Qelemat media ቀለማት ሚዲያ
Qelemat media ቀለማት ሚዲያ
  • 407
  • 215 296
ወሪሳ ሙሉ መፅሐፍ ድርሰት አለማየሁ ገላጋይ
ወሪሳ
ሙሉ መፅሐፍ
ድርሰት አለማየሁ ገላጋይ
ተራኪ አዲሱ ደበበ
በቀለማት ሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ
ውድ የቀላማት ቤተሰቦች ይህንን እጅግ አዝናኝ እና ጥልቅ የአለማየሁ ገላጋይን ስራ ማንም ሰው ቢያደምጠው የሚወደው መሆኑ እርግጥ ነው ጋሽ አሌክስ ብዕርህ አይንጠፍ በማለት እያመሰገንን ቢቻል መፅሐፉን ገዝታችሁ ብታነቡ እንላለን ሰብስክራይብ ሼር እና ላይክ ከኮመንታችሁ ጋር እንጠብቃለን
zhlédnutí: 62

Video

ዶክተር አሸብር ሙሉ መፅሐፍ ድርሰት አሌክስ አብረሀም ተራኪ አዲሱ ደበበ በቀለማት ሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ
zhlédnutí 123Před 14 dny
ዶክተር አሸብር ሙሉ መፅሐፍ ድርሰት አሌክስ አብረሀም ተራኪ አዲሱ ደበበ በቀለማት ሚዲያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ውድ የቀላማት ቤተሰቦች ይህንን እጅግ አዝናኝ እና ጥልቅ ስራ ማንም ሰው ቢያደምጠው የሚወደው መሆኑ እርግጥ ነው የአሌክስ ስራዎች በሙሉ የተዋጡ ናቸው አሌክስን እያመሰገንን ቢቻል መፅሐፉን ገዝታችሁ ብታነቡ እንላለን ሰብስክራይብ ሼር እና ላይክ ከኮመንታችሁ ጋር እንጠብቃለን
ሴትና መላድርሰት ጆቫኒ ቦካሺዎዳግማዊ ዻውሎስ እንደተረጎመው
zhlédnutí 133Před měsícem
ሴትና መላ ድርሰት ጆቫኒ ቦካሺዎ ዳግማዊ ዻውሎስ እንደተረጎመው አስተማሪና አዝናኝ አጭር ታሪክ ውድ የቀለማት ቤተሰቦች አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ዛሬም እንደወትሮ ላይክ ሼር እና ኮመንታችሁ አይለየን
ሞት ፈረዱ ሙሉ መፅሀፍ በይልማ ሀብተየስ
zhlédnutí 418Před měsícem
ሞት ፈረዱ ሙሉ መፅሀፍ በይልማ ሀብተየስ ከሀገራችን ድንቅ የወንጀል ምርመራ ፀሀፊዎች ምረጡ ደራሲ እነሆሙሉን መፅሀፍ ከቀለማት ሚዲያ ጋር አብረን እንቆይ ስራዎቻችን ለሌች እንዲደርስ እንደግፍ
የይሁዳ ድልይ በኤፍሬም ስዩም
zhlédnutí 428Před měsícem
የይሁዳ ድልይ በኤፍሬም ስዩም ተደርሶ በአዲስ ደበበ ተተርኮ በቀለማት ምዲያ የቀረበ ድንቅ ልብ ወለድ ቀለማትን እናበረታታ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር እናድርግ
ሰባራ ቀን ዳግማዊ ውሎስ እንደተረጎመው
zhlédnutí 152Před měsícem
ሰባራ ቀን ዳግማዊ ውሎስ እንደተረጎመው ለፍቅር የተኪፈለ መሰዋትነት ከቀለማት ጋር የዘውትር ወዳጅነታችን ይቀጥል
እሾሀማ ወርቅ ሙሉ መፅሃፍ ከሰዓዳ መሀመድ
zhlédnutí 129Před měsícem
እሾሀማ ወርቅ ሙሉ መፅሃፍ ከሰዓዳ መሀመድ ውድ ቤተሰቦች ይህንን ድንቅ መፅሀፍ እና በአረብ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የተመሰረተ ድንቅ ታሪክ ተጋበዙልኝ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ቀለማትን እናበረታታ
ከአንጀት ካለቀሱ መሐረብ አይጠፋም ከአሌክስ አብረሀም
zhlédnutí 162Před měsícem
ከአንጀት ካለቀሱ መሐረብ አይጠፋም ከአሌክስ አብረሀም ድንቅና አስቂኝ አጭር ልብ ወለድ ዛሬም ቀለማትን እናበረታታ ለሌች እንዲደርስ ያጋሩ
በመጠጥ ቤቱ ደጃፍ ሌሊሳ ግርማ
zhlédnutí 203Před měsícem
በመጠጥ ቤቱ ደጃፍ ሌሊሳ ግርማ በአጭር ልብ ወለድ ውስጥ ሰፊና ረጅም ልብ ወለድን የያዘ ልንለው የምንችል ምርጥ ታሪክ ቀለማት ሚዲያን ቤተሰብ እናድርግ ስራዎቻችን ለሌሎች እንዲደረሱም እንተባበር
ነፍስ እና ቀይ ስክሪብቶ ከአሌክስ አብረሀም
zhlédnutí 265Před 2 měsíci
ነፍስ እና ቀይ ስክሪብቶ ከአሌክስ አብረሀም ፍቅር እስከ መቃብርን እያነሳሳ በተለመደው ድንቅ አተያዩ በቀይ እስክሪብቶ የታረመን ነፍስ ያሳየናል ቀለማት ሚዲያን እናበረታታ
የንብ ናፍቆት ወዴት? ከኤፍሬም ስዩም
