2ኛ ሚስት ማግባት ለምን አስፈለገኝ? የዛሬው ልዩ ነው ገባ ገባ በሉ እንዳያልፋችሁ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • 2ኛ ማግባት ለምን አስፈለገኝ የዛሬው ልዩ ነው ገባ ገባ በሉ እንዳያልፋችሁ
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

Komentáře • 1,6K

  • @user-fb4it4qj8g
    @user-fb4it4qj8g Před 3 lety +273

    የሀበሻ ወዶች እኩዋን ጤና ያጣች ለመርዳት ሊያገቡ የልጆቹ እናት ስት ዓመት አብሩዋት ኖሮ ትንሽ ጤና ብታጣ አዉልቆ ነው እሚጥሉት ዝቅ ማለት እየመሠላቸው

    • @user-wb4qr9qf8g
      @user-wb4qr9qf8g Před 3 lety +7

      ላይክ አፋ ይባረክ ብያለሁ

    • @bint4181
      @bint4181 Před 3 lety +4

      ትክክል

    • @sdedfd6246
      @sdedfd6246 Před 3 lety +5

      እውነትየኔልዬ

    • @iittiitt8725
      @iittiitt8725 Před 3 lety +2

      Ewnati nawi ehita hulatagawama beri yalati awi bati yalati

    • @iittiitt8725
      @iittiitt8725 Před 3 lety +2

      Buzu sawochi hakini aywikimi

  • @user-nw5tp1vc4d
    @user-nw5tp1vc4d Před 3 lety +47

    የኔናት 12 ወልዳለቺ ማሻ አላህ በሉ አላህ ያቆይልኝ የኔውድ እናት

    • @bintuhuseen7018
      @bintuhuseen7018 Před 2 lety +1

      ماشا اللّه

    • @user-ti6mw8wq3j
      @user-ti6mw8wq3j Před 2 lety +1

      ማሻአላህእረጅም እድሜ ለናትሺ ማማየ እናቶቻችን አላህያቆይልንያረብ

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 Před rokem

      ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ ሺ ያድርጋችህ

    • @Fedila-il8ut
      @Fedila-il8ut Před 10 měsíci

      ማሻአላህ

    • @user-lk4qr1tp5u
      @user-lk4qr1tp5u Před 5 měsíci

      ማሻአላህ

  • @user-bw1sd7go1k
    @user-bw1sd7go1k Před 3 lety +283

    👉አራት ነገሮች የሰውን ክብር ከፍ ያደርጋሉ:-
    ① እውቀት፣
    ② አደብ፣
    ③ እውነተኝነት፣
    ④ ታማኝነት።
    አላህ ይወፍቀን‼️

  • @user-nl2ik4pe2w
    @user-nl2ik4pe2w Před 3 lety +9

    የኔ እናት 13 ልጅ ወልዳለች ገና አንድ ወልደዉ ሞት ኸድን ይላሉ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ልጅ እንዲሰጠኝ

  • @user-wr3ds7tp4f
    @user-wr3ds7tp4f Před 3 lety +131

    ፏብትን ያለ ኑሮ አላህ ይወፍቀን. ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-hw5jm2di9q
    @user-hw5jm2di9q Před 3 lety +17

    እኔ ይህ ኡስታዝ በደስታነው የምከታተለው ወላሒ ፈገግታው ምክሩ ደስ የሚለኝ.........

  • @seada.1864
    @seada.1864 Před 3 lety +195

    ፈገግ እያደረገ የሚያስተምር ፕሮግራም ምክር ልክ እንደዚህ በሀያእ እና በጥበብ ሲሆን እንደት ደስ ይላል።

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t Před 3 lety +51

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምርት ነው ኡስታዝ አላህ ትዳራችንን ይባርክልን በስደት ጨርስነው እድሚችንን ያርብ እርዚቃችንን በሀገራችን አድርግልን ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን ፍትህ ለወሎ ለሚስኪኑ ወገኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hmtube6069
    @hmtube6069 Před 3 lety +84

    ኡስታዜ አላሕ ይጠብቅሕ ያተ ደርስ እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ሁሌ ብታስተምረን ደስ ይለኛል አላሕ በሀቅ ላይ ያፅናን ያረብ

  • @user-ew2vt2wc8i
    @user-ew2vt2wc8i Před 3 lety +14

    የዘሬው ጫን የለ ነው ወላሂ በጠም ነው የሰኩት አላህ ሰሊሁን ባል ይወፍቀን እኛንም ሰሊህ የድርገን

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 Před 3 lety +61

    ስብሀን አላህ መስፈርቶቹ በጣምነው ሚያደስቱት ግን ማፊፍይዳ ብር ያላት አርብሀገር ሰርታ የመጣች ስያገኙ ነው ሁለተኛ ሚደግሙት ምንም ሳያቁ የነብያችን ሰዐወ ሱና ነው ይላሉ

    • @emuhayattube
      @emuhayattube Před 3 lety

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hayattube5888
      @hayattube5888 Před 3 lety +1

