አፋጠጣችሁኝ እኮ .....መልስ ሰጥቻለው...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • in this video i answered questions from my audience and fans .. hope you will enjoy my answers 😁

Komentáře • 224

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 4 měsíci +18

    ዋዉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኪራ ሽልማት አለኝ🎉❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Před 4 měsíci +67

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉፈጣሪ ያልተሰበ እንጀራ
    ያማረ ህይወት ይስጣችሁ🎉
    ከስደት ኑሮ ይገላግለን😢❤

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před 4 měsíci +46

    መፋትሔው መፀለይ ነው እኔ መፅሐፋ ቅዱስ ሳነብ እቅልፊ ያዳፍኛል ያዛጋኛል እባየ ሁሉ ይመጣል በእውነት ፈጣሪ ይገስፀው😢😢😢

    • @ahmadqudah3766
      @ahmadqudah3766 Před 4 měsíci +1

      እኔም😢

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Před 4 měsíci +5

      እስከ መጨርሻው ጨከን ብለን ማበብ ነው ይቀየራል

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +3

      የሀፅያት ማጠቢያ እንባ ይስጠን😢

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 4 měsíci +2

      የክፍ መንፈስ ስራነዉ ስገዱ ንስሀግቡ ፁሙ ፀልዩ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 4 měsíci

      እኔም ተቸግሬአለሁ 😢😢😢

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Před 4 měsíci +20

    ውድ የሀገሬ ልጆች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ከክፉ ይጠብቀን ኪራ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-pq3cu5de3r
    @user-pq3cu5de3r Před 4 měsíci +12

    ኪራ ሰለኡነት አተን ያወኩበት ቀን የተባረከች ቀን ትሁን ወድሜ በለህ ቅር አይልህም ቡየ አስባለሁ እናቴንም የ8ስምት አመት ፍቅረኛየንም በስስት ቀን ልኑነት ነዉ ያጣሁት እናቴ ሁለት ህፃን ልጅች ጥላብኝ በራሳዉ ፎቃድ ላትመለስ ሄደች ነገርግ አንድ ወር አላዘኩም ብልህ አታምንም ፈጣሪ ይቤርክህ ይህ ሁሉ የሆነዉ ባተ ነዉ የአተን video saya selam yesemagale እስሬ ያለህ ይመስለኛል የአተን ማንነት አላብሰቨኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጠካራ ሴት ሰላረከኝ❤❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před 4 měsíci +12

    ከምር በጣም በሳል ልጅ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ በቀጣይ ሚኖረኝ ግንኙነት ብዙ ይጠቅመኛል

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 4 měsíci +11

    ለሰው ሚጠቅም ሰው ሆኖ መሞት መታደል ነው እግዚአብሄር በምክንያት ነው የፈጠረን ያንን ደግሞ ከኖርነው ደስ ሲል

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 4 měsíci +6

    ብዙ ኮማች አይደለሁም ግን ለአተ አለማመስገን ንፉግነት ነው በርታ ደስ ትላለህ እድሰማህ ታደርገናለህ ❤❤❤❤

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 4 měsíci +14

    ያንተ ነገር ምንም አይሰለችም ቅመም በርታ

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት Před 4 měsíci +7

    ይህንን ኮሜት የሚታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 4 měsíci +7

    ብልህ አስተዋይ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ይጨምርልህ 🙏

  • @user-hq8un5vn9h
    @user-hq8un5vn9h Před 4 měsíci +5

    ኪራ በጣም አመሰግናለሁ የምር ምክሮች ይመቸኛል የውስጥ የምታወራ ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottadesse6298
    @hiwottadesse6298 Před 24 dny +2

    1 በተደጋጋሚ በወንዶች ተዶድቻለሁ
    2 ቤተሰብ ደግሞ አግቢ ይሉኛል
    3 ለመቅረብ እፋራለሁ ምን ትመክረኝ?

