*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 3 | part 3 | "ETHIOPIA"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2020
  • Ethiopian Orthodox
    የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 3
    በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
    ጥያቄ - 1 00:10 ፡- ማርያም መቅደላዊት ከጌታ ጋር ያላት ግንኙነት ምንድን ነው ?
    ፡- ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሌላ ወንድሞች አሉት ወይ ወይም ድንግል ማርያም ከ
    ዮሴፍ ወልዳለች ወይ ?
    ጥያቄ - 2 03:30 ፡- መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለምንድን ነው ድንግል ማርያምን ተቀበሉ
    የምትሉን ?
    ፡- መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ማርያምን ተቀበሉ የሚል አለ እንዴ ?
    ጥያቄ - 3 06:19 ፡- እየሱስ ክርስቶስ እንዳይሞት ፀሎት አድርጓል ወይስ አላደረገም ?
    ጥያቄ - 4 11:06 ፡- እየሱስ ክርስቶስ ስለ ታቦት አልተናገረም ሐዋርያቶቹ አልተናገሩም ታድያ
    በኢትዮጵያ አርባ አራት ታቦት ከየት መጥቶ ነው ?
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው

    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    Facebook :
    #ZEBENElema #ETHIOPIANorthodoxMUZMUR #MUZMUR
    Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Komentáře • 366

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  Před 4 lety +30

    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ

    • @burtkniiburtknii9231
      @burtkniiburtknii9231 Před 4 lety +1

      ⛪⛪👍👍👍amana⛪👍👍💚💛❤

    • @eleeni7124
      @eleeni7124 Před 4 lety +1

      ሁሌም ለመምህራችን ጸጋን ያብዛን

    • @eleeni7124
      @eleeni7124 Před 4 lety +2

      እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሱ ያደረገን የታደልን ነን ክብር ምስጋና ስለ ስሙ

    • @eleeni7124
      @eleeni7124 Před 4 lety +1

      ክብር ለስም ከአጥናፍ እከ አጥኔፍ የተመሰገነይሁ እኛ የተታደልን የድግል ልጅ ነን

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 Před 4 lety

      ebakh screenun and belut chinkilat yiserkal

  • @user-vf9tb9gb9i
    @user-vf9tb9gb9i Před 4 lety +31

    የኦርቶዶክስ ልጆች እኳን ደስአላችሁ
    የተዋህዶ በመሆናችን ለመምህራችን
    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት
    ያሠማልን አሜን ፫

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 4 lety +72

    ውድ የተዋህዶ እንቁ ድንግል ከእነ ልጇ በየሄድክበት ይከተሉህ ሺ አመት ኑርልን የእኛ ጀግና 🤲🤲🤲

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +53

    በእውነት እውነትም እድለኛ ነን እኛ የተዋሕዶ ልጆች❤❤❤❤

  • @abebechabebech6529
    @abebechabebech6529 Před 4 lety +15

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መምህራችን ፀጋውን አብልጦ አብልጦ ይስጥህ ከድሜ ከጤና ጋር ያቅይህ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před 4 lety +34

    በጣም እድለኛ ነን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሁሁሁሁፍ እርፍ የምልበት በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም ፀጋው ያትረፍርፍሎት መምህራችን🙏🙏🙏

  • @zenebechbelay6282
    @zenebechbelay6282 Před rokem +1

    እመብርሀን ዘመንህን ሁሉ በጤና በደስታ የተሞላ ታድርግልህ አንተ ልዩ የመናፍቃን የጥፋት ሴራ በጥበብ እና በውቀት የምትረታ ጥበበኛ አለኝታችን ነህ ኑርልን እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን::