      ክክክ

    • @hindobasheer9896
      @hindobasheer9896 Před 3 lety

      ክክክ

    • @user-ns2qd6qb7o
      @user-ns2qd6qb7o Před rokem +1

      ማሻ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምርት ነው የስተማርከን ጀዛከላህ ኸይራን ፈገግ እየልኩኝ ነው ጨርሼ የዳማትኩት ትዳር የለችሁ አላህ ይበርክለችሁ የሌላን ሷልህ ትዳር አሏህ ይዋፍቀን የረብ

  • @foziyaadem9974
    @foziyaadem9974 Před 3 lety +47

    አቤት ሥለትዳር ሢወራ እሩጫችን አጂብ ቁርአን በተጂዊዲ ሢያሥተምርም እንሩጥ እሥቲ

  • @sofiyaendres3893
    @sofiyaendres3893 Před 3 lety +66

    ኧረ ኡስታዝ በአሁን ጊዜ ሚስኪን ሴቶችን ለመርዳት ብሎ የሚያገባ አላህ ያዘነለት ሲቀር ሌላው ለማማረጥ ብቻና ብቻ ነው የሚያገቡት

  • @attube383
    @attube383 Před 3 lety +13

    የልቤን ተመልካች አንድ አላህነዉና የልቤን መሰበር እሱ ይጠግንልኝ እናተም ዱአ አድርጉልኝ💔☝☝😔😔

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 Před 2 lety

      አይዞሽ የኔ እህት ውስጥ አዋቂው አላህ ይጠግንሽ ልብሽ የሚሽርበትን የሚስኪኖች መጠጊያ መጠጊያሽ ይሁን

    • @aminatetiopia105
      @aminatetiopia105 Před rokem

      አላህ ይጠግንሽ ሁቢ

    • @user-sp4yb9pp6k
      @user-sp4yb9pp6k Před rokem

      የአላህ አላህ ይጠግንልሽ ልብሽን ያረብ

    • @MdMd-qk7lt
      @MdMd-qk7lt Před 3 měsíci

      الله يعطيك الصبر❤ اللهم انك عفو تحب العفو فاعفو عنا ❤❤❤❤سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم لا حول ولا قوة الا بالله ❤ اللهم اني اسالك علما نافعا وارزق واسع وعمل الصالح ❤❤❤❤

  • @abeshaabesha9253
    @abeshaabesha9253 Před 3 lety +40

    ሢጀመር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሒ ማሻአላሕ ኡሥታዝ አሗህ ይጠብቅሕ ባለህበት

    • @user-xs8yb2nt7z
      @user-xs8yb2nt7z Před 3 lety

      ሰጀምር አንተ እምታቀርብልን መቸም አይሠለችም ወላሂ ማሻአላህ ኡስታዝ ና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @user-xe8wy1gv5k
    @user-xe8wy1gv5k Před 3 lety +13

    አላህ ሳሊህ ባል ይወፍቀን ያረቢ ያገባቹትን ሳሊህ ያድርጋላቹ ያረቢ

  • @hayatomar8013
    @hayatomar8013 Před 3 lety +41

    *_ጀዛከላሂ ህይር ኡስታዝ አላሂ እርማችሁን ያርዝምልን ያርብ_*

    • @user-cw6hp4vq5v
      @user-cw6hp4vq5v Před 3 lety

      አህለን ኡስታዝ አላሁመ አሚንንን ያረብብብ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 Před 3 lety

      ደምርኝ ሀዩየየየየ

  • @user-oq2ft6ft1u
    @user-oq2ft6ft1u Před 3 lety +10

    እባክህን ስለጫት በተደጋገመሚ ስራ በተለይ ወሎ ላይ ወዶቻቺን 🤨🤨🤨ጫት ገደላቸው🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 Před 2 lety +1

      ክክክ አይዞን ወላሂ አላህ ይዘንላቼው

    • @AsAs-jv4no
      @AsAs-jv4no Před 2 lety +1

      ሳህ ወላሂ

  • @amnahm9001
    @amnahm9001 Před 3 lety +14

    ፏ ብትን ያለ ኑሮ አላህ ለሁላችን ይወፍቀን ምርጥ ትምህርት ነው ጀዛካላ ከይር

  • @seada8465
    @seada8465 Před 3 lety +8

    ማሻ አላህ ደስስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ባልተቤቴን በጣም ነው የምወደው ዱአ አድርጉልኝ አላህ ልጂ እንድሰጠኝ

    • @fetihanuru2599
      @fetihanuru2599 Před 3 lety

      Allah ywefkachehu bekerbu

    • @shemsunuri1884
      @shemsunuri1884 Před 2 lety +2

      አላህ ሳሊህ ልጆች ይውፍቅሽ አብሽሪ ወደአላህ ተመልሽ

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 Před rokem

      አላህ ሷሊህልጅ ይወፉቅሸ እህት

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 Před 8 měsíci

      አላህ ይወፍቅሽ

  • @ayshaomar1412
    @ayshaomar1412 Před 3 lety +66

    ወይ ጉድ እስኪ አላህ መልካም ትዳር ያርጊልን ያረብ

  • @ratube5665
    @ratube5665 Před 3 lety +5

    ረ እስታዝ ሰነፍ አደለንም ገደልከን የአሁኑና የበፊቱ ይለያያል በኛ ጊዜ መውለጃችን ዘግይቶል እናቶቻችን በ14 አመታቸው ጀምረው ነው እኛ በ14 አመታችን ስደት ነው የምንመጣው አላህ ያመቻችልን ያአላህ ያረብ የባለቤታችንም ሀቅ እምንጠብቅ ያረገን እነሱንም አላህ ያስተካክላቸው