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f Před 4 měsíci +2

    ውይይይይ ስወድህ ኑርልኝኝ ወድሜ ምክርህ ተስፍ የቆረች ሒወትን ታለመልማለች ይመችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💛❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 4 měsíci +5

    ኪራዬ እናመሰግናለን አክብረህ ጥያቄዎቻችን ስለመለስህ ❤❤❤

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw Před 4 měsíci +7

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም❤

    • @user-gc9dn9sz1r
      @user-gc9dn9sz1r Před 3 měsíci

      ይታገሉታል እንጅ አይታደሉትም👌😂

  • @hiwetykunoamlak4173
    @hiwetykunoamlak4173 Před 3 měsíci +2

    አንተ ትለያልክ እኮ ብዙ ነገር ተምርያልሁ ካንተ ንግግርህ በጣም ጎበዝ ነህ ❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he Před 4 měsíci +5

    የኛ ኪRዬ ስወድክ my brother♥️ ወጥቶ ከመቅረት ጌታ ይጠብቀን🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 4 měsíci +4

    እንዴት እኔደምወድህና እንደማከብርህ አትጠይቀኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ፀጋውን ጥበቡን ይግለጥልህ እግዚአብሔር አምላክ።🥰😍😘

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh Před 4 měsíci +2

    ኪራየ❤❤❤ ሁሉም ሠው ልብ ገብተህ የወጣህ ነው ሚመስለኝ ነገሮችን ተረዲተህ የምትመልስብቻው መንገዶች አለማዲነቅ አይቻልም😊😊😊

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 4 měsíci +4

    ኪራዬ ያለው እውነቱን ነው ከትዳር በፊት ሴክሸዋል ንግግር አታድርጉ

  • @kal7566
    @kal7566 Před 4 měsíci +3

    ማነዉ በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ኪራዬ❤❤😊
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣር መጨረሻህን ያሳምረዉ ❤😊

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy Před 4 měsíci +3

    ሰላም ኪራ ጎበዝነህ እውነት ስለምትመክረን አመሰግናለው ውይታና እና አተ ተመሳስይ ሀሳብ ነው ያላቹህ አድላይ የሆነ ፕሮግራም ብሰሩልን ደስ ይለኛል

  • @etu819
    @etu819 Před 3 měsíci +1

    ኪራ ወንድሜ የእውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት በጤናህ ላይጤና አብዝቶ ይሥጥህ ቃል የለኝም እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 Před 4 měsíci +1

    እንደኔ ፍቅር ማለት ለሚያፈቅሩት ሰው ደስታ መኖር ማለት እንጂ አፈቀርኩት እና የኔ መሆን አለበት ማለት አይደለም
    1ኛ, ጥያቄ ራስ ወዳድነት ነው

  • @user-jx4si7jc1j
    @user-jx4si7jc1j Před 4 měsíci +4

    አመሰግናለሁ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před 4 měsíci +2

    yes!! ትልቅ የሚያስፈልግ ፀሎት
    የሚጠቅም ዜጋ አድረገኝ ለሰዎች የሚተርፍ ሰዉ አድረገኝ ሰዉን በመጥቀም በማገዝ ዉስጥ ሰላም አለ!!! ለጥያቄዎችህ መልስ
    ለሚያስተምሩ ለሚመክሩ ምርጥ
    ስራዎችህ ሁሌም Thank you!!!

