ውበትሽን አበባ አስመስለሽ መቆየት ከፈለግሽ ይህን ብቻ አድርጊ👌

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2022
  • ውበትሽን አበባ አስመስለሽ መቆየት ከፈለግሽ ይህን ብቻ አድርጊ👌
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Komentáře • 401

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 2 lety +69

    አይ ኡሰታዝ ዉበት ሂዷል ተመልሷ አይመጣም
    በሀዘን በናፍቆት በጭቀት እርሜ ላረባገር
    እኔ ሜካብ እንኳን ልጠቀም ገዝቸም አላቅም
    በተለይ እኛ አረባገር ያለን እህቶች መቸም
    ዉበታችን የለም በሀዘንና በናፈቆት በጭቀት
    አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አብሺሩ እህቶቸ

    • @user-fu4if4ps5u
      @user-fu4if4ps5u Před 2 lety

      በጣም

    • @user-zq9np8sn6c
      @user-zq9np8sn6c Před 2 lety

      እወነትሸነወ እህቴ

    • @user-wx7oc2tj6u
      @user-wx7oc2tj6u Před 2 lety

      እውነትሸን ነው ሞክሸ

    • @user-ob8wh2vn7h
      @user-ob8wh2vn7h Před 2 lety +2

      አሁን ገና የውስጤን ተናገርሽ አዘን አሉት ስሙን አሳንሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ol2dz5bb4j
      @user-ol2dz5bb4j Před 2 lety

      ትክክልእህት በረሀ በላን
      ካነስበው እድሚችንይሄዳል ምኑን ካሰራው
      አላህይገዘንብቻ ያረብ

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj Před 2 lety +4

    እስኪ እንደኔ ምንም አይነት ሜከቦች የማይጠቀም በላይክ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-tx1pu3sp7p
    @user-tx1pu3sp7p Před 2 lety +26

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛከሏህ ኸይር ኡሥታዙና እኔ አልሐምዱሊላ ከሜካፕ ከዱቄት የራቅሁ ነኝ ራሤን ለመጠበቅ ላለባበስ በተለይ ባሌ ጋ ሥሖን ክሺን ብዬ ነዉ እሡራሡ ይገረማል በሐረካቶቼ ዉድ እህቶቼ ራሣችንን እንጠብቅ አንድ ነገር ላሥቼግራቹ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ትዳሬን የዱንያ ላይ ጀነት እንዲያደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ባሌንም በዲኑ ጠንካራ እንዲሆን አሏህ እንዲያሥተካክልልኝ ዱአ አድርጉልኝ ያላገባችሁ ጥሩ ትዳር ይወፍቃቹ የኛንም አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety +28

    አይ ዉበት ለአረብ ሀገር ጉልባትና ዉበትን አስረክበነል ሀሳብና ጭንቀት ሀዛንና ነፍቆት ድክመት ዉይ ስንቱ ተነግሮ ያልቀል የራህማን እኔን ለኔ አትታወኝ

    • @foziahmed80
      @foziahmed80 Před 2 lety

      በጣም ወላሂ

    • @user-nr6de1sy2t
      @user-nr6de1sy2t Před 2 lety +1

      አብሽሪዉዴለበጎነዉ

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety

      @@user-nr6de1sy2t ሳህ ትክክል ሁሉም ለበጎ ነወ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ማለት ነዉ

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t Před 2 lety +48

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውበትትት ልጂነታችንን ወጣትነታችንን በሰው ሀገር እያሳለፍነው ነው

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety

      ብታሳልፊም ውበትሽን መጠበቅ ትችያለሽ ውበትሽን ጠብቂ

    • @user-yq5fr1nm6t
      @user-yq5fr1nm6t Před 2 lety +1

      @@user-jf9ej8cb5z ወላሂ እደት ተደርጎ ሀሳብ ናፍቆት ከኞጋ መች ተወግዶ ያውቃል

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +3

      @@user-yq5fr1nm6t ሁሉንም በልክ አድርጊ እህቴ ሁሉም አላህ ሲፈቅድ ነው የሚሆነው ራስሽን ተንከባከቢ ሀሳብ አታብዢ ናፍቆትም አንድ ቀን እናገኛቸዋለን ቤተሠቦቻችንን ኢሻ አላህ

