በዚህ አለመቅናት አልችልም ....እኔስ መቼ ነው የማገባው..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial
    ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
    • ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...

Komentáře • 124

  • @drdanmulugeta2151
    @drdanmulugeta2151 Před 2 měsíci +3

    Kira ,you are one of a kind !
    Egziyabher yakeberelen kira and keep us in your prayer 🙏🤲,of course you are always invited.
    What you are doing here is incredible and helpful for most of us ,keep up the Good work.God bless

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 2 měsíci +1

      Have big respect for u man, may god be with u guys in all.🙏🙏🙏

    • @drdanmulugeta2151
      @drdanmulugeta2151 Před 2 měsíci

      @@ahadupodcast19 amen kira

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem Před 2 měsíci +103

    እኔ ሙስሊም ነኝ በተክሊል የተጋቡ ሰዎችን ሳይ የምር አከብራቸዋለሁ ስርአቱን ባለውቀውም ቢያንስ በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን ክብራቸውን የጠበቁ መሆናቸውን አውቃለሁ የራሴ ምኞትም በእምነቴ በክብር ማግባት ነው አንድ ኡስታዜ ያለው ነገር ትዝ አለኝ ሀይማኖት በሆነ ጊዜ አንዴ የሚተገበር ነገር ሳይሆን የማይጣስ ሙሉ የሂወት ዘመን መርህ ነው ይልነበር ለተጋቡት መልካም ትዳር

    • @mefordada
      @mefordada Před 2 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @user-mi8gz7dz8x
      @user-mi8gz7dz8x Před 2 měsíci

      በጣም የኔው ❤

    • @betsihiwi
      @betsihiwi Před 2 měsíci

      ደስ የሚል አነጋገር ❤️🙏

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 Před 2 měsíci +3

      ባጭሩ እህቴ ተክሊል ማለት ድንግልናቸውን ጠብቀው ለኖሩ ክርስቲያኖች የሚደረግ ስርዐት ነው። ደስ ይላል በDiscipline ስለሆነ.......
      ግን ድንግልናቸውን ላፈረሱም ቤተክርስቲያን በንስሐ ታጋባለች(ተክሊሉ ባይኖርም)

  • @fgty4821
    @fgty4821 Před 2 měsíci +11

    እኔ ሙስሊም ነኝ በተክሊል የሚጋቡ ወጣቶች እንዴት ደስ እንደሚሉኝ ሁሉም እንደዚህ በክብር በተጋባ እላለሁ እንዳዉ ካልቻሉ አንኳን ፍቅረኛ ምናምንምን እያሉ ሃላፊነት የጎደለዉ ህይወት ከሚኖሩ በህጋዉይ መንገድ ቢጋቡ አሁንኮ ወላጅ አልባ ህፃናት የበዙት ከትዳር ዉጪ በሚጀመር ህይወት ነዉ የአላህ መልእከተኛ እንዲህ ብለዋል (እናንተ ወጣቶች ሆይ ከናንተ ዉስጥ የትዳርን ጣጣ መሸከም የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም)

  • @user-dx7kq1uq3e
    @user-dx7kq1uq3e Před 2 měsíci +20

    በጣም በዚህ ያልተቀና በምንም አይቀናም እኔም የሁል ጊዜም ምኞቴ ነው ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደምርቱ ቁሜ

    • @user-hg4dc7vm1y
      @user-hg4dc7vm1y Před 2 měsíci +3

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ/ህ❤❤❤

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy Před 2 měsíci +16

    እዉነት ነው ኪራ ያስቀናል ፈጣሪ ለሁላችንም ምልካም የህይወት አጋር ይስጠን

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae Před 2 měsíci +9

    እውነት ነው ያስቀናል በተለይ በቅዱስ ቁርባን ሲሆን መታደል💝ነው እና ሁላችን ለዚህ ክብር ያብቃን 💑ኪራዩም ለዚህ ያብቃህ ቅዱስ አልሻዳይ💝

