Video není dostupné.
Omlouváme se.

Breakup ውስጥ ላለ ሁሉ |ahadu podcast

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2023
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 Telegram @ahaduofficial

Komentáře • 291

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 8 měsíci +141

    በተቃራኒው እኔ ወላሂ ነው እምልህ የውሣኔ ሠወነ ቆራጥነኝ ግን አድግዜ ገጠመኝነ ምንም አልጨበጥ ሢለኝ ባህሪው ካልፍለክ ልቀቀኝ ወይም አጥብቀህ ያዘኝ አለዛ አላማ አለኝ ሥለው አልፍልግሸም ሂጅ አለኝ ወይኔ ወዳው ብረነበረኝነ እቁብም ገብቸ ቦታነበረኝነ ሁለተኘ ቤት ሠራሁ እልክ ያዘኝ ጭራሸ እሡውን ማንደሆንኩውነ ዋጋ ያለኝ ሤት መሆኖን ሥኬታማሁኝ ነው እማሣየው ብየ እልም አልኩው ከሥሩው ከዛን ከ5ወረ በሆላ መጣነ ሊላላጥ ሞከረ እሚገረመው አግብቶ ሣይሣካለት ሢቀረነበረ የመጣው ለምንመጣህም ሣልል ኖረማል ወሪየን አወራሁት ተቀይረሻል በሠላምነው አለኝ አልተቀየረኩውም አልኩውት ከዛን ወድህማ ማበድ ጀመረ እዳች ሤት አላገኝም ሢል ተወኝ አልመጥንህም ብየ ሸኝሁት❤

  • @user-ew3yj6fk6z
    @user-ew3yj6fk6z Před 9 měsíci +59

    የህመሙን ክብደት አውቃዋለሁኝ ልብህ ሲሰነጠቅ ቁስሉ ይገርፍሀል እንባህ ሲረግፍ ፊትህን ያበልዘዋል💔💔ብቻ በዛሬ ሁኔታችን ነገን አለማጨለም ጥሩ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ኢንሻ አላህ🦋🦋

  • @HelenDawit-mu8lv
    @HelenDawit-mu8lv Před 8 měsíci +23

    የራሴ የሆነ ነገር መፈለግ አቁሜለሁ ፀልዩ ፈጣሪ ያንቺን የሆነውን ይሰጣል

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 7 měsíci +6

    አይ ወንድሜ እኛስ ምንም አይነት መስፈርት ሳይኖረን ለምናፈቅር ሴቶች ምን ይሻለናል የሱነገር አሁን ላይ በጣም ደክሞኛል ሌላም ማየት ከብዶኛል ብቻ ባሁኑ ሰአት ህመም ውስጥ ነኝ እረጅም አመት ላቀው አልቻልክሙ እንዲቆርጥልኝ እና ሌላ እንዳይ ወገኖች ፀልዮልኝ😢😢😢

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p Před 7 měsíci +9

    አገላለፅህ ይለያል ሳላደንቅህ አላልፍም ይለያል አሁንም ፈጣሪ ያብዛልህ❤❤

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před 9 měsíci +15

    እናመሰግናለን እናም አለፍኩት አልሀምዱሊላህ በስደት ላይ በመዳም አቤት ለወራት ተብሰልስሌ ዳኩኝ ዛሬም ጠካራ ናት ባለኮፊደስ ሆኛለሁ ተመልሶ ቢመጣም በሄድኩበት እዳኬድ ከዝ ጥፋፉብዬ ሸኘሁት። አዳድ ሰው በሂወታችን ጥብቅ ጥልቅ እያለ እድሚያችንን እሸት ማድረግ ይፈልጋልሉ ሴቶችዬ አይዞን😊

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 Před 8 měsíci

      የኔያገባሁትባሌ. እድህአረገኝ ምክርሥጭማሬአሁንሥደትላይነኝ ፍላጓቱብርብቻነው. ለኔፍላጓትሳይኖረውብሩሢቀርበትፈታሁሽአለኝ😢

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před 8 měsíci

      ​@@hyathyat5145እና ምን ምክር ያስፈልጋል ውደ? ፈታሽኮ ስለዚህ የራስሽን ሂወት ጀምሪ። ከቻልሽ ባማንኛውም ነገር በልጠሽ ተበቀይው

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 Před 7 měsíci

      ​@@hyathyat5145ውደ ያንች ፈታውሽ ብሎተገላገልሽው የኔ አለ እይ አለ አልለው የለም የለም እዳልል አለሁ ይላል እደትማድርግ እዳለብኝ አላቅም ወር ነው የቀርኝልሄድ

