መላእክትን ለማያውቁና ለማያከብሩ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መላእክትን ለማያውቁና ለማያከብሩ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 286

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +42

    እንደኛ ሀጥያትእና በደል ሳይሆን እንደቸርነቱ ለዝህ ሰአት ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን መምህራችን በእርስዎ አንደበት ላይ እድሮ የምመክረን የምያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር እስክናቱ ክብርና ምስጋና ይግባው እርስዎንም እድሜና ጤናን ያድልልን

    • @user-rc3kl5is6w
      @user-rc3kl5is6w Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ገናናው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ይታድፕገን አገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን በቃ ይበለን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +1

      አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏❤❤💒🍀🍃🌾

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před rokem +1

      አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

  • @user-vd6mi2lp3b
    @user-vd6mi2lp3b Před rokem +5

    ክብር ምስጋና ለጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን( አሜን)

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እንኩአን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሃል አደረሰን እማምላክ ወላድተ አምላክ ቅድስተ ቅዱስን ድንግል ማርያም ባማላጅነትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ተብቃን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃህ እኛን ልጆችን ከክፉ ነገር ሰውረን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Před rokem +10

    አሜን አሜን ሜን አሜን አሜኔ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ምልጃዋ ከኔና ከህዝበክርስቲያን ጋር ይሁን ሀገራችንን ትንሳዬዋን ያቅርብልን አሜን አባታችን በፀሎት አይርሱኝ የምታሰብ ሰው ነኝ የኪዳነብረት ልጅ

  • @mimidxb
    @mimidxb Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሰንመላእክት በረከት ረድኤት አይለየን አሜን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +18

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብረኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹🙏🌾💖

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 Před rokem +8

    እንኳንለቅዱስ ገብረኤል ወራዊ በአል አደረስች መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Před rokem +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +10

    “ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።”
    - ራእይ 18፥1አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይታደገን መላኩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን በጸሎታችኑ አስብልኝ አስካለ ማርያም እያላቹሁ

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +4

    ስለቃሉ❤የቃሉባለቤት❤ልኦል🎉እግዚአብሔር ❤ይመስገን አባታችን በድሜ በጸጋያኑርልን🎉የቅዱሥ🎉ገብሬል እረዳትነት በሁላችላይ ይደር በሥደት አለም ሁነን ምን እደሜስፈልገን ክኛበላይ እሡያቃልና የልባችን ይፈጼምልን እመብረሀን እመብዙሀን ጥበቃዋ አይለየን ✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹💚💚💚💚💚

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን
    አበታችንፈጣርእግዚአብሔር አይለዮት አሜን

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před rokem +8

    እርሶዎን የሰጠንን አምላካችንን እጅግ እናመሰግነዋለን በእውነት በአሁን ጊዜ እውነተኛ ሰው አጥተን ተጨንቀናል በእውነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። ቸሩ ሆይ አንተ ቸር ነህና እንደዚህ ያሉ አባቶችን አብዛልን አሜን።

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před rokem +5

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በፀሎትዎ ወለተ ማርያም እስኩነቤቱሰቦቸ ያስቡኝ።

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +17

    ቅዱስ ገብረኤል በምልጃው የሀገራችንን ሰላም ያብስረን አፅናኙ መልአክ እርሱ ከዚ ክፉ ግዜ በሰላሙ ያፅናናል በእውነት የፈጠረን እስኪገለጥልን ባለንበት እንቁም ብሎ ያፅናናቸው ገብረኤል እኛንም በእምነታች
    ያፅናን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Před rokem +6

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    _* እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፍራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን*_
    📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @yibeltaldemlew5061
    @yibeltaldemlew5061 Před rokem +6

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ አሜን !!!

