ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 9 ወሳኝ ነጥቦች # ለወንዶች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2023
  • ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 9 ወሳኝ ነጥቦች # ለወንዶች!❗
    • ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ...
    ለሴቶች👆
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
    • ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
    የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
    • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
    ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
    • በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
    በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
    • በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
    ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
    • ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
    በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
    • በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
    ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
    • የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
    • ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
    የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
    • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
    ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
    • በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
    በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
    • በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
    ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
    • ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
    በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
    • በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
    ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
    • የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Komentáře • 358

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Před rokem +89

    ሙስሊም እህቶቸ በዱአ አስቡኝ በጣም ጨቆኛል ግራ ግብት ያለነገር ገጥሞኛል ካሳብ ያዉጣሽ በሉኝ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Před rokem +18

    ላይክ አርጉ ሴቶች ለባላቹህ ሼር አርጉ

  • @user-db6ny6er1v
    @user-db6ny6er1v Před rokem +37

    ያረብ ሷሊሁን ትዳር ይስጠን ትዳር የአሏህ ስጦታ ነዉ ❤❤

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +22

    የማላዉቅህ ባሌ እየሰማህ እንደሆነ ተስፋ አለኝ

  • @GgFf-rt2ob
    @GgFf-rt2ob Před rokem +7

    አይ ኡስታዝ አግብተው አረብ ሀገር ይልኩናል እንጅ ሀላፊነት መቸ ይሰማቸዋል ይባስ ብሎ ለፍተን በስደት ያገኘነውን ገንዘብ ይክዳሉ ቢፈቱን ምንም ሳይለፉ ይካፈላሉ

  • @GgFf-rt2ob
    @GgFf-rt2ob Před rokem +6

    ኡስታዝ ሁለት አግቡ ያልካት አልተመቸችኝም 😅

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +11

    ስለ ትዳር ስንት ጉድ ተወራ ጌታየ ኸይረኛውን ወፍቀን እኛንም ኸይረኛ አድርገን ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይር ብዙ አስተማርከን ከከከከ የመዳም ቅመሞች ስለትዳር ርእስ ሲነሳ ግርርር ብለን የምንከታተለው ነገር ያስቀኛል ሌላም የኢስላም ትት መከታተል ለሁለቱም ሀገር ስኬት ነው ይልመድብን ለማለት ነው ።

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 Před rokem +13

    አልሃምዱሊላህ መልካም ባል አለኝ አሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

  • @sofiya3102
    @sofiya3102 Před rokem

    አቤት የትዳር ምክር ተመከረተመከረ መልሰው እዛው ነው እየሡሙ የሚተገብረው የተወሰኑ የሚያስተምሩት ወድሞቻችን ብዙ ብቻ አላሕ ከሧሊሆቹ አላሕን ከሚፈሩትአላሕ ይወፍቀን ግን እኔ በአሑንሠአት የሚያገቡ እሕቶቸ መቸመሪያ ከማግባታችሑ በፊት አሕላቁን ተቅዋውን መርምሪ ከዚያ እናንተው ጨርሱት

  • @endrisasefa828
    @endrisasefa828 Před rokem +3

    እኔስ አልሃምዱሊላህ አልቀናም እኔየመጀመርያ ከሆነኮ ወላሂ 2 3 4 ያግባ ግን ቤት መኖር አለበት ወላሂ እኔስስበዉ የመቀና አይመስለኝም ኢንሻአላህ ምክናየቱም እሷ እህቴ ናት ምሰብ አለብኝ ምክናየቱም ይህ አዱኒያ ነዉ ሳብር አላህ ይስጠኝ ምንአልባች ጀነት መግብያ ሰበብ ይሆነኛል ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Před rokem +19

    ማሸ አላህ እስክ ዱ አድርጉልኝ እናቴን አሞብኛል እግራል ተረከሳል አላህ ያድሺ በሉኝ አባቴን በስደት ነው ያጣሁት😢አላህ ይዘንት እና😢

  • @user-qy3uq6kb3m
    @user-qy3uq6kb3m Před rokem +10

    ቸብ አርጓት የሚለው እየያዘ ያገራችን አንዳንድ ሰው አህያና ሴት ካልመቷት ቀጥ አትልም ይላሉ ወሏሂ

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 Před rokem +4

    የኔ ውዲ ሀላሌ አንተን ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይዲረሰው አልሀምዱሊላህ ❤

  • @user-qy3uq6kb3m
    @user-qy3uq6kb3m Před rokem +16

    እኔ ፍች የሚባል ነገር በጣም እጠላለሁ ዱአ አርጉልኝ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před rokem +2

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ከመልካሞቹ ያዲርገን ከሰው ባል ላይ አልጠለጠለም ባሌንም አላህ የግሌ ያርግልኝ ያረብ ከዛ ውጭ ሶብሩን ይስጠኝጅ ብቸኝነቴ ኩራቴ ነው

  • @user-tb8oj2ss1t
    @user-tb8oj2ss1t Před rokem +3

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ መካሪ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በናተ ሰበብ ብዙ ተምረናል አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +4

    አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁንም ወፍቀኝ ያረብ ኡስታዛችን የኛ መካሪ አብደረህማንን አምጣልን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před rokem +1

    ኡስተዝ እንዴት እንደማከብርክ ደዕዋህ ተሰምቶ አይጣገብም ሁሉም ትምህርቶችህ ❤ ውስጥ ነቸው አላህ ከድገተኛ አደገ ከኩፋ ነገር ሁሉ ይጣብቅህ

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di Před rokem +6

    አሁንስ ተሻቃላአውጥቶኝ ተባልተቤት የምገናኝበት ቀንናፍቀኝ. አይስዴትምመረረኝዴከመኝ አላህአንተአበርታኝ ወድምእህቶቼ ዱዓ አድርጉልኝ አገሬ እገባለሁትል የሚመጡሚሲባወች ሱበሃንአላህ ብቻሁሌምአልቅሳለሁ።ግንድክምይለኛል ራሴንያመኛል ብዙ ነው ነገሩ ተዚህ አሳርፎ በቤየማርፍበት መቸ ነው አልሃምዱሊላህ ባስ

  • @user-qt5cy3oo9o

    የወደፊት ባሌ እየሠማህ ነው