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ በጣም ደስ ይላል ትህምርትናህ Thank you so Mach ❤️❤️🙏🙏❤❤

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 Před 26 dny +2

    እዚጋር አልተመቸኝም ጨዋ ማለት ዝም የምትል ጭምተኛ ማለት አይደለም አንተ የማይመችክን ነው የተናገርከው በተፈጥሮ ዝም ያሉ አሉ እነሱን ምን ትላቸዋለክ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 měsíci +2

    ኪራ ሁሌም የመፍትሄ ሰው ነህ ንግግርህ በጣም ትህትና ያለው ነው ይህ ደሞ ብዙ ሰውን ያስተምራል💚💛❤😘👏

  • @hayatmehamed
    @hayatmehamed Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ወደራሴ እዳይ ስለምታረገኝ ስክን እድል ታግዘኛለህ በጣም አመሰግናለሁ በደስታ ኑርልኝ

  • @jerusalemmelkamu4912
    @jerusalemmelkamu4912 Před 4 měsíci +3

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ !! ብዙ ነገር እያስተማርከኝ ነዉ

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት Před 4 měsíci +2

    በርታልን ወንድማችን ምክሮችህ አይጠገብም❤❤❤

  • @Sam-rz8ou
    @Sam-rz8ou Před 4 měsíci +1

    Kiraye yene wud betam thank you ante batnor eko

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před 4 měsíci

    ወንድምዬ እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እኔ ብዙ በትርጉምም በአረብኛ ኢትዮጲያኖቺ የአነቃቂ ምክሮቺ እሰማለው ነገር ግን ያንተ ብስለት የእውነት ትምህርት የተፈጥሮ እውቀት በእድሜ የሚገኘውን ከቤተሰብ ከእግዚያብሄር የተሰጠህ እውቀትን አደንቀዋለው እወደዋለው ማንም ጋር ያልሰማውት ምክሮቺክ አከብረዋለው ነገር ግን ምንም የእውቀት ጥግ ብትደርስ የፈጠረክን እግዚያብሄር አትርሳ እነ አሪዮስ የውቀት ጥግ ፈጣሪውን አስክዶታል ኪሩ መፀሐፍ ቅዱስ አምብብ ይጠቅምካል እናትክን ያቺ ውጤት ነኝ ብለክ እግራን ሳምልኝ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +2

    በጣም በጥንቃቄና በጥናት አይተህ ስለምታስተምር እናመሰግናለን

  • @YamiyeMonaye-tk2er
    @YamiyeMonaye-tk2er Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ቆይታ ነው አንደኛ በርታልን እይታክ ልዩ ነው! አዎ እኔም በጣም ፎከስ አድርገህ ሳዳምጥ በቃ የምትናገረው ቃላት ከእግዚአብሔር ቃል እንዳይጋጭ በጣም ትጥራለህ ይሄ ደግሞ ወሳኝ ነገር ነው ይብዛልህ🙏☺ደግሞ ከሴት ባህሪ የምትወደውን ያልከው ያቺ ሴት እኔ ነኝ ጌታን! በቃ እላፊ ጭምት አይደለሁም እናም ተጫዋች በልኩ ባለኝ ነገር ግልጽ አላፍርበትም። እራሴን❤☺

  • @metu-gt9me
    @metu-gt9me Před 4 měsíci +2

    ኪሩ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ እስከዛሬ ላይክ እና ኮመንት ነዉ የማደርገዉ ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድ ልጅ የዉሸት ያለቅሳል ወይ ሌላዉ ደግሞ በጣም ነዉ የምወድሽ ማንንም ሰዉ ማግባት አትችይም የምታገቢዉን ሰዉ እገድለዋለሁ እያለ አልተግባባንም እንለያይ ስለዉ እስኪ የምታገቢዉን ሂወቱንአጠፋዋለሁ እያለ ለራሱ ሲያመቻች 5 አመት ሙሉ ጊዜየን አቃጥሎ የማያፈቅራትን ሴት አገባ እሱን እንደት ነዉ የሚመቸዉ ንገረኝ በማርያም

  • @user-yn7cr1vp9k
    @user-yn7cr1vp9k Před 4 měsíci +2

    ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ❤❤❤❤❤እግዛብሔረ ይመሰገን ሰላወኩህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 4 měsíci +2

    ኪራችን መጣህልን በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ከፋ በልልኚ እቁየ 😍😍😍ክፍል ሁለት ይሰራ