  • @hiwi99
    @hiwi99 Před 9 měsíci +23

    የምር ሴት ትግስቷ ሞልቶ ሲፈስ ነዉ ትታክ ሌላ ሰዉን ባትወደዉም ታገባዋለች

  • @SgehhHvdhsjss
    @SgehhHvdhsjss Před 8 měsíci +4

    የማዳም ቅመም ነኝ 6አመት ፍቅሬ የልጄ አባት በ3ወር ሌላ አገባ ከባድ ነበር ግን እንዴት በ3ወር ሌላ ? እኔ እሱን ለመርሳት እስካሁን እየሞከርኩ ነው የምትለቃቸውን እከታተላለው በርታ እኔ እየተማርኩ ነው በዚህ ሀሳብ ተጨማሪ እፈልጋለህ አመሰግናለው

  • @asnakehmossa808
    @asnakehmossa808 Před 8 měsíci +4

    እኔም የስት አመት ጋደኛዬ ነው ሳላስበው ነው በውለት ወር ውስጥ ነው ያገባው እኔ በጣም ጥያቄ ሆነብኛል እውነት ቅስሜ ነው የተሰበረው የኔን ነው ያወራካው ህመሙ ከባድ ነው በጣም ብዙ ዋጋ የከፈልኩበት ነው በጣም በስስት ነበር የሚወደኝ እኔ የምወደው ግን በሁሉት ወር ውስጥ ነው የቀየረኝ ምክኛቱን ገን አላውቅም

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 Před 7 měsíci +2

    እወነቱ ሲገባዉ እኔ የለሁም ግን ታምሜ ሙቼ ነው አዳዲስ የቆምኩት አተ ግን ትለያለህ ብሮ እዴሜ ከጤና ተመኘሁልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እደኔ የገጠማቸው እህቶች ለጊዜው መጎዳት አለው ከዛ በኋላ መዳን ይቻላል ❤❤❤❤

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb Před 8 měsíci +6

    የምረ ወዱም ትምህረት የምሰጠን በጣም ወሳኝ ነው ኑረልን መደማችን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv Před 7 měsíci +3

    ወንድሜ ሁሌም የምታቀርበው ትምህርት የምንኖርው ህይወት ነው ጤና &እድሜ ይስጥህ

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 8 měsíci +4

    ኪራዬ ሳላደንቅህ አላልፍም ብዙ አትርፌበታለሁ ወንድሜ ክበርልኝ አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @user-dl5vk2iu8e
    @user-dl5vk2iu8e Před 8 měsíci +5

    ጀግና ነህ ንግግርህ ሁሉ100%🌹በርታ ❤

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 Před 7 měsíci +2

    አደበተህ ሁሉ ደስ ስል የምገርም ንግግር ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ምክር ነዉ❤❤🥰🥰

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Před 9 měsíci +16

    እኔማ በበቀል አምናለሁ የሌለ ነው ብረት እሚያረገዉ😂😂 በቀል እሱን ለመጉዳት ሳይሆን
    እራሴን የተሻለ ቦታ ተገኝቼ ማሳየት ።

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci

      እኔም በቀል ደስ ይለኛል ኢንሻአላህ እደምበቀለውም ተስፋ አለኝ 😊

  • @tayba1611
    @tayba1611 Před 7 měsíci +3

    አሁን ያለሁበት ስሜት ነው ግን እሻአላህ አላህ ቀን ያወጣልኛል ወላሂ የግፍ ግፍ ነው ያደረሰብኚ እሚገርመው አሁንም እወዳዋለሁ😢😢😢አይ ልቤ ተው ብለው እቢ አለ😢😢😢😢

  • @user-lb5oe3lm5b
    @user-lb5oe3lm5b Před 8 měsíci +5

    በጣም ምርጥ ምክር ከምግብ የበለጠ ነዉ በእዉነት እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @helinatsiga5203
    @helinatsiga5203 Před 8 měsíci +7

    አይገርምም እኔ ግን ምንም አይኑርክ አብረን ብቻ እንኑር ነገ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀየራል እለው ነበር እሱ ምን እደሚፈልግ እራሱ አያቅም ወይ አይሄድ ወይ አይመጣ አሰቃየኝ😢😢😢

    • @27-bz1ln
      @27-bz1ln Před 8 měsíci +2

      እረ እኔም ተቃጠልኩ አለ አልለው ወይ የለ አልለው በቻ ግራ አጋባኝ እዳልተወው እወደዋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @helinatsiga5203
      @helinatsiga5203 Před 8 měsíci

