ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

Komentáře • 271

  • @getachewdaniel5781
    @getachewdaniel5781 Před 12 dny +14

    ለካ ኤርሚ ከሰዉነት ጎዳና ወጥቶ የገረጣዉ ስለ ፋኖ ቀጣይነት እንቅልፍ አጥቶ ነዉ😁😁😁

  • @ZelalemSemenhe
    @ZelalemSemenhe Před 13 dny +14

    አተባዳ መሠሎችህን, እያሥገባህ ሚሠጡትን ሀሳብ ሠምቻለሁ, መሠሎችህም አተም ያማራን የህልውና ትግል ለማደናቀፍ ብዙ እየደከምህነው ግንአይሣካ ላችሁም ምድረከይሢ 🐍🐍

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Před 13 dny +10

    አይ ትንታኔ 😂 ድንቁርና በግልጽ አፍ አውጥቶ ሲናገር

  • @Abichusam4444
    @Abichusam4444 Před 12 dny +8

    የሁለቱ የመርዝ ብልቃቶች ወግ

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 Před 13 dny +25

    የአማራ ትግል እንደዚህ ሰዉ እንቅልፍ የነሳዉ ያለ አይመስልም ! ትንታኔዉ ሁሉ አማራን ማዋረድ እና ትግሉን ማጣጣል ሆኗል ! ከጨፍጫፊዉ ኦህዴድ በላይ ኦህዴድ ለመሆን የሚያደርገዉ መጋጋጥ ያሳቅቃል ! መካሪ የለዉም ?

    • @temesgenendeshaw8375
      @temesgenendeshaw8375 Před 11 dny

      ኤርሚያስ እኮ የኦህዴድ ከፍተኛ አመራር የነበረ ፀረ አማራ ካድሬ ነው‼

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 Před 12 dny +5

    Your media seems very worried about FANO strength. I wonder why it is.

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d Před 13 dny +5

    አንተ የጎጃሙ ልጅ ቀንህን ጠብቅ!ወንድሞቻችን ጫካ እደገቡ አይቀሩም ይመጣሉ ጉሮሮህን ነው የሚይዙህ።ሪካርድ አድርገን አስቀምጠነዋል የተናገርከውን ሁሉ 👈

  • @andualembegashaw
    @andualembegashaw Před 13 dny +8

    ANDM and OPDO representative discussion

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 Před 13 dny +28

    ሁለቱም ነጌቲቭ ከመሆናቸው የቸነሳ ፊታቸውና አፋቸው ጠማማ ነው።

    • @destazeru
      @destazeru Před 11 dny

      @@mickeymitiku4455 ደነዝ

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 12 dny +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢ሚስክኖቹ እየዬዬዬ ሁለት ወንዳገረዶች!!

  • @martamiry3896
    @martamiry3896 Před 13 dny +6

    አቶ ኤርሚያስ የአማራን ትግል ለማጣጣል እና ለማሳነስ ያልሞከርከዉ ፕሮፖጋንዳ የለም ወደድክም ጠላህም ድል ፍትህ ለተነፈገዉ ይሆናል። አመት ሞላችሁ እኮ አጠፋን ደመሰስን ካላችሁ ቆያችሁ አይ ባንዳነት አይሳካላችሁም

    • @NatalBruck1948
      @NatalBruck1948 Před 13 dny

      ⚠️Don't you know that Ermias is an enemy for the great people of 55 million Amharay ❓️

  • @lavie7473
    @lavie7473 Před 13 dny +5

    የ ሁለት ሆዳሞች ውይይት !!!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 12 dny +2

    መጀመሪያ ክልሉ ወደ አራት መካፈል አለበት(ጎንደር፣ጎጃም ፣ወሎ ና ሸዋ)

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 13 dny +6

    ወይ ውረዱና አደራድሯ😂😂😂 ህዝቡ ከፋኖ ገነው ገና አመትነው ወያኔ 17 አመት ታግሎ ነው ስልጣንላይ የወጣው ፋኖም ይታገላል 32 አመት ቁጭብሎ ከመታረድ 32 አመት ጠላትን እየገደሉ መሞትነው የሚሻለው

