የስኳር በሽታ መድኃኒት የሠሩት ዶክተር ፋንታሁን አበበ የት ገቡ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ዶክተር ፋንታሁን አበበ በወቅቱ በኢንሱሊን አስመጭዎች ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸዉ ነበር፡፡ ኢቴቪ ስለፈጠራ ሥራቸዉ በበጎ ጎኑ ዘግቧል፤ የዳኑ ሰዎችንም አነጋግሯል፡፡ ፋና ደግሞ የለም አያድኑም ፈቃድም የላቸዉም ሲል ተቃራኒ ዘገባ ሠርቷል፡፡ ፋና አያድኑም ሲል በወቅ ማስረጃ አላቀረበም፡፡

Komentáře • 1,1K

  • @TesfalemAlemayehu-hh3bv
    @TesfalemAlemayehu-hh3bv Před rokem +12

    እጅግ ደስ የሚል እና ለዘወትር ስቃያችን ተስፋ የሚሰጥ ነው። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ። ዶ/ር አድራሻህ እንፈልጋለን

  • @askalemekonnen9416
    @askalemekonnen9416 Před rokem +23

    ማስተዋልና ጥበብን የሠጠህ እግዜአብሔር ይመስገን። አይዞህ በርታ ፈጥነህ ለወገንህ ድረስ የጠላትን ሴራ ከፊትህ አምላክ ይጥረግልህ።

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 Před rokem +49

    ዶ/ር ፋንታሁን አንተ እጅግ በጣም የምትገርምና በጣም የምትደንቅ ምሁር ነህ የኛ ሐገር ዶክተሮች እኮ ህዝባቸውን ከመዝረፍ ውጭ በእውቀታቸው ተመራምረው አንድ መድሐኒት ለህዝባቸው እና ለሐገራቸው ተመራምረው ፈጥረውና ሰርተው አበርክተው አያቁም ደ/ር እየተባሉ ሲሞካሹ እና ሐገር ሲያፈርሱ ከመኖር ውጭ ቤተሙከራ ውስጥ ገብተው ያበረከቱት አንድ ነገር የለም በሽተኛ ሊታከም ሲሔድ እንኳን ከበሽታው ተቃራኒ የሆነ መድሐኒት በማዘዝ ለመጨረስ ወይም በሽታው ተባብሶበት ለተጨማሪ ወጭ እንዲዳረግ ነው የሚያደርጉት ሀያ ሰላሳ አመት ተምረው እንኳን ለሐገሬ ለህዝቤ ብለው ህዝብ የሚያየው አንድ ነገር ሰርተው ህዝብን አስደምመው አስደንቀው አያቁም ይባሱን ብለው የሚያቁት ነገር እንኳን ሊኖር ቢችል ተደብቀው በሚስጥር ነው ህዝቡን የሚዘርፉ እንዳንተ በግልፅ ይህ ነገር ለዚ በሽታ ብለው ይሞቷታል እንጅ ትንፍሽ አይሉም ልክ እንደ ባህል ሐኪሞች ማለት ነው ስለሆነም ዶ/ ር ፋንታሁን አንተ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ከሰማይ የወረድክ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥጦክ ከዚህ የበለጠ ሰርተህ የኢትዮጵያን ዶክተር ተብየ ገዋን ለባሽ ሁሉ በቂጡ ቁጭ ታደርግልናለህ ህዝባችንም እንደ ወረሽኝ ከተበተነበት በሽታ ትታደጋለህ እላለሁ ዶ/ ር ፋንታሁን አበበ ሐቅም አለህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በስራው ተደምማችሁ ተደንቃችሁ በምስጋና ፋንታ የምትተቹ ሰወች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ፡፡

    • @getnetmolla895
      @getnetmolla895 Před rokem

      ወሬ ....በስመአብ......አይ ሀበሻ በቃ ጥናት ላድርግ ማስረጃ ብሎ ነገር የለም በቃ የመሠለውን መዘፍዘፍ.....

    • @bogaleteklemariam5295
      @bogaleteklemariam5295 Před rokem +3

      ዶክተር ፈንታሁን እግዚአብሔር የባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰኳር ህመምተኞች ሁሉ የአንተ ደጋፊዎች ነን አድራሻህና ሰልክህን አሳውቀን አባክህ ህመምተኞች ከመላው አለም ይመጡልሀል አይዞህ በርታ ለምቀኞችና ለወሬኞች ቦታ አትሰጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የርዳህ አመሠግናለሁ ቦተ

    • @habtamugesese
      @habtamugesese Před 3 měsíci

      እባክህ የስልክ ቁጥርህን እዴት ላግኘው

  • @kejelatolessa5572
    @kejelatolessa5572 Před rokem +13

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቅት ይጨምርልህ በርታ ለወገንህ ስትል ብትጎዳም ጥቅምህ እርካታ ነው

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj Před 4 měsíci +6

    ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ከሚነግሩን የቡና መድኃኒትነት በላይ በድንግል ማርያም ልጅ በልዑል እግዚአብሔር እምነት ካላን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በሌላም ፀበል ቦታ ለስኳር ታይፎይድ ታይፈስ በሽታ ሂዱ ክፉ መንፈስ ስም ሰጡኝ ምን ላድርግ ብሎ በመንፈስ ታማሚዎች ተናግሯል ግን እኛ ሙሉ እምነት ኖሮን አንጠመቅም በጥርጣሬ ስለሆነ የምንጠመቀው እንዴት እንዳን ታድያ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አስተዋይ ልብ ሙሉ እምነት ያድለን አሜን ፡፡