      @@27-bz1ln ቀስ በቀስ ፍቅሩም ይበርዳል ብቻ አቺ እራስሽን አትጪው ዋናው አቺ ነሽ አልቅሼ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ብዬ ብዬ አለው አውን መጣም ቀረም ምንም አይመስለኝም እና የምር ከውስጥሽ ይወጣል አይምሰልሽ እሺ

  • @Mhirtematwose-tb4pk
    @Mhirtematwose-tb4pk Před 8 měsíci +6

    በጣም ያማል እኔ ከራሴ በላይ አስበልጬ እየወደድኩት እያፈቀርኩት ምንም ሳላደርገው ብሎክ አደረገኝ ምንም አላልኩም ከልቤ ህመም ማገገም አልቻልኩም ከአይኔም እምባ አላቆምም አለኝ ብቻ ከባድ ነው ይሄ ነው አይባልም በእውነት😢😢😢😢

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 8 měsíci

      😢😢😢

    • @user-wu6rp3nc9j
      @user-wu6rp3nc9j Před 8 měsíci

      ያማል ግንያልፍልአብሽሬ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-vs6dt7le3r
    @user-vs6dt7le3r Před 8 měsíci +2

    እኔ የ2ልጆቼ አባት እየጠጣ ይደበድበኛል ከዚህም አልፎ ብዙ ነገሮች ያበላሻል ተዘርዝረው አያልቁም አቁም ብየ ብመክረውም ባስመክረውም ሱሱ ከኔም ከትዳሩም በለጠበት እምቢ አለ በ7አመታችን ፈታሁት ከተፍታን ከ4አመት በላይ ሆነን ስራ ጀምሮ እየሰራ ነው ነገር ግን ሱሱ ጠንቶበት ሳየው ገረመኝም ደስለኝም አሳዘነኝም

  • @user-sb6ye6vf4t
    @user-sb6ye6vf4t Před 8 měsíci +4

    ከአንተ አንድ ነገር እፈልጋለሁ በርግጥ አብረን ከሆን ብዙም አልቆየንም ብዙ አናወራም እኔም ቢዚ ነኝ ግን ለሱ ጊዜ አላጣም እሱ ግን ብዙም አይደለም በርግጥ የስራ ሀላፊነት አለበት እወደዋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላዎኩም መራቅ እፈልጋለሁ ግን አሣማኝ ምክንያት የለኝም አብረህ ብታዎራበት ደስ ይለኛል እከታተልሀለሁ

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci

      ይህ የኔም ጥያቄ ነው አስለን የሚናገረኝ ሁላ ሆደን አይሞላውም የብሡን እድብሠኝ ያረገኛል 😢

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci +1

    ከልብ እናመሠግናለን በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታ አላህ ላተም ለኛም የተሻለውን የሚጠቅመንን ይወፍቀን ያረብ😢

  • @MissZahara
    @MissZahara Před 2 měsíci

    እኔም አጋጥሞኛል 4 አመትቃልገብቶልኝ እየኖረን እያለ ሣንጣላ ምንም ሳይለኝ ሌላዋጋፎቶ ተነሥቶ ፕሮፋይል አዲረጎ አየሁት ባሌ ሚሥቴ እየተባባልን ነው ግን ቃልየገባውን ቀለበት እሧ ለብሣ አየሁ 💔💔💔በጣም ያማል እኔ ውጭነኝ እሡ አገር ነው በጣም ከባድነው

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 Před 8 měsíci +5

    የመከዳትን ስሜት በሚገርም መልኩ መበቀል እሱም ጥሎኝ የሄደበት አልተገኘዉም ድጋሚ መጣ ገረመኝ ግን አመሰገንኩት ጀግንነቴን ገለጠልኝ ከምር

  • @Nora-ow4ip
    @Nora-ow4ip Před 8 měsíci +2

    ያኔ ወንድም በሚን ቃል ልግለፅህ ብቻ በላሃበት አላህ ከና ቤተሰቦች በፊቅር በጤና የቆየቹ

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw Před 9 měsíci +8

    ጀግና ነህ ንግግርህ ሁሉ 💯🥀በርታ ሸር አድርጉ😊

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 7 měsíci +3

    እውነት ኪሮ ሁሌም የምለኝ ጨቅጫቃ ነሽ ፈታበይ ያሮጊት እስታይል ነው ያለሽ ከኔ አስተሳስብ ጋር አትሄጅም እንዲህ አይነት ቃላቶችን ውይ በጣም ቀንግግር ውስጤን ያደማዋልህህህህህ ደከመኝ

