🛑 አታለቃቅስ …ኪራ ሴቶች ላይ ወረደባቸው የዛሬው ይለያል...😂😂

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2024
  • #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial
    ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
    • ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

Komentáře • 207

  • @BetiBeta-no4cd
    @BetiBeta-no4cd Před 3 měsíci +26

    በጣም ትክክል ነክ ኪራዬ ምንም አል
    ወረድክብንም እውነታውን ነው የነገርከን

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 Před 3 měsíci +12

    100%true 👌ግን ዘንድሮ ወንዳችህ የሚወድት እንደዚህ አይነት ሴት ነው የሚወድት እካ!

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    እኔ እዉነት ለመናገር ከባሌ ዉጭ ማንምን አላወራም ያለ ወድሞቸ ስንጋባ ምንም አልነበረነም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ባርኮናል የኔ ዉድ ባል የኔ አሳቢ እመብርሀን ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እህቶቸ. መልክ. ገንዘብ ሳይሆን እሱነቱን እና እምነቱን ብቻ አስተዉሉ ክክክ ድሞ ሚስት ልጅ ያለዉ ጋር አትመኙ

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 3 měsíci +1

      ክክክ ይቀሙሻል ማን ተናገሪ አለሽ ቁጥሩን በዚህ አስቀምጭ እንዲያግዙሽ

    • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
      @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ Před 3 měsíci +2

      @@addisemetiku1495 ክክክ ይሻላን እኛ ከፈጣሪ በቀር ስው አያግዘንም

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před 3 měsíci +1

      @@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ እዉነት ነዉ በሁሉ ነገር እግዚአብሄር ነዉ አጋዣችን

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před 3 měsíci +1

      በፆሎት አስብን እህት😢 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g Před 2 měsíci

      😂😂

  • @NesihaHabtamu
    @NesihaHabtamu Před 3 měsíci +8

    ደስ የሚል ምክር ነው እራስን ፈትሾ ለመለወጥ የሚመች አይነት Topic እናመሰግናለን ኪራ🥰

  • @etu819
    @etu819 Před 3 měsíci +9

    ክበርልን ኪራችን ምንም አይከፋንም የዚህን አይነት ባህሪ ካለብን እንድናሥተካክል ጥሩ መልእክት ነው ሁሌም ቪዲዎችህን እንጠብቃለን በርታልን ብዙ ነገር በአንተ ምክንያት እየተቀየረ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @ሚጣወሎነዋ
      @ሚጣወሎነዋ Před 3 měsíci +2

      ትክክክክል ነው የሚል ላይክ ይግጠኝ

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l Před 3 měsíci +2

    አረ በጣም ትክክል ነክ ኪራ በጣም ተመችቶኛል ወዶቹ ቢሰሙት ጥሩነው ሴቶችም እራሳችሁን ፈትሹበት❤❤❤❤

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ Před 3 měsíci +5

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾በትክክል ቅመም ምናባቴ ላደርግህ ለዚ እኮነው ቅመም ያልኩክ ደሞ ሰትናደድ የምር ያምርብሀል በርታ በድጋሚ ትክክል

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před 3 měsíci +2

    የተናገርከዉ በመሉ ትክክል!! እዚም እዛም የምትንቀዠቀዥ ከሆነ ስለምወዳት መተዉ
    አልችልም አይሰራም! ለሰዉ Respect ከሌላት እሯሷን ብቻ የምታካብድ ከሆነ አይሰራም!
    አቁ ይሄ ነዉ Thank you!!! ኪራ