zhlédnutí 109Před 2 měsíci
የንብ ናፍቆት ወዴት? ከኤፍሬም ስዩም እኛነታችንን ወደ ታች የሚጎትቱ የማህበረሰባችን እና ወዳጆቻችን አመለካከትት የምናይበት ድንቅ ታሪክ ከቀለማት ጋር ቤተሰብ እንሁን አትርፈን እየተዝናናን እንማር
የተሰረቀውን የቅሌት ቪዲዮ አየውት
zhlédnutí 105Před 2 měsíci
የተሰረቀውን የቅሌት ቪዲዮ አየውት
የገነት መግቢያ ፈተና ከሌሊሳ ግርማ
zhlédnutí 153Před 2 měsíci
የገነት መግቢያ ፈተና ከሌሊሳ ግርማ ድንቅ አጭር ልብ ወለድ ከቀለማት ሚዲያ ጋር በአብሮነታችን እንቀጥል
ሳምራዊትከእንዳለ ጌታ ከበደ
zhlédnutí 155Před 2 měsíci
ሳምራዊት ከእንዳለ ጌታ ከበደ ቃላት የማይገኝላቸው የእንዳለጌታ ጥልቅ እይታዎች ከቀለማት ሚዲያ ጋር በወዳጅነት እንሰንብት ለሌሎች በማጋራት ቅንነት አናሳይ
ትንሽወደ ግራ ዘንበል አሌክስ አብረሀም
zhlédnutí 316Před 2 měsíci
ትንሽወደ ግራ ዘንበል አሌክስ አብረሀም ህይወትን በጥልቀጥት እምነትን በስፋት ከማህበረሰባችን እና ከውስጣችን የምንመለከትበት አሌክስ ብዕርህ አይንጠፍ ቀለማት ሚዲያን እናበረታታ
መስተናግር ከኤፍሬም ስዩም
zhlédnutí 163Před 2 měsíci
መስተናግር ከኤፍሬም ስዩም
የዓለም መጨረሻ ከሌሊሳ ግርማ
zhlédnutí 167Před 2 měsíci
የዓለም መጨረሻ ከሌሊሳ ግርማ
ክፍት የስራ ቦታ ከእንዳለጌታ ከበደ
zhlédnutí 254Před 2 měsíci
ክፍት የስራ ቦታ ከእንዳለጌታ ከበደ
አበበ በሶ በላ ከአሌክስ አብረሀም
zhlédnutí 436Před 2 měsíci
አበበ በሶ በላ ከአሌክስ አብረሀም
እትዬ አልታዬ በስበሃት ገ/እግዚአብሄር
zhlédnutí 170Před 2 měsíci
እትዬ አልታዬ በስበሃት ገ/እግዚአብሄር
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 6 መጨረሻ
zhlédnutí 143Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 6 መጨረሻ
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል5
zhlédnutí 116Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል5
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 4
zhlédnutí 167Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 4
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 2
zhlédnutí 115Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 2
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል3
zhlédnutí 119Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል3
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 1
zhlédnutí 254Před 3 měsíci
የቅርብ ሩቅ በየዝና ወርቁ ክፍል 1
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ መጨረሻ ክፍል
zhlédnutí 174Před 3 měsíci
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ መጨረሻ ክፍል
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 9
zhlédnutí 179Před 3 měsíci
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 9
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 8
zhlédnutí 230Před 3 měsíci
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 8
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 7
zhlédnutí 183Před 3 měsíci
የብርሀን ፈለጎች በአለማየው ገላጋይ ክፍል 7