  • @user-oo8mo2py3w
    @user-oo8mo2py3w Před 3 lety +25

    ትምህርትክ ሀሪፍ ነው ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v Před 3 lety +8

    ፍገግ እያልኩ አደመጥኩት ጃዛካላህ ኡስታዝ ብዙ ተማርኩ ባሌግን ተድሎ🙈እኔን ያገባ ጀነት ገባ😀😀😀

  • @facadoalem610
    @facadoalem610 Před 3 lety +164

    እኔ ጫት ቃሚ ወንድ ከማገባ የሱንዬ ወንድ 4 ሚስት ብሆን ይሻለኛል የሱናውም ተካፋይ እሆናለው

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 Před 3 lety +4

    1 ኢማን ያላት ይስጠን ያረብ።።።።።ማንም ሰው 3 4 ኣግብቶ በትክክል የምያይ የለም ስለዚህ ኣንድዋን ይዞ እንደ እንቁላል መንከባከብ ነው

    • @RaHa-gm1jy
      @RaHa-gm1jy Před rokem +1

      ማሻአላህ ሀሳብህ ጥሩነው ወድጀዋለሁ

  • @andualemsisayTube
    @andualemsisayTube Před 3 lety +13

    ኡስታዝ ኪታቡን ይቅራልን እየፈሠረየምትሉ ላይክ

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 Před 3 lety +3

    እዳው አንድ ቦታ ላይ በሳቅ ገደልከኝ ኡስታዝ😂😂 ጀዛክ አላህ ኸይረን አቦ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o Před 3 lety

      ሹክበይኛየትቦታነውክክክክበሳቅ

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 Před 3 lety +1

      @@user-hd4rg9dq5o እኔም ልዲገመውደ ውደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 Před 3 lety +1

      @@user-hd4rg9dq5o ጆሮሽን ጠጋ አርጊልኝ እዳይሰሙኝ አይን አፋር ነኝ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-qi4qs9hx8z
    @user-qi4qs9hx8z Před 3 lety +31

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ከይርን አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብላችሁ ዱአ እዲርጉልኝ ሀጃ አለብኝ ኡስታዝ አንተ ዱአ አዲርግልኝ ትዳር ላላችሁ መልክም ትዳር ይዲርግላችሁ ለለንም አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 Před 3 lety

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን

    • @user-mr8kb5wq7n
      @user-mr8kb5wq7n Před 3 lety

      ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ. አላህ ከጭውያውጣሽ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 Před 3 lety +1

      Wa,wr,wb, ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ደአዋ ነው ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ፈገግ እያልኩ እየሰማሁ ጨረስኩት😁😁😁😁😁

  • @user-xc8gg2vf6v
    @user-xc8gg2vf6v Před 3 lety +52

    ሴቱ እኮ ሁለት እና አራት ምትባለውን ቁጥር ሲፈርዋት ከኔም ጭምር😁😁😁

    • @user-xu3yp5qn4j
      @user-xu3yp5qn4j Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክክ ትክክል እኔም አልወድም

    • @fatumayusuf5301
      @fatumayusuf5301 Před 3 lety +1

      ክክክክክክ ወዳችሁ ሳይሆን በግዳችሁ ነው የሱን ሀቅ መቀነስ አትችሉም የኔን ሀቅ እድቀንስብኝ እደማልፍልገው ሁሉ የሱንም መብት መጠበቅ አለብኝ አለባችሁ ሰምታችሗል 😀😀😀😀😀😀😀😀😜😜😜😜

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 3 lety +1

      @@fatumayusuf5301 ክክክክክክ. ፍጹም. እግዳስ. ባልሽን. ዳሪኝ. የሀሳባሽ. ደጋፊ ነኝ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 3 lety

      ክክክክክክ ቀላል 2 3 4 የምትባለዋን ከሰማን ቦግ ነዉ የምንለዉ

    • @fatumayusuf5301
      @fatumayusuf5301 Před 3 lety +1

      @@user-xc9xt4vp8s ክክክክክክ መጀመሪያ ልዘወጅ እና እድርሻለሁ ወይም ከተዘወጅሽ ትድሪኛለሽ ክክክክ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 Před 3 lety +7

    ማሻ አላህ እርዕሱና አለባበስህ በደብ ይመሳሰላል ክክክ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ጀዛከላህ ኸይር !!!!!