    • @user-yq5fr1nm6t
      @user-yq5fr1nm6t Před 2 lety

      @@user-jf9ej8cb5z ኢንሻአላህ

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 Před 2 lety

      በቻ። አልሐምዱሊላህ።

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k Před 2 lety +30

    ኡስታዝ ወንዶቹም ንፅህናቸውን እንድጠብቁ ምክር ያስፈልጋቸዋል 😊

    • @nbentbaba8823
      @nbentbaba8823 Před 2 lety

      ሰህ በትክክል

    • @ametali434
      @ametali434 Před 2 lety

      ክክክክ

    • @youtoutube7668
      @youtoutube7668 Před 2 lety

      ሰህማማየ በተለይ ኡፋፋፋጥርሳቸውንአያጸዱምቱቱቱቱ

    • @vsdghdryi9136
      @vsdghdryi9136 Před 5 měsíci

      ​@@youtoutube7668 ቱቱቱ አነግሪዉም እዴ

  • @user-tl9pq6if7x
    @user-tl9pq6if7x Před 2 lety +29

    ስለውበት ተስፋ ቆርጠናል ጨርሰናል ስደት አዱ ቢ ሞላ አዱ ይጎላል ሀገር ለመግባት ካበቃን ከዛ እንመክራለን ኢሻአላህ

    • @user-ug8pd6nk4s
      @user-ug8pd6nk4s Před 2 lety +1

      ሳህ ትክክል ✅

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 2 lety +1

      እኔም እንደዘ ብዬ አስቤ አሁን መጫነናቁን ተውኩት

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 2 lety

      ተሳስተሻል አሁን ካልተከባከብነው ከተበላሸ በዃላ ማስተካከል ከባድ ነው

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před 2 lety +1

      @@semutimohammed
      ጀዛኪላህ ኸይር ሀያቲ ወላሂ ማደርገው ስጣፋኝ ተውኩት ምንም አይነት ነገር አልቀባበም ነበር ትዳሬ ከፋረሰ በሓለ የሰውነቴ ቅርፅ ዉበቴ ተበለሸ ከተለየዬን 7ተኛ አማት ነው ሌለ ሰው እንደለገበ ሁለት ልጆች አሉኝ ልጆቼ የማገበውን ሰው ብየስከፉት ወይም ሰዉዬው ልጆቼን ብየስካፋቸውስ እየልኩ ለመይሞለ ዱኒያ በስደት ሀገር ቀረው ልጆቼ የምኖሩት ሀገር ቤት ነው ከዬሓቸው ድፍን 12ተኛ አማቴ ነው የሥም እናት ብቸ ነኝ ሁሉም ነገረቶች ግረ አገብቶኛል

    • @user-pk6qg4xm6k
      @user-pk6qg4xm6k Před rokem

      @@semutimohammed አሁን በምን እናሥተካክለው በስደት እያለን መሥተካከል አይችልም

  • @user-rg8fv7wx7r
    @user-rg8fv7wx7r Před 2 lety +13

    لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظلمين ياحي ياقيوم برحمتك استغيث ربي اني مسني الضر وانت ارحم الرحمين