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ Před 3 měsíci +2

    አቤቱ ልባምና ታጋሽ ፅኑ ሴት አድርገን😢❤❤❤ወድሜ ልክነህ አመሰግናለሁ😢❤❤

  • @HanaEthiopia16-pm4dj
    @HanaEthiopia16-pm4dj Před 3 měsíci +2

    እኔ ባለትዳር ነኝ ግን በጣም ነው የምከታተልህ እና የምትናገራቸው ነገሮች ትዳርንም ይመለከታሉ

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 Před 3 měsíci +2

    እኔ ሴትነኝ ሀሳብህ ተመስጨነው የሰማሁት ተመችቶኛል👌

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Před 3 měsíci +4

    ኪራ አንተ እኮ በጣም የምትገርም ምርጥነህ ነው።

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Před 3 měsíci +2

    በጥቅሉ ፈጣሬን የምትፈራ ሴት ያርገን 🙏❤ እሱ ያስተካክለናል ❤

  • @MestayitMolla
    @MestayitMolla Před 3 měsíci +1

    እዉነት ትክክል ነህ ወንድማለም ተባረክ የልብ አድርስ ነህ

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe Před 3 měsíci +5

    ለ 4 ወንድ ልጆቼ አባታቸው በህይወት ቢኖ ር የሚሰጣቸውን ትልቅ ት /ት ስለሰጠሀቸው እንደ እናት አመሰግንሀለው!!!!!

  • @fozity2400
    @fozity2400 Před 3 měsíci +5

    ብሰማህ ብሰማህ ማልሰለችህ ሰው አንተ ነክ ኪራዬ

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 3 měsíci +1

    ባውንት ባጠመ ባጠመ ትክላ የሆ ነዉ አሳባ ነዉ ትባርክ ውድመ እንመስግንላ ነዉ ❤️🙏❤️🙏

  • @Meme.C-h4x
    @Meme.C-h4x Před 3 měsíci +2

    የሰው ልጅ የሚለካው ባስተሳሰቡ እንጂ ባለው ሀብት ንብረት ሳይሆን ሰርቶ የመለወጥ አላማ ያለው መሆን ነው ማንም ከሰራ ሰው የደረሰበት ሚደረሰው እንጂ ቁጭ ብሎ በመመኘት ብቻ ባለሀብት መሆን አይቻልም እና ባለሀብት ሁሉ የሚያነሳው የሱቅ እቃ ብቻ ነው።

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf Před 3 měsíci +2

    ወይኔ ኪራ የአንደአንድ እህቶች በሀሪነው
    ቀላት አጠው ምልህ ጠፋ .አዋ ወንዶች መኖር ሁላ እንድጠሉ የምያራጉ እህቶች አሉ.

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    ምርጥ ምክር ነው ወገናቺን እናመሰግናለን እኔሴትነኚ ግን ልክነህ

  • @CatherineGomez-e8e
    @CatherineGomez-e8e Před 3 měsíci +10

    ኪሩ አንዴ ታሞግሰናለህ አንዴ ደሞ ታጥረገርገናለህ ይሁን እስቲ ሴቶችዬ አይዟቹ😢😢😢

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie Před 3 měsíci +1

      😂😂😂ልክ ነው ያወራው እንችለዋለን

    • @MmMm-wf4wf
      @MmMm-wf4wf Před 3 měsíci

      ያሳቀኝ ኮሜት😂😂

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 3 měsíci +1

    እኔ አልቀየምም ምክንያቱም እውነት ነው ምትናገረው እናመሰግናለን 🙏

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 měsíci +2

    ወዮዮዮ ዛሬ ደሞ አጥበህ አሰጣከንን😢😅😅😅😅😅😅 እኔ በሕንወቴ የማይመቸኝ ልፍስፍስ ወንድ ና ተስፋ ቢሲ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 měsíci +1

    እግዚአቢሔር አምላከ ልባምና ባልን የማከብር ሴት ያድርገኝ እንጅ ሀብታም ወንድ አልፍልግም ቁሰ ሰርቸ እያገኛው ናው ናገም አብርን ሰርተን እንለወጣለን ፍጣሪን የሚፍራ ሰራ የሚወድ ይሁን

  • @HanaEthiopia16-pm4dj
    @HanaEthiopia16-pm4dj Před 3 měsíci +3

    ለመለወጥ ምንም ጥረት ባለማድረጉ የቤቱ እራስ መሆን አልቻለም ሙሉ በሚባል መልኩ ኃላፊነት የኔ ነው እና ማደግ ቢቀር እንኳን በነበርንበት መቀጠል አልቻልንም ጥረት እዲያደረግ ብነግረው ምንም ከወሬ ውጪ ምንም ለውጥ ማምጣት አልቻለም እና እኔ ሰለቸኝ እና አሁን በእኔ ይፈረዳል