  • @user-mk4bq1fy8e
    @user-mk4bq1fy8e Před 3 lety +24

    ትክክል ኡዝታዝ አስተዋይነህ መሻአላህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ

  • @seidtubee
    @seidtubee Před 3 lety +8

    አድም የለኝ ሁሴንየ አላህ ይረዝቀኝ ኢምረአተ ሶሊህ😍😍😍

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w Před 3 lety +19

    አንድ ቤት ሳይሰራ ቅያሬ ልብስ ሳይገዙ
    ሁለተኛ ሚስት ፍለጋ ይሮጣሉ አሁንማ ጉድ አሳየን ዘንድሮ

    • @emukhalidyutb
      @emukhalidyutb Před 3 lety

      ክክክክ ሳአ ወላ

    • @tube6989
      @tube6989 Před 3 lety

      ሀቅ

    • @zd9022
      @zd9022 Před 3 lety +1

      ትክክል ምንም ሳይሆረው ወይም በዱኑ ውይም በዱኒያ የለው ከሁሉም ወጭ ናቸው

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f Před 3 lety +1

      ههههههههههه

    • @user-tp6zh6qx9d
      @user-tp6zh6qx9d Před 3 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክክ

  • @rakrak3408
    @rakrak3408 Před 3 lety +3

    ማሸአላህ ኡስታዝ የአንቴ ምስት የታደለች ናት በሁሉም ነገር

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před 3 lety +19

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን አቡ አብዱረህማን
    ማሻአላህ በፈገግታ ውስጥ ትምህርት ነው
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሁለተኛ ሚስት አልፈቅድለትም ለባሌ ያሉ እሪ የሚሉ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የተግባር ሰዎች ያድርገን✅✅✅✅✅✅

  • @kubrahassan6804
    @kubrahassan6804 Před 3 lety +4

    አሯ ኡስታዝ የሁኖቹ ውንዶች አላህ ካዘነላቸው ሲቀሩ ልጆች አይፈልጉም

  • @makiyaahmad1024
    @makiyaahmad1024 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ደሥ የሚል ትምህር ነዉ አላህ ይጨምርልህ ዉሥተሀዝ ሷሊህ ትዳርንም አላህ ይወፍቀን ለምርቃትህም አሚን አላሁመ አሚን

  • @user-xc8gg2vf6v
    @user-xc8gg2vf6v Před 3 lety +42

    ወንድሜ ሆይ አንተ ምርጥ ሶሊህ ወንድ ሁን እስዋ አራት ሚስት ትሆናለች😂

    • @user-nv2wq5uz9g
      @user-nv2wq5uz9g Před 3 lety +1

      ሀሀሀሀ ትክክክክል እኔም ከኔ ወጭ ወደውጭ ብያለሑ

    • @hawamohammed3370
      @hawamohammed3370 Před 3 lety +1

      አጀብ

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t Před 3 lety +3

      ሳህ አሳምሮከያዛት ብቻ

    • @user-gm7po5ks8w
      @user-gm7po5ks8w Před 3 lety +4

      አላወቁትምጅኮ የአራቶቹንም ሚስቶች ቦታ እንሸፍን ነበር እነሱ ግን የቆጡን አወርድ ብላ ይብቷን ጣለች አለ ተራች

    • @user-ws5fv7uq2q
      @user-ws5fv7uq2q Před 3 lety

      ከከከከከከከ ከምረአሣቅሽኝ ኧረ እኛ ሴቶች እኮን አራት ሁለት ሢነሣ መቸ እንሠማለን

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i Před 3 lety +1

    ክክክ አረ ኡስታዝ ፈገግ አረከኝ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
    ባሁን ሰአት ያሉ ወዶች አገርላይ ሚስት እያላቸው እዚህም ማግባት ይፈልጋሉ ነገር ግን ቁ1 ኢቃማ ያላት 2 ብዙ ብር ያላት ከሆነ ችግር የለውም ልጅም ቢኖራት ለኪን ብር ሀብት ከሌላት ቢክራ መሆን አለባት ይላሉ ሱበሀን አላ ለምን ይሄ ሁሉ አስፈለገ ሲባሉ ታዳ እኔ እነዚን ካላገኘው በቤትስ አለች አደል እዴ ይላሉ እናማ አረ ሀራምነው መጀመሪያ አዷን አስተዳድር ሲባሉ አይ ነብያችን ፈቅደዋል ይላሉ ለኪን መስፈርቱ ሌላነው ሱበሀን አላ እኳንም አወኩኝ ኡስታዝ ሹክረን

  • @user-tu2jk9fi9b
    @user-tu2jk9fi9b Před 3 lety +24

    ነገሮችን በግልጽ መነጋገር ኣስፈላጊ ነው፥ ይህን በማድረግህ እናመሰግናለን፥ እህቶቻችን ቅር እንዳትሰኞ፥ እርስ በርሳችን ካልተማማርን ማን ያስተምረን፥ ኣላህ ይርዳን ፥ሃቅ ጠባቂ ያርገን ፥ኣሚን እንሻኣላህ

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j Před 3 lety +1

    እስኪ ልስማህ ኡስታዝ እኔ ደሞ ትዳር ያለው ወንድ ቀርቦኝ ሁለተኛ አገባሻለሁ ብሎ ከወደድኩት በዃላ ጥሎኝ ላሽ አለ ሙስሊም ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው ካድወች በዝተዋል።በተለይ በአረቡ አለም