    • @afomiyaalamerewu6480
      @afomiyaalamerewu6480 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci +1

      አብሽሪ ለበጎ ነው ለራሡ አሮጊት እህጊዜ እራሡን አራዳ አርጎ ነው አችን እድህ ከሚል እራሡን ከፍ ከሚያረግ ዝቅ ብሎ እህ ቢልሽ ምን ነበር

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ ብዙ የደነዘዙ ወጣቶችን ታነቃለህ ብዬ አስባለው እኔንም ጨምሮ በርታልን ❤️

  • @GobDob-es8lq
    @GobDob-es8lq Před 8 měsíci +3

    እኔም በጣም እምደዉ እማፈቅርዉ ከራሴበላይ ነበር እምወደዉ ገን ምንም ሳላቅ እራቀኝ በጣም ተጎደሁ 😢😢😢😢ልቤ ተሰበር ሶስት አመት ጠብቄ ልቤን ሰበርዉ 💔💔💔 ከዛ በዃል ሰዉ ማመን ከበደኝ 😢😢😢😢 ምከሩኝ እህት ወድሞቼ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @semerbintbabasusu8220
      @semerbintbabasusu8220 Před 8 měsíci +1

      አብሽሪ የእሱን ማስታወሻዎች ሙሉ በሙሉ አጥፊ ስለ እርሱ መጥፎ ትዝታዎችም ይሁን ጥሩ ትዝታዎች ስታስታውሽ ጊታሽን አስታውሽ ያኔ እርሱን ትረሽዋለሽ።😢😢

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Před 8 měsíci

      አንቺ ከሃዲ ስላልሆንሽ. እሱ ነው መጉዳት ያለበት በገዛ እጁ ስላጣሽ ግን እሄ የሚሆነው አንቺ ጠንካራ በራሷ የምትተማመን ሴት ስትሆኚነው አላማሽ እራስሽን መቀየር ከትናንቱ ዛሬ ተሽለሽ መገኘት ስኬታማ ስትሆኚ. የናቀሽ ያከብርሻል ከሱ የተሻለ ማግኜት እንደምትችይ እርግጠኛ ሁኒ እራስሽን ተንከባከቢ ያለፈውን ተማሪበት እንጂ አታማሪ

  • @mestawet438
    @mestawet438 Před 9 měsíci +8

    ምን አለ አርብ ሀገር ላለን የሆነ ነገር ብትለን. እውነት ለኛ ፍቅር የሚባለው ነገር አልተፈጠርም እንዴ እና ደሞ video ን አርዝመው

  • @hannawudneh3055
    @hannawudneh3055 Před dnem

    የምታወራው ሁሉ እዉነት ነው stay blessed

  • @user-cj5qg3uv4z
    @user-cj5qg3uv4z Před 5 měsíci +2

    በእውነት ኪራ በሳል የሆነ ምርጥ ምክር

  • @Sekina-ee6zm
    @Sekina-ee6zm Před 8 měsíci +3

    ሁለቴ ግን አይፈቀርም አይደል አዴ ተሠቃይቻለሁ አሁን ላይ ረስቼዋለሁ ድጋሚ ማፍቀር አልፈልግም ላፈቀረኝ ግን እቢ አልልም

  • @user-jn6vf9hh5z
    @user-jn6vf9hh5z Před 8 měsíci +3

    ከሁለት ዓመት በላይ ሆኖን ነበረ ከዚያም በኋላ አልወድሽም አለኝ እንዴት ልርሳው እስቲ ንገረኝ እባክህ

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Před 9 měsíci +3

    አንዳንዴም ነገ ሌላ ቀን የሚመጣ የማይመስላቸውም ወንዶች አሉ ይሄ ደግሞ በወንድም በሴትም የሚከሰተው ካለውም ከሌለውም በላይ እግዚአብሔር ማየት መጠበቅ ተስፋ ማድረግ ስለማንችል ነው

  • @user-go1xe3rb7k
    @user-go1xe3rb7k Před 7 měsíci +2

    Le setochm yseral. You're building my mindset thanks you so much, no words.❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @SamriWoldyatube
    @SamriWoldyatube Před 6 měsíci +1

    እኔ ያለሁበት ሁኔታ ቡዙ የሆነሁለት ፍቅሬ ስደት መጥቼ በ 10 ዉር ነዉ አግቡቶ ፌሲቡክ ያገኝሁት ለምን ቡየ ሰጠይቅ መልስ ሌሰጠኝ አልቻለም አሁንም ደድርሰ አምሮየ አምኖ መቀበል አልቻለም መልስ ሰላልሰጠኝ እንደዛም ሁኖ ሰለምወደዉ እንድሁ እንጠያየቃለን እኔ ግን 7 አመት ሞላኝ መርሳት አልቻልኩም 😢

