"ደረሳ ነኝ እኔ" || አስማመዉ አህመድ ነሺዳ || Deresa Negn Ene || Official Nesheed Video 2021|| New Amharic Neshda

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2021
  • #አስማማው_አህመድ #ነሽዳ #አዲስ_ነሽዳ #መንዙማ #በግፍ_የተገደሉት_ደረሶች #ዳና_ፕሮዳክሽን #dana_production #asmamaw_ahmed #amharic_neshda

Komentáře • 404

  • @danatv6506
    @danatv6506  Před 3 lety +125

    የወሎ ፈርጥ የሆነውን 'ዳና ፕሮዳክሽን'ን ሰብስክራይብ ማድረገዎን አይዘንጉ፡፡ እናመሰግናለን!!!

    • @user-rm4qk9jv1b
      @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety +5

      አበሺር ሀቢቢ😭😭

    • @user-sq5gf4iw8b
      @user-sq5gf4iw8b Před 3 lety +2

      አብሽሮ😭❤❤❤

    • @nasibab.3212
      @nasibab.3212 Před 3 lety +5

      አሁን በሙስሊሞ ሚፈፀመውን በደል ያዘለ መልክት ነው 100%100 ያማል

    • @rewsasredss2052
      @rewsasredss2052 Před 3 lety

      o

    • @user-mi5hj9xj2e
      @user-mi5hj9xj2e Před 3 lety

      እናንተጋ መስራት ፈልጋለው ስልካችሁን ማግኘት አልቻልኩም ፍቃዳችሁ ከሆነ በ ቴሌግራም አናግሩኝ @mubaofficial

  • @seckhabib5606
    @seckhabib5606 Před 3 lety +253

    በቅርቡ ነው እስልምናን የተቀበልኩት ግን በቃ በጣም ደስተኛ ናኝ ብዙ ነው ብቻ በቃ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላረገኝ አስለቀስከኝ

  • @hayubintmuhamed7975
    @hayubintmuhamed7975 Před 3 lety +72

    ሙስሊሞች የት ናችሁ 😭😭
    አሰማማው 😭 ሳላደንቅህ አላልፍም እነዛ ሻሂድ የሆኑ ደረሶች ከፊታች መጡ😭 ቃላት የለኝም ለዚህ ሰራህ😭😭

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle Před 3 lety +63

    አጂብ !!
    ሚገርም ምርጥዬ ስራ ነዉ አስሚ ሀቢቢ ።
    ኡስሚ ራዛ (ዳይሬክተር) ላይም ትልቅ አቅም አስተዉያለሁ ።
    ከ#ወሎ ገና ጉድ እናያለን ጀመዐዉ
    አላህ እድሜና ጤና ብቻ ይስጠን 🙏

    • @drabiytube3573
      @drabiytube3573 Před 3 lety

      inshallah isme I love you more

    • @hayatethiopian5592
      @hayatethiopian5592 Před 3 lety +1

      ማሻ አላህ ዋላሂ በጣም ቆኒጆ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @zemzembintislam6936
      @zemzembintislam6936 Před 3 lety

      ዘረኛ የሱና ኡስታዞችን አይብ ለማውጣት ትሞክራለህ

  • @mohammedhussein1480
    @mohammedhussein1480 Před 3 lety +15

    የሚገርም ስራ ነው ደረሳ መሆንኮ አለማዊ ህይወትን ትቶ መንፈሳዊ ህይወትን ለመኖር መወሰን ነው ይህ ህይወት አኼራን መሰረት ያደረገ ደስ የሚል የማይሰለች የሚጣፍጥ ሃያት ነው መራብ መጠማት ለነሱ ምንም ነው ።በተረፈ ግን ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው ከዚህም በላይ እንደምትሰሩ አልጠራጠርም ዳይሬክተሩንም አደንቃለሁ በርቱልን አላህ ይጨምርላችሁ።

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z Před 2 lety +23

    ሡብሃን አሏህ በጣም ልብ ይነካል ።😭😭😭
    የደረሣ ሂወትን አባቴም አሣልፈውታል 💔💔💔

    • @user-sv1lq1zu1j
      @user-sv1lq1zu1j Před 2 lety +2

      Masha allah enemy deresa neberku shun gn sdet negn

    • @user-gl3mw4yk2z
      @user-gl3mw4yk2z Před 2 lety +1

      @@user-sv1lq1zu1j ማሻዓሏህ አሏህ ከናተ ይሁን ሸሁና👍👍👍👍

  • @Rahacaffe
    @Rahacaffe Před 3 lety +22

    በጣም ምርጥ ስራ
    በተለይ 3:36 ጀምሮ ያለው ተመችቶኛል።
    በርቱልን!