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 Před 2 měsíci +8

    ምክርህ ከልብ ላዳመጠ ሰው ሁሉም ወጣት ሕይወት ይለውጣል ይቀየራል የዛረው የምር ይለያል ምክር ኪራዬ እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን በርታልን 🙏🙏💯💯✅✅

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 2 měsíci +7

    ፈጣሪ ሆይ የሚረዳኝ ቀድሞ የሚያነበኝ ሰው ስጠኝ እንደ ቅመም አስተዋይ ሰው ስጠኝ አሜን ምርጥ ምክር ቅመም በርታ ❤

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 2 měsíci +18

    😢😢የመዳም ቅመሞች ከፍቶኛል በጣም ከፍቶችሁ ያውቃል 😢አይዞሽ በሉኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 2 měsíci +4

    በጣም ቆጆ ነገር ነው ከምር እኔም ሰው በተኪሊል ሲያገባ ስቅስቅ ብየ አለቅሳለሁ እኔ ስለተክሊል ስለቤተክርስቲያን ስርዓት ባጠቃላይ ስለማደርጋቸው ነገሮች ምንም አላቅም ነበር እሄኔ ቢሆን ያን ጥፋት ባላረኩት ነበር ነገር ግን ሆነ ለወደፊቱም በቁርባን ለማግባት ራስን ማዘጋጀት ነው 😢 ኪራችን በጣም ድቅ ነገር ነው ያካፈልከን ተባረክ❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 2 měsíci +2

    እውነት ነው አባት ሆይ ለዚ ክብር አንደምተበቃኝ አምናሃለው እና አመሰግናሃለው የኔ ውድድድድ ጌታ❤❤❤ ብጣም አናመሰግናሃለን ትለያለህ እግዚአብሔር የልብህ መሻት የሳካልህ ወንድሜ❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 měsíci +10

    ፍቃደኛ ከሆኑ አቅርብልን ባለ ትዳሮቹን❤

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j Před 2 měsíci +7

    ኪራዬ ማርያምን ብዙ ከምትናገራቸው ንግግሮችህ ማርያምን እኔ የደረሰብኝንና እኔ የሆንኩትን ደጋግመህ ተናግረሀል ከዚቦሀላ ግን ትዳር የሚለው ቃል እራሱ ስሰማው ይዘገንነኛል እድሜዬን በሙሉ ዋጋ የከፈልኩለት ትዳሬ ምንም በማላውቀውና ባላሰብኩት ምንም ነገር😢😢😢 ምን ብዬ እንደምነግርህ አላውቅም ኦ አምላኬ ወንድ የተባለ ጠላው ማለት በትዳርም በጓደኝነትም የሚመጡ ሁሉም ሰይጣን እየመሰሉኝ እነሱን ጠላው ባለቤቴ የነበረው ሰው ቢቆጨውም ወይኔ አለማወቄ ብሎ ተፀፅቶ ቢመጣም ኪራ ይቅር ብየዋለው ንብረትም አልካፈልም በቃ እዚጋ አቁመናል አልኩት 😢😢😢 ሆዴ እንቢ አለኝ 😢😢😢😢ምንም ቢመጣ አላገባም ለብቻዬ ከፈጣሪዬጋር መኖር በጣም ሰላም አግኝቼበታለው ኪራዬ የምትለው ያለ አንዳች ሰህተት አውነትና እውነት ብቻ ነው❤🎉

  • @rabeyaslutan7997
    @rabeyaslutan7997 Před 12 dny +1

    እኔ የኪራን ምክር ስሳማ መግበት የምራኛል ወለሂ ለመናኛውም ኪራዬ በጣም ነው ምወድህ❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před 2 měsíci +4

    ኪሩ እግዚያብሄር ያማረ ሙሉ የሆነ ትዳር ይስጥክ ልክ ብለካል እኛ ከማግባታቺን በፊት እራሳቺን ለሁሉም ነገር ማሰብ አለብን ❤❤❤❤❤❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 2 měsíci +1