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 Před 15 dny

      😂የኔ ህይወት ነው አባረርኩት እንለወጥ እንስራ ስለው እንደ እብድ ይቆጥረኝ ጀመረ፡ አርፈሽ ተቀመጭ ከበላሽ መች አነሰሽ አይነት ነገር ሲሆን ወይ ጉድ፡ በባዶ ሊያስረጀኝ ነው ብዪ፡ ለነገሩ ጊዜዪን energyን በላብኝ ግን የማንንም እበት ምን አሸከመኝ ብየ ውጣ አልኩት

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 měsíci +1

    ኪራ በጣም ነው የማከብርህ እባክህ የ18 አመት ልጅ አለኝ እባክህ አገኘውና አሰልጥንልኝ የሚከፈለውን እከፍላለሁ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    100% ትክክልነው ለሀቅ ወደሆላ ማለት አያስፈልግም

  • @HannaFikire
    @HannaFikire Před 3 měsíci +2

    Exactly 💯, these are the qualities that every woman should have

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 3 měsíci +2

    ተመስገን የለሁበትም በርታ ወድማችን

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Před 3 měsíci +1

    ግሩም መልእክት
    በጣም ደስ የሚል ምክር
    በርታልን ኪራዬ😍

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Před 3 měsíci +3

    እናመሰግናለን🙏❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 3 měsíci

    በትክክል ጥሩ ምክር ነዉ ሴት ነኝ ግን እደግፍህ አለሁ የተሳሳተ ሀሳብ ካለኝ እዳርም አድርገህኛል በርታልኝ❤❤

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 Před 3 měsíci +2

    ጌታን ኪራዬ ሴትም ብሆን ትክል ነህ አሁን በኮሜንት የምትጫጩት ስላደረጋችሁት ጌታንኪራዬሴትምብሆንትክልነህአሁንበኮሜንትየምትጫጩትስላደረጋችሁትነው

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 Před 3 měsíci +1

    አደንቅሀለው ጭምር እወደሀለው
    ብርቱ ሰው ነህ።
    ዌልካም ኪራዬ❤

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 Před 3 měsíci +1

    መሆንያለበትንነው ያወራሀው ላወቀበት እንዳውም ሰህተትን ማስተካከያነው እናመሰግናለን በርታ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 měsíci +1

    እዉነትህ እኔ ሴት ነኝ ሁሉም ተቀብዬዋለሁበተለይ የመጨረሻዉ ሀሳብብር አያያዝ ላይ ሴት ልጅ ጎበዝ መሆን አለባት ብዬ አስባለሁ

  • @እየሩስ-ደ1ኈ
    @እየሩስ-ደ1ኈ Před 3 měsíci +1

    ተመስገን ፈጣርየ እዳመሰግን ኣረከኝ ዛሬ ነፃ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn Před 3 měsíci +3

    በጣም ትክክል!!!!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ሚጣወሎነዋ
    @ሚጣወሎነዋ Před 3 měsíci +4

    ይሄ አነጋገር100/በ100ነው የሚል ላይክ ይግጨኝ

  • @ZemedneshTesfaye
    @ZemedneshTesfaye Před 3 měsíci +1

    Wow . በጣም ትክክል ነው ።

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Před 3 měsíci +2

    በርታ❤❤ሁሌም.አደናቂህነኝ❤❤ጎበዝነህየምር

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před 3 měsíci +1

    እውነት እኮ ነው,እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️♥️

  • @betelhemberihun6946
    @betelhemberihun6946 Před 3 měsíci +2

    On Point l really agree with all of you ideas keep up በጣም ልክ ነህ👏

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Před 3 měsíci +4

    እኔ 2ኛ 😂😂😂😂
    ኪራዬ በጣም አድናቂህ ነኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص Před 3 měsíci +3