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Před 2 lety +10

    አረ ኡስታዝ እኔ ሀሳብ ልገለኝ ነው ያአላህ ምን እንደማ ርግ አላውቅም ዱዓ አርጉልኝ ከሠውነት ወጣው ያአሏህ

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 Před 2 lety +1

      አላህ ይፈጅሺ. ያረብ

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 2 lety +1

      ሀቤብቲ ዱኣ አድርጊ ዉዴ እኔም የንቺ ብጤ ነኝ

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e Před 2 lety +1

      ባሁኑ ሲአት።።የማይጨንቅ የማያሲብ
      የለም ልነተዉ ብንል እራሱ አይተዉም

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Před 2 lety +8

    ትክክል ኡስታዝ ግን ዱንያላይ እስካለን የዱንያ ሙሲባዎች ያጋጥማሉ በሁሉም ሰው ላይ ያሙሲባ እስካልተወገዴ ድረስ ከሀሳብ ከጭንቀት አለ መውጣት የማይታሰብነው እንተወው ብንል እንኳ በጭራሽ አይተውም እንዴራሴ ብቻ አላህ ከዱንያ ሙሲባ ነጃ ይበለን ያረብ ሜካፕስ አልጠቀምም ፊቴም አይስማማው. አስለን መቀባባቱንም አልችልበት ክክክክክነፃነኝ ከዝህስ

  • @tube9643
    @tube9643 Před 2 lety +5

    ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ አሪፍትምህረት
    ባለትዳሮችአዳምጡ
    ላጤወችም እዳመጥነዉ
    ግንየጭቀት ሀሳብ ከኔአይጠፍም
    የዱአርጉልኝ እስኪየመዳምቅመሞች😭

  • @ALHAMDULILA803
    @ALHAMDULILA803 Před rokem

    Jazakallah kayir👍😍

  • @user-gv6ww7jw9c
    @user-gv6ww7jw9c Před 2 lety

    جزاك الله خير🌹

  • @AishaAli-sl1pj
    @AishaAli-sl1pj Před 2 lety

    Jazaka allah kheyr

  • @jamilajam9253
    @jamilajam9253 Před 2 lety

    Masha Allah Jazak Allah Kaye Sheik

  • @sofiya151
    @sofiya151 Před 2 lety +13

    በተለይ ቤቴ ቤቴ እያሉ እራሳቸውን ጣል ለሚደርጉ ጭንቅንቅ ባሎቻቸውኴ እደዚህ አትሁኝ እኪሏቸው ለቤት ማሰብ ጥሩ ነው ግን ብልዝልዝ ብለሽ አቺ ባካበሽው ሀብት ሽቅርቅር ያመጣል ያኔ ዋኔ ዋኔ አያዋጣም እሱም አይፈረድበት so ምክሩን እንስማ ሴቶችየ ከራስ በላይ ሰማይ ይባላል ወንዶች ጥሎባቸው ሽቅርቅር ሴት ይወዳሉ ከሊ ወሊ ሽቅርቅር በይ. ሸጋዋ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před 2 lety

    Wow amazing masheallah

  • @RahmaRahma-ue5jr
    @RahmaRahma-ue5jr Před 11 měsíci

    ኡዝታዝ ጀዛክአሏህኸይርን ዉድ እህቶቸ አብሽሩኝ ኢንሻ አሏህ አንድ ቀን ይሳካል ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @user-uz4ir7qx7u
    @user-uz4ir7qx7u Před 2 lety

    جزاك الله خير ياخ

  • @lobabalobaba7006
    @lobabalobaba7006 Před 2 lety

    Jezakmulah keyr oustaz

  • @user-mz4xn3vd2g
    @user-mz4xn3vd2g Před 2 lety

    ደስስስ የሚል ምክር ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝና ወላሂ ቁርአን እራሱ አንተ በምትቀራው ተነሰሽነት ነው መቅራት የጀመርኩት በአላህ ተመክቸ የአላህ ተጅውድህ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ
    ለምን እኔ እንደዚህ አልቀራም እያልኩኝ አመት ባልሞላው ነው ያከተምኩት አለሀምዱሊላሂ ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @umeman3175
    @umeman3175 Před 2 lety

    Mashallah des yemil timirt new lenga lesetoch tekami new jezak allah keyir

  • @daymehasan612
    @daymehasan612 Před 2 lety

    MashaAllah it’s good advice

  • @Az-kx7jn
    @Az-kx7jn Před 2 lety

    Ewenat naw batalay hasab ena chenekat betam yegodal gen sedat lay huno alamasab ayechalem becha alehamedu lilla betam mert meker naw jazakalla