  • @alemtsheaygashaw5857
    @alemtsheaygashaw5857 Před rokem +74

    ከሁሉ ነገርህ በጣም ያከበርኩህ ያደነቅኩህ እውቀትን የሚሰጥ እንደሆነ ማቴሪያሉ ያገኘኸው እግዚአብሔር ከፈጠረው መሆኑን በመናገርህ በጣም ተደስቻለሁ አሁን እግአብሔር ይጨምርልህ ለዚህ ነው ትሁት የሆንከው እኔ አጥንቼ እኔ ተምሬ አገኘሁት አለማለትህ ተባረክ ያንተም የፅዋቱ ባለቤት ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před rokem +3

      A

    • @letekidangebruhagos581
      @letekidangebruhagos581 Před rokem +1

      አሜን

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 Před rokem +1

      ወሬ አታብዤ ያንን የሚክድ ሰዉ የለም በዚህ ምድር ላይ ከፈላስፋዎች አንስቶ እስከ ዱር አራዊት እንዲሁም እፅዋት ።
      "Matter never created nor Destroyed".
      ብለዉ ጨርሰዉታል።ቁስ አይፈጠርም አይጠፋምም ቁስ
      ሊፈጠርም ሊጠፋም አይችልም
      እንግሊዝኛዉ ትርጉም ነዉ።

    • @abaynehadmikew4941
      @abaynehadmikew4941 Před rokem +1

      Pls put down the telephone number .So that we will get your address

    • @zemzemahmed4024
      @zemzemahmed4024 Před rokem +1

      ሰልክና,አድራሸቡናቀዉ,ጡረነው

  • @Everyone326
    @Everyone326 Před 4 měsíci +2

    አረ ፡ ይህ ወንድማችን ያምነገረዉ ነገር 75% እዉነት ሲለሆነ እባካችሁ በተለይ በዚህ በኩል በተለይም ሀገር በቃል በለሃብት በዚህ በኩል ትልቅ እቪስት መድረግ በጣም አትረፍ ይሆነል ፡ እባከቹሁ አመቻቹልን❤❤❤

  • @MengistuLemma-gq3ed
    @MengistuLemma-gq3ed Před 27 dny +1

    እባክህ ዶ/ር ስላንተ ከሰማሁ ቆይቻለሁ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የኛ ችግር የነጮች ችግር ሳይሆን ያለመቀባበል በመሆኑ ይህ ደግሞ መፍትሔው ተስፋ ባለመቁረጥ እንደስምህ ተስፋህ አብቦ እኛም ለችግራችን በሀገራችን ልጅ መፍትሄ እናገኛለን እግዚአብሔርም ይረዳናል አሜን ።

  • @rebisa6386
    @rebisa6386 Před rokem +9

    ዶክተር ፋንታሁን እጀግ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ሰላየሁ በጣም ነዉ የኮራሁት እዚህ ደረጃ በመድረሰህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ መሰለ አየለ አንተንም ሰላየሁ በጣም ነዉደሰ ያለኝ ኮራሁባቹ በርቱ

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Před rokem +27

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለው ቅጠል ሁሉ መዳኒኋት ግን አልታወቀም ለወገኖቻችን በማሰብህ በጣም አናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርቱ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem +13

    እናመስግናለን!!!ዳክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስልክህን ፣ አድራሻህን፤ተዉልን እባክህ ??

  • @nadewayalew2920
    @nadewayalew2920 Před rokem +28

    you are iconic researcher with compassion may God keeps you from illuminate.

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 Před rokem +4

    የቸገረው ብዙ ነገር ያስባል ዶ/ር አድራሻዋት ቢገለፅልን አመሰግናለሁ

    • @alemuerena5115
      @alemuerena5115 Před rokem +1

      ዶክተር ተስፋችንን አለመለምከው የድካምህ ፍሬ ለማየት ያብቃን ከተቻለ አድራሻህን አሳውቀን

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Před rokem +8

    አይዞህ የሰው ልጅ ስንባል የሚበልጠንን አንድም ጀግና ነህ ስለሰው ትተህ አንተ በራስህ ተጎዝ የሰው ልጅ ደካማነን አይዞህ በርታልን የኔወድም አው የራሳችንን አሳንሰን ነጭ ባለን እንመራለን ነጮችእራሳቸው እድትድን አይፈልጉም ብልሀል የራሳችንን እናበራታታ የሰውን ትተን

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Před rokem +47

    እባክህ ዶክተር እኔም ልጄም የስኳር ህሙማን ነን አድራሻህን በትክክል ብናውቀው መተን ልንታከም በጣም ደስ ብሎኛል ንግግርህን ስሰማ አሁኑኑ የዳንኩ መሰኝ አድራሻ እንፈልጋለን

    • @workuhabte566
      @workuhabte566 Před rokem +7

      ሰላም ዶክተር አድራሻህን እንዴት እናግኝ ?

