አባ ገሪማ ዘመደራ አዲስ ስብከት በመምሕር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2022
  • #አባገሪማ #abagebrekidan #ethiopian_orthodox_tewahdo
  • Zábava

Komentáře • 11

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 Před 2 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💐👏

  • @yengustube
    @yengustube Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መሪጌታ እንኳን ሰላም መጡ #በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር መሪ ጌታ ኤፍሬም እንኳን ደና መጡልን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም በሰማነው በተማርነው ቅዱስ ቃል መልካም ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን አሜን

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌿💕🌿 ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተወደዳችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንድሁም የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት የእስራኤል አምላክ ምህረት ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ከክፉ ያድናችሁ ያድነን አሜን በእውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እጅግ በጣም እናመሰግናለን💚💛❤⛪

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @darartuu604
    @darartuu604 Před 2 lety

    le memeherachn kale hewet yasemaln

  • @metitube5887
    @metitube5887 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል🕊️

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 2 lety

    Egziyabher ymesgen memehr bewnet kalehywet yasemalin segawn yabzalin 🙏

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před 2 lety

    ሰላም የግዚያቢር ሰላም ለዚ ቤት ይውን እርእሳቹ በጣም አሰተማሪ አግባቢ ነው በዚው ቀጥሊበት እኛ ሰንተጋገስ ስንደጋገፍ ምንም የሚያቅተን የለም እኛ ሰንፋቀር ነው የሚያምርብን ሰለዚ እጅ ለእጅ እንያያዝእና ሰውች ስንባል ፍላጎታችን አያልቅም ስለዚ እይወት ከበደችን የምንኖርው እዚች ምድር ላይ አናቀውም ስለዚ አንጨካከን እንዋደድ እንፍቀርእኛ የአዳም ዘር ነን ውላችንም ፈጣሪ በአምሳሉ ነው የፈጠረን አከሊ ከአከሊ ሳይል ውብ አርጎ ፈጥሮናል ፍቅር እንስበክ ላገራችን ዘር ቆጠራ ትተን 🌷🌺🌺💐❤️