ሶምሶን እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 8 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Samson & Christ - Jesus in OT - Dn Henok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.

Komentáře • 339

  • @beztariku2993
    @beztariku2993 Před 3 lety +63

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማህ።።

    • @libneshtirulo2278
      @libneshtirulo2278 Před 3 lety +3

      Egezabeher yemesgen yegna eku memeher eukan dan mata Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤🤲

  • @mesigetchachew9331
    @mesigetchachew9331 Před 3 lety +46

    እግዚአብሔር ይመስገን ፤የኛ ትውልድ እድልኞች ነን እንዲህ ወንጌልን በያለንበት
    መማር መቻላችን። መምህር የአለም መደህኒት ዘመንክን ይባርከዉ ፀጋዉን ያብዛልክ።

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +20

    ወንጌልን ፈገግ ብለን እንድንሰማ እና እንዲሁም ጠለቅ ያሉ ሚስጥሮችን ደግሞ ወደራሳችን እንድናዬ አድርገው ስለሚሰብኩን ከቃላት በላይ ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 3 lety +15

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናልን የተዋህዶ ልጆች አይታችሁ ስትጨርሱ ላይክ ማድረገን አትርሱ እሺ❤

  • @hanachekol7626
    @hanachekol7626 Před 3 lety +6

    እስካሁን ያስተማሩትን ስከታተል ነበር የክርስቶስ ምሳሌ ተብለው የቀረቡት ሰዎች አንዳቸው ከሌላኛቸው ጋር ታሪካቸው በጣም የተለያየነው ነገር ግን ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ሁሉም ምሳሌ አቸው አንድ ነው በጣም ይገርማል። መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ።

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 3 lety +1

    ትምርቶችህን ሁሉ ብሠማቸዉ ብሠማቸዉ አልጠግባቸዉም እደዉ ምን ብየ ልግለፅህ ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ወንድሜ አባቴ መምህሬ በቃ በጣም እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች እኔማ በጣም ከመዉደዴ የተነሳ ዋጥ አድርጌ ሆዴ ባስቀምጥህ ብየ ተመኘሁ አንተ የእመቤቴ ወዳጅ የእመቤታችን ፍቅር እጥፉን ይብዛልህ እሷ ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ፀጋው ጨምሮ ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ❤ ሌላ ቃል የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አምላካችን

  • @bettys7412
    @bettys7412 Před 3 lety +3

    Kale hiwot yasemalen! Tsegawen yabzaleh!

  • @nestiethiohabeshatube7243

    Egziabher ymesgen memhr selamh ybza✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
    የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
    ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት
    ለመምህሮቻችንቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫/
    🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
    በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
    ያድለን አሜን✝✝//፫//🍀🍀🍀🍀
    🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
    ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
    አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
    ✝ልብ ያለዉ ልብ ይበል ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን በእዉነት✝

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 🙏

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ለመስማት ድንቅ የሆነውን ሚስጥር ስላሴ ያስሙ🙏🙏🙏

  • @ffg1354
    @ffg1354 Před 22 dny

    አቤት አንተን የወለደች እናት 😢 እኔማ ትምርቶቹ ሱስ ሁነውብኝ ❤

  • @martube9718
    @martube9718 Před 3 lety +11

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ እያልኩ አስተየቴንም ጣል ላድርግ። በተደጋጋሚ ያየሁት ችግር የመግቢያው እና እንዲሁም በየጣልቃ የሚገባው የመሸጋገርያ ያንተ ስእል ያለበት ዝማሬ ከትምህርቱ የድምፅ ቮልዩም መጠን ጋር በጣም የተራራቀ በመሆኑ በተለይ በ ኢርፎን ስንሰማው ትምህርቱን ለማዳመጥ የጨመርነው ድምፅ መሸጋገሪያ ዝማሬ ሲመጣ
    ጆሮን ይበጥሳል እና ቢመጣጠኑ እላለሁ። በተረፌ ግን እንደ ኤዶም ውሃ የሚፈሰው ትምህርትህ ይህን ክፉ ዘመን አሻግሮ ፂዮን የሚያደርስ መርከብ ነው ። እመቤታችን አብዝታ ትጨምርልህ ። የምላካችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ ።

    • @sintenega319
      @sintenega319 Před 3 lety +1

      አይባልም እስክናው ዝም እንበል ዝማሬ ጆሮ የሚበጥስ እጀሮአችን ዎስጥ ያስቀመጥነው መጥፎ ነገር ሲኖር ነው ። እናስተውል?

    • @yeti-5053
      @yeti-5053 Před 3 lety

      @Mar Tube እኔም እያሰብኩት ነበር ጥሩ አስተያየት ነው::

    • @user-tj4hp5ut7w
      @user-tj4hp5ut7w Před 2 lety

      ምን ችግር አለው ማስታዋወቂያ ነው እያስተማረ እዳለ መልካሙን ነገር ጠለቅ ብለን ለመመራመር ይከብደናል ቀላሉን ነገር ግን በረጅሙ እንመራመራለን ለምን ግን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልነ መምህር ሰላምህን ያብዛው እየሱስ ክርስቶስ!!!