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 Před 3 lety +13

    አስላሙ አልይኩም ሀሰን በላይነህ
    በጣም ደስ የሚል ነው
    ፕሮግራምህ የጫቱ ነገር 🤣🤣🤣🤣

  • @user-xm5ng8nw8y
    @user-xm5ng8nw8y Před 3 lety

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ብዙትምርት አዘል ምክርነው ግን ይህን ወዶች አይተገብሩትም በዚህመልኩ ያሰበና ያስተዳደረ አላየሁም እስካሁን አብዝሀኛው የልብካውያ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-ud6dp2nn2z
    @user-ud6dp2nn2z Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl Před 3 lety +4

    ኢንሻአላህ. አላህ መልካም ትዳር ይስጠን. አላህ የባላችን ሀቅ እምንጠብቅ ያድርገን ሽኩረን ኡስታዝና

  • @user-sm8gm8js9s
    @user-sm8gm8js9s Před 3 lety +8

    ባረከላህ ፊክ ኡስታዝ
    ግንኩ አንተ ባልከው መልኩ አይደለም የሚያገቡት ። ተደብቆ ዋሽቶ ሁለቱንም ያገባል እዚህ ላይ ሀለቱም ያብዳሉ ከዛ መልሰው ሴቶች አይወዱም ትሉናላችሁ።
    እድህ አይነት ወድ ከማገባ ቢቀርብኝ እመርጣለሁ።

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 Před 3 lety +4

    ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው የተግባር ሰው ያዲርገን አሏህ መልካም ና ብዙ ልጆችን ይወፍቀን

    • @fatimahassen9515
      @fatimahassen9515 Před 3 lety

      አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቅህ ኡስታዝ እኔ ባለ ትዳር ነኝ ለዛውም 13 አመቴ 6 ቱን አመት ግን ከወር አንዴ ከበዛ ሁለት ቀን በኔ ምክንኛት ስሜት እሚባል አልፈጠረብኝም ሁለት ልጆች አሉኝ ሌላ ላግባ ላላላ ፍታኝ እሱ እኔን መተው አይፈልግም የኔ ቅናት በደርዘን መላው ጠፋኝ ሙስሊም የሆናችሁ መላ በሉኝ ኡስታዝ ጭምር አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው መፍትሄ መስሎኝ በጣም ከባድ ነው የባል ሀቅ የኔ ግን ለየት ይላል ቀብርም እሚቀበለኝ አይመስለኝም

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb Před 3 lety +21

    _ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝና ስለ ሁለተኛ ሚስት ሲነሳ እኛ ሴቶች ፊታችን ላይ ጥሩ አይታይም ሳህ ወለላ ክክክ_

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 3 lety

      😏😏😏

    • @mrvip4309
      @mrvip4309 Před 3 lety +1

      ሳህ ወላ

    • @mrvip4309
      @mrvip4309 Před 3 lety +3

      ክክክክ ስጀመር አላሶራም ሁለተኛ ሲባል ሀሀሀሀ

    • @HayatHayat-of7yb
      @HayatHayat-of7yb Před 3 lety +2

      ክክክ እኮ እኔም ብሆን እራሴን ነው የሚያመኝ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 Před 3 lety

      ደምርኝ ሀዩ

  • @user-cu9ep7mt1t
    @user-cu9ep7mt1t Před 3 lety +18

    በተመቸህ ሰአት እደዛህ አይነት ፖሮግራም አቅረብልን አላህ ይጠብቅህ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ksaksa5253
    @ksaksa5253 Před 3 lety +9

    ሰለፍያ ሴት አቅሙ ተቻለ እንዳገባ ትገፋፋዋች ሁለተኛ ማግባት ሱና ሳይሆና መሽሩዕ ግደታ ነው አቅሙ በሚችል ሰው ላይ የምትችሉ ወንዷች አግቡ ሴቶችም እራስ ወዳድ አትሁኑ የኛ እራስ ወዳድነት የወጣቶች በጫት መጠመድ ኒቃቢስት እህቶቻችንን በሰንዴ በዘይት በኩፋሯች አምንነጠቀው በአብዛኛው በተለያዬ ምክነያት የትዳር መዘግየት ነው

    • @madena1330
      @madena1330 Před 8 měsíci

      አግብተሽል? አጋርተሻል ? ወይስ በስው ትዳር ላይ ገብተሺ የስው ልብ ለመስበር አስበሻል? ያላገባችሁ ያልተገበራችሁ ሴቶች ኮመንት አትፆፉ ድነኛ መሆን እና መምሰል ይለያየል። ኤኬ አላህን እንፍራ ከመስለኝ ደስ አለኝ ወሬ እንቆጠብ

  • @zamzamzam9879
    @zamzamzam9879 Před rokem +1

    ዱአአርጉልኝ ባአላህ አላህ የልቤን መጎዳት አይቶ ሷሊህ ባል እድሰጠኝ ዉዷችየ ገገዘብ ፈላጌዉን ሳይሆን የአላህ የሚወደኝን

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d Před 3 lety +16

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ኡስታዝ 🌹♥️ ጀዛከአላህ ኸይረን 😍🌹 ልክ እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አንደበተ ርቱዕ ነህኮ ማሻ አላህ አለይክ ።