  • @MemeherDrZebeneLemma
    @MemeherDrZebeneLemma Před 4 lety +36

    @
    ንሴብሆ-ኢትዮጵያ NSEBHO-ETHIOPIA ጤና ይስጥልኝ የተጻፉት መልእክቶች ለባለቤቱ እይደርሱምና በዚህ መልኩ ይህንን ትምህርት ማቅረብ አግባብ አይመስለኝም። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኝ ከምንጩ ማካፈል ይሻላል እንጂ አውርዶ ኤዲት አድርጎ እንደ ራስ ስራ ማቅረቡ ትክክል አይደለም። ሰዎችም የራሳቸውን መላክት ለባለቤቱ ያስተላልፋሉና ጥሩ አይሆንም። አመሰግናለሁ

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 Před 4 lety +1

      ትክክል ኖት መምህር ዘበነ አግባብ አይደሉም ብዙ ሰው እንዴት ነው የማገኛቸው እያለ ኮሜንት ይፅፋል

    • @Ethiopian251
      @Ethiopian251 Před 4 lety +2

      መምህር እርስዎ account ላይ ቢለቁልን ግን ደስ ይለናል።

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 Před 4 lety

      Ewunet new memhrachin lbona ystachew🙏

    • @eyorusaliemtesfamariam8646
      @eyorusaliemtesfamariam8646 Před 3 lety

      Selam lante memhr,Tyaqie Neberen ende fqadu yhunln.bealat 12,21,29 ena qdamie ehud lemndnew maysegedew.

  • @user-gz2yy6zh4s
    @user-gz2yy6zh4s Před 4 lety +30

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጇ ሆና ትጠብቅዎት መምህር ዘበነ ለማ የኦርቶዶክስ ጀግና ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @dadatekalign9658
    @dadatekalign9658 Před 2 lety +5

    እውነት የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሙሉ መልስ ያለሽ አንቺ ስንዱዋ እመቤት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የገሀነም ደጆች የማይችሉሽ ሙሽራውን በቤትሽ በታቦቱ ያኖርሽ ያሳደርሽ ♥♥♥♥♥♥ ተዋህዶ ሀይማኖቴ

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 Před 4 lety +8

    Enesi penta neberku zara temelesiku tebarek memihr

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +24

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት የዚህ ቻናል እግዚአብሔር ይስጥልን በጉግት እንጠብቃለን በርቱ

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Před rokem +1

    አሜን አሜን የኛ ጌታ ኪቢሪ ይግባው የኛ ጌታ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምስኪኖች ለነ ዬናታን አገልጋይ ብሎው እያመለኩዋቾው ኖው መምህር የሚሰማ ጆሮ የላቾውም ምድረ መናፍቅ ሁላ ቑዱሳን ፃድቃን ብሎው መወዳደስ ብቻ ናቾው

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +2

    መሞህር ዶክተር ዘበነ ለማ ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን የተዋህዶ አለኝታ ኩሩ መምር ቢገባቸው አንደዬ የተናገረካቸው ትምህርት ይመልስ ነበር እነሱ የተመለሳቸው ሳይገባቸው ደግመው ጥያቄ ደነዞች ስነምግባር ባዶ እምዬ ተዋህዶ ❤🇪🇹🇪🇹

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 Před 3 lety +2

    ቀላል እደለኛ እግዚያብሄር በድሜና ጤና ያልልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mikimiki6802
    @mikimiki6802 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @asiamoges7999
    @asiamoges7999 Před 4 lety +30

    መናፍቃን ጥያቄ ይጠይቃሉ ግን መልስ ሲሰጣቸው ይበሳጫሉ

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety

      That's not true
      Ewenet eko meshaf kedus new lemen yebsachalu

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 3 lety +1

      የዮሐንስ ወንጌል 6 : 35 - ፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
      የሐዋርያት ሥራ 4 : 12 - ፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @user-ju6on2jg5b
      @user-ju6on2jg5b Před 3 lety

      Menafikanko tiks bcha emisemu nachewu

  • @samriabeba222
    @samriabeba222 Před 3 lety +4

    የእዬብን ትግስት አብዝቶ ይሰጥህ🙏😇💯

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 3 lety +2

    የመናፍቃን መዶሻ መምህር ዘበነ ለማ አንተን ለቤተክርስቲያናችን የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ነተመሰገነ ይሁን በእውነት