    የኔ አስተዋይ ልዬና ቅን ነህ እውነትን ስለምታወራ በጣም ኮራብሀለው አብዝቶ የእግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ይሙላብህ የኔ ውድ ወንድሜ ሌላ አትቀላቅልም አታስመስልም እሰይ ለምልምልኝ በየሱስ ስም ሞገስ ማስተዋሉንና የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወድሀለው ታናሼ❤❤❤❤❤ቱቲ ነኝ

  • @hirut758
    @hirut758 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለዚህ ክበር ያብቃኝ ሁሌም አምላኬን የምጠይቀው ይሄን ክብር እንዲያድለኝ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-hg4dc7vm1y
    @user-hg4dc7vm1y Před 2 měsíci +5

    ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤ምኞቴ ነው😊😊😊

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 2 měsíci +1

      የኔም በተክሊል ነው የማገባው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 měsíci +2

    የፍጣሪን ጊዜ መጠበቅ ትልቅ ናገር ናው እኔ 9ናኛ ከፍል ሆኛ ቆርቤ አገባዋ ግን 7አመት በሗላ እሱ ከሌላ ሴት ልጅ ወለደ ተለያየን እኔ አሁን 6አመቴ ናው ብቻየን አላገባም ሌላ እሱ ከከዳኛ ለምን ቁርባኔንንን አፍርሳለው ብየ በቃ ሌላ ሰው መቅርብም ማግባትም አልፍልግም ምከኒይቱም 80የ ላይ ናው ልጅ የወለደው ሂዶ አሁን ትኩርቴ ሰራየላይ ብቻ ናው

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን ላገባቹም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-fm8fz3yn9e
    @user-fm8fz3yn9e Před 2 měsíci +2

    ወይ ጉድ🤔 ምና ለ ይህንን እድልየ ዛሬ ስንት አመት አግንቼ ው ( ሠምቼ ው በነበር ያስብላል የምሬን እኮ ነው ሡስ ሆኖብኛል የምትናገረው ሁሉ በትክክል ነው👌👌🙏🙏 ሠላምህ ይብዛ❤❤❤❤

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq Před měsícem

    አንተኮ ኑርህው እምታወራ ነው እምትመስል ትችላለህ በእውነት

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd Před 2 měsíci +2

    ❤ቆይ ግን የሚገርመኝ የምታወራውሁሉ ለኔ ሁሉም ትክክል ነው

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Před 2 měsíci +3

    ካንተ ቪዲዮዎች ሱስ ይዞኛል በቀን አንድ ካልሰማሁ ቅር ይለኛል አዳዲስ ቶሎትሎ ልቀቅልን እውነት እየተማርኩበት ነው በርቱልን👏👏👏❤

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 2 měsíci

      ጎሽ እንዳይቋረጥ አድርጊው(በዛውም መፅሐፍ አንቢቢ ) ካደመጥሽ በኃላ።

  • @yenantw21
    @yenantw21 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር የፈቀደለት ሁሉም ነገር የሚከናወነው እኔም ፈቅዶልኝ አዳሜን አግኝቼ በቤቱ እድባረክ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእኔም ምኞቴ ነው።

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን😍
    ጋብቻ የሰው ሁሉ ሕልም ነው። የማይመኘው የማይፈልገው የለም። የሰው ሁሉ ጸሎት፥ የሰው ሁሉ ስእለት ነው ። ነገር ግን ይህ ትልቅ ጸጋ የሚያገኘው ንፅህናው ለጠበቃ ብቻ ነው።
    በስሜት ፈረስ ጋልበው የሚገቡበት ሳይሆን በጸሎት እና በምልጃ ፈቃደ እግዚአብሔርን ጠይቀው የሚፈጽሙት ታላቅ ምሥጢር ነው።
    በተክሊል በቁርባን ያገባችሁ እስከ መጨረሻ ያጽናችሁ አላገባችሁም ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃችሁ💙

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6f Před 2 měsíci +2

    አወ ዘንድሮ ሰርግ በዝቷል ለተጋቡት ሁሉ እግዚአብሄር ትዳራችውን ይባልክላቸው በተቃራኒውም ፍች በዝቷል ለሁላችንም የተሻለውን ነገር ይስጠን