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk Před rokem

    جزك جزاك الله خيرن

  • @raiisaanasir3584
    @raiisaanasir3584 Před 2 lety

    Masha Allah

  • @user-qi2dp8cp7l
    @user-qi2dp8cp7l Před 2 lety +1

    መሰሻአሏህ ኡስታዛችንም ዶክተራችን አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ በተሰብህ ያረብ የዱኒያም አሄራም በአድቦታላይ ሲገኙ በጣም ደስ ይላል እኛንም በሰማን ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ኢሻአሏሁ ተአላ

  • @AminaAmina-mi5dc
    @AminaAmina-mi5dc Před 2 lety

    እናመሰግናለንን ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 2 lety +2

    💍::::::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ:::::::::💍
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
    "ከሴቶች ሁሉ በላጭ
    ① ስታያት የምታስደስትህ፣
    ② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
    ③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před 2 lety +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን አንተም በመከርከን እኛም በሰማ ነው የምንጠቀም አላህ ያርገን ያረብ

  • @rabiyamohammed1189
    @rabiyamohammed1189 Před 2 lety +1

    ትክክል ኡስታዜ ኢንሻ አሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k Před 2 lety +8

    ኡስታዝዬ እኔ ቀናተኛ ባል አግብቸ የልጅ ባልቴት መስዬ ነበር አሁን ከሱጋር ስለያይ ውበቴ እየተመለሰ ነው ክክክ ወሏሒ የምሬ ነው ግን ውሸቴ አይደልም ሀሳብ ግን በስደት ስላለን ሀሳብ አያጣንም አሏህ ያቅልልን

  • @ManoAlmansoori
    @ManoAlmansoori Před 4 hodinami

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @hadeyaalbitcho1141
    @hadeyaalbitcho1141 Před 2 lety +8

    ትክክል ወላሂ ትክክል ለምንድነው ግን ሴቶች ነፍሳችን ትንሸ ነገር የምነስበው

  • @firdewsali8292
    @firdewsali8292 Před 2 lety +4

    በጣም የምታሰቅ ነህ እንኳን ሚክያጂ እምገዛበት ቀርቶ ፍራፍሬ መግዣ የለኝም ምክርህ ጥሩ ነው ይህ ሁሉ የምትለው የምግብ አይነት የለኝም አላህ ከሪም ለነገሩስ ባሁኑ ዘመን ብር ያላትን ሴት ብቻ ነው የሚያገቡት እዳው ዝም ነው የናንተን ነገር ሆድ ይፍጀው

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 2 lety +15

    እውነት ነው ከልክ ያለፈ ሀሳብ ጪንቀት ንደት ፊት ያበላሻል ያረብ አንተ ለአኼራየ የምጨነቅ አድርገኝ

  • @user-mx5fd6gv4r
    @user-mx5fd6gv4r Před 2 lety

    ወአሊኩም ሠላም ጀዛኩምሏሕ ኸይር ኡስታዙና እናመሰግናለን።

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Před 2 lety

    جزاك لله خير

  • @madinabestoromo3852
    @madinabestoromo3852 Před 2 lety

    Mashaa allaah tubarikiallaah bayyee Galatomi

  • @user-kd4eu6nt2k
    @user-kd4eu6nt2k Před 2 lety

    Ws wr wb Mashaa Allah betam turu temertena mekroch selesetehen ke leb enamesegenalen... Jzk

  • @susususu586
    @susususu586 Před 2 lety

    Mashallah ustaz jzkllah ustazuna

  • @lubabahusaeen178
    @lubabahusaeen178 Před 2 lety

    ኢንሻ አላህ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @jemilatube9272
    @jemilatube9272 Před 2 lety +1

    botawe ymerale mashallah damenyemaselale

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁጌታችን ሆይ ልቦቻችንን
    ከሽርክ፣ ከቢድዓ፣
    ከኩራት፣ ከኒፋቅ፣
    ከውሸት፣ከእዩልኝ ስሙልኝ፣
    ከጥርጣሬ፣ከአላማ ቢስነት
    ከጥላቻ፣ከጭካኔ፣
    ከደካማነት፣ከቸልተኝነት፣
    ከዱንያ ፍቅር አጥራልን
    አንተ ልቦችን የምትቀያይር ጌታ ልቦቻችንን ባንተ ዲን ሞላልን ያረብ