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Před rokem +6

    የህይወትን ቃል ይሰማልን መምህሬ:: የቅዱሳን መላእክት ምልጃ ጸሎታቸው ለኛ ትደረግልን:: ቡራኬያቸውም ትድረሰን:: አሜን

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ይፍቱን ይባርኩን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před rokem +5

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክልን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር የሠማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን ጌታ
    ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት❤❤🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን ኢትዮጵያንሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲 እደት አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ኧህ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 🤲🤲🤲

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከመላእክቶች በረከት እረድየት ይክፈልን እመብርሐን አትለዬት እውነት ነው እኛማ ምን አቅም አለን እነሱ ያማልዱን እኛ አለማፈር እንሰግድላቸዋለን አማልዱን እንላቸዋለን እናከብራቸዋል ሰላም ዋሉልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před rokem +9

    እንኳን ለመላኩ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን ❤️

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!! እንኴን ለኃያሉ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሰን አሜን !!!! መምህር በተሰጦት ፀጋ ከማርና ከወተት ይበልጥ የሚጣፍጠውን ቃለ እግዚአብሔር ሁልጊዜ የሚመግቡን ዘመኖት ይባረክ በረከቶት ይደርብን አሜን!!!

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +8

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Před rokem +6

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን አባታችን🤲

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን🙏እንደምን አደሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜና ጤናይስጥልን 🙏✝️❤️⛪️

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před rokem +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ገብሪኤል መልኣክ ሰላሙን ያብዛልን ይስጠን!

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před rokem +13

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ያገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን

  • @user-tc6hl8ii7u
    @user-tc6hl8ii7u Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ልብ እና አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በድሜ በጤና ይጠብቅዎ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Před rokem +4

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጸሎት ያሱቡኝ አባታችን🙌🙏🙏🙏

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 Před rokem +23

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር❤🙏
    ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በዓል💚⛪️✝️💚💛❤🙏

  • @tesfamariammareyabey5723

    "ከክብሩ የተነሳ ምድር በራች"ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 Před rokem +13

    እንኩኣን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በኣል በሰላን ኣደረሰን ጸሎታችን ይቀበለን

  • @tube6227
    @tube6227 Před rokem +4

    አሜን መምህር !ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን 🤲🥰

  • @tigestgetachew7250
    @tigestgetachew7250 Před rokem +5

    አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጣት አባታቹን ❤❤❤❤❤

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před rokem +2

    መምህርቃለህይወትሰማልን።እድሜናጤናይስጥአሜንአሜንአሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem +3

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +5

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ወርአዊ በአል ተመስገን

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv Před rokem

      ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem +2

    አሜን🙏⛪🙏 አሜን🙏⛪🙏 አሜን🙏⛪🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema6229 Před rokem +3

    መምህራችን ሰላም ለእርሶ እና ለተከታዮት ሁሉ ይህሁን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎቷት ያስብኝ ወልተ ስንበት ነኝ ከነቤተሰቧቼ

  • @user-ct1jg7wg4k
    @user-ct1jg7wg4k Před rokem +3

    አሜን ክብር የስላቸጥን አባታችን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @mbd8317
    @mbd8317 Před rokem +2

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +6

    መምህሬ❤እንከዋን ደና መጡልን አምላኬ ሆይ ስለሆነውም ስላልሆነውም አመሰግንሀለው የዘላለም የአባቴ ሆይ ለኔ የሚጠቅመኝን ስለምታውቅ የማይጠቅመኝን ነውና ከኔ የምታርቀው አመሰግንሀለው ባንተ ፊት ሁሉም የተገለጠ ነው የተወደድክ ሆይ አመሰግንሀለው ለመምህሬ እረጅም እድሜን አድልልኝ

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Před rokem +2

    አሜን አሜን ኣሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 Před rokem +2

    Amen Amen Amen mehir.