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r Před 8 měsíci +4

    ከውስጥህ በጀግንነት ስትመክረን እንደት ደስ ይላል የሁሉም ሴት ውሳኔ አንድ አይነት ነው መቼውም አያገኙን በየዋህነት ቀርበናቼው እደጂል ለቆጠሩን

  • @user-sn3mm9iv4g
    @user-sn3mm9iv4g Před 8 měsíci +5

    በናትህ በውስጥ በምን ላግኝህ የሆነ ምክር እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ ከማበደ በፊት የኔን ሂወት ብነግርህ እንደት ባዘንክልኝ💔😥

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 7 měsíci +2

    🥺🥺🥺🥺🥺 እህህህህ ሴት ነኝ ግን የፍቅር ህመም😢 በተለይ መከዳት በሚፈልጉት አለመፈለግ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 8 měsíci +2

    ጀግናየ ንግጎሩች በጣም ደስይላሉ ዋዉ❤❤ አንደኛ!!!!

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 8 měsíci +4

    አገላለፅ ትጠላለክ ጣፋጭ አደበት❤

  • @user-hq2he6pt4s
    @user-hq2he6pt4s Před 5 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-np6tc4un3t
    @user-np6tc4un3t Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ ማስተዋል ስለሰጠክ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @sihamhassen5070
    @sihamhassen5070 Před 9 měsíci +4

    So Thanks

  • @BanduMekonen
    @BanduMekonen Před 8 měsíci +3

    አይታቹ ምትወጡ ሰውች ላይክ አርግች ብትወጡ ምን ችግር አለዉ እየመከራቹ አይደል አበረታቱት

  • @user-ci5pi1dw5m
    @user-ci5pi1dw5m Před 7 měsíci +3

    You are good ❤❤❤❤

  • @user-nw7zl7zi7i
    @user-nw7zl7zi7i Před 5 měsíci +2

    ወንድሜ በማርያም መልሽልኝ እኔ 2ፍቅርኖች አሉኝ አንዱ የመጀመርያ ፍቅረያየ ነው በጣም አፈቅረዋለው እሱ ለኣላማው ብሎ ከኔ ራቀ 3 ዓመት ተለያይን ከዛ ምርጫ ስላጣው ጎደኛ ያዝኩ ብዙ ግዜ በድሎኝ ይቅር ብየዋለው
    የወደ ፊት ሂወቱ ያካትተኛል ከዛ የመጀመርያ ፍቅሬ መጣ ካንቺ ጋር መኖር እፍልጋለው በኔ ላይ ያጣሹው ተስፋ እምነት ለመመለስ ግዜ እሰጥሻለው 2ዓመት ቢሆንም አለኝ እና ጨነቀኝ እሺ እንዳልለው ፍራው እምቢ እንዳልሎ ኣፈቅረዋለው ሜን ላድርግ ጨነቀኝ እራሴ ልፈነዳ ነው እባክህ በፈጣሪ እርዳኝ😢

    • @user-dj7fz5go9l
      @user-dj7fz5go9l Před 3 měsíci

      እኔም እንዳች ነበርክ አሁን ላአይ የመጀመራዉን ፍቅርኛየን በሞት አጣሁት ሰባት ወር ሁነዉ 😢😢😢😢😢😢 እናም 😢😢 አንችን የሚፀፁት ነገር አታርጊ ካሰቀየምሸዉ ይቅርታ በይዉ ከልብሸ❤❤❤❤
      ሰልክ ያወኩት ልጅ አለ ለአራት አመት አለ እናም 😢😢 አለሁ በሰቃይ

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades Před 8 měsíci +2

    ዘመን ያመጣውን የፍንዳታ እስታዬ እውነትን ነው 😢በዛ ሰበብ እረቆኛል በጣም እያፈቀርኩት እራቀኝ

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 Před 8 měsíci +2

    Yemir temesich new yadamexiku lik bilehal yalefikubet zare yedereskubet mengaed new 😋😎💪

  • @gsjwjsgJShvebes
    @gsjwjsgJShvebes Před měsícem

    እኔ መችም ከልብ አመሠግናለሁ ወድሜ ለካስ እኔ ፍቅር ነው ብየ የያስኩት ነገር ፍቅር አይደለም አቀዋለሁ ያልነውን ሰው አናቀውም

  • @user-xv2zt8md7b
    @user-xv2zt8md7b Před 8 měsíci +3

    yaa jalalaa wan ati nu gotee 😢😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 8 měsíci +5