  • @yaarabbiinaakiyyaaergiiyaa7783

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah ustaza jzk

  • @firdowsomer3517
    @firdowsomer3517 Před 2 lety

    الله يرضىعنك

  • @woyay2095
    @woyay2095 Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-dk4oi2px3q
    @user-dk4oi2px3q Před rokem

    جزاك لله

  • @mehbubaoumer7451
    @mehbubaoumer7451 Před 2 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ምርጥ ምክር

  • @channelmuslim5075
    @channelmuslim5075 Před 2 lety

    Saah 💯 👈
    جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم

  • @aminajaro4283
    @aminajaro4283 Před 2 lety

    ws wr wb jzk ustazan baredinaa kenyaa ijolumaa kenyaa kushinaa arabati dhumatara yaa rabbi nagan nu gaalachi

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ለምክሩ
    አይ ውበት ቀረ እማዳም ኩሽና እህ አይዞን በቻልነው እህቶቼ ንፅህናችንን መጠበቅ ግዲ ነው።

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety

    ቦታው ሲያምር ወላሂ
    ስለ ምክርህ ጀዛ ከአሏህ ሀይረን ኡስታዘና

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 lety

    ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይረን የኛ አዛኝ መካሪ በረካሁን 👍👍👍

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በርታ ጀዛከላሁኸይረ ኡስታዝ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 2 lety +2

    እስፖርት አመጋገብን ማስተካከል በዋናኝነት ተመችቶኛል ጀዛከሏህ ኸይር ንፅህና ደሞ ወሳኝ ነገር ነው !

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před 2 lety

    ትክክል እናመሠግናለን

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኡስታዜ🙏🙏👌🏼👌🏼

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před rokem

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Jazakallah kayerane

  • @user-fi1gw6tk3j
    @user-fi1gw6tk3j Před 2 lety

    ጀዛኪላህ ኸይርን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed Před 2 lety

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety

    Jezakellahu Kheyir ustazuna

  • @user-pi6oe6uz4u
    @user-pi6oe6uz4u Před 2 lety +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡዝታዙነ ካሁን ቡኋላ እራሴን መጠበቅ አለብኝ ግን ወፍረቅ የሚለዉኳ ቃል እኳ አንዳንድ ሴቶች ቢበሉም አያስመሰግኑም አንዳንዱ ደግሞ ብስኩትም ቢበላ ጅስሙ እየወፈረ ይሄዳል

  • @fatayaamohammed5920
    @fatayaamohammed5920 Před 2 lety

    ጡሩ ምክር ጀዘከአለህኻይር

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-qs9yr3so1z
    @user-qs9yr3so1z Před 2 lety

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @user-mq8zm1kc9v
    @user-mq8zm1kc9v Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ ውበት ወጣትነት ጉልበት ወዘተ ተረፈ በአረብ ቤት አለቀ

  • @yeallahbareya1608
    @yeallahbareya1608 Před 2 lety

    jezakiallahhyren

  • @user-lp3lh8uu1w
    @user-lp3lh8uu1w Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን ትክክል

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety

    ( ሰ ዐ ወ) ወአለይኩም ሰላም ጀዛክ አላህ ኸይርንን
    አልሂምዱሊላህ ሚካብ አለጠቀምምም አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ

  • @zaheramohammed9398
    @zaheramohammed9398 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ኡስታዝ ለምክርህ እኛአላድምቺን ያርቢ ሀገር አስረጄን ያለ እድሜያች ን አንተ ያልከው ሁሉ ለኛ ሕልም

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l Před 2 lety

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካ አላህ ኸይር
    ትክክል እናመሠግናለን ኡስታዝ ከፍትፍቱ ፊቱ አለ የአገሬ ሠዉ እዉነት ነው ኢሽአላህ
    አልሀምዱሊላህ እኳን ሜካፕ ባዝሊንም ተጠቅሜ አላቅም ወላሂ አልሀምዱሊላህ
    አሏህ ሱባሀን ዉታአላ ሁሉንም ነገር አስተካክሎ ሠጦኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ