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @sooqusabya2778
    @sooqusabya2778 Před 3 lety +2

    እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንሁ ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @alemxehaymebrahtu8237
    @alemxehaymebrahtu8237 Před 4 lety +9

    አምላኬ መርጠህና ወደህ ኦርቶዶክስ ስላደረኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ነኝ ❤️❤️👏👏👏

  • @user-zo8ri2mr1j
    @user-zo8ri2mr1j Před 4 lety +5

    ቃል ህይወት ያሥማልን መምህራችን ቀሲስ ደኩተር ዘበነ የተዋህዶ እንቁ

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z Před 4 lety +5

    መምህራችን በእውነት
    ለተዋህዶ እንደዚህ እንደቆምክላት
    እማምላክ ከፍተወት ትቅደምለወት
    ምንም ቃል የለኝ
    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜን
    ይስጠወት😭😭😭😭

  • @nigusfentie8454
    @nigusfentie8454 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንድዬ የማርያም ልጅ...እኛ ኦርቶዶክሳዉያን መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ...ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሃኒያለም

  • @shiferawambachew9853
    @shiferawambachew9853 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiywotin yasemalen memherachin rejmedme ystelin

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 Před 4 lety +8

    እረ መምህር ያንተ ብቻ መኖር በቂ ነው ኦርቶክስ ለመሆን ኑርልን። መመኪያችን ነክ

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen.

  • @hiwetyemikaellej759
    @hiwetyemikaellej759 Před 2 lety +1

    Mamirachen kale hiwetin yasamalin,❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ ያደረኘ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲

  • @sabatekle2023
    @sabatekle2023 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @amebameb3574
    @amebameb3574 Před 4 lety +2

    የኛ እቁ መምህር ቃል ህይወት ይስማልን

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +4

    የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @welelahaylu3640
      @welelahaylu3640 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💛💛💛🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ganiitube890
    @ganiitube890 Před 3 lety +1

    Ameen Arjim Adme Kaxenaga Fexari Yisxilin

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 Před 4 lety +8

    ንስቤሆ ትባረኩ መምህር ዘበነ ለተዋህዶ ጋሻ ለመናፍቃን መዶሻ ሰምተን ግን እናሰማ ለሌላ

  • @user-ox2xv9hj2t
    @user-ox2xv9hj2t Před 4 lety +3

    ቀላል እድለኛ ታድለን እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @raydantelecom8542
    @raydantelecom8542 Před 4 lety +1

    Amen Kale hiwot yasemalin

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 4 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ሉኡል እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕድለኞች ነኝ ወላዲተ ኣምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የሰጠን ቅዱሳን መላእክት የተሰጠን ለንተ ኣነሳስቶ የስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን በስም በኣካል በግብሪ ሶስት ። በስልጣን በኣገዛዝ በመፍጠር በመለኮት ኣንድ ኣምላክ ብለን እናምናለን በሱ ኣምነን ሉኡል እግዚኣብሔር እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መረን የጠፉት ሁሉ ልቦና ይስጣቸው ኣሜን

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 Před 4 lety +4

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጥልን በእውነት ኑርልን ኑርልን ታኮራናለህ

  • @yafetsimon1011
    @yafetsimon1011 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት የሰማልን

  • @user-uz5kf1ss7r
    @user-uz5kf1ss7r Před 3 lety +3

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ክቡር አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን የኔ ጀግና 🙏🙏🙏

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 Před 4 lety +5

    እውነት እያነባሁ ነው ያደመጥኩት በዘር በሀይማኖት ተከፋፍለን እሰከመቸ ነው ሁሌም ሰለ ድንግል ማርያም መጠየቅ አይሠለቻቸውም እንዴ አምላክ አንድ አድርገን😭😭😭😭

  • @tegegnabiso7652
    @tegegnabiso7652 Před 2 lety +1

    You are hero god bless you...