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 Před 3 lety +2

    አህሌን የኛ ልዩ ኡሥታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ይሄዉላችሁ ምክር ማለት እደዚህ ነዉ በፈገግታ ማሻአላህ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 3 lety +8

    ሴቶች አትፍሩ።።
    ሰሚዕና ወአጦዓና"!!
    ብለን እንቀበል።።
    እዳዉ ለእነሱ ነዉ።።ምን አስፈራችሁ???
    ወላሂ አሏህ ለኛ የተሻለዉን ነዉ የሚመርጥልን።።አብሽሩ።።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 3 lety

      😏😏mnun new mifrawu

    • @madena1330
      @madena1330 Před 8 měsíci

      ምክር ለስጪው ቀላል ነው አግብተሻል? ተግብረሺዋል? ወይስ በሚስት እና በልጄች መሀል ገብተሺ የሰው ልብ ለመስበር አስባሻል?

  • @makya4460
    @makya4460 Před 3 lety +2

    ትክክክል ባሁኑሰአት ያሉ ወዶች ድንያላት አይመርጡም አላህ ያዘላቸው ሲቀሩ እዳውሙ እሚገርመው በድን ጠካራ የሆኑ እህቶችን ሲጠሉ እና ሲሳዳቡም እናያለን ያቺኒቃብ ደሞከዛሬው እያሉ እሚያ ገባሽ አታገኝም እያሉ የህቶችንሞራን እሚጓዱሥት አሉ አላህቀልብይስጣቸው እህቶቸ ሙነቂባሁናችሁ ከራሴም ጭምር እምመክረው ለኞ ያለው አለህ የትም አይሄድም ጠካራሁኑ በኒቃባችሁ በድናችሁ ባል እጠን ብላችሁ ኒቃባችሁን አትፍቱ አላህን ተፈራ ንው ላኞ የተሻለውንእና በድኑጠካራ የሆነውን አናጣም እብሽሩ

    • @awelahmed4682
      @awelahmed4682 Před 2 lety

      ትክክል ብለሻል
      እኔግን ኒቃብ የምለብስ ሴት ማግባት እፈልግ ነበር ግን አላጋጥመኝ አለእጂ

  • @user-xz7xo6jz1l
    @user-xz7xo6jz1l Před 3 lety +5

    ኢንሻ አላህ በሱናየሚቆሙ ያድርግልን ያረብ እኛንም እነሱንም

  • @user-cz7gd9cf6w
    @user-cz7gd9cf6w Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ ወላሂ በጣም ደስ የሜል ፈግግ እየተባለ ቢስማ የማይጠገብ ምክር አላህ እድሜ ጤነ ይስጥህ ያርብ ለኛም መልካሙን ባል ይውፍገን
    አሚን ለዲአህ

  • @semuwollotube4354
    @semuwollotube4354 Před 3 lety +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ሁሌም ከትዳር ጋ የተያያዘ ስትለቅቅ ሰው ደስስስስ ብሎት ነው የሚከታተልህ ማሻ አላህህህህ በአንድ ቀን 1.8 like

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 Před 3 lety +12

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ምርጥ ትምህርት ሀያዕ በሞለበት አስፈለጊ ትምህርት ነው ጀዛኪለሁ ኸይረን

  • @user-oq2ft6ft1u
    @user-oq2ft6ft1u Před 3 lety +10

    😂😂😂😂😂😂ወላሂ ፈገግ አስባልከኝ ቀልዱም ትምህርተም جزاك الله كير👍👍👍👍

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Před 3 lety +1

    የዛሬው ትምህርት ለየት ያለነው ወላሂ ፈታ ያልኩት እኔስ መውለድ እሲካቆም ነው የምወልደው አላህ ከወፈቀኝ 50. ልጂ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል ያድ አካባቢ አባዋራ ማፍራት ግን አላሁ አለም

  • @kuwaitkuwait2597
    @kuwaitkuwait2597 Před 3 lety +5

    جزاكم الله ልጆችህም እንዳለው ሳሊህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው እናብዱ እረህማን
    ሴትም ብትሆን እንድህ አሉ እቢኑል ቀይም ሴት ልጂ ድን ካልተማርች ባላን ታስከፋለት ልጆችን ታበላሻለች እንዲሁም ሀገር ታጠፋለች
    አላህ ሳሊህ ያድርገን ايربلبببب

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 Před 3 lety +1

    ትክክል ነህ የድሮ እናቶች ብዙ ነው የሚወልዱት አሁን ዘመን ነው ካራት ልጆች የበለጠ መውለድ ትተዋል እኔ ግን አሏህ በቃሽ እስካለኝ መውለድ እመኛለሁ እስኪ አሏህ ሶሊህ ባል ሰቶኝ ሶሊህ ልጆችን እዲሰጠን እዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-qk3rz2lq9u
      @user-qk3rz2lq9u Před 3 lety +1