  • @tubetube7988
    @tubetube7988 Před 2 lety

    ጀዛክ አሏሁ ኽይራ ኡስታዝዝ

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo Před 2 lety

    እናመሠግናለን ኡስታዝ

  • @user-lf4ov1ji4c
    @user-lf4ov1ji4c Před 2 lety

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይርን ማሻአላህ ቦታው ሲያምር

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 2 lety +1

    ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ
    ማሻ አላህ ታባረክ አላህ የእውነት ቦታው ያምረል አባበዎች

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 2 lety

    ጀዛክ ዓላሕ ኸይር ኡሥታዝ በጣም አሪፍ ምክር ነው ወላሂ

  • @user-hb8fe5bs1c
    @user-hb8fe5bs1c Před 2 lety

    ጀዘከ አለሁ ከይር
    ልክ ነህ ኡስታዝ አለህ የግረልን

  • @user-bk4hp3uq1t
    @user-bk4hp3uq1t Před 2 lety

    ትክክል ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @Cloud-zr7rc
    @Cloud-zr7rc Před 2 lety

    ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl Před 2 lety

    እናመሠግናለን

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 Před 2 lety

    Wa wr wb jzk bareta Allah yexabeqh

  • @fatyamuhammedmuhmmed6775

    ወሌኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወባራከቱ ኡስታዝ ጄዛኽለኻይር ወለሂ ጣሩ ትምርት ነው

  • @user-ns2qd6qb7o
    @user-ns2qd6qb7o Před 2 lety

    ሹክራን ኡስታዝ ጀዘከሏህ ኸይር

  • @user-sl5mk9nb9p
    @user-sl5mk9nb9p Před 2 lety

    ጀዛክላህ ኸይር ጡሩምክርነው

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 Před 2 lety

    ጀዛከሏህኽይር
    ኡስታዝአላህይጠብቅልን

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk Před 2 lety

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ መጀመሪያ ካገር ባንወጣ ጥሩ ነበር አረብ አገር ሆኖ ጭንቀት ሀሳብ የማይነካዉ የለም

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 Před rokem

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Před 2 lety

    ጀዛከለኽይር ኡስታዝ

  • @ajeebamashallhajyeba109

    ጀዛከሏሁ

  • @agarito2201
    @agarito2201 Před 2 lety +1

    ጀዛካላህ ኸይር ማሻአላህ

  • @user-sd9xq8vh1d
    @user-sd9xq8vh1d Před 2 lety

    ትክክክል ጀዛኩምአሏህኽይር👍👍👍👍

  • @munthautbe7653
    @munthautbe7653 Před 2 lety

    በትክክል ጀዛህ ከላህ ኽይር

  • @aminime7292
    @aminime7292 Před 2 lety

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ
    ጀዘከላ ኸይር ኡስተዝ
    ከትደር አገሮቻችን አለህ በፍቅር በደስተ
    ሁሉግዜ የኑረን የኑረቹ
    ሰይላያየን የኡስተዝን ቁጥር የምተውቁ ተለቹ
    ጠፉልን

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 Před 2 lety

    ሽኩረን ኡስታዝ

  • @numirshj9517
    @numirshj9517 Před 2 lety

    ኢንሻአሏሕ,ጀዛክአሏሕኸይር

  • @tokumatubehm
    @tokumatubehm Před 2 lety

    Dhuga kessani ustaaaz guda galatoma👌👌👌👌👌👌👌

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 Před 2 lety

    ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን

  • @sitrazeynu7364
    @sitrazeynu7364 Před 2 lety

    ጀዛከላህኸይር

  • @user-wx7oc2tj6u
    @user-wx7oc2tj6u Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ኡስታዝ ጀዛኩመሏህ ኸይረን ኢንሻአላህ
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ መልካም አድርጎ ከመልካሞቹ ያገናኘን ያረብ