    ምክርህ ያሥፈልገኛል በእናትህ ወንድሜ መጥፎ ሥሜት ውሥጥ ነኝ እርዳኝ 💔😢 ለፍቅርና ለትዳሬ ያልሆኩት የለም ግን ደከመኝ 💔💔💔 ሂይወቴ ገንዘቤን ልጅነቴን ደሥታየን ሙሉ ቀለደበት እሥከህመሜ በ0 እራኩት ሁሉ ነገሬን አጥቼም ሊተወኝም አልቻለም አልሞት አልኩት በጣም አንኩበት ወንድሜ 💔💔😢😢😢

  • @edanedan5896
    @edanedan5896 Před 7 měsíci +1

    ሳላደቅህ አላልፍም ብዙ ትምህርት ተምሬ ተለውጫለሁ የእውነት ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Toybe330
    @Toybe330 Před 9 měsíci +4

    የምር ምክርህ ውስጤ ነው በርታ

  • @yeroo730
    @yeroo730 Před 8 měsíci +2

    እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለ የአንድ ሰፈር ልጆች ነን እና ፍቅር ከጀመረን 4 ወር የሆነን ነው ግን ቤትሰብ እናስተዋውቃችሁ ስሎ ይደርሰዋል ምን አስቸኮለን ይለኛል ፍቅር አለን ግን እኔ ቤትሰቤ እንደአሰዌቅ ፈለገለሁ እሱ አይፈልግም እና በዝ ምክነያት ለጣለው ነው ማርየምን ግን ለምን ይመስላቸዋል እስከ ንገረኝ ይበክህ 🥺🥺🥺😔😔😔😥😥😥

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před 8 měsíci

      ኧረ ገና ናችሁ እኔ በ2ዓመታችን ነዉ ያስተዋወቅነዉ ብዙ ጊዜ ሲለምነኝ እምቢ አልኩት ምክኒያቱም በደንብ ማወቅ አለብኝ ብዬ ስለማስብ በምሀል ቢጠፋ ህመሙ ለቤተሰቤ ስለሚያመዝን ከኔ በላይ ለቤተሰብ ስለምጨነቅ የሱንም ማወቅ አልፈልግም ነበር ሁለት ዓመት ሲሞላን እሱም አስተዋወቀኝ እኔም አስተዋወኩት

    • @koodee2018
      @koodee2018 Před 8 měsíci

      Gena nachu ekoo

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx Před 9 měsíci +5

    እንደው የማትሰለች ልጂ 😘😘

  • @rewanahmed8856
    @rewanahmed8856 Před 9 měsíci +2

    Woooow
    The best advice i had heard for real….keep it up man

  • @user-yh7qh9kk4f
    @user-yh7qh9kk4f Před 6 měsíci +1

    እረ ለኔ በጣም ከበደኝ ምን ላርግ

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 Před 8 měsíci +2

    ትምህርትክ ውስጥ ሰርፆ ይገባል ግን የቀረ ቢኖርም አጭር ነው እውቀትክን አፍስስልን እኛም እንለወጥ አትሰለችም

  • @user-lb9vz6iv6w
    @user-lb9vz6iv6w Před 17 dny +2

    Ende sets ategodam ende

  • @DoctorEyobed
    @DoctorEyobed Před 8 měsíci +4

    Good Bro

  • @user-hp2jv4ep4d
    @user-hp2jv4ep4d Před 7 měsíci +1

    ጉወደኘዬ በጠም ገበድ ነዉ የኔም ሊቤ ተሰብሮወል ሚክረ በጠም ተመችቶኘል❤❤❤❤

  • @nesreenawel
    @nesreenawel Před 7 měsíci +2

    ወንደሜ አንደ ጥያቄ ልጠይቅህ በጣም የምወደው ባሌ ነው ግን አሁን በሱ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ ፣አንደ ቀን ብር ቸግሮኝ ነበር ግን እየ ሰራው ነው የአንድ ወር ብር ችግሮኛ ብዬ ነገርኩት ለምን እንደ ቸገርኝ ማወቅ አለበት ብዬ ፣ከዛም መልስ ሰጠኝ በጣም የምጠላው እሱም እንዲ የሚል ነበር ፣በደብ አስቢበት ፣የኔ ፣የልጅሽ ፣የቤት የመስራት ፣ልጃችን እየ ተማረች አይደለችም ፣ቁራን እየ ቀራች አይደለም ይህ ሁሉ ሀላፍትና ባንቺ ነው አለኝ ፣እኔም ጥያቄ ጠየኩት ያንተ ሀላፍትና ምንድነው ብዬ ግን መልስ አጣው? መልስልኝ እባክህን