  • @tsiyonzarehun2240
    @tsiyonzarehun2240 Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj Před 4 lety +3

    መህራችን እርጅም እድሜ ያድልልን የኛ አርበኛ

  • @zenebedarsea4982
    @zenebedarsea4982 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ሰዉ አታጥፋብን !!!!

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @weditigray4891
    @weditigray4891 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራች

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 4 lety +5

    ተባረክልን መምህራችን እንደ ፍትፍት ነው ፍትፍት አድርገው ነው ያጎረሷቸው ግን ከክርክር አይመለሱም ታጥቦ ጭቃዎች ናቸው እንጂ ሲያስተምሩ በቂያቸው ነው ባይከራከሯቸው

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hamzihamzi7527
    @hamzihamzi7527 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በቁም የሞቱ ወገኖቻችንንም ወደ ቅድስ ቤቱ ይመልሳቸወ

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety +4

    እኔ እድልኝ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ክብር ይገባዋል ለፈጣራ አምላኬ ሆይ እነዝህን ጣላት ልብ አይን ስጣቸው

  • @alemgebru7689
    @alemgebru7689 Před 4 lety +3

    መ/ር ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ሒወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ልባችንን ያንፃልን ወደ ንሳሃ ሞት ያብቃን

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያስማልን አበታችን

  • @mesfingetachew9229
    @mesfingetachew9229 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Fhi-zt9pn
    @Fhi-zt9pn Před rokem

    ቃለ ሕይወትን የሰማልን አባታችን

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku8839 Před 4 lety +1

    ቃል ሕውት ያሰማልን መምህራችን
    እድሜ ጤና ይስጥክ እግዚአብሄር
    እመቤታችን ማርያም ትጠብቅህ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumabadi8359
    @fitsumabadi8359 Před 4 lety +1

    Thank you Abona gale hiwet yesmalana

  • @ayouayou9933
    @ayouayou9933 Před 4 lety +3

    ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ጀግና የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ እውነት ነው በጣም እድለኛ ነን መምህራችን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 Před 4 lety +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ansuansu2041
    @ansuansu2041 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን

  • @haimanotwoldegebriel3978
    @haimanotwoldegebriel3978 Před 4 lety +2

    መምህራችን ዶክተር ዝበነ እግዝአብሔ ርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Tewahedo2000
    @Tewahedo2000 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @edulanags2193
    @edulanags2193 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasmalna

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ድንግል በምልጃዋ ትድረስልን

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety +2

    ሌሎች ደግሞ ስለ ታቦት ይጠይቃሉ ነብሳቾው ታቦት ኖው ካወቁ ስጋየን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘልአለም ሂወት አሎው እኔ ብርሱ እኖራለሁ እርሱም ከኔ ጋራ ይኖራል እግዚአብሔር ይመስገን ለያንዳንዱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @galltigray4548
    @galltigray4548 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ጸጉኡ የብዝሕ እግዚአብሄር አምላክ አሜን
    ነቶም ካብታ ቅንዕቲ ሃይማኖት ዝወፁ ናብ ልቦናኦም ይምለሶም ንዓናም አብታ ቅንዕቲ ሃይማኖትና የፅነዐና ደቂ ተዋህዶ

  • @henosehenon2075
    @henosehenon2075 Před 4 lety +2

    ውድ የዖርቶዶክስ ልጅ ፅናቱህን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛህ

  • @addisteshome6591
    @addisteshome6591 Před 3 lety +2

    አምላክ ስሙ ይባረክ መምህር ጨምሮ ያብዛልህ

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u Před 4 lety +2

    ተመስገን፣ኦርተዶክስ፣ያረገኝ፣አምላክ

  • @user-dq5ev9up1q
    @user-dq5ev9up1q Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ እምነት መመህር ዘመዴ ኑርልኝ ክፉህን አልሥማው በእግዚአብሔርም ቃለ እና በቤታችን በድግል ማርያም ቃለ እዳጠገብኸኝ እድሜ ጥገብ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ብትር 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 4 lety +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ።

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራን እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቤቱ ያኑርልን