  • @msayyegech7238
    @msayyegech7238 Před rokem +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před rokem +2

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +2

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +1

    አሜን 🙏አ ሜን 🙏አሜን 🙏አባቻችን ❤ለሚያስተምሩን ትምህርት እግዚአብሔር የሰጦት ፀጋ እሱ ክብር ይግባው ፈውስ ነው በእውነት

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 Před rokem +3

    AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen Abatechin ❤❤❤

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před rokem +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🤲🤲🤲

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +1

    ይችን የማለዳ ብርሃን እንድናይ የፈቀደልን ቸሩ መድኃኒዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስረን በጌታ ፊት ጸሎት ልመናችንን ያሳርግልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @tigist1887
    @tigist1887 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @silasghebrelul4138
    @silasghebrelul4138 Před rokem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልኝ🙏🙏🙏

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem +2

    Amen Amen Amen

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq Před rokem +1

    መምህር ቃለህወት ያሰሜን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před rokem +1

    አሜን 🙏🏽 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před rokem +2

    ቃለህወትያሰማልን አባታችን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před rokem +3

    ለልባችን መዕናናት የምትሰጠን እውነነተኛውን ትምህርት የምትሞላን አባታችን መምህራችንን እግዚአብሔርአምልክ አይንስን አሜን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb Před rokem +4

    እንኩዋን ደህና መጡ መምህር። ይባርኩን።

  • @berketitemsgn9276
    @berketitemsgn9276 Před rokem +2

    Amen amen amen

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎትወ የስቡኝ ወልደ ኪሮስ ነኝ🙏🙏🙏

  • @user-pl9fh7wx1c
    @user-pl9fh7wx1c Před rokem +2

    Amen’ Amen! Amen! Abatachin, kale hiwot yesemalen!

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Před rokem +2

    ❤aman aman amen qal hiwet ysemalena yedrgln

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን ወለተ ትንሳኤ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ብዙ ፈተና አለብኝ ባለቤቴ ክርስትናን እምነት አይወድም የይስራኤል አምላክ አንድ እግዚአብሔር ነው ስግደት አትስገጅ ቤቴክርስቲያንም አትሂጅ እያለኝ ነው ፀሎት ሳደርስ። የፀሎት ውኋ ስጠጣ ሚኒሚኒ ያልሽበትን ውኋ አትስጭኝ ይላል እና አባታችን ቀፀሎት ያስቡን በረከትዎ ይድረሰን አሜን

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem +1

    Amen amen amen yefesemelene hagerahenene selamune yawerdelene amen

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před rokem +2

    ❤AMEN AMEN AMEN 🤲

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před rokem +1

    Egzabher amlak yebarkute memhrachen edme na tena yestelen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 ❤️ 🎉❤❤❤❤

  • @lingerh
    @lingerh Před rokem +1

    አሜን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 Před rokem +1

    Amen Amen amen amen amen amen amen kale hiwet yesmaln mememhrachen ❤💒🙏🏿🙏🏿🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 Před rokem +1

    አሜን።አሜን።አሜን።

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 Před rokem +1

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 Před rokem +2

    Amen amen 🙏 amen kale heuewte yasemalen amen 🙏 ❤

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ 🙏✝️ ክብር ክብር ክብር ምስጋና🙏 ይድረስ ለዘለዓለም አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ መልአክቶች ቅዱሳኖች✝️🙏 ቸር በአምላካቸው ፊት 🙏✝️ ይቆማሉ ይማጸኑልናል ደጎች ፈጥነው ይደርሱልናል እኔም አይቻለው ተደስቻለው ✝️🙏በእነርሱ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ይድረሳቸው ✝️ አሜን ✝️🙏💖አሜን 🙏✝️ አሜን ✝️🙏✝️☀️ ውድ 🙏መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰምልን ፀጋውን ☀️ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን እንካን አብሮ አደረሰን አሜን ✝️🙏አሜን ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhewet yesmealn admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @florahabtemariam7584
    @florahabtemariam7584 Před rokem +2

    Amennnnn

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋ በረከትዋ የመላእክት ጥበቃ በረከታቸው አማላጅነታቸው በእኛ ላይ ይደርብን አሜን❤❤❤🙏 ኢትዮጵያ አገራችንን ሕዝቧን ይጠብቅልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kidist4702
    @kidist4702 Před rokem +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተጠንቀቅ ስሜ በስሙ ተጽፎዋል እኔ ደስ ከሚለኝ የመላእክት የቅዱስ ሩፋኤል መጽሐፈ ጦቢት እና የማኑሄ መጽሐፈ ነገስት

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir amen amen amen