      አላህ ሱበሀና ተአላይወፍቅሺ

  • @asiya3320
    @asiya3320 Před 3 lety +8

    "Kkkkkkkkkk አይ ኡዝታዝ ጣፋጭ ዳእዋ

  • @user-rl9gb7br9w
    @user-rl9gb7br9w Před 3 lety +4

    جزاك الله خير الجزاء. بارك الله فيك زادك.الله علم نافع

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t Před 3 lety +9

    ያንተ ትምህርቶች መቸም አይሰለች ኡስታዜ አብዱርህማንን ሳምልኚ ናፍቆኛል

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x Před 3 lety +2

    እኔ ሰለምቴ ነኝ ከሙስሊሞች የታዘብኩት እና በኔ ላይ የደረሰው ሳስበው ከኡስታዞቹ በስተቀር ሌባና አጨበርባሪ ናቸው ወንዶቹ ልጅ አስይዘው ይጠፋሉ ድናችን ግን ሁሉም ሙሉ በመሆኑ ሀይማኖቴን እወዳለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před 3 lety +2

    አይይ ስንቱን እንቻለዉ እንኳን ሁለት ሶስት አዷንም አልቻሉም ኒከ አስሮ አስሮ ስደት እየለከ ማፊ ወንድ ኩሉ ሞኽ ሀርበን ክክክ ኡስታዘችን ጀዛኪ አለህ

  • @user-hv5le6mq4h
    @user-hv5le6mq4h Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ የባለቤቴን ሀቅ የምጠብቅ ያርገኝ ያረብ

  • @user-ig7yd1fj4f
    @user-ig7yd1fj4f Před 3 lety +7

    ከ,ከከከከከከከከከከከከከከ የጫት ነገረረ ንገረልንማ ኡስተዝ የፉየለን እረዝቂ የሚዘጋዉን የጫት ጡረተኛ ሁላ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r Před 3 lety +1

    ጀዘካሏህ ኻይር ምርጥ ትምህርት!! ፈገግ እያልን ትምህርት ቀስማናል!
    እኔማ በህይወት እስካለሁ የኔ ባል ሌላ ሚስት ከገባ ኡፍፍፍፍፍ ወዮለት ክክክክክ ቁርአንም እቀራለሁ ሀዲስም አነባለሁ ግን ችግሬ ወላህ እኔ ባሌን ሌለ ሚስት እንድያገባ አልፈልግም ወይኔ ምን ጉድ ነኝ! ደግነቱ ባል የለኝም እንጂ እኔን የገባማ መካራ ነዉ።

  • @user-zz9jr9fu5x
    @user-zz9jr9fu5x Před 3 lety +8

    ሳውዲ ያሉ ወንዶች ሚስቶቻቸውን እያሰሩ እሱ ተቀምጦ ሴቶችን እየሰበሰቡ ቁርአን እናቀራለን እያሉ በዛው ሲጀናጀኑ ይውላሉ ይህንን ስራቸውን አይቶ አላህ ሱበሃነሁ ተአላ ለቃቀማቸው በየስቤቱ ይማቅቃሉ አሁን በሳውዲ ውስጥ የተጋቡ ሁሉም ሴቶች ያላለቀሰ የለም 100/10ቢገኝ ጥሩ

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u Před 3 lety

      ክክ

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 Před 3 lety

      ኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @asdguadf9128
      @asdguadf9128 Před 2 lety

      ሳህወላ የኔምባል4ሴትተበር የሚጀናጀነው በረካይሁን የሳኡዲ ሾርጣ ለቀመልኝ

  • @Zebura-xd8tt
    @Zebura-xd8tt Před měsícem

    ኧረ ኡስታዝ አገላለፅህ በጣም ዴስ ይላል እዴ አንተአይነቱን ያብዛልን ያረብብብብብብብብብብብ

  • @user-oq2ft6ft1u
    @user-oq2ft6ft1u Před 3 lety +4

    ቤተሰብ ሆኩ ትምህርቱ ጡሩ ነው መሰል😌

    • @abbawo
      @abbawo Před 8 měsíci

      😂😂😂😂 ተቀላቀሉ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 Před 3 lety +1

    ኡስታዜ ጀዛክላሕ ኸይር አሪፍ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ!!

  • @user-zg6hq7su3f
    @user-zg6hq7su3f Před 3 lety +6

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz Před 3 lety +1

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዜ ድስ የሚል ዳዕዎ ማሻአላህ

  • @user-oy2mi1kh1p
    @user-oy2mi1kh1p Před 3 lety +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዜ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před 3 lety +1

    አህሌን ኡስተዙነ ማሽ አለህ በርተልን እያስኩኝ ነው
    ያስመሁት ክክክክክክ ደስ ያምል ነው
    እሽአለህ ለመምጠት ያብቀው እጅማ በደም ኮርስ እያውስድኩ ነው ሃሃሃ
    አለህ ስልሁን ይውፍቀን ስልህም ያድሪገን
    በዘሬ ግዜ አለህ ከዘነለት ውጭ ማ አለህ ይጠብቀን