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +41

    በኔ ይለፍስ ብል
    በኔስ መች አበቃ
    አጎረስክ ተብሎ
    አጉራሼም ተጠቃ
    ተዉኝ እስቲ አታስለቅሱኝ😭😭😭😭

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Před 3 lety +5

    ያማል አዎ ያማል የደረሳ ስቃይ 😭😭😭በጣም አሪፍ ሥራ ነው ማሻአላህ

  • @hamocell4720
    @hamocell4720 Před 3 lety +1

    ይህን ነሺዳ ስሰማ አለቅስ አለሁ መሻይሆቻችን እዲህ ሆነዉ ተምረዉነዉ ለዚህ ያበቁት ዲናችን ግን እኛ ሰነፈን በጣም ለዲናችን ቦታ መስጠት አቃተን ከኔም ጭምር እባኮቹ በተቻለን ዲናችን እጠብቅ ለዚህ ላደረሡን መሻይሆቻችን ደሞ ክብር ይኑረን ከቻል እንርዳቸዉ እነሱ እኮ ሚለብሱትና ሚበሉት እኮን አያገኙም

  • @soothingqurangr8
    @soothingqurangr8 Před 8 měsíci +1

    I cant stop watching this nasheed wallah its great, from the idea to the voice, unlike other nasheeds this guys nasheeds talk about various issues to be mentioned

  • @user-bz3yi9pv8o
    @user-bz3yi9pv8o Před 3 lety +15

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያርብ አንተው ዲረስልን አሁንስ መጂልሳችንንም አላህ ያስተካክልልን ያረብብ አሁን ቅዋ አንተው ስጠን ያረብ ለዲኔ ሸሂዲ አረገኝ ያረብ

    • @samiiraasanyiioromoo9888
      @samiiraasanyiioromoo9888 Před 3 lety

      امين يارب العالمين اللهم آمين يا رب 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sunyakabadesunyakabade8008
    @sunyakabadesunyakabade8008 Před 3 lety +21

    ማሻ አላህ ምርጥ መልዕክት ያለው ስራ ነው ሙስሊምች የት ናችሁ😭

    • @nesredinabdu1569
      @nesredinabdu1569 Před 3 lety

      Alen ayzosh

    • @AaAa-fn2to
      @AaAa-fn2to Před 2 lety

      @@nesredinabdu1569😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @tufahmohammed9576
      @tufahmohammed9576 Před rokem

      Alen 😔😔😔

    • @sadaasadaa3615
      @sadaasadaa3615 Před rokem

      ማሻአላህ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @md3284
    @md3284 Před 3 lety +3

    መርዳት ያለባቸው እንድሁም ደረሳ ናቸው ስንት መከራ አግኝተው ነው እልም አውቀቀው ወደ እኛ ምያሳውቁት ያራብ

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 Před 3 lety +11

    ኡፍፍፍ እራሴን መቆጣጠር አቃተኛ ድንቅ ነሺዳ ነው እውነት ያማል

  • @muhidinshifa14
    @muhidinshifa14 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ፣ አስማማው ከ03:37 ጀምሮ ድምፅህ ገዳይ ነው፡፡

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 Před 3 lety +11

    ሀቢቢ በርታል ልቤ የነካዉ ነሽዳ ነዉ

  • @nasraabdii8949
    @nasraabdii8949 Před 3 lety +5

    Mashallah 😭😭😭😭😭"Allah" yetabekachu lela men elalw 💔

  • @mamhayati1511
    @mamhayati1511 Před 3 lety +4

    ያአሏህ እንዴት የሚያሳዝን ነሽዳ ነው የደረሳ ህይወት በጣም ከባድ ነው

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce Před 6 měsíci

    በጣም ልብ የሚነካ ምርጡዬ ነሺዳ እናመሰግነዋለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @mistube7649
    @mistube7649 Před 3 lety +9

    ደረጃውን የጠበቀ ግጥም ደረጃውን የጠበቀ ዜማ ማሻአላህ የሙስሊሙን ኡማ ማህበራዊና አጠቃላይ ጉዳዮቹን ወደ ህዝብ ለማድረስ ነሽዳ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ።

  • @Lina-pf3cr
    @Lina-pf3cr Před 2 lety +1

    Allah yichemirilih asmi masha allah

  • @seidabate1119
    @seidabate1119 Před 3 lety +1

    ያማል ያረቢ ጌታየ አንተው ሁነኝ

  • @Dir328
    @Dir328 Před 3 lety +1

    Masha Allah yemigerm sra nw yeserakew allah ychemrilk.......