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 4 měsíci +1

    I Love your mind😮God bless you keepkeep you safe Amen❤❤ your Eritrean sis የምትወድህ ታላቅ እህትህ የአምሮብስለትህን ወደዋለው ለምልምልኝ ወድሀለው ❤ኪሩ ሐወይ ድልየት ልብካ እግዚአብሔር አምላኽ ይባርኽኻ አሜን::ራስህን የተቀበልክበትና: ውስጥህን: የተረዳህበትን :መረዳት ወደዋለው:ለብዙዎች መፍትሄ ነህ:ከልቤወድሀለው:በነገርሁሉ መሳካትን:ይሁንል::የእግዚአብሔር ፀጋና የማስተዋልናእውቀትይብዛልህ በየሱስ ስም❤❤❤❤

  • @TsagabMat
    @TsagabMat Před 16 dny

    ፈጣሪ ይብርክህ ኩራዬ በቢዚ ተድሸለው አመሰግናለሁ አንቴ ጥሩ አስተማርዬ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-mr7xy8kc8h
    @user-mr7xy8kc8h Před 4 měsíci +2

    😢😢😢😢ቪዶህን ደጋግሜ እምሰማው ነገርስ በኪራ ትምህርት የተቀየረ 👍 ቴኪው ኪሩ

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd Před 2 měsíci

    ❤🎉እግዚ አብሔር አደበትህን አይቀይረው የተን አይነቱን ያብዛልን

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y Před 13 dny +1

    Fetari kayn yitebkh marakiyo ma shelah

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před 4 měsíci +5

    እንኳን ደህና መጣህ ኪራ🎉🎉🎉

  • @user-cz8rh7wi1z
    @user-cz8rh7wi1z Před 4 měsíci +1

    selam lante yehun keraye Welahi baltedar meslekagn nebar ena weda gudaye legeba ena sela fkregnaye endetamakregn falge nebar sela cenkegn nw endatalfegn

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 4 měsíci +1

    አቤት አቤት አቤት በጥያቄዎችህ ብቻ ስንቱን ተማርኩት ኪራየ እረይመችህ ዋው ዋው ዋው ይዴገም እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu Před 4 měsíci +2

    ena setochiye Kirubel Fikiregna alew asibachiwut yeneberachew tesfa kuretu. Kirubel Congrats.

  • @user-it1fc4oh7j
    @user-it1fc4oh7j Před 2 měsíci +1

    ዋው የዛሬው ይለያል ኪራየ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 4 měsíci +2

    እንኮን ሰላም መጣህልን ወንዲምዬው ደቂቃው ባያልቅ ብየ መኛለሁ❤❤በርታልን

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 Před 4 měsíci +2

    Part 2 please kira i like it 🥰🥰

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 4 měsíci +1

    ኪራ ወንድማችን በርታልን ብዙ እንለወጥብሐለን❤ አክብረህ ስለ መለስክ thanks❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +1

    Wow amazing kirayey❤🎉❤

  • @user-jt3if8jw4c
    @user-jt3if8jw4c Před 4 měsíci +2

    ይደገም ወድሜ ደስ ይላል

  • @user-ge7ow7ii8r
    @user-ge7ow7ii8r Před 4 měsíci +2

    የምር አሪፍ ሰዉ ነህ ቀጥልበት

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ እደ መቸ ተጠይቆነው😂 እኔም ልጠይቅህ ሥተኘ ልጅ ነህ ለማንኘውም በረታ ወንድም አለምየ

  • @user-gm8pw6zt5l
    @user-gm8pw6zt5l Před 4 měsíci +3

    በጣም ነው ምወድህ ወንድምዬ

  • @hayimetube
    @hayimetube Před 4 měsíci +4

    ኪራዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @user-qb5fq5gt4e
    @user-qb5fq5gt4e Před 4 měsíci +4

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc4mg5pt8j
    @user-qc4mg5pt8j Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር የሰው መውደድ ይስጠን ❤❤