  • @user-tj4hp5ut7w
    @user-tj4hp5ut7w Před 2 lety

    በእውነት ይህ ሁሉ ሚስጢርም አለ ገና በተዋህዶ እጅግ ግሩም ድንቅ የእውቀት ማአዛ ጸጋውን ያብዛልህ ከአይን ያውጣህ ፍጣሬ በቤቱ ያጽናህ ለብዙዎችም አረያ መምህር ለሀገርም መልካም የምትሰራ ያድርግህ

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያዛሎት አሜን🙏

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 Před 3 lety +1

    Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalh wendmachen zemenk ybarek💖💖💖👏👏👏

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትንም ያሰማልን ብርታልን ሁሌ አስተምረን ምከረን ገስፀን በዚህ በዘመነ ፍፃሜ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚያፅናና የለም

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @abushanega513
    @abushanega513 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @egzihabermalkamnewu925

    Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Zamanot yibark 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ሄኒየ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏 ያአባቶቻችን በረከት ይደርብን🇪🇹 አሜን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety +1

    Kale Hiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety +2

    መምህረ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @ge821
    @ge821 Před 3 lety +1

    🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ🙏

  • @milkiabaineh1546
    @milkiabaineh1546 Před 3 lety +5

    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ቃሉ ቃል ነው ያንተ አስተምሮት ድንቅ ነው ፤ እኔም የቤተ-ክርስቲያን ፍቅር በደንብ እንድረዳ ከመምህሮች መካከል አንተ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ኢጅግ ግሩምና ጣፋጭ አጥንትን የምያለመልም ነፍስን የሚያረኩ ትምህርት ነው ፀጋዉን ያብዛልን ኢድመከጤና ጋር ያድልልን ለመምህራችን💚💛💓

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 3 lety +4

    እምነታችን ክድንቅ አምላክ የተገኘት ድንቅ ነች:: ሚስጥሯ ቢነገር ቢነገር አያልቅም:: የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @yordanoskassa9853
    @yordanoskassa9853 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN, Kalahiwot Yasemalen Ba Edma Ba Tena Yetebekelen!!!!

  • @helimerha
    @helimerha Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን!

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ለዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @kalabtefera7060
    @kalabtefera7060 Před 3 lety +1

    ቅመም፡፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @behailumekonen273
    @behailumekonen273 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ጅማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልህ መድኃኔአለም ወንድሜ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ኣባት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 3 lety +2

    ለአሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před rokem

    Waaqaayon Saagalee jireenyaa isii. Haa Dhaageesiisuu B//Keenyaa📚📚📚📚✝️✝️✝️⛪🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @user-vv3hq3ls2f
    @user-vv3hq3ls2f Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ። ፀጋውን ያብዛልህ የኔ መምህር በእግዚአብሔር ፉት ፍጹም ሞገስን ይስጥህ ተባራክልኝ ። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @Hamdutesfu
    @Hamdutesfu Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +4

    የእግዚአብሔር ፀጋው በረከት ቸርነቱ ምህርቱ አይለይህ 🤲🤲💚💛❤😌🙏

  • @tsiondaniel3120
    @tsiondaniel3120 Před 3 lety +1

    Memehr Kalehiwot yasemaln

  • @amangebrigzabiher8159
    @amangebrigzabiher8159 Před 3 lety +3

    ቡሩክ አንተ የሚለው ድምጽ ከአንተ ድምጽ ጋ ቢስማማ ቆንጆ ነበር ፣ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህርነ

  • @user-st2vr1tw6h
    @user-st2vr1tw6h Před 3 lety +2

    egezabeher selam yemtseAlna kale hiwet yasemaln ❤❤❤❤

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ስለ አንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል መምህሬ በእድሜ በፀጋ የኑረዋት🙏🙏❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety +1

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasmalen memeherachin Egzebar batsaga bedima yexabiqachu 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +3

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @banchiyimenshewa7036
    @banchiyimenshewa7036 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ድምፅ BISTEKAKEL

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-sy5wf1ii1m
    @user-sy5wf1ii1m Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před 3 lety

    Amlak yitebikilin🙏ahunim yebelete amlak mistirun tibebun yigletsilih🙏egnanim lib yisten🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @YIDO3999
    @YIDO3999 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalign. Tsegawun yabzaligh. zemenhi yibark wud Henok!!! Amen!

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 3 lety

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před rokem

    ⛪⛪⛪⛪⛪Ameen Ameen Ameen ⛪⛪⛪

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @birukchala9272
    @birukchala9272 Před 3 lety +2

    ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ኦርቶዶክሳዊያን like ማድረግም አትርሱ

  • @Akotet1
    @Akotet1 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር:: እንዲህ ገላልጠህ እንድታስተምረን ጸጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN! MEMHERACHEN.

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ
    🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 3 lety +1

    አሜን መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ያከበርካቸው ቅዱሳን እና የወላዲተአምላክ ጥበቃ አይለይህ አሜን።

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጆግ የሚጣፍጥ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ መምህር

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን❤🙏

  • @hbfgbbh4114
    @hbfgbbh4114 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @tztatzta1596
    @tztatzta1596 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሳማልን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    ወስብሀት ለእግዚአብሔር
    የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን
    አሜን ፫

  • @Jonas-wl8rr
    @Jonas-wl8rr Před 3 lety

    ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና።

  • @samuelfesha8172
    @samuelfesha8172 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያስምዕ ለነ ቃለ ሕይወት::

  • @mihreteabadhanom5874
    @mihreteabadhanom5874 Před 3 lety +1

    kale hiewet yasemalen memhirachin Egziabhier edmie ke tena gara yesteih.

  • @delinahaile7455
    @delinahaile7455 Před 3 lety +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +6

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ኢየሱስ ክርስቶስ
    የዘመኔ ሊቃውንት መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ❤

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @teshomefeyissa9890
    @teshomefeyissa9890 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +1

    የህወትን ቃል ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን የኔ መምህር ፡እዚህ ቤት ስገባ ብቻ ጉልበት አግንቼ እወጣለሁ ፡

  • @Fano44
    @Fano44 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +3

    ፀጋው ያብዛልህ ብዙ ነገር እንድናቅ አድርገህናል መምህር 🙏💚

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale heywte yasmalen

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Kale Hewit yasemalen amen amen 🙏🏿

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር እንዴት አደርህ
    እመቤቴ አትለይህ አሜን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ።