ሚስቴን አከሸፏት የአሌክስ አብረሀም አስገራሚ የፍቅር እና ትዳር ታሪክ ሙሉ ክፍል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2021
  • ሚስቴን አከሸፏት የአሌክስ አብረሀም አስገራሚ የፍቅር እና ትዳር ታሪክ ሙሉ ክፍል ውድ የቀለማት ቤተሰቦች የተለመደ ፍቅራችሁ ከኛ ጋር ይሁን
  • Zábava

Komentáře • 23

  • @antenehmikiyasasebeismylif2907

    እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️

  • @Mercy81194
    @Mercy81194 Před 6 měsíci +1

    የሚገርም ነው ለብዙዎቻችንም ትምህርት ነው❤

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Před 8 měsíci +4

    እኔስ ባል የሚባል ጠላሁ በዚህ ትረካ

  • @yorde142
    @yorde142 Před 5 měsíci +2

    አቦ ይመችህ አሌክሶ ለተራኪው አክብሮቴ ሳይረሳ ❤️🙏❤

  • @mebratukefyalew4496
    @mebratukefyalew4496 Před měsícem +1

    አጀብ ነው❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci +1

    ዋው አሪፍ ትረካ!!❤

  • @yosefabebe3597
    @yosefabebe3597 Před 4 měsíci +1

    The best 👌

  • @KiruTesfay
    @KiruTesfay Před 2 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 Před 3 měsíci +2

    ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ

  • @amanuetadesse9935
    @amanuetadesse9935 Před 6 měsíci +1

    Great 👍

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 Před 2 lety +1

    ተመሰጬ ነው የሰማውህ በጣም ቆንጆ ነበር

  • @user-ui5qb1qn4q
    @user-ui5qb1qn4q Před měsícem +1

    😢😢😮😮

  • @Cookie-hn8zb
    @Cookie-hn8zb Před 3 měsíci +1

    wow Alex yelyal❤

  • @HanaFikade-hx6xo
    @HanaFikade-hx6xo Před 10 dny

  • @hailerootethiopia5331
    @hailerootethiopia5331 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ezu867
    @ezu867 Před 10 měsíci +3

    ዋው ዋው ዋው እጅ ይባርክ። የኔን ሂወት ነው የተረክልኝ።

  • @user-dj7jv6ny8w
    @user-dj7jv6ny8w Před 2 lety

    Waww

  • @user-dj7jv6ny8w
    @user-dj7jv6ny8w Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው በርቱ

  • @sisaykebede0
    @sisaykebede0 Před 2 lety +1

    ኢዛና እና ቀለማት አንድ ናችሁ ? አንድ አይነት ትረካ ታቀርባላችሁ

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Před 8 měsíci +2

    እብድ ነህ!! አትወዳትም ነበር በቃ ስው ትዳርንእንዲጠላ ነው የምታደርገው ዋው ! ስትራቀቅ ብቻህን ቀረህ በጣም አሰቃቂ ትረካ ነው የጥላቻ ጥግ በስማም ሆሆሆሆሆ

    • @user-zg9lv4dt6f
      @user-zg9lv4dt6f Před 5 měsíci

      በጣም የጥላቻ ጥገሰ ለዛውም በተልካሻ ነገር ድሌት አርገው

  • @abity9995
    @abity9995 Před 5 měsíci +2

    ምንም ቃላት የለኝም የዘመኑ ደራሲ ዘመኑን የሚዋጅ ፅሁፍ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ያቀረብክልን ከሙሉ ቅንብር ጋር ነው ክብር ያድልልን በጣም ነው ሚያተምረው ሚመስጠው
    እኔ ዛኔ ነው የሰማሁት ከተለቀቀ ሁለት አመት ሆኖታል ያየው የሰው ብዛትም ያሳዝናል ሌላ እንቶ ፈንቶ ዘፈን ቀልድ ቢሆን ሚሊየኖች አይተውታል
    ማንበብ ማስተዋል ማዳመጥ ጠፍቶብን ነው እንዲህ ባህላችን አብሮነታችን ጠፍቶብን እርስ በርስ የምንባላው ፍቅር አተን በድህነት ምንሰቃየው
    እሄ ድርሰት ብቻ የሀገርን ገፅታ መቀየር አቅም አለው ለሚያስተውልና ለሚሰማ
    ግን ምን ዋጋ ለው
    ሌኔ ግን በጣም ጠቅሞኛል ዛሬውኑ የሂወት ለውጥ ይኖረኛል ሚረብሸኝ ደካማ ጎን ነበር ግን ዘውዱን የመምስለ ወኔ ወደ መንፈሴ ተቀላቅሎአል ለማግባት ለመፍታት ብቻ ሳይሆን ወንዳወንድ አቋሙ ሴቶችን ሚያየየበት አንግል ማርኮኛል ባጠቃላይ ደስስስ ይላል አቅራቢው ዩቱበሩ ጠንክር

  • @debasbirhanu4962
    @debasbirhanu4962 Před 5 měsíci +1

    ቆሻሻ በአሊክስ አብርሃም ትነግዳለህ