  • @haydarjirra1994
    @haydarjirra1994 Před 3 lety +5

    Namni akka kiyyaati itti toltee jirtii me harkaa basaa

  • @emujabir2270
    @emujabir2270 Před 3 lety +4

    ማሻ አላህ ወንድም በጣም ጎበዝ

  • @abdulhakimmohammed5564
    @abdulhakimmohammed5564 Před 3 lety +9

    በጣም ምርጥ ስራ ነው አስሜ፣ በተለይ እንጉርጉሮው፣ በርታ ብሮ👌

  • @sbrinahabshiy9565
    @sbrinahabshiy9565 Před 2 lety +1

    ያሰላላላላላላላም💗💗❤❤

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 Před 3 lety +11

    ድንቅ ነሺዳ ነው ወንድሜ በሚገርም ሁኒታ ሰርተከዋል ጀዛከላሁኸይርን 😍😍😍😍

  • @imran8635
    @imran8635 Před 3 lety +2

    ማሽአላህ የመንዙማ ወይም ነሽዳ ቁጥር 1 አድማጭ ነኝ, የነብዩ ወዳጅ, በአንድ አላህ እማምን
    ለመላው የኢስላም ወንድም እና እህቶቼ ሮመዳን ሙባረክ አላህ ፁመን እምንጠቀም ያርገን አሜን አላሁመ አሚን

  • @rabiseidethiopiawit9796
    @rabiseidethiopiawit9796 Před 3 lety +2

    እኔም የደረሳው ልጅ ነኝ
    ማሻአላህ ደስ ይላል
    አልቅሼ ልሞት ነው

  • @user-np1wk8gt6r
    @user-np1wk8gt6r Před 3 lety +3

    ባረከሏሁ ፈክም ወጀዝኩምሏ ከይር
    😭😭😭💔💔💔💔💔⌛⌛⌛🕋🕋🕋

  • @user-gc6qe1jg7v
    @user-gc6qe1jg7v Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው
    ወላሂ ደረሳወች ያሳዝኑኛል እየተራቡ እውቀት ይፈልጋሉ 😭😭😭
    እየተዘለፉ

  • @salmakamil9377
    @salmakamil9377 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በጠም ጥሩ ነው በርቱ

  • @ustazseid8826
    @ustazseid8826 Před 3 lety +6

    አላህ ይጨምርልህ
    ስማው አልቅሻለሁ
    እኔም ደረሳ ነኝ .....

  • @richeseid996
    @richeseid996 Před 3 lety +5

    የአሏህ እንባዬንመቆጣጠርአቃተኝ ቃል የለኝም ወሏሂ አሏህ ይጨምርልክ ወንድም አቤትድምፅ ከድምፅክ በላይ መልክቶቹ ልብይገባሉ

  • @zeddwallaggaa9185
    @zeddwallaggaa9185 Před 3 lety +1

    Alhamdulillaa yaa rahman kan islaamummaa nu badhaaftee nashida hedduu garaa nama balleessuudha abshiraa ikwanii☝️☝️☝️🤲🤲

  • @khadijanazif6720
    @khadijanazif6720 Před 2 lety +1

    Mashaa.Allaah.mashaa.Allaah

  • @alfelahyoutube4355
    @alfelahyoutube4355 Před 3 lety +2

    ياله من تعبر جميل و مأثر 😭😭😭😭😭
    جزاك الله بأحسن الجزاء يااخي

  • @user-cv4zb3ep7g
    @user-cv4zb3ep7g Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @seaditube4620
    @seaditube4620 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ምርጥ ሥራ ነዉ ወድሜዋ

  • @hassenbekele5825
    @hassenbekele5825 Před 3 lety +2

    ማሽ አላህ እጅህንም ድምጽህንም በረካ ያርግልህ

  • @hayatHayat-jc3nl
    @hayatHayat-jc3nl Před 3 lety +2

    Siyasazino 🥺🥺🥺

  • @ahmedinmohammed7858
    @ahmedinmohammed7858 Před 3 lety +14

    i can't stop listening such awesome neshidda & the message also touched my heart

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b Před 3 lety +3

    ብዙግዜ አዳምጣዋሁ እባዬም ይፈሳል ሣዳምጥ😭😭😭😭😭 ኡኡኡ ፍፍፍፍፍ አይዱኒያ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 Před 3 lety +1