    • @herihilemariam2420
      @herihilemariam2420 Před rokem +3

      ሰላም ኩቡር ደኩተር ፋንታሁን በዩቲብ ካየኹኝ ጀምር አድርሻህን በትክክል ጻሀፍልን መጥቼ እንዲታከም ርዳኝ

    • @adamteshite4823
      @adamteshite4823 Před rokem

      How can I reach you d o have a physical address so that I will be able to see you in? person

    • @user-lq4zz2fo9m
      @user-lq4zz2fo9m Před rokem +1

      እባክዎ ዶክተር አድራሻሁን ጠቁሙን

    • @desalegnbegna8316
      @desalegnbegna8316 Před rokem +2

      Please for you correct address

  • @HailuLegesseBililgn
    @HailuLegesseBililgn Před 4 dny

    ዶ/ር ፋንታሁን እንኳን ተወለድክልን እግዚአኽሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ እባክህ የስኳር ፪ ታማሚ ስልክህን ብታሳውቅን በተረፈ ፍጣሪ ከእንተ ጋር ይሁን።

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 Před rokem +5

    የኔ ወንድም አለም አንተ ክፉዎቹን አዋቂዋች ጠማማዋቹን አትሰማ ሳይንሰ ብለው የሚጠቀሙት የኛንን መፀሓፍቅዱሰ እያሰፈቱ ነው በርታ እንረድሃለን የኛ ወንድም,

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před rokem +26

    ከክፉ ይሰውርህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ለአቅራቢዎቹም እናመሰግናለን።

    • @asenakechtsegaye8760
      @asenakechtsegaye8760 Před rokem +3

      እባክህን አድራሻ፡አሰቀምጥ

    • @meazatefera720
      @meazatefera720 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ እድእንተ እይነቱን ያብዛልን❤

  • @wedajoworke7545
    @wedajoworke7545 Před rokem +3

    ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ስለስኳር በሽታና መድሃኒቱ የሰጠኼውን ማብራሪያ በትክክል ተከታትያለሁ በእግዝአብሄር ላይ ያለህ እምነትና ምርምርህም በመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የእሱ ፈቃድ ታክሎበት ለዚህ ውጤት በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ እላለሁ ሊትበረታታና ሊትታገዝ የሚገባህ ምሁር ስለሆንክ ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዝአብሄር የጀመርከውን ምርምር እስከመጨረሻው እንዲያስፈፅምልህ ምኞቴን እገልጻለሁ በርታ! በርታ!

  • @tirunehdemekebeyene820
    @tirunehdemekebeyene820 Před 4 dny +2

    ዶ፡ር ፋንታሁን አበበ እኔ የስኳር ታይፕ 2 ተጠቂ ስለሆንኩ አድራሻህን ወይም ስልክህን አሳውቀኝ አደራ፡ተባረክ።

  • @lulsegedgetachew1074
    @lulsegedgetachew1074 Před rokem +49

    ከቤተሰብ ጀምሮ ለወገኑ መፍትሔ የሚያበረክት ሰው ደስ አይልም ? እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ !

    • @alemdaryimer3210
      @alemdaryimer3210 Před rokem +1

      Ebakhn erdatken efelgalhu Yeshewarobilejeng yagerlej selkhen

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove4826 Před rokem +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ ጨምሮ እኛ ወደሃላ የሚጎትተን ዋናው እውቀት ማነስ ነው በርታ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Před rokem +17

    የዶክተር አድራሻ በትክክል አስቀምጡልን በጣም ገለፀ የሆነ ሰው ነው ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ

    • @alemukekiya7165
      @alemukekiya7165 Před rokem +2

      እባካቹ አድራሻውን ጠቁሙኝ ለልጄ ተሰፋ ነው።

  • @lalumba1678
    @lalumba1678 Před rokem +19

    ዶክቶር በጣም እናመስግናለን👍🙏

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před rokem +17

    በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lb9zk1wp1f
    @user-lb9zk1wp1f Před rokem +3

    ዶ/ር እንደአንተ ቅኖች በአገራችን ይብዙልን በሰም ብቻ እውቀት ሳይኖራቸው ህዝቡን የሚዘርፎ እንዳያውም ለማይፈልጉ በሽታ የተጋለጡ እቤቱ ይቁጥረው
    ቅን ሰው ሰው ነህ ረጅም አድሜ ጤና እመኝልሃለው

    • @user-lb9zk1wp1f
      @user-lb9zk1wp1f Před rokem +1

      እባክህን ዬት እንደማገኝህ ወይም ሰልክ ወይም አንተን የማገኝበት ቦታ አደርሻሃ ፃአፎልኝ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 2 lety +30

    በእውነት በቃ ለሰው ልጁችሁሉ መፍትሒ ይዞ የመጣ ሰው ነው መጨረሻውን ያሳምርለት ፈጣሪ አሁንም ደጋግሞ ጥበብን ይስጠው

  • @user-tr3uf7vi5k
    @user-tr3uf7vi5k Před rokem +5

    ሚስጥርን የሚገልጥ እግዚአብሔር የጥናትሕን ድካም ይግለጥልህ በርታ❤

  • @user-tk7fw3yv7b
    @user-tk7fw3yv7b Před 2 lety +15

    ስላም ዶክተር ሙሉ ኣድራሻ ጻፍለን።

    • @getachewzikargachew8021
      @getachewzikargachew8021 Před 2 lety +2

      እባክህ ዳር ስልክህን ወይም አድራሻ ብትሰጠኝ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před rokem +3

      እንፈልጋለን አሁኑኑ በራሳችን መኩራት አለብን መፍትሔ ካገኘሁበት ሙሉ በሙሉ ነው የምደግፈው 100%

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia7264 Před rokem +35

    የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ይሁን።

  • @user-tz3cj7df5u
    @user-tz3cj7df5u Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።እባክህን ዶ/ር በሉእል እግዚአብሔር ስም አድራሻህ ስጠን።

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Před rokem

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ለህዝባን ችግር በሽታ ለመቅርፈ ያደርገህው የምታርገው ስረ ድንቅ ነው በርታልን እንዳንተ አይነት ልጆች ያብዛላት ኢትዮጵያ ።

