ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ - The Book of Genesis Chapter One || ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሳለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024

Komentáře • 18

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Před 28 dny +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃሉ በልቦናችን ሰሌዳ ፴ /፷ /፻ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ✝️📖♥️

  • @user-lu4po6gh9v
    @user-lu4po6gh9v Před 28 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይቅርታ ያድርጉልኝና የዘፍጥረት ትርጓሜ በያረጋል በማ/ቅ/ቲቪ እየተሰጠ ነው ቢቻል ሌሎች መምህራን ያላስተማሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ብታስተምሩን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 28 dny +2

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። ጀምረነዋል የምነፈጽመው ያድርገን 🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 Před 21 dnem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በጣም ደስ የሚል እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @negismedia
    @negismedia Před 28 dny +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ክቡር መምህራችን❤❤❤❤

  • @user-md6iu7gh7o
    @user-md6iu7gh7o Před 28 dny +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @NibretAlemneh
    @NibretAlemneh Před 28 dny +1

    ❤እንኳን ደህና ያመጡልን ሊቁ መምህራችን@አነ ውእቱ ናቡቴ🖊🖊

  • @ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 Před 28 dny +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርዬ

  • @zinashtekleweld578
    @zinashtekleweld578 Před 14 hodinami

    ቃለህወአት የሰመል

  • @user-rs4vg7do4i
    @user-rs4vg7do4i Před 16 hodinami

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን

  • @BrhanHiwet-zh5qq
    @BrhanHiwet-zh5qq Před 21 dnem

    እንዴት ደስ ይላል ከሊቃውንት ሲተነተን ሊቁ በርቱልን

  • @yohaniselias3220
    @yohaniselias3220 Před 21 dnem

    ሰላም መምህር ዘፍጥረትን እነ ዲ.ያረጋል አበጋዝ እናብሌሎች አስተምረውናል !

  • @shankaamelework-ir6bn
    @shankaamelework-ir6bn Před 28 dny +2

    ይበቱ መምህር

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 Před 28 dny +1

    ያስፈጽምልን

  • @user-yc7ce1dw3j
    @user-yc7ce1dw3j Před 28 dny +1

    እንኳን ደህና መጡ