  • @user-ml4di3mu5z
    @user-ml4di3mu5z Před 3 lety +8

    የዛሬው ፈገግያደርጋል ሁለተኛ ሲነስ ያዞረኛል ኡስታዙና ያዷንም ሀቅ አይጠብቅሞ

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ቡዙ ትምህርትን እየቀሰብን ነው አላህ እዴሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ እናም ወንድች ባይኑሩም ሴቱችዬ ናወቃችሁ ታሳዉቃላችሁ በርቱልኚ

  • @user-ci3sp9eb3g
    @user-ci3sp9eb3g Před 3 lety +6

    ጀዛክ አላህ ኸይር 👍 ጥሩ ትምህርት ነው
    ኡስታ በርታ ግን ችግሩ እንድህ ያለትምህርት ወንዶቹ አያዳምጡም 😌

  • @birkatube3108
    @birkatube3108 Před 3 lety

    እድኔ እስኪ ማነው በጉጉት የሚጥብቀው ይህ ፕሮግራም ማነኛውም ፕሮግራም መርጫ የለውም የኡስታዛችን

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 3 lety +3

    ሱብሀንአላህ ጆሮ ስንት ያልሰማቸው ጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሀዲሶች አሉን: አልሀምዱሊላህ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 Před 3 lety +1

    ጥሎብኝ በፈገግታ የተሞላ ሰው ደስ ይለኛል ኡስታዝየ አላህ ይጨምርልህ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 3 lety +2

    አይ ኡስታዝ የኛ ወንዶች እኮ ሁለተኛ ሚስ የሚያገቡት የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ስትገባ ስሜቱ ሲያስቸግራቸው ነው እኔ ስላየሁ ነው ወይም ደግሞ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው።
    አንዷ የአኼራ እህቴ ሰውየው ማሻ አላህ ነው በዲኑ መስጂድም ያሰግዳል ካገባት በኋላ ወለደች የመጀመርያ ሚስቱ ሀገር ነች ግን እስካሁን አታውቅም ንገራት ቢባልም ለመናገር ፍቃደኛ አይደለም እና ሁለተኛ ሚስት ለሀበሻ ወንድ አያስፈልግም አሁን እኮ ኖሮን ሴቶች ናቸው እየኖሩት ያሉት ወንዱም ሚስት የሚያገባው ገንዘብ አሊዝ ሲል ነው

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u Před 2 lety +1

    አይ አይ ኡስታዜ እኔ ባል አይወጣልኝም እኔም ተስፋአልቆርጥም እንሻአለህ

  • @rakrak3408
    @rakrak3408 Před 3 lety +4

    ያላገቡት እሂቶቻችን እንደ አንቴ ያለው ባል ይስጣቹ እውነት ነው sport ማሰራት አለባቹ ሴትይቱዋ ወደ ዝና እንዳትሂድ ሴትም እኮ ትሄዳሌች ወደ ዝና ባሉዋ ደካማ ስሆንላት አላህ ይጠብቀን

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v Před 3 lety +2

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝና ጀዛካሏህ ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ajeebamashallhajyeba109
    @ajeebamashallhajyeba109 Před 3 lety +5

    አህለን ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ

  • @heyatnegyemamiandyeababina6837

    ኡክታዝአሏህ ይጨምረልህ ፈገግእያረገህ ትልቅጥቅም አለው ያረብእዳተያሉትን ያብዛልን ጀዛኸሏይሠ👍👍

  • @user-ig7yd1fj4f
    @user-ig7yd1fj4f Před 3 lety +11

    እሲኪ ላዲምጠዉ መቼም የሁለተኛ ሚስት ሲወራ ያዞሮኛል

  • @user-bz1qo2lf4o
    @user-bz1qo2lf4o Před 2 lety

    ኡስታዝ ሀሰን በጣምነው የማደቅህ ትምህርቶችህ ሁሉ ደስይላሉ በዚሁአጋጣሚ ልል የምፈልገው እኛ ኡዝታዞቻችንን እየተከተተልንነወይ??
    ወይስ ፖራክ ሰሪዎችን አድናቂነንን

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před 3 lety +10

    ማሻ አላህ💐💐🌹🌹🌹👌👌👍👍👌👌🌹💐💐💐💐❤

  • @anshaendris2080
    @anshaendris2080 Před 2 lety

    ሹክረን ኡስታዝ. ደርስህ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @sitinaahmed2818
    @sitinaahmed2818 Před 3 lety +4

    ውስታዝ ልክ ነህ ግልፅነት ካለመለያየት አይኖርም እኔባሌን የጠላሁት በዙህየመጣነው እናምንምማፋርአያስፈልግም መጎዳትነውትርፉ

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 Před 3 lety

      ጀዛካላ ሁሲታዚ ሀቂነወ

    • @kalll7650
      @kalll7650 Před 2 lety

      ድ ፣ ፡ እናመሰጉናለን

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 Před 2 lety

    ኡሳዜ ማሻ አላ ህ ደስ እያለኝ ፕሮግራምህን ተከታተልኩት እስከዛሬ የት ሆኘ ነዉ ሳላገኘዉ የቀረሁት