  • @SmilingBoomBox-ih9nz
    @SmilingBoomBox-ih9nz Před 4 měsíci +2

    This is my store 😔😔😔

  • @user-cs4ov5or7y
    @user-cs4ov5or7y Před 9 měsíci +4

    እኔማ በሴትም በወድም ስብርብር ብያለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Před 5 měsíci

      እ አችስ ከፋ አይዞን በነገራችን ላይ ኮሜት ለምታነቡ በኔ ላይ ብቻ አይደለም በሁሉም ላይ ነው ብለን ራሣችንን በጣም አሠባብረው አልሀምዱሊላህ ብለን እዳድስ መነሣት ነው ያለብን😊

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 Před 8 měsíci +2

    ኡፍፍ ይኸ ልጂ ሱስ ነዉ የሆነብኝ❤

  • @yosefasfaw5571
    @yosefasfaw5571 Před 8 měsíci +1

    Bro I build my relationship 4 years i put my all into relationships I spend along time years working my overall emotional ability to be there for a woman and not try to constrict her and let her free and let her feel love and not make her feel like i was possessing her you know i did i was the best a men could ever be to this woman and she left happily bye and you know what bro I’m at in the beginning i was hurt but now I’m kind of like bye 👋 bye 👋

  • @emkidmalemgirma535
    @emkidmalemgirma535 Před 8 měsíci +1

    You are a good explainer and also choose nice topics keep it up.

  • @bezawitwendwesen6141
    @bezawitwendwesen6141 Před 9 měsíci +1

    Tnxs Kira
    Eyandandun ye breakup semet mekebel rasen madamet upgrade madreg sprichually tenkara mehon bedemb lewt yameta100% ergetegna negn

  • @zeee1852
    @zeee1852 Před 8 měsíci +2

    ትክክለኛ ፒጁን ንገሮኝ በማርያም የተስበርኩ ስው ነኝ ያክመኝ

  • @meronmeron-ud9oo
    @meronmeron-ud9oo Před 3 měsíci +1

    Baxame uff 😢😢😢😢😢yamale

  • @HannanAbdulhafiz
    @HannanAbdulhafiz Před 7 dny

    Yny wed kiray Welahiy Mekrehko MashAllah Fews new Yteshal sew hono megegnrten ymsel negr Ylm

  • @user-ci5pi1dw5m
    @user-ci5pi1dw5m Před 7 měsíci +2

    Thank you bra❤❤

  • @mesfinyehuale801
    @mesfinyehuale801 Před 5 měsíci +1

    Thanks

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před 8 měsíci +1

    how matured you are more of the man does not realize this till became too let !!!!!

  • @seniyutube4468
    @seniyutube4468 Před 7 měsíci +1

    😢😢😢kemer ene yagatemegn negr awun yalewubet yene ewot eyenegeri mesilegnw😭

  • @haeebhabeeba5724
    @haeebhabeeba5724 Před 8 měsíci +3

    እኔ አሁን የማልወደዉን ሰዉ ላገባዉ ነዉ

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci

      ለምን ነው እንደማትወጂው እያወቅሽ የምታገቢው?

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Před 7 měsíci

      ለፍሎስ ብለሽ ነውሀ የምታገቢው ሣትወጂው😂😂😂ወላሒ ቡሐላ ይቆጭሻል የማትወጂውን ሠው አግብተሽ የሡንም ሒወት አታበላሽበት የምትወደውን ፈልጓ ያግባ😮😮😮

  • @redietgirma1581
    @redietgirma1581 Před 7 měsíci +1

    ገራሚ ነህ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @kebebushgirma6595
    @kebebushgirma6595 Před 7 měsíci +1

    ዋውዋው የልቤን ነው የተናገርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @rahmarshma3529
    @rahmarshma3529 Před 8 měsíci +1

    Welahi ene mnm salaregew lben yeseberew Allah yesrawn ysetw , Amesegnalehu wendm ❤

  • @user-wx3nw8vw8r
    @user-wx3nw8vw8r Před 7 měsíci +2

    ፍቅርማለትምንማለትእማይለወጥየማያረጀማለትእንደሆነያወኩትየልጅነትፍቅረኛያበተለያየን30አመትእሱምየራሱንህይወትጀምራእኔየራሴንህይትጀምሬዘላለሜንየልቤንጉስአርጌውነውየማናረውእስቲምከረኝእርዴታያስፈልገኛልበፈጣሪእለምንሀለሁ