    ሰዉ እዴቤቱእጅ እደጉረቤቱ አይኖሪም እናመስግናለን

  • @Hadya720
    @Hadya720 Před 3 měsíci +3

    ትክክልነህ ግን እኔበራሴ እራሱየቻለ ወንድ ቢሆን ወድነቱን አምናለሁ ዲሀም ቢሆን ችግር የለብኝም ግን ይሰራልወይ አላማአለውይ ነው ????????እንጂ ግደታሀብታም መሆ ን አያስፈልግም

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Před 2 měsíci

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኪራዬ ፈጣሪ ይጠብቅልን ከነ ቲምህ😘🙏

  • @H-bp5ns
    @H-bp5ns Před 3 měsíci +1

    እዉነት ሲሰሙት ሊከብድ ይችላል ግን እዉነት ነዉ ወጣቱ ካንተ መማር አለበት
    ዉሸትን እየተከተልን ለጊዜዉ ደስተኛ ሊያረግ ይችላል
    ዉጤቱ ግን የከፋ ነዉ
    እዳተ እዉነቱን እየተናገሩ ሰዎች እሚያስተምሩ ይብዙልን
    ሶሻል ሚዲያዉ መቀየር አለበት በርታ ትዉልዱን እየገደለ ነዉ

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 3 měsíci +2

    አይ ኪርሻ አረ ቀስ አትውረድብን የሚያረጉ ሴቶች አሉ ኪራዬ አሳብህ ጥሩ ነው ግን መልካም ሴቶች አሉ አረ ደሞ አሁን ጤነኛ ወድ አለ እደኒ ሴቶችዬ ከፈጣሪ እስኪመጣ በትግስት መጠበቅ ነው ወዶቹንም አድ ቀን ልክ ልካቸውን ንገርልን አረ በወዶቹ ይብሳል

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Před 3 měsíci +3

    ኪራዬ አንተን ያገኘች ሴት በጣም እድለኛ ናት ላንተም መልካሟን እና ልባም ሴት እንደሚገጥምህ መልካም ምኛቴ ነው ምክንያቱም ካንተጋር መኖር ይምትችለው ሴት ልባም ሴት ብቻ ናት ትገባሃለች አከብርሃለው በርታልን።

  • @Taqst-e3u
    @Taqst-e3u Před 3 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ኪራዬ በርታ

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 3 měsíci +4

    ወንድ ነዉ መሆን የለበት እኛ ሴቶቹ ጠንካራ እዬሆንን በራሴ ኮራሁ

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Před 3 měsíci +2

    Alweredkebenem kira ewnetawun new yenegerken thanks

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 3 měsíci

    True thought yes I am agree with you you describe it's wonderful way Proud of you wonderful your sister❤❤❤Tuti

  • @zuziove
    @zuziove Před 2 měsíci

    አተ ልጂ ወላ እረቢ ይጠብቅህ ያረብ ቅርብ ሠአት ነው መከታተል የያዝኩት ለቤትክ አድሥ ነኝ ግን ትምርትክ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ተማርኩበት ተባርክ ❤

  • @TheDun-ep2vm
    @TheDun-ep2vm Před 3 měsíci +3

    እሺ መክሬው መክሬው የማይሰማኝ ከሆነ በእውነት ሰውን ጠንካሬውን ብቻ ሳይሆን ደካማ ጉኑንም መውደድ አለብን😢 የማይለወጥ አስተሳሰብ ከሆነስ አድ ምክር በለኝ😢 በጣም እወደዋለሁ ግን የኔን ምክር መስማት ሽንፈት ነው የሚመስለው😢😢

    • @lovelovertube507
      @lovelovertube507 Před 3 měsíci

      Like my man😢

    • @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ
      @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ Před 23 dny

      ውደ ከባድነው 9 አመት መከርኩት ቻልኩት አሁን ግን ደከመኝ ተውኩት 2017 ቢቆርጥልኝ ለመተው እወደው ነበር ጎዳኝ ምንም ለውጥየለ ሲጣኝ ቢለወ 😢😢😢