  • @H-bp5ns
    @H-bp5ns Před 2 měsíci +1

    አዳደየ ባተገብረዉም ማድነቅ ደስ ይላል
    ኪራ ስታወራ ደስ ብሎኝ እምሰማህ እዉነቱ ስለምትናገር ነዉ ከዛ የኛ ምርጫ ነዉ
    ለወድማችንና ለህታችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸዉ ፈጣሪ የሚደሰትበት ታዳር ይሁንላቸዉ
    በፍቅር ያፅናቸዉ እስከመጨረሻዉ

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im Před 2 měsíci +4

    ሁሌም ትክክል ነህ አሁንማ አንተን ማዳመጥ ሱስ ሆኖብኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fadela920
    @fadela920 Před 2 měsíci +2

    ጥሩ ምክር ነዉ ያምር እዉነት ነዉ ያብዘኛዎቻችን ህይዎት ታርክ ነዉ ቃጥልበት🌹

  • @selamwelde7073
    @selamwelde7073 Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🥰🥰

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪ መልካም ነው ሁሉን በግዜው ያከናውነዋል ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሔር ይመሥገን

  • @user-qc4mg5pt8j
    @user-qc4mg5pt8j Před 2 měsíci

    ውይይ ይችን ፎቶ ሳይ ሮጨ ገባሁ ምክር ለመስማት እውነት ነው ትዳር ሲመሰረት ታስቦበት ነው በተለይ በቤተ ክርስቲያን ጋብቻ እምደፈለገን እምንፋታበት እምንታረቅበት አይደለም ከስደት መልስ ትዳር መያዝ እምመኘው ይህን ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ይህን ያክል አመት ራስን ገዝቶ ለዚህ ክብር መብቃት ምንኛ መታደርል ነው እመብዙሐን ህልሜን እደምታሳካልኝ አምናለሁ ጻድቃኔ ማርያም በደጇ ለማመስገን ታብቃኝ ለእኔ የሚሆነውንም እሷ ታዘጋጃልኝ ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 Před 2 měsíci +2

    እረ ኪራየ መሬትና ሰማይ ነው ትዳር ከባድ ነው ማለቴ በቬሎው በሰርጉ ድምቀት ለሚገፍፊ አስቡበት ብዙ ውጣ ውረድ አለው አላህ ላደለው ቢሆንጅ

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 Před 2 měsíci +2

    ኪራ ክበርልን ልጅ ነው ብላችሁ አትናቁኝ አልክ እወቅ ያለው በ40ቀኑ ያቃል ነው ወድሜ

  • @user-bh6ct6un2l
    @user-bh6ct6un2l Před 9 dny

    እኔም ካሰበኝ በዚህ መንገድ ነው ፍላጎቴ ከራሴ የሚጠበቅብኝን ነገር እያሳካሁ ነው

  • @SerkalemKentuken
    @SerkalemKentuken Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤Ewnet new kirakibereline ena gin sewena photo alewetaligine beluale photos enkuan yemelka guday new yesew gin.....

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 Před 2 měsíci +3

    ጎበዝ መልካም ወጣት በርታ

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 2 měsíci +1

    ልክ ኪራዬ እኔ እፈራለሁ ትዳር ቀልድ አይደለም

  • @betelhemberihun6946
    @betelhemberihun6946 Před 2 měsíci +2

    ቤተክርስቲያን ከእኛ አስቀድማ ስለእኛ አሻግራ ታያለች እኛ የሰርጋችን ቀን የማናስበውን ሕይወታችንን ቀድማ ታያለች እውነት ብለሃል

  • @madhanitb3840
    @madhanitb3840 Před 2 měsíci +4

    እንዳንተ አይነት በአከባቢያችን ቢኖር አሪፍ ነበረ

  • @akiabebe3771
    @akiabebe3771 Před 29 dny

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን😍❤🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 měsíci +2