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před rokem +4

    ጥሩ ጅማሬ ነው ገለጻ በምታደርግበት ጊዜ አጠር ያለ ማብራሪያና የምትገኝበትን አድራሻ ቢቻል ስልክ ቁጥርህን ጭምር ብትገልጽ በጣም ጥሩ ብዙ ምቀኛ እንዳለ ይታወቃል
    ብዙም መልካም ሰው ስላለ በርታ
    በስኳር ህክምናው ዘርፍ እኮ ትልቅ
    ስም ይዘው ገንዘብ አምጡ ላይ ነው
    እንጅ ብርታታቸው ታማሚው ከነሱ የሚያገኘው ውጤት ዜሮ ነው ሁሉም
    ያውቀዋል ስለዚህ የነሱን ወሬና ሸር
    ትተህ ስራህን ግፋበት እነሱ ስራህን
    የሚያጣጥሉት ከፍተኛ ጥቅማቸው ስለሚነካባቸው ነው ።

  • @muluabate4580
    @muluabate4580 Před rokem +5

    ሰላም ዶክተር አድራሻህነ ገለጽልን እባክኸ

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 Před rokem +103

    ባያድን እንኳን ሙከራው ቀላል አይደለም ሁኔታውን በሂደት የማየት ይገባል እንጂ ገና ለገና ማጥላላት ልክ አይደለም ብዙ ሰዎች
    እነርሱ ስለማይችሉ በሌላው ችሎታ ላይ ውሃ ልቸልሱ ይፈልጋሉና ዶክተር በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አንድ ፈረንጅ ይህንን ቢያደርግ ኖሮ ማንም አይጠራጠርም እስከ መቸ የፈረንጅ ጥገኛ ሆነህ ልትኖር ነው!!

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 Před rokem

      በትክክል የይቻላል መንፈሱ በራሱ ትልቅ ነገር ነዉ። ችግራችን ፕራግማቲካሊ ነገሮችን ከመፈተሽ ይልቅ ከፈረንጅ ካልመጣ ወይም ምንም ሪሰርች ሲሰራ ያልኖረ የዉሸት ፕሮፌሰር በተመራማሪዎች ላይ ያለዉ ቅናት ትልቅ በሽታ ነዉ። የሚገርመዉ የተማሩ ሰዎች የተባሉት እንደ ሌጣ ሰዎች ትቺታቸዉ በሚሰሩት ላይ ከሳይንስ አንፃር ይህ ዉሸት ነዉ ብለዉ መተቸት ሳይሆን በደፈናዉ ማጣጣል ነዉ። ለማንኛዉም ፈረንጅም ከናቱ መሀፀን አላመጣዉም። አሁንም ሀገር እንዲለወጥ ምሁር ተብዬ ሀሜተኞቹን ትቶ መንግስት እና ህዝቡ ማበረታታት ነዉ ያለበት። የምመክረዉ ግን ተመራማሪዎችም ምርምራቸዉን እኔ ብቻ ከማለት ወደ ትልቅ ተቋማዊ ቅርፅ ቶሎ ይቀይሩት። ለስሙም አቶ እከሌ ከሚባል ይህ ተቋም ሲባል ተባባሪ ገንዘባቸዉን የሚያፈሱ ሀብታሞች ይመጣሉ

    • @dagimadall2729
      @dagimadall2729 Před rokem +1

      ወዳጄ በዚህ መሃል ድኛለሁ ብሎ በማመን የማይቀየር ችግር ውስጥ የሚገባው ሰው ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡ ያለበቂ ምርምር እና ሃገሪቱ ምርምር ማዕክላት እና ጤና ሚኒስቴር ምን ይላል ?

    • @fbg6774
      @fbg6774 Před rokem

      ትክክል በርታ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 Před rokem +4

    አሁን እየነጋ ነው ብዙ የምርምር ስራዎችን እያየን እየሰማንም የምርምር ማእከላት እየተሰሩ ስለሆነ እንቅፋቶችህን ችላ ብለሃቸው በእግዚአብሔር ፀጋ በርታ።ብዙ ግን እየተጎዱ ላሉት የአጭር ጊዜ መፍትሔ ሊሆን የሚያስችል እገዛህን የምንፈልግ ሰዎች አለንና ጊዜህን ካልተሻማንብህ እባክህ?

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k Před rokem +9

    እግዜብሔር. ይባርክ ሁሉ በእርሱ ሆነ ክሆነም አንድንኮን ያለ እርሱ አልሆነም ።መርዳት አለብን. ለቻሪቲ ብቻ አይደለም. እንደዚህ ያሉ ጀግኖችን ለማገዝ መነሳሳት አለብን. መረባረብ አለብን ።ጌታ ይጠብቅህ. ክፍት አካውን. እሱን መርዳት ማለት. ኢትዪጵያንን ክመዳኔት. ማውጣት ነው።።

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před rokem +17

    እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ምሁራንን ያብዛልን እና ርዕሱ ዶክተሩ የት ሄዱ ነው የሚለውና መልሱስ የታለ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @kbromasle6866
    @kbromasle6866 Před rokem +10

    Good job! God bless you and good luck❤🙏🌟

  • @DavidjinoreBula
    @DavidjinoreBula Před 2 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @sebledebela7030
    @sebledebela7030 Před rokem +7