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 Před 3 měsíci +5

    ለእንደዚህ ዓ/ት ሴት ማጥረግረግህ ትክክል ነው ግን እቺ ቺት ያልካት ነገር ግን? ቺት ማድረግ ከወንድ አልፎ? የማይካድ ሐቅ 98% ወንድ ቺተር ነው እመኑ ሴት ምናልባት 1% ሊኖር ይችላል ብዙ ግዜ ሴት በቺት አትታማም ለማለት ነው

  • @MobilePlus-ml8de
    @MobilePlus-ml8de Před 3 měsíci +2

    ሴት ነኝ ግን ሀሳብህን እስማማበታለሁ

  • @BezawitYesgat
    @BezawitYesgat Před 3 měsíci +1

    ሰላም ኪራ ወንዶች መቸ ክብራቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ንገርልኝ እባክህ ፡እነሱ respect ሳያደርጉrespect የሚጠብቁ አሉ

  • @NesihaHabtamu
    @NesihaHabtamu Před 3 měsíci +3

    ዛሬ 1 ነኝ🤭 my favorite person kira🥰

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 3 měsíci +1

      Thank u🙏

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Před 3 měsíci

      ​@@ahadupodcast19yemetegegnbet nger yenorehal ?yemanager nger nebergn please kechalk

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 3 měsíci

      ​@@trufatargaw593 for an appointment 0948486063

  • @toptop2449
    @toptop2449 Před 3 měsíci +2

    ኪራዬ እስኪ ምከረኝ. እኔ ልጁን Fb ነው የተዋወኩት.ጥሩ ሥነ ምግባር አለው. ቁም ነገር አለው. hamble ነው. ግን እኔ ልቤ አላምነው አለ!

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před 3 měsíci +2

    ኪራ ለአስመሳይ ለውሸታም በሰው ሔወት እሚጫወቱትንም ስራልን😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 3 měsíci +3

    ልረደዉ ላግዘዉ ፈልጌ አቤት የሴቶች ግፍ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelhembetelhem4548
    @betelhembetelhem4548 Před 3 měsíci +2

    በጣም ትክክል ነህ ኪራ ❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 3 měsíci +1

    ዛሬ ይለያል አምረሀል በሰላም ነዉ😂😂😂😂😂 ወንዶችኮ ድሮም ፋራ ናቸዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    😊❤ እናመሰግናለን

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 3 měsíci +1

    Reality ነዉ ኪራዬ

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 Před 15 dny

    እዉነት ነዉ የተናገርከዉ ኪራየ

  • @fadela920
    @fadela920 Před 3 měsíci +1

    በትክክል በርታ ኪራ

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray Před 3 měsíci +1

    ትክክል ነክ ግን አንድ ጥያቄ ከብዙ ወንዶች ማውራት እንዴት ማቆም ይቻላል ባሁን ሳኣት 😂😂😂😂😂

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 3 měsíci +1

    ኪራዬ ዛሬ ሙልጭልጫችንን አወጣኸን ግን ስለምነወድህ አንቀየምህም❤❤❤

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie Před 3 měsíci +2

    19:43 👈😂😂ራስዋ ጨርሳ 😂 ኣሳከኝ

  • @attube383
    @attube383 Před 3 měsíci +1

    አተ ከምታቃቸዉ ሴቶች የትኛዋ እደሆኩ አቃለሁ አልናደድም ሁሉም ሴቶች እዳሉ አቃለሁ።

  • @KIDESTTILAHUN-it4by
    @KIDESTTILAHUN-it4by Před 3 měsíci +1

    ኪራ ችን የግልአችን ትለይአለ በርታልን

  • @ge5967
    @ge5967 Před 3 měsíci +1

    አንተ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 Před 3 měsíci +1

    አጠፋፍ ታሳያሀለች ደስ ይላል 😂😂😅

  • @mekdeskebede9548
    @mekdeskebede9548 Před 3 měsíci +1

    yemikefat kalech kefay tilbes, you are write kiraya endezich aynet set atasfelgim