  • @yonas3792
    @yonas3792 Před 4 lety +2

    እብ 4፥ 14-15 እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
    ከኀጢአት በቀር በነገር ዅሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም፡፡
    ስለዚህ እየሱስ በቂ ነው ፡ እሱን ስበኩ

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 4 lety +2

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤💐💐🌲🌲🌲🌴🌴🌴🌿🌿☘️☘️☘️🌾🌾🌼🌼🌼🌾🌾🌾

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 3 lety +1

    በጣም እድለኛነኝ የተዋህዶልጆች በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @dawitkidan1360
    @dawitkidan1360 Před 3 lety +1

    እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅወት የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜ እና ጤነወትን ይስጥልን ኑርልን እነወድሀለን አባታችን 🙏🙏🙏 💚💛❤

  • @tinebumake3137
    @tinebumake3137 Před rokem +2

    በእዉነት ኦርቶዶክስ በመሆነ ደስቴኛነኝ 💯%

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 4 lety +1

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የመናፍቃን ራስ ምታት መምህራችን እድሜና ፀጋወትን ያብዛልን መናፍቃን ግን ሰውን አክብሩ መምህራችንን አንተ እያላችሁ አታንጠልጥሉ ሲቀጥል መጠየቃችሁ እንዳለ ሆኖ ማዳመጥም ልመዱ ።

  • @jffyffuf1267
    @jffyffuf1267 Před 4 lety +2

    መምህርችን መምህር ዘበነ ቃል ህይወት ይስማልን መንግሥት ስማይ ይዋርስልን

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 Před 4 lety +17

    እንደኛ ልሕዝላልነት እንደዚህ ዓይነት መምህራን ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 Před 4 lety

      እውነትህን ነው ሄኒ እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @kasahubezaalem32
      @kasahubezaalem32 Před rokem

      ልባችን ተዘግቶ እንጅ ስንት ጎበዝ አለ

  • @user-vl7ch2fu5l
    @user-vl7ch2fu5l Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እሜቤታችን ከነልጅዋ ትጠብዎት እናመሰግናለን

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +1

    የሐዋርያት ሥራ 2 : 1 - ፤ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥የሐዋርያት ሥራ 2 : 4 - ፤ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

  • @Tube-zu2lb
    @Tube-zu2lb Před 4 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን በቤቱ ያፅናህ አሜን
    እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችና መልስ ፕሮግራሞች ቢበዙልን ብዙ ያስተምሩናል ጥቅሶችና እውነታዎችን ለይቶ ለማወቅ ይተዳናል

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 Před 4 lety +2

    ለመምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @zahramohamed8677
    @zahramohamed8677 Před 4 lety +1

    amen amen amen💒💒💒💯🕊🕊🕊🌹🌹🌹🎤🎤🎤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕯👍👍👍❤❤❤✅✅✅👍👍👍

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +1

    ቅለህይውት ያሰማልን መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን 🙏🙏💒💒እግዝአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት።

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙌🙌🙌🙌⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @tesfuoqubay6385
    @tesfuoqubay6385 Před 3 lety +1

    ጡሩ መልስ መምህር

  • @ONEday-gj9oe
    @ONEday-gj9oe Před 3 lety +1

    በእውነት መምህራችን ቃላት የለኝም እግዛአብሔር ያክብርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @temesghenweldu981
    @temesghenweldu981 Před 4 lety +3

    ፈጣሪ ለተዋህዶ ሲል ከኔ እድሜም ቢሆን ቀንሶ ይስጦት!
    ፈጣሪ ይጠብቆት!

  • @beesea216
    @beesea216 Před 4 lety +1

    ይህን ቃል ሰምቶ ከካደበት ወደ እምነቱ ካልተመለሰ እሚጠብቀው ሞት ብቻ ነው።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +3

    አዳንድ ሰው ቅዱሱን መፀሐፍ ቅዱስ ቃል እደ ፍቅር እደመቃብር ልበወለድ አድርገውታል በጣም ሚዘገንን ቃላት ሲያወሩ ይገርማል