    ያርብሙስሊሙንኡማ።ጠብቅልን።😭😭😭😭

  • @user-qm5ln7ir3m
    @user-qm5ln7ir3m Před 3 lety +1

    ያማል 😭😭😭😭 ያረብ ነስር አምጣልን

  • @bineshow3979
    @bineshow3979 Před 3 lety +12

    ወላሂ እንባዬ መጣ ሳደምጠው የከተማ ልጅ ብሆንም አያቶቾ ሀገር ስሄድ አያቸው ነበር ደረሳዎችን እነሱ ዋጋ ባይከፍሉ ዲናችን የት ነበር

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 Před 3 lety +2

    Uuuuuffffff yene 😍😍😢😢😢masha alla alukuber

  • @hayukatube
    @hayukatube Před 3 lety +2

    ቃላት የለኝም በጣም ልዬ ነው

    • @Fthyae
      @Fthyae Před 3 lety

      ዴምሪኝ ዉዴየ

  • @madinamohamed4548
    @madinamohamed4548 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭አሏህ ያንጋላችሁ ያንጋልን ለመላው ሙሥሊም ያረብ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Před 3 lety +3

    እውነት ነው ይሄ ባጣም ልብ የሚነካ ነሺዳ ነው

  • @hellaababu7148
    @hellaababu7148 Před 3 lety +2

    Masallah best sera 😢👌👌

  • @khyria1890
    @khyria1890 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ ምርጥ መልክት ነው

  • @theprove9643
    @theprove9643 Před 3 lety +5

    Asmamawn endayew nw video salcheres like yarekut😎
    Enantem like gechugn
    Demo wellah ehen neshida be zaweya TV le documentary cover yono ayechew be audio yefelekut nebr
    #excellent

  • @noormuhammed9798
    @noormuhammed9798 Před 3 lety +2

    መተአሊም ሀለንችሎነው አብሽሩ ግፉን አላህ ያያል

  • @abdutube2717
    @abdutube2717 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ በጣም ደሥየሚል ነሽዳ

  • @ekrutube9639
    @ekrutube9639 Před 3 lety +1

    😭😭😭😭 አጅብ ነው ሱበን አላህ

  • @mohammedhussen9026
    @mohammedhussen9026 Před 2 lety +1

    ልብ የሚነካ ነሺዳ

  • @muhammedsanihussen817
    @muhammedsanihussen817 Před 3 lety +3

    የሚያምር ስራ ነው ። አላህ ይጨምርላችሁ ።

  • @susususu586
    @susususu586 Před 3 lety +1

    Mashallah siflligewu yenbrewu neshida 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bintiislam7423
    @bintiislam7423 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ❤❤

  • @user-lf7zf6ph9i
    @user-lf7zf6ph9i Před 3 lety +2

    አብሽሩ ያአላህ ሰላሙን አምጣልን😭😭

  • @md3284
    @md3284 Před 3 lety +1

    Ma sha Allah
    Ma sha Allah
    👍👍👍👍👍

  • @leenmohammed3566
    @leenmohammed3566 Před 3 lety +1

    Allah yitemrelh welĺhi mert nasheda nw 👌👌👌👍👍👍💕💕💕❤❤❤

  • @sherifabdu1641
    @sherifabdu1641 Před 3 lety +2

    😭😭😭እውነት ነው ያማል

  • @rahaomar8769
    @rahaomar8769 Před 3 lety +3

    Masha Allah Tabarakallah. May Allah bless you my beloved brothers !❤🤲

  • @user-td4cr9cs5m
    @user-td4cr9cs5m Před 3 lety +1

    በጣም ነሺዳው ልብ ያስለቅሳል😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @sifanoromo572
    @sifanoromo572 Před 3 lety +1

    Masha Allah yemir malihkt yalew nashida new bertaw wandeme allah yagizehk abshir

  • @mulkiausman514
    @mulkiausman514 Před 2 lety

    Mashallah ❤️❤️❤️❤️

  • @naimaali426
    @naimaali426 Před 2 lety +1

    መአሸኣለህ አሁንም አለህ ይጫምርልክ ደስ ይል ወለይ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před 3 lety +1

    ደጋግሜ ብሰማውም አልጠግበው ምርጥ ስራ ነው አስሜ በርቱ እንደዚሁ ያማረ ስለ ተውሂድ እንጠብቃለን ሙሀመድ ፈረጅ ከሰማኝ

  • @user-zr8cd3vr6f
    @user-zr8cd3vr6f Před 3 lety +1

    ሀስቢን ዓላህ ወኒእመል ወኪል 😔💔💚

  • @hawi3131
    @hawi3131 Před 3 lety +1

    ማሻ አሏህ የሌለ መሳጭ ስራ ነው

  • @hayu__habeshawit2158
    @hayu__habeshawit2158 Před 3 lety +2

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    በርቱልኝ በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ነሽዳ ነው በተለይ በቅርብ የሞተውን ደራሳ በጣም ነው መልእክቱ ልብ የሚነካው
    ለሀገራችን አሏህ ሰላሟን ይመልስላት ያረብ ምርጥ ስራ ነው ወንድሞቼ በርቱ