    በጣም ጥሩ ተመራማሪ ነህ አሁንም እውቀቱን እግዚአብሔር ይግልጽህልህ አድራሻህን አስቀምጥልን

    • @assefamuleta9022
      @assefamuleta9022 Před rokem +1

      እባክህ አድራሻህን አሰቀሞጠልን

  • @jhonmariam4459
    @jhonmariam4459 Před rokem +4

    እባክህ ዶክተር አድራሻ ይሰጠን

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 Před rokem +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤ ስልክህን ብትሰጠኝና ያለህበትን ብትነግረኝ እመጣለሁ።

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq Před rokem +2

    ስለዚህ ወንድማችን እግዚአብሄር መልካም አስተሳሰብና እውቀት የሰጠህ ዝም ብሎ አይደለም ስለዚህ በጤና ጠብቆ ድምጽህን እንደሚያሰማን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @user-tu5xj6vb2k
    @user-tu5xj6vb2k Před rokem +5

    በድንግል ማርያም አድራሻቸውን ንገረን

  • @abebechweresech4032
    @abebechweresech4032 Před rokem +12

    እባክህ ዶ ር አድራሻህን ግለፅልን እግዚአብሄር ይባርክ ጤናሁን እግዚአብሔር የገለጠልህ ነው ተቃዋሜን ተወው ግን አድራሻ ፃፍልኝ።

    • @eliasabate1384
      @eliasabate1384 Před rokem

      አድራሻውን ንገረን

    • @dhdjhdhd9774
      @dhdjhdhd9774 Před 5 měsíci

      አድራሻ ቴሌፎን ፃፈልን ዶተርዬ

  • @tewodrosmengiste1678
    @tewodrosmengiste1678 Před rokem

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እባክህን አድራሻህን ወይም ስልክህን ብናገኝ ብዙ የሚረዱ ሰዎች ስላሉ እባክህ አድራሻህን

  • @Oumitopia
    @Oumitopia Před rokem +5

    ደ/ር እባክህን አድራሻህን

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Před rokem +3

    እግዚአብሄር ገልፃልሃል 🙏 ክበርበት ፈውስበት እጅህን መድሃኒት ያድርግልህ ትልቅ እውቀት ነው የሸመትኩት ቴሌግራም ሊንክህን ብታስቀምጥልን ጥያቄወች ያለን አለን ተባረክ you super smart ✔️✅👍

  • @megabitaddisu347
    @megabitaddisu347 Před rokem +19

    በጣም ሊደነቅ የሚገባ ነው እባካችሁ ትክክለኛ አድራሻውን ፃፉልን

  • @user-ny2qs3jk7q
    @user-ny2qs3jk7q Před rokem

    ጥበቡና ማስተዋሉ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ አይዞህ በርታ ከፈጣሪ ያገኘኸዉ ጥበብ አገርህን ለመጥቀም የምታስበዉ ሀሳብ ወደ ፋጻሚ ለማድረሰ ጌታ ይርዳህ በርታ በጣም ድቅ ነዉ

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 Před rokem +22

    He is a unique doctor the government should help him in every way

    • @THeARMYoJ
      @THeARMYoJ Před rokem

      Could you give us his address?

    • @astergabore5306
      @astergabore5306 Před rokem

      Please can you post your phone number appericated it is unbelievable keep up don't get disc arraigne

    • @debesol
      @debesol Před 10 měsíci

      Pleace dr fantahun addres if u get

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před rokem +5

    እድሜና ጤና ዶክተር እስካሁን ፈረንጆቹ ማግኘት ያልቻሉት አንዱ ስኳር በሽታ ነውን

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 Před rokem +4

    By the you are amazing person who has a great courage to help your country we are with you....

  • @tizitasisay8928
    @tizitasisay8928 Před rokem +11

    የኔ ውድ እና ድንቅ ወንድም ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ

    • @jxgxuhxhgs6839
      @jxgxuhxhgs6839 Před rokem +1

      አላህይጠብቅህ በረታልን።ዶክተር አዲሬስናስለረክ።ብታስቀምጥል እኔየስኮርበሽተኛነኝ።እባክ አዲሬስ

  • @user-dt3fd9xj1c
    @user-dt3fd9xj1c Před 6 měsíci

    ዶክተር በእውነት እግዚአብሔር የእትዮጵያን ህዝብ አሰቦአል እላለው ኤሄ ሐሳብ ከቀረበ ቆይቶአል ችግሮች እደምኖሩ ይታወቃል ብሆንም እግ/ር በረዳህ መጠን አድራሸህን ለማግኘት ብዙ ህዝብ ከሰቃዩ ለመገላገል ተሰፋ አድርጎህ እየጠበቀህ ነው ሰልክህን አሰቀምጥ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!!

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před rokem +53

    የሚደነቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነው በመንግስት ሊደገፍ ይገባል ሁሉም የሳይንስ ግኝቶች ከእግዚአብሔር የተኮረጁ ናቸው

    • @astereayabreham1623
      @astereayabreham1623 Před rokem +4

      ቅን ሰው ፈጣሪ ይባር ክህ እውቀቱ ይግለጽልህ።

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Před rokem +1

      Manegnawom neger ke egzibhare yetseten new ke sew lije jemro

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem +3

      ዶክተር እባክህን ስልክ ቁጥርህን በዮቲዩብ ላይ አኑርልን ሕዝብ በደምብ ብረዳ እኮ በገንዘብም ድጋፍ ማድረግ ይኖራል እባክህን ቸል ተባልኩ ብለህ አትዘናጋ ብዙዎች ነን እየተሰቃየን ያለ የት እናግኝህ?