  • @AyinaddisAlemayehu
    @AyinaddisAlemayehu Před 4 měsíci +2

    Betam New Yemiwediki❤❤❤❤❤ Wendim ❤❤

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 4 měsíci +1

    ኪራዬ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ሰው ከሰበው ፈጣሪ ያሰበው ይበልጣል❤❤❤

  • @mahiyehualawu4249
    @mahiyehualawu4249 Před 4 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በጣም ነው እየተማርንብህ ያለነው

  • @redetiyemariyamlijii6327

    Kiraye yene wud nure legn 🙏🙏🙏

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 Před 4 měsíci +2

    የኔ ውድ የወድክ በክንያት ነው

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5j Před 4 měsíci +3

    ከተጋባን 9 አመታችን ነዉ ቤተስብ ነዉ የዳረን ማለቴበፍቅር አይደለም እየኝ ቤተስብ ጠየቀ ሰጡት እኔ UAE ነዉ ያለሁት ግን ለባሌ ምንም ፍቅር የለኝም ተሳስቸኳን ፍቅር ብዬ ጠርቸዉ አላዉቅም ምኑም አይስበኝ እሱ ሲደዉል ያናድደኛል ለዛ ለስዉ ምንም አይነት ስሜት ካይኖረህ እደት አብሮ መኖር ይቻላል ፍታኝም ብዬ ብዙ ግዜ ጨቀጨኩት እቢ አለ ለቤተስቦቸ ብዬ ታረኩ ከሱጋ አሁን ነይ ይላሉ ቤተሰቦቹም እሱምነይና ዉለጂ ይላሉ እኔ ምንም ደስ አላለኝ ግራ ገባኝ

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera Před 4 měsíci +2

      የኔ ውድ በጣም ከባድ ከማይወዱት ሰው ጋር መኖር እኔም ብዙ አመት ትዳር ሲኦል እየመሰለኝ ኖሪያለሁ በጣም ይቀናል አሁ ከተለያየን ብዙ አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ፀልይ ትዳር እንዲይበላሽ እግዚአብሔር አይፈቅድም

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 4 měsíci +3

      በስመአብ ይህን ሁሉ አመት ኑርሽ ፍችሀፂያት እኮነዉ ያለምንም ምክንያት መፍታት እራስሽ ብትመለከች መልካም የሚወድሽ ሰዉ ማጣትእኮ ከባድነዉ እህቴ በፆሎት በርች ንስሀ ግቢ ተጠመቂ ፀልይ በዉስጥ ክፍ መንፈሳዊ ካል ትዳራ ይከለክላል የማስጠላት ባርአለዉ ወደ ፈጣር ቅረቢና ፀልይ ትዳርሽ አክብር
      የተሻለ አገኛለሁ ብለሽ የባሰ እሳት ዉስጥ እንዳት ገቢ የአይጥላመንፈስበዉስጥ ሊኖር ይቻላልቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ተከታይ!!! ስለክፍ መንናፍስት አሰራርያስተምራ እራስሽ በዛዉስጥ ፈትሽና አስተካክይ!!!

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 4 měsíci +1

      እህቴ ፍታኝ አትበይ ምናልባት አብራችሁ ብትሆኑ እየወደዲሽው ትመጫለሽ እኛ ሴቶች እምንወደውን እየተከተልን ነው እንደ ብርጭቆ ተሰብርን እየቀርን ያለንው እኔ ልቤ አልጠገን ብሎ ይሄ አለሁ ምወደውን ተከትየ እሚወዲሽ አብሮሽ ይኖራል አንች ግን ምትወጂው ትቶሽ ይሄዳል የዛኔ ነው ሰሜቱን ምታውቂው💔💔💔😭😭😭ከኛ ተማሪ ግቢና ውለጂ ሲለይሽ ነው ጉዳቱን ምታውቂው