  • @halimetfentawhalima2941
    @halimetfentawhalima2941 Před 3 lety +5

    ሱበሀን አላህ አላህ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ሙስሊሙን ኡማ ነጃ ያውጣው ያረብ ያረህማን ያረሂሙ

  • @amandereje3402
    @amandereje3402 Před 2 lety

    Masha allha wolahi libi yaminaka nashida subani allha

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 Před 4 měsíci

    ያአላህ ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን

  • @shamma1059
    @shamma1059 Před 3 lety +3

    Good voice &good job Good bless you bro 😭😭😭😭😭😭

  • @rabir8771
    @rabir8771 Před rokem

    😢😢😢😢 ወድሜ ደረሳ ነዉ የኔ ታናሽ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdurahmanmohammed6302
    @abdurahmanmohammed6302 Před 3 lety +1

    Ye allah, 😭😭😭😭😭😭😭 betam yemahlllllllllllllll

  • @firdewosnegni6956
    @firdewosnegni6956 Před 3 lety +1

    Mashaallah harif Meliket alewu

  • @zyefat
    @zyefat Před 2 lety +1

    የኔ ወገኖች አላህ ይመልከተን እውነት ነው የወገኖቻችን መሬር ነው ከአምላክ ወዲያ ማንም ሰሚ የለም እሱው ይድረስልን
    💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Před 2 lety +1

    ወላሂ,ግንዱኒያ,ይገርማል,ሠውየማላይበት,ያኔሥትር,የምልበት,ቦታ,ቂርአትእየቀራሁ,መኖር,የአሏህ,አይሥደት,ሠለቸኝ,ምርጥ,አሥተማሪነው,ደረሣ,እቤታንን,ቀረአ,ሢሉ, ለመሥጠትየነበረኝ,ጉጉት,ያረብ

  • @reiskedir8016
    @reiskedir8016 Před 3 lety +2

    MashaAllah good

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ 😭😭😭😭✈✈✈

  • @meryamm2875
    @meryamm2875 Před 3 lety +1

    ማሻአላሕ አሪፍ ስራ ነዉ መልክት አለዉ አስማማዉ በርታ

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876

    ቃል የለኝም በቃ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 Před rokem

    ብቻየን ብሰማው እመርጣለሁ እንባየ ስለሚቀድም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው ወንድም አስማመው በርታ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ ሀገራችነን አላህ ሰላም ኡማውን አማን ያድርግልን

  • @rahmetmohammed4374
    @rahmetmohammed4374 Před 3 lety +2

    ምርጥ ስራ ነው ማሻአላህ

  • @saidibrahim6997
    @saidibrahim6997 Před 2 lety +1

    Subahanallah I just listened like ten times very sad to hear this How can we make the life better every village in Ethiopia 🇪🇹 this is how it is when I led my CountryAbout 35 years ago very sad hear this

  • @user-ub4vj5hk5x
    @user-ub4vj5hk5x Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ☝️☝️

  • @chalyuabu3232
    @chalyuabu3232 Před 3 lety +2

    😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️ማሻአላህ ባርቱ ብዙ ቱርጉም አለው

  • @hasenmuhe1095
    @hasenmuhe1095 Před 3 lety

    Deresa sibeza sew akbari elim felagi bcha new
    yehonew neger betam Yasaznal😞
    Neshidaw betam Lb ynekal❤

  • @yusraabintyasiin8455
    @yusraabintyasiin8455 Před 2 lety

    Mashala allaah💔😭😭😭😭☝️

  • @hayatmohammed5603
    @hayatmohammed5603 Před 3 lety +1

    😢😢anjet yemibela new yasaznalu wellahi

  • @fafi2537
    @fafi2537 Před 2 lety +1

    የደረሳ ሄወት ሚስኪን ወዲሞቸ ለብዙ አመታትጀምረዉ አሳልፈዋል ከበዲ ይላል ግን አሏህ ያጠነክራቸዋል

  • @medinaseid9615
    @medinaseid9615 Před 3 lety +1

    masha allah bertu tsertowall masha allah alah ychemrlachu

  • @user-cv9ov9pz2i
    @user-cv9ov9pz2i Před 11 měsíci

    Mash Allah😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @mdet1337
    @mdet1337 Před 3 lety +1

    ማሻላ ወንድም ሚገርም ነው በርታ😍😍😍😍😍