    • @debesol
      @debesol Před 10 měsíci +1

      Pleace dr fantahun addres if u get

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 Před rokem +4

    ዶ/ር ተባረክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: አድራሻህን እበክህ ጠቁመኝ:: አመሰግናለሁ::

  • @user-dj8pe2kh1f
    @user-dj8pe2kh1f Před 6 měsíci

    ዶ/ር እግዝአብሔር አሁንም ይርዳህ!! አድራሻህን ብታሳውቀነ ብዙዎች መጥተን መታከም እንፈልጋለን።

  • @sissis8459
    @sissis8459 Před rokem +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ይርዳህ።ከ5አመት በፊት ይመስለኛል አሃዱ ሬዲዮ ላይ ሰምቼው ነበር ።ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።

  • @fikrualemu4128
    @fikrualemu4128 Před rokem +6

    እንዲህ ዓይነት መደሃኒት ከሁለት ዓመት በፊት በአማራ ሚዲያ ሰምቼ አድራሻውን አጠያይቄ 22 አካባቢ ቢሮቸው ስሄድ ታሽጋል ይላል፣ ይሁንና በሩ ላይ በዚህ ደውሉ የሚል ፅሁፍና ሶስት የሞባይል ስልክ ቁጥሮች ደወልኩ፣ አንድ ግለሰብ አነሳና ስኳርህን በባዶ ሆድ ተመርመርና ውጤቱን ደውለህ አሳውቀኝ፣ ያለህበት ቦታ መጥተን መደሃኒቱን እንሰጥሃለን፣ ሃምሳ ብር አዘጋጅ አለኝ፣
    በነገሮች ግራ ገባኝ እንዲህ ዓይነት ህክምና አጋጥሞኝ አያውቅም፣ ለምን ቢሮችሁ ታሸገ ስለው ምቀኞች ናቸው ብሎ ብዙ ማውራት አልፈለገም፣
    በጉዳዩ ተገርሜ ወደ አሸገው ክፍል ምክንያቱን ለመረዳት ሄጄ ስጠይቃቸው፣ የሰጡኝን መልስ እንደወረደ ባቀርበው ጡሩ ስለማይሆን፣ ዋናው ሃሳቡን ብቻ ልጥቀስ፣ ከቡና የስኳር መደሃኒት አገኘሁ ያለን ግለሰብ መደሃኒቱን ስንመረምረው የቡና ዱቄቱ ሜት ፎርሚን ተፈጭቶ ተደባልቆበት አገኘነው ለዛ ነው ያሸግነው፣ የሚል መልስ ተሰጦኛል፣ እዚህ ፔጅ ላይ የቀረቡት ሃኪም ይሁኑ አይሁኑ አላውቅም፣ ከጤና ሚር ጋር ያላቸውን ግንኙነት ግልፅ ደርጉልን ጡሩ ነው፣

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Před rokem

      የሚገርም ነው ማንን ማመን ይቻላል በተለይ በጤና ጉዳይ ላይ በእውነት ቢሰሩ ታማሚውም ሆነ ሻጭ ይጠቀማል

    • @123be33078
      @123be33078 Před rokem

      ሚትፎርሚን ስኳርን አያድንም

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před rokem +6

    ዶክተር ፋንታሁን በጣም አናመስግናለን በርቱልን ዋናውን መድሃኒት አግኝተውልናል አንዳንድ ስዎች ችግር አለባቸው እነርሱ ካላገኙት ያጥላሉ እነሱን መናቅ ብቻ ነው እሱ ራሱ በሽታ ነው ሌላ ጎበዝ መድሃኒት እስኪያገኝላቸው በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ይስጥዎት እንኮሬቦታለን

  • @abdukeremebrahim4664
    @abdukeremebrahim4664 Před rokem +1

    ዶክተር አላህ ያግዝህ አንተ ከምትለው እንደተረዳሁት ገና ብዙ ስራዎችን ትሸራለህ አድራሻህን ላክልን

  • @User-pw5cq
    @User-pw5cq Před rokem

    አግዚአብሔር በህይወት ጠብቆህ ልብህ እንዳሰበው ለወገን ደራሽ ያድርግህ ብዙ የአንተ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች አሉ። የኔ በሎ ለወገኑ የሚያስብ ባለሙያ የለንም

  • @engidabitew6667
    @engidabitew6667 Před rokem +5

    ዶ/ር የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እንደዚህ አይነት በሀገር ደረጃ የሚሰሩ ፈጠራዎች በመንግስት እና ባለሀብቶ መደገፍ እንዲሁም ከበሃላዊ መደሃኒቶ ጋር ተጣምሮ መሰራት አለበት

    • @habtamugesese
      @habtamugesese Před 3 měsíci +1

      አድራሻህን ብታሳውቀን?
      እባክህ እዴት እናግኝህ?

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Před rokem +10

    በርታ ጎበዝ ሰው ነህ

  • @FrankWimpy-mq8nr
    @FrankWimpy-mq8nr Před rokem

    ዶ,ር ፈንታሁን አበበ እግዚአብሔር እዉቃትን ጨምሮ ይስጦት በአለም ብዙ ዶፕቶርች አሉት ለመንም አልታጋለጣም እሾ ለወጋሁ እንጅ ለሌለው አይታይም ልጄ በጣም በዝህ በስካር ይጫነቃል እበኳት ዶ,ር እንዴት መጌኛት እችለለው እበኳት

  • @hiwotegerma1847
    @hiwotegerma1847 Před rokem

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አድራሻህን ብትፅፍልን ደግሞ በጣም እናመሰግናለነረ።

  • @hailemersha2123
    @hailemersha2123 Před rokem +4

    ይህን በጣም ማበረታታት ያስፈልጋል ።ተመራማሪው የት ገቡ ? ስትሉ ምን ማለት ነው ?፣አሁን ስራ ው ላይ የሉ ም ማለት ነው?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +3