  • @betelhembedane6950
    @betelhembedane6950 Před 3 měsíci +1

    Ewnet sineger endet des endemil mariyamin berta fetari yitebikih ❤❤❤

  • @MeseretEthiopia
    @MeseretEthiopia Před 3 měsíci +1

    አጠፋፍ ታስተምርሀለች ኧረ ኪራ😂😂

  • @helenheli5103
    @helenheli5103 Před 3 měsíci +2

    He is right

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs Před 3 měsíci +1

    ኪሩ ወንድም አለ እንድህ የሚያረገው ለምሳሌ የኔ ባል

  • @frehiwetgezahegn4180
    @frehiwetgezahegn4180 Před 3 měsíci +1

    አረ ኡኡኡ ፊዚክስና ኬምስሰተሬ ሆነብን እኮ

  • @YaredHailemichael
    @YaredHailemichael Před 2 měsíci +1

    Kira tanks bro

  • @TesfaJohny
    @TesfaJohny Před 3 měsíci +1

    Wondime ante tebarakih ❤

  • @Betelhem-h3y
    @Betelhem-h3y Před 3 měsíci +2

    የማይ ወድክን ሰው ማፍቀር ከባድ ነው እንዴት ነው ልረሳው የምችለው ??

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Před 3 měsíci +2

    ሰለይቅርታ.ሰራልን.እኔ.ቂመኛ.ሆኝ.ቀረሁ

  • @CatherineGomez-e8e
    @CatherineGomez-e8e Před 3 měsíci +3

    ኪሩዬ አንደኛ ነህ እኮ

  • @getachewanley8784
    @getachewanley8784 Před 3 měsíci

    abo yimechih.sometimes,people critisize about motivatonal speaker.they comply like mood meyaz minamin.so why don't they care about somebody lose his time in unnescessary thing.kiru give posetive energy

  • @Mahder822
    @Mahder822 Před 3 měsíci +1

    Arif nw kiraye kesemu
    Gn legnas ende atadala enji ngeren

  • @hirut758
    @hirut758 Před 3 měsíci +1

    እውነታውን ነው የተናገርከው ወንድማችን ቢመራቸውም ይዋጡት እነዛ ሴቶች እናመሰግናለን🥰🥰🙏🙏

  • @KalkidanAguchew
    @KalkidanAguchew Před 3 měsíci

    አብዛኛውን ወንድ የሚመርጠው የምታጣፋውን ሴት ነው ኪራ እንደ አንተ አይነት ንቃተ ሂሊና ያለው ወንድ ካልሆነ በስተቀር 😊

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትለያለክ እወነትም ቅመም

  • @attube383
    @attube383 Před 3 měsíci +1

    ግን ወድነዉ ሴት ችት የሚአረግ የምር ግን ሴት ባል እያላት ወዳና ፈቅዳ ከሌላወድ የምቴድ አለች?

  • @aklilubekele9571
    @aklilubekele9571 Před 3 měsíci +1

    Aahadu endezi aydelm mitsafew

  • @silvisivisilvsivi4707
    @silvisivisilvsivi4707 Před 3 měsíci +3

    መጀመራያ ይቅርታሁሉም ሴቶች አንድ አደሉም አንተም ተናገረካል ግን ይሄ Program ተገልብጦ ለሴቶች መሰራት አለበት ምክንያቱም አሁን የተናገርክው ሁሉም ሴቶች ቡቻ አይተገብሩትም ወንድችም አሉበት አይመስልክም ???

  • @EkuFano
    @EkuFano Před 3 měsíci +1

    ትክክል❤

  • @toptop2449
    @toptop2449 Před 3 měsíci +1

    ኪራዬ ዛሬ. ጓ አልክብን 😄

  • @werkamehamed5156
    @werkamehamed5156 Před 3 měsíci

    ወይኔ እኔ ሞኙ
    የት ነበርክ ግን ተጫውታብኝ ስታበቃ
    ሁሉን ያደረገችኝን ዘረዘርክልኝ