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 Před 4 měsíci +1

      የለመድሽዉ ይሻልሻል ሲስቱ ልብሽን አልወደዉም ብለሽ አታሣምኝኝ። ቤተሠብየሚያወቀዉባል ይሻልሻል።ሀበሻሥንባል የሚያከብርንወንድ አይወድልንም። ምንስለሆሽነዉ የማወጅዉ። ምክንያትሽ? ማትወጅዉጋመኖር ከባድነዉ ላኪን አሁንላይ ታማኝባልየለም አላህ ያዘነለትሲቀር። እሚወድሽን አግቢ ዋአ እዳቀልጭ። አችታቃያለሽየበለጠ።

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Před 4 měsíci

      እሺ ዉዴ

  • @Naminadam
    @Naminadam Před 6 dny

    ትችላለ ኪራየ ኣይዞ በርታ❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Před 4 měsíci +4

    እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ ❤️❤️❤️

  • @etulaa8920
    @etulaa8920 Před 4 měsíci +2

    Ena kemadenk alfo lant telk akbrot aleng ketlbet bro

  • @Smakeup-vw8es
    @Smakeup-vw8es Před 4 měsíci +1

    First thank you for your teaching me thank you so much end please part 2 l love your thing really ❤

  • @5077kubra
    @5077kubra Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @HikmatH-dh3zl
    @HikmatH-dh3zl Před 4 měsíci +2

    Kerayeeeeee nurelin

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 Před 4 měsíci +2

    አንበሳ እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h Před 4 měsíci +3

    wow wow God bless you 😍

  • @user-ps3yb4ry9k
    @user-ps3yb4ry9k Před 4 měsíci +2

    ወው ስጠብቅህ ነበሪ
    ክረ እን የጠየኩህን አልመለስክም

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 Před 4 měsíci +2

    Thank you🙏🙏

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 Před 4 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ወዲሜ❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před 4 měsíci +1

    እግዝአብሔር ይባርክህ❤

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci +1

    Mrjato meserawen guwadgna asetewawekegn and hulet kal enkuwan bake rol model behongn

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Před 4 měsíci +2

    Eskun 100 algebakim kiray tebark mikirk des yilal

  • @EmebetTadeleSntayehu
    @EmebetTadeleSntayehu Před 21 dnem

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 Před 4 měsíci +3

    እንደው በፈጠረህ ብትመልስልኝ🙏 አንድ ሰው በጣም ይከታተላል ግን በግልፅ መናገር አይፈልግም ኦንላይን ካየኝ ይወጣል ይወጣል ይገባል ስደውል አያነሳም እራሱ ሲፈልግ ተጠፋፋን ብሎ ይደውላል እባክህ ንገረኝ😊

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Před 4 měsíci +1

      ያችኛተ ስታስጠላዉ ወዳቸ ወንዶች ኧረ ቢስሚላህ እዉነት ያወራሉ ግን ዝበይዉ አትፃፊለት የምር

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před 4 měsíci +2

      እሄ ባጣ ቆየኚ አርጎሻል እህቴ ራሽን ጠብቂ

    • @mekidelawitmesfin2734
      @mekidelawitmesfin2734 Před 4 měsíci

      @@alemtsehaysesaysisay7144 ግራ ያጋባል ደግሞ ሲያወራ ቪዲዮ ካልሆነ ማውራት አይፈልግም የተለያየ ሀገር ነው የምንኖረው ከበፊትም ኦንላይን በቃሽ ተኝ ምናምን ይለኝ ነበር