    ተባረክ እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ ትሁት ነህ

    • @sabahaile3676
      @sabahaile3676 Před rokem

      እግዚአብሔር ያግዝክ አበሻ የራሱ ያጣጥላል ፈረጅ የሌለህን ያበረታታል

  • @selamameshaburtekonjomezin2762

    አይዞህ በርተ እግዚአብሔር ይርደልክ የምቀኑት ጠበቦች ናቸው ቶዋቸው እኛ ከጎንህ ነን በርታ

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 Před rokem +7

    , የኢትዮጵያ ፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡፡

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před rokem +13

    የሚደነቅ የምርምር ውጤት አምላክን ከማክበር ጋር። በርታ

  • @bojakenea306
    @bojakenea306 Před rokem +16

    ጀግና ነህ በርታ እግ/ር ይርዳህ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 5 měsíci +2

    ዶ/ር ፋንታሁን እውነት ነው እግዚአብሔርን ያመነ አይሸነፍም በርታ በዓልም ደረጃ እውቅናን ያንተ ምርምር ያገኛል እንዳትሸነፍ አድራሻህን ብታሳውቀን ወደ አገር ሰንመጣ እንጎበኝኃለን በርታልን ❤❤❤

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t Před 5 měsíci +2

    ፈጣሪ የአንተን አይነት ተስፋ ሰጪን ያብዛልን

  • @user-se9wv2ki7b
    @user-se9wv2ki7b Před rokem +6

    በጣም እናመሰግናለን መዳኒቱን ግን ሄት ነው የሚገኛው እባኮት ዶክተር ቦታውን ቢነግሩን እግዚአብሔር ሥራውን ይባርክ

    • @solbeka6275
      @solbeka6275 Před rokem

      በቴሌግራም በኩል አግኘኝ ስልኩን ሰጥሃለው ።

    • @yeshihareghabte2243
      @yeshihareghabte2243 Před rokem +1

      ስልኩን አስቀምጡልና

    • @luchia301
      @luchia301 Před rokem +1

      @@solbeka6275 couldn't find you on telegram. How we find you.

    • @user-ei7jd7qp3t
      @user-ei7jd7qp3t Před 6 měsíci

      ስጠኝ ስልኩን እኔ ስኮር አለብኝ​@@solbeka6275

  • @haileatsbeha5697
    @haileatsbeha5697 Před rokem +5

    I thank you so much. You are very disciplined professional. You are the only person witness to say about PM Meles’ skillfulness

    • @abrahamtafesse8454
      @abrahamtafesse8454 Před rokem

      There you go a weyanne leeches cancer off Ethiopia trying to connect something that has no relationship! You shamelessly bring the devil called Meles? The same one that divided the country within ethnic; introduced ethnic politics? Landlocked the country? Broken the social fabric introduced apartheid system? Are You are crazy…?

  • @goldenpainecl1468
    @goldenpainecl1468 Před rokem +1

    ዶ/ር ፋንታሁን በጣም እናመሠግንሐለን ደግሞም እንኮራብሐለን ዶ/ር እባክህ የስኳሩን መድሐኒት እንዴት ማግኘት እንችላለን
    ከwashingtion dc

  • @siedaahmed5245
    @siedaahmed5245 Před rokem

    እንደዚህ የሚሉ የመዳኒት ነጋዴዎች ናቸው ሰላም እመኝልሀለ ዶክተር እባክህን አምላክ ይርዳህ

  • @user-wi3xl1hf1q
    @user-wi3xl1hf1q Před rokem +2

    ዶክተር አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል የሰው ወሬ አትስማ የሰውልጂ ምን ብታርግ ከማውራት ወደኃላ አይልም ብቻ አንተ በርትተህ ስራ ።አድራሻህ ብትነግር ጥሩ ነው ብዙ ሰው አድራሻ እያለ ነው አድራሻውን እንፈልጋለን።በተርፈ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @endale2533
    @endale2533 Před rokem +3

    እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ምስጋና ይገባሃል
    አድራሻህን ስልክህን ብታስቀምጥል ጥሩ ነ እባካችሁ አድራሻውን

  • @hirutendale4736
    @hirutendale4736 Před rokem +1

    እባካችሁ የሚመለከታቸሁ ክፍሎች ዶክተር ፋንታሁንን ከሕዝቡ ጋር በደን ብ እንዲቲዋወቁ ማደረግ የሚገባችሁን ሁሉ ደግማችሁ ደጋግማችሁ አድርጉላቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገው እንዲህ ዓይነት ክሕሎት ያለዉ ሰው ነው ዶክተር ፋንታሁን ለኢትዮጵያውያን ውድ ሀብት ናቸዉ ።

  • @desalegnamsalu3616
    @desalegnamsalu3616 Před rokem +1

    ዶ/ር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይባርክህ የምርምር ዉጤቱን ለማግኘት አድራሻ ብትሰጡን ጥሩ ነዉ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před rokem +2

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 enkone lezehe le deha hesebe dereskelete ahunm serahe yasefawe AMELAKE edma ketena yesete nurelen bertalene.