Komentáře

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho Před 3 dny

    Tebarek

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho Před 12 dny

    ❤👍👍👍👍

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 14 dny

    እናመሰግናለን በጣም

  • @teferialemu-ij6yq
    @teferialemu-ij6yq Před 15 dny

    ሙሉ ክፍል መለቀቁ ደስ ይላል ቀለማትን እናበረታታ

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před 15 dny

    ይህንን ረጅም ልብወለድ አድምጣችሁ ከወደዳችሁት የተሰማችሁን እንድትፅፉልን ከልብ እንጠይቃለን መልካም ቆይታ

  • @teferialemu-ij6yq
    @teferialemu-ij6yq Před 23 dny

    የኛ ስደተኞች መሠደድን ትተው እናት ሀገርን ብቻ ብለው የሄዱት ሁሉ የሚመለሡበት የሚሄዱትስ ሀገራችንን ከነ ችግሯ አብረናት በመኖር እየታገልን የምናሣድጋትና ታላቅ የምናደርጋት መች ይሆን

  • @HanaFikade-hx6xo
    @HanaFikade-hx6xo Před měsícem

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6v Před měsícem

    ሴን ነኝ ግን ይሄ ምኑ መላ ነው ጋጥወጥነት ብልግና ነው ታሪኩ አይመጥንም ለአርስቱ. በነገርህ ላይ አድናቂ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před měsícem

    Nice story ,excellent narration 👍

  • @tinsayetesfaye2989
    @tinsayetesfaye2989 Před měsícem

    🙏❤️❤️❤️🫡

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před měsícem

    ረጅሙን የስራና የረፍት ጊዜ እሾሃማ ወርቅን በማድምጥ አትርፈን እንማር እንዝናና መልካም የአረፋ በዓል ለሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @aliabdalah4958
    @aliabdalah4958 Před měsícem

    🥰🥰🥰👍👍👍Ok

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před měsícem

    ቀለማትን እናበረታታ ለሌች እንዲደርስ ያጋሩ

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před měsícem

    ቀለማት ሚዲያን ቤተሰብ እናድርግ ስራዎቻለሌሎች እንዲደረሱም እንተባበርችን

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 měsíci

    Wow, thanks Alex Abraham 🙏🏽

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před 2 měsíci

    ቀለማት ሚዲያን እናበታረታ

  • @Jabel17
    @Jabel17 Před 2 měsíci

    እባክህን የቢንያም ጉልላትን ፊዬሪ የሚለውን ተርክልን ከምስጋና ጋር

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před 2 měsíci

    በኮመንት ላይ አስተያየታችሁን ብትለግሱን ለስራችን መሻሻል ወሳኝነት አለውና እባካችሁ የሚሰማችሁንና መስተካከል ያለበትን ነገር አሳውቁን እናመሰግናለን

  • @user-ui5qb1qn4q
    @user-ui5qb1qn4q Před 2 měsíci

    😢😢😮😮

  • @antenehmikiyasasebeismylif2907

    እውነት ለመናገር ዩቱበሮች ሽልማት ብታዘጋጁ አሌክስ አብርሃምን መዠመርያ የምርጫችሁ ካርድ እንደምታደርጉ እርግጠኛ ነኝ:: አሌክስ እድሜ ጤና ይስጥሕ:: ዕናተም በርቱ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️

  • @habtulomi6636
    @habtulomi6636 Před 2 měsíci

    What you are doing is amazing thanks 🙏🏾

  • @Sam-jm1ob
    @Sam-jm1ob Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ምርጥ የአተራረክ ዘይቤ ጆሮ ገብ በጣም እናመሰግነዋለን እውን ወሪሳን መፅሐፍ ከዛሬ 10አመት በፌት ማንበቤን ዘነጋሁ Please Please በፌልም ይዘጋጅ ስፖሰር አለኝ አስተማማኝ።