    በጣመ ደስይላል በእምነት ምንም ነገር ሲገነባ ደስይላል የሁለቱ ሰወች ንፁህ ፍቅርእምነት ተስፍ ፅናት አለማ እራስ መግዛት መቻል ሁለቱ እኩል የፈጣር ፍቅር እና አብሮየመኖር ፍላጎት ፀንተ የመቆ አላማ ሲኖረዉ ደስይላል።
    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድነዉ የፈጣር ፍቃድን ማስቀደምነዉ!!!!!!❤❤❤❤ ሁሉም ለበጎነዉ አማስጋኝ መሆነዉ
    አገላለፅህ ደስሲል ስወድህ ❤❤❤❤!!!!!!!!!!እራሴ የእፈተሽኩነዉ ወንድሜ መጥኖ የምላቸዉ አስወግዳል አሻሽላለሁ ሌላነገር ሳሆን ጥሩ ሴት ለመኖህ

    • @JcyfHch
      @JcyfHch Před 2 měsíci

      የምር😊በጣም😊ጥሩነገገርአለህ😊እናመስገንናን❤ማርያምን❤😊😊

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před 2 měsíci +1

    ለተጋቢዎች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ወልዳቹ ሣሙ❤❤❤❤

  • @Richy-love
    @Richy-love Před 2 měsíci

    ትዳር ከላይ ሲሰጥ ነው አንጂ ሰው ተመርምሮ አያልቅም በጥሩ ይጣለን መንፈሳዊ መስለው ስንት ተኩላ አሉ ይጠብቀን 😢

  • @Ortho7
    @Ortho7 Před 2 měsíci +1

    እውትነ በተክሊል በሚጋቡት እማይቀና ያለ አይመስለኝም😊 እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u Před 2 měsíci +1

    እኔ እራሴን መዉደድ የጀመርኩት ያተን ት/ት ስሰማ ነዉ❤ በርታ የኔ ፍቅር 👉😁😁

  • @felegeamin
    @felegeamin Před 2 měsíci +1

    እእእእ ኪራየ ይሄን ኮሜንት ታነበው አታነበው አላውቅም ግን የምጠይቅህ ትልቅ ጥያቄ ነበረኝ በምን መልኩ መድረስ እንደምችል አላወኩም።

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 Před 2 měsíci +1

    Thanks so much Bro 🙏🏾

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 Před 2 měsíci +1

    እግዚያብሔር ብፈቅድና ብኖር እስካሁን ምኞቴ በተክሊል ነው

  • @user-vz9sc3vd4p
    @user-vz9sc3vd4p Před 2 měsíci +1

    Indeed! Kidisena le egezabhar 🙌🙌🙌

  • @user-sf4ft5jf8h
    @user-sf4ft5jf8h Před 2 měsíci

    እውነት ነው እኔ ያለሁበት ስሜት ነው thank you

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Před 2 měsíci +3

    wow amazing 😍

  • @meskenat8619
    @meskenat8619 Před měsícem

    Men ayenet metadel new egziabher zemenehen yebarkew yelebehen meshat yasakaleh enamesgenalen

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ
    መልካም ጋብቻ ዋዉ❤❤❤❤

  • @birzaftsegay
    @birzaftsegay Před 16 dny

    No words for you Kira
    Thank you 🙏

  • @betelhabe4370
    @betelhabe4370 Před 2 měsíci +1

    🤲 እግዚአብሔር ብፈቅድ ምኞት ነው

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሀሳቤን አሳካልኝ ህልሚ ነዉ

  • @user-qf6hl8ls1d
    @user-qf6hl8ls1d Před 2 měsíci +1

    Bexam nw yeqenawit medihanyalem lezi kibr yabqagne

  • @ephratatesfaye9828
    @ephratatesfaye9828 Před 2 měsíci +1

    I rly do love ur content ur so smart n tnx so much I rly needed this

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i Před 2 měsíci

    Kirayae agbana enath tdesetbh❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 2 měsíci +1