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Před 2 lety +10

    በርታ Dr fentahun good job

  • @tayesyoum1184
    @tayesyoum1184 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የበለጠ እውቀት ይግለፅልህ። አሁን የት ነው የምናገኝህ እባክኸ አድራሻህን አሳዉቀን እጠብቃለሁ ደ/ር።

  • @FithanegestMekete-tj3cp
    @FithanegestMekete-tj3cp Před 3 měsíci

    አይዞህ በርታ ፕሮግራምህን ስሠማ በጣም ደሥ ብሎኛል አድራሻህን ግለጽልኝ የኔም ልጅ ተጠቂ የው

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Před rokem +5

    የሚደነቅ ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ነው በመንግስት በሙሉ ሊደገፍ ይገባል ነጭ አምላኪነትና የበታችነት ስሜት ሊበቃን ይገባ ከአምስቱ አራቱን እጅ ያድናል ለነገሩ ሁሉም የሳይንስ ግኝቶች ከእግዚአብሔር የተኮረጁ ናቸው ማለት ይቻላል

  • @egigayhumatthews1107
    @egigayhumatthews1107 Před rokem +14

    I am excited to here this research is done by Ethiopian for Ethiopians, I would like to encourage this effort through all and every departments of organizations, lets be encourage one another not jealous each others, his effort must write for the next gen. as a curriculum for the students to motivate and encourage.As he said Ethiopians, have curious, and intellectual mind. LETS MAKE HIM BOLD, not discourage. My final advice to you is change this research to business......
    .

    • @hailuhurrissa4854
      @hailuhurrissa4854 Před rokem

      My good friend please sent me your address..

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 7 měsíci

      Betam yasazinal endiet adrashawin ayitsifum
      Zim bileh kemeleflef.Andie sile cancer huliete wede climate andie wede diabetes andie weather lemind new yemizebarikew. And tinat cherish asayen engi zim bilo menager tiru ayidekem gin mirimirih tiru new.

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 7 měsíci

      Esti silemind new mirimirih tezebarekebin eko.yeyetegnaw new ewkina yagegneh.Esti sile diabetes amtawna abraralin bizu sew made new alamah wey demo hizb Madan esti silemisekay sew erdachew engi wede night kazeebelk wedkehal.

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 Před 6 měsíci

    ዶክተር የስኳር ህመም አለኝ አድራሻዎን ያሳውቁን።

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Před rokem +1

    ዶ/ር ይሄ ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚሆን ግኝት ነው። እኔም ሆንኩ ብዙ ቤተሰቦቼ የስኳር ህመም ተኞች ነን። አድራሻህን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +25

    አዳነች አበቤ እባክሽ ለዚህ ሙህር የመስሪያ ቦታ ስጭው 🙏🙏🙏

    • @yealemzwdyitay9923
      @yealemzwdyitay9923 Před rokem +3

      ኸረ አማራ ለአማራ ብሔረሰብ ተወላጅም እንደዚህ ያለ ስጦታ ይታሰባል እንዴ?

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 Před rokem

      ሰጠችው እንዴ ??ኦሮሞ ቢሆን አወ

    • @fetareyawekal5569
      @fetareyawekal5569 Před rokem

      እንዳታገኘው መጸለይ ይቀላል

  • @solohaile7037
    @solohaile7037 Před rokem +6

    አድራሻወን ብትገልፁልን።

  • @user-cm6vh2gr2z
    @user-cm6vh2gr2z Před 4 měsíci

    እባኮ ዶክተር አድራሻ ይስጡን እናቴ ተሰቃየችብን ኢንሱሊን ትጠቀማለች ጠዋትና ማታ ግን አይቀንስም እባኮት አድራሻ አስቀምጡልኝ

  • @eskedartezera4010
    @eskedartezera4010 Před rokem

    ዶ/ር እበክህ የምትገኝበትን ሰልክና አድራሻ ብትገልፅልን።

  • @alemumekonen8
    @alemumekonen8 Před rokem +4

    GOD Bless, thank so much

  • @HaregwaZ
    @HaregwaZ Před rokem +98

    እባክህን ዶክተር ኣድራሻና የስልክ ቁጥር ደውለን ለማነጋገር የሚቻልበትን መንገድ ብ ታዘጋጅልን በትህትና እንጠይቃለን በዚህ አጋጣሚ ልጄና ባለቤቴ የእንሱሌን ና የታብሌት ተጠቃሚ ናቸው ።ሁልጊዜም ፀሎት ለአምላኬ የማደርገው እባክህን ልጁን ፈውስ ነው እና መልሱን ባንተ በኩል ልኮልኝ ቢሆንስ ብዬ አሰብኩ።

    • @adanechzelelew3141
      @adanechzelelew3141 Před rokem +7

      እባክህ ዶክተር አድራሽህንና ስልክ ቁጥርህን የምናገኝበትን መንገድ እባክህን በትህትና እጠይቃለሁ ፡ 🙏

    • @solbeka6275
      @solbeka6275 Před rokem +3

      ስልኩ እኔ ገር አለ አብረን ነው የምንሰራው በቴሌግራም ቻናል በኩል አግኙን።

    • @123be33078
      @123be33078 Před rokem +4

      @@solbeka6275 ቴሌግራም ቻናልህን እንዴት እናግኘው???
      ሊንኩን ላክልና

    • @aishasfaw235
      @aishasfaw235 Před rokem

      @@solbeka6275 እባክህን ወድሜ ቁጥሩ ካለህ ላክልኝ

    • @apostlehneshimethiopia4629
      @apostlehneshimethiopia4629 Před rokem

      @@solbeka6275 selam

  • @user-ce3py8zm6q
    @user-ce3py8zm6q Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ፣እድሜና፣ጥበብ፣አብዝቶ፡ይሥጥልኝ፡ተባረክልኝ፣፣

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Před rokem

    Woo thank-you berta
    We support you❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