    • @user-wx3nw8vw8r
      @user-wx3nw8vw8r Před 7 měsíci +1

      በግዚያብሄርስትሉትክ3ትፊደልእንደምትጠሩትይመስላችሆልለደረሰበትሰዉሀኪምየማያቀውበሽታመሆኑንቲውቆላችሁእንደዚህቀላልከሆነእርድኝበኪዳነምህረትስምእማጰናችሆለሁ

  • @sareseteng667
    @sareseteng667 Před 9 měsíci +3

    እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ😍🙏

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 9 měsíci

      🙏🙏🙏

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 Před 9 měsíci +1

      "አፌ ጠብ ይበልልህ ወንድሜ"። እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ?አንዲት ሴት ወይም አንድ ወንድ በቤተሰብ ወይም በራሳቸው ፋላጎት ትዳር ይመሰርታሉ። ኸዚህ በኋላ ግን ድሮ ታፈቅረው ያፈቅራት የነበረ ከሆነ ጊዜ በኋላ በቁጭት ሆነ በሌላ ምክንያት የሰውትዳር የሚበጠበጡንስ ምን ትላቸው አንዳው አሄን በተመለከተ ብትሰራበት።

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 9 měsíci

      thanks eshi serabetalew@@edenamare5990

  • @user-iu8eh6ko3z
    @user-iu8eh6ko3z Před 8 měsíci +1

    Enam edeziwu newu yagebawut kefkrenayeg Wogan Lela yagebawut melsun enegrkalewu

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 Před 9 měsíci +1

    Touching ideas

  • @Bereket-qk2ey
    @Bereket-qk2ey Před 3 měsíci

    What about devorce you have a children hasband doesn't made a mistake but wife wants what should you doing the children going with her does break up working or not

  • @barkilavieofficial847
    @barkilavieofficial847 Před 9 měsíci +2

    Yalkew leb Yenekal gn Financially stable mehon abrenem enchelalen yezo baymetam it’s fine endwem it’s better mnm saynoren abren honen bewala binoren in my opinion finance mandatory ngr adelem relationship lay

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  Před 9 měsíci

      Bihon true neber barki but it doesn't work like that for most women

  • @getacheweshetu5705
    @getacheweshetu5705 Před 4 měsíci

    በጣም ገራሚው ነገር
    ተሺለን ስንገኝ ለምን ይቆጫሉ???

  • @user-mo4hm8um1v
    @user-mo4hm8um1v Před 8 měsíci +2

    እውነት ነው

  • @user-lq4ee5rg4x
    @user-lq4ee5rg4x Před měsícem

    አር በናታችሁ በምን ይህልጅ ማገኘት እንላለሁ በጣም ፈልጌዉ ነበር

  • @lilankonjo
    @lilankonjo Před měsícem

    አስቀድማው ትታው ነው የሚሆነው ፡ ወይ አልለወጥ ብሏት

  • @user-vd2rt1hi4y
    @user-vd2rt1hi4y Před 7 měsíci +1

    yenewu wondim sitawora beka ale ayidel wusite yirgagali selam yisemagnal ene bandi negeri aminalewu mecheresha hulum yeserawun yachidla 100% leza ksewu minim yemekamineten melis alifelgim keallhi bihon inji demo kezemenu sewu eyemotkilet lemgedilhi sewu allama layi meberiteti newu fetrin hulu negeri adirgo meyazi newu

  • @user-ey2jf2pq2o
    @user-ey2jf2pq2o Před 8 měsíci +1

    አተን ከሠማሁ ወዲህ ተለዉጫለሁ❤

  • @MissZahara
    @MissZahara Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤በጣም ትመቸኛለህ

  • @tameliverpoolynwa1233
    @tameliverpoolynwa1233 Před 8 měsíci +1

    Awo be geta tecemari vedio yasifeligal pls lelam siralin

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 Před 7 měsíci +1

    Wawe my brother you make me feel like 👍 😅😅😅😅😅

  • @tadalutaku4413
    @tadalutaku4413 Před 8 měsíci +1

    Wow thanks true story broo❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetelhemBetty-xk2ie
    @BetelhemBetty-xk2ie Před 3 měsíci

    በትክክልወድሜፈጣሪይጠብቅህ❤

  • @ritaadinew1335
    @ritaadinew1335 Před 5 měsíci +1

    አቢኒ የት ነህ