    ኪራየ ምንም አልልም ሰላምህ ይብዛ🙏❤

  • @user-ju6ot4kj4k
    @user-ju6ot4kj4k Před 2 měsíci +2

    አዳኒቂህነኚ

  • @edumolla1530
    @edumolla1530 Před 2 měsíci +1

    Keraya men largek Ewnte yelban new yalew Amesgenalew 🙏🥹🥰🥰🥰

  • @tru3424
    @tru3424 Před 2 měsíci +1

    Thanks! Bro

  • @HanaTafes-xv6nr
    @HanaTafes-xv6nr Před 2 měsíci +1

    እንዴት እደምወድክ 🎉🎉🎉

  • @TsegaTemesgen
    @TsegaTemesgen Před 2 měsíci +1

    Fetre yederdaghe anem ke gudeghaye ga asebalhu

  • @user-qb5fq5gt4e
    @user-qb5fq5gt4e Před 2 měsíci +1

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 Před 2 měsíci +1

    Ewunet betam temarku ❤❤❤ameseginalew

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Před 2 měsíci +1

    ኪሩ አግባ እና ልይህ ❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +1

    Thanks you kirayey❤🙏

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    በርታልን🎉🎉🎉

  • @madhanitb3840
    @madhanitb3840 Před 2 měsíci +2

    አንተ በጣም ጥሩ ኣጋር የምትሆን ይመስለኛልነጠ

  • @user-bn8zy1dn1b
    @user-bn8zy1dn1b Před měsícem

    Tebarek

  • @sisy5472
    @sisy5472 Před 2 měsíci +1

    ❤ክራዬ አንት የሰው ልክ

  • @KingCobra-f2q
    @KingCobra-f2q Před 2 měsíci

    መጋባት ቀላል ነው ውስጡ ሲገባ ነው ችግሩ

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Před 2 měsíci +1

    waaw amazing 😢😢😢 yes really

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 Před 2 měsíci +1

    100% tikkl kira

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 Před 2 měsíci +1

    ❤👍

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 Před 2 měsíci +1

    ኪራዬ

  • @Meseret523
    @Meseret523 Před 2 měsíci +1

    Yehone generation eyageb new😮

  • @user-he2zj9cd4m
    @user-he2zj9cd4m Před 2 měsíci +1

    yante filagot new

  • @amalmallamma-ji1om
    @amalmallamma-ji1om Před 2 měsíci +1

    tidar west egzabher kalelle kabad nw ene gin enda fichi yastalagni nagar yelem sejamarem lezam yemeslegnal tidar efaralow ahun ahun gin tinish ishalalow nagar gin yemiwadon maninatun wadije isuum endazaw aminye yemagabaw sow ale wayi nw tiyake??? 😒😎😎mikinatum ene betam yemitalaw fichi nw tidar west eko magacat huluum nagar yenoral hulum nagar. gin tidar west tiliku nagar tachachilow manor nw le hulachum yamare tidar egzabeher yistachu

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 2 měsíci +1

    😘😘😘😘😘❤❤❤❤ስንወድሕክኮኪራ😘

  • @enuye
    @enuye Před 2 měsíci +1

    Kira mirt

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 2 měsíci +1

    Miste miste kalihonch maleta “enate “balim bali kalihone “abati”leave them yena mikeri 🎉🎉🎉Lemen yale edema bedemi bezati yemute 😀😀hizibachini sele halafenete mestemare alebini 🎉🎉🎉be chigeri be deseta beande yemiyanureni common sense new 🎉🎉🎉

  • @menenassefa4285
    @menenassefa4285 Před 2 měsíci +2

    ኪራ

  • @zenyyihune875
    @zenyyihune875 Před 2 měsíci

    Lemme tell you the one and the only key for true marriage... let the one who has ear, hear. its God, holy God. Blessed Marriage is from christ. As the true marriage is based on love and christ is true love and its given only from christ. Period.

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 2 měsíci

      100% agree though as a human we fail to align sometimes

    • @zenyyihune875
      @zenyyihune875 Před 2 měsíci

      @@ahadupodcast19 solution: pray::

  • @user-nk8qk6uf8x
    @user-nk8qk6uf8x Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TTop-x3b
    @TTop-x3b Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-pc3lj2yj5t
    @user-pc3lj2yj5t Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @fatimahussein482
    @fatimahussein482 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