  • @mebratukefyalew4496
    @mebratukefyalew4496 Před 2 měsíci

    አጀብ ነው❤

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    ክላሲካው ከአንተ ድምፅ በላይ ነው የሚሰማው ይረብሻል

    • @amam5874
      @amam5874 Před 2 měsíci

      አዎ እኔም ከዚህ በፊት ይረብሻል ብዬ ኮሜንት ሰጥቼ ነበር እስካሁን እንዴት ማስተካከል እንዳልቻሉ አልገባኝም ተራኪው ግን ምርጥ ነው

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 Před 3 měsíci

    ሚሥኪን አሸናፊ ይቺ ልክሥክሥ

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    የድምፅ ጥራቱ ይስተካከል

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    ምርጥ ትረካ ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን በርታ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 3 měsíci

    ክፍል 2 የት አለ ???

  • @amam5874
    @amam5874 Před 3 měsíci

    ለምን ትርጉም መጽሀፍቶችን አታቀርቡልንም የኛ አገር ድርሰቶች ብዙም አይመስጡም ከአለማየሁ ገላጋይ ድርሰቶች በስተቀር

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤ አንደኛ

  • @HelenAmen-ed1mv
    @HelenAmen-ed1mv Před 3 měsíci

    ምርጥ ትረካ ምርጥ አቀራረብ ግን ትንሽ ድምፅ ጥራት ያንሰዋል ይስተካከል

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 3 měsíci

    ንባቡ አሪፍ ነበር።ይጋርዱና ይርገዱ ቂጦን እያደበላለቅክ አሥቸገርክ እንጂ

  • @KiruTesfay
    @KiruTesfay Před 3 měsíci

    በጣም ደስ ይላል

  • @habtulomi6636
    @habtulomi6636 Před 3 měsíci

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @teferialemu-ij6yq
    @teferialemu-ij6yq Před 3 měsíci

    ኧረ በጣም ነው የሚወዳት በመጨረሻ ህይወቱን ትቀይርለታለች መምህርት ሙና የአንድ ትውለድ ብርሃን እና ሙሴ ናት እኮ የያ ትውልድ ጀግኒት እድሜ ለደራሲ ለ አሌክስ አሻግሮ አሳየን መመስገን አለበት

  • @amam5874
    @amam5874 Před 3 měsíci

    መምህሯን ያለ ምንም ምክንያት ለምን እንደዚህ እንደጠላት አልገባኝም

  • @user-ry1mx1re7t
    @user-ry1mx1re7t Před 3 měsíci

  • @habtulomi6636
    @habtulomi6636 Před 3 měsíci

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾 you doing good

  • @user-ry1mx1re7t
    @user-ry1mx1re7t Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 Před 4 měsíci

    ወንዶቻችን ተለወጡ ከዳሌ ወደ ፀጉር ደስ የሚል ለዉጥ ነው በቃ የቦርጭ ሲመጣ ንገሩኝ

  • @fanueladawork6311
    @fanueladawork6311 Před 4 měsíci

    ቆጠራ 😀😀😀

  • @abrehamseife4893
    @abrehamseife4893 Před 4 měsíci

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ያጋራሀን በርታ

  • @Jabel17
    @Jabel17 Před 4 měsíci

    በርታ በርታ ምርጥ ነው ቶሎ ቶሎ ናልን

  • @qelematmedia5804
    @qelematmedia5804 Před 4 měsíci

    ውድ ቤተሰቦች ኮመንት ላይክ ሼር በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን

  • @Cookie-hn8zb
    @Cookie-hn8zb Před 4 měsíci

    wow Alex yelyal❤

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před 4 měsíci

    ደስእሚል😅😅😅ትዝታ

  • @AbrehamSeife
    @AbrehamSeife Před 4 měsíci

    በቪዲዮ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል። በርታ ወንድሜ። "የሽንት ቴራፒ ተዐምራትን" ብትተርከው ብዙ ጥቅም እናገኝበት ይሆናልና ተርከው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 4 měsíci

    አዲሳችን በድጋሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፤ እነዚህ ምግቦች ለጤና ተዉሳክ ናቸዉ የሚል እምነት አለኝ ፤ በብዛት እንዲህ ያሉ የፍጥነት ምግቦች ሩቅ ምስራቅ የሚዘጋጁ ይመስለኛል ፤ ግና ስጠረጥሩ አንዳንዱ እንዲሁ ለቪዲዮ ይመስለኛል