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 Před 4 měsíci

      ​@@mekidelawitmesfin2734እራስሽን ጠብቂ እህቴ ሊሰብርሽ ነው የመጣው😭😭💔💔

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 3 měsíci +1

    Wwwwww bexame yamre❤❤🎉🎉🎉

  • @ZhraZhra-wh5bz
    @ZhraZhra-wh5bz Před 4 měsíci +1

    ወንድም ሰላም ነዉ የምትለቃቸዉን እከታተላለሁ እናም ለመጠየቅ ተገደድኩ ማለቴ የዛሬ ሶስት አመት የቁርአን ጉሩብ ነበረኝ ከዛጉሩብ ሴት ና ወንድ አንድጉሩብ ነበር ከዛ የተለይዩ ቁጥሩች በግሌ መደወልበዛ ከዛ ሊፍት ብየወጣሁ ነገር ግን አንዱኛዉ ልጂ አላቆመም እኔም አናገርኩት ከዛ የፍቅር ጥያቄ አቀረበልኝ እኔም ሸሪአችን እና እስልምናችን እደማይፈቅድ ነገርኩት ከዛም ችግር የለዉም ከተስማማን በቃል እንጠባበቃለን አለኝ እኔም ጓደኛ ፍቅረኛ ሚስት አለህ የለህም ብየ ጠየኩት የለኝም ብሎ 💯እደዚህ ጣፈልኝ ከዛ እኔም ከሁለት አመት ቡሀላ ጠይቀኝ እኔም በቃሌ አተም በቃልህ ተባብለን ቆየን ከዛ ከአመት ቡሀላ ግን አግብቶ እደፈታ ነገረኝ ከዛ እደት ትዋሸኛለህ ብየ እራኩት እሱ ግን አልቆረጠም

  • @ፍቅርየ
    @ፍቅርየ Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ወላሂ ስወድህ አድናቂህነኝ

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x Před měsícem +1

    ኪራን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ🙏❤🙏❤

  • @user-ed4wu1vh9m
    @user-ed4wu1vh9m Před 4 měsíci +1

    ወድም እደዉ በፈጠረህ በምንላግኝህ ምክር ፈልጌነዉ

  • @user-nq5vf2iu3u
    @user-nq5vf2iu3u Před měsícem

    በጣም ነዉ የምወድክ❤❤❤❤

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 4 měsíci +1

    ማርያምን ክበርልን ከፍ ከፍ በል ወድሜ

  • @bezawitwendwesen6141
    @bezawitwendwesen6141 Před 4 měsíci +2

    ኪራ መንገድህን ጠንቀቅ እያልክ በዚህ አያያዝህ ትጠለፋለህ😂😂መልሶችህ እራሱ ሌላ ትምህርት ናቸው።አመሰግንሀለሁ

  • @TkueTeklebthan-vy4xu
    @TkueTeklebthan-vy4xu Před 4 měsíci +1

    Bro lyu neh ketlbet betam srat aleh kehulu new yemmarew

  • @Akira-sl7jb
    @Akira-sl7jb Před 4 měsíci +1

    Egziabher ystlgn, actually I made another account to ask the question. Thank you

  • @JimmaHome
    @JimmaHome Před 3 měsíci +1

    የምወደዉ ልጅ ከሴት ጋር እንደሚኖር ሰምቼ ብሎክ አረኩት

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před 4 měsíci +2

    ሙሥሊም ብትሆን ኑሮ የግሌ አድርግህነበር ።ኢላሂ እዳተ ጠካራ ባልይሠጠኝ

    • @ethiopiaethiopia1641
      @ethiopiaethiopia1641 Před 3 měsíci

      በግድ የራስ ማድረግ አይቻልም ሙስሊም ክርስቲያን ሳይሆን ከላይ ሲሰጥሽነው እናቱ😅😅😅

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k Před 16 dny

    ኑርልን ኪራ

  • @user-td6qp7eo7k
    @user-td6qp7eo7k Před 3 měsíci +1

    እኔኮ ዬቱብ የምገባው አተን ላዳምጥ ነው

  • @user-jp7gq7ec8d
    @user-jp7gq7ec8d Před 4 měsíci +1

    ቢስሚላህ ትለያለክ Thank you❤

  • @FishFish-c5r
    @FishFish-c5r Před měsícem

    Thank you