    • @user-df6zd8wn6x
      @user-df6zd8wn6x Před 12 dny +1

      የድንቁርና ጥግ ምን ናና እና አንተ ሙት እስት

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

      እርስ በእርስህ የጎጃም የወሎ የጎንደር እያልክ ተፈሳፈስ 😂😂😂

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před 12 dny

      @@user-rq3rm9in5z ይሄ የአንተምኞት እየተፈሰፈሰ ያለው የአብይ አራዊት ሰራዊትነው ፋኖ በአላማ አንድነው በሀሳብ አለመግባባቶች መቼም ይኖራል ግን ዋናው የተነሱበት አላማ አንድ መሆነው አለመግባባቶች በቅርቡ ይፈታሉ ።

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před 12 dny

      @@user-df6zd8wn6x ተረጋጋ ወያኔ ሲጀመር አንተ በአማራ ትግል ውስጥ አያገባህም አስተያየቴ ለፓለቲከኛው ኤርሚያስነዎ በማያገባህ አስተያየት አትስጥ እኔ በማያገባኝ አልገባም ስለአማራ ጉዳይ ካልተወራ አልገባም አስተያየትም አልሰጥም እንዳተ ደንቆሮ ስላልሆንኩ ማለትነው😂😂😂

  • @mesekerekassa
    @mesekerekassa Před 13 dny +2

    በኢትዮጵያ የፖለቲካና የሚዲያ ታሪክ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ደጋግሞ የከሰረና የመከነ ሰው ያለ አይመስለኝም፡፡ እውነት ለመናገር እያንዳንዷ ቀን በተወለደች ቁጥር በሃሳብም በአካልም እንደዚህ እየቀነጨርክ መምጣትህ በጣም ያሳዝናል፡፡ በነገራችን ላይ ሁለታችሁም በአስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን በመልክም ትመሳሰላላችሁ፡፡

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Před 12 dny +2

    እንደዚህ ወጣ ያሉ እይታዎች ጥሩ ነገሮች ናቸው ምክንያቱም ሁሉም በየጎጡና በየሰፈሩ ገብቶ ስለታወረ እንደዚህ ያሉ ለማንም ያልወገኑ አይን ገላጭ ትንታኔዎች መልካም ናቸው እርግጥ የሚንጫጫ መንጋ ይኖራል ዋናው ግን ዓላማው ላይ ማተኮር ነው

  • @eyasu30
    @eyasu30 Před 13 dny +5

    ወጥር አማራ 💪🏾 ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖ🏆🏆🏆👏🏽👏🏽👏🏽💪🏾👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ደርድር የለም ከተሸነፍክ በሁዋላ😂

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před 12 dny +1

      የትኛው ፋኖ?😅 የገንደሩ? የጎጃሙ? የወሎ የሸዋ?😅

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

      ፈስስስስስስስስ🐺🐺🐺🐺

  • @buzayhuhailu3393
    @buzayhuhailu3393 Před 12 dny +3

    ሁለተኛው፣ ጀነራል ተዘራ ፣ደንገጣችሁ።
    የሚቀጥሉት ሲገቡ ደግሞ ምንትሉ ይሆን

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie Před 13 dny +2

    በእናንተ ውይይት ውስጥ የተረዳሁት የአርበኛ ዘመነ ካሴ አቅም እና ችሎታ እንደ ተራራ የተከመረ እንደ አበባ የፈካ እንደ ማር የጣፈጠ መሆኑን ነው።ሁሌ ስትገናኙ አጀንዳችሁ ዘመነን ማጣጣል እና ከጓዶቹ ለመከፍፈል የምትሞክሩት መጣጣር ነው።

  • @mogesgetu563
    @mogesgetu563 Před 13 dny +4

    አንድ ሲሆኑ ያማችኋል።

  • @buzayhuhailu3393
    @buzayhuhailu3393 Před 12 dny +2

    የሚገርመኝ በየቀኑ መዝቀጥህ ፣ ዝም ብትል
    ገዳይና ዘር አጥፊን ፣ ስልጣን ለማስቀጠል መደፋደፋችሁ

  • @user-eo6hk9sb7u
    @user-eo6hk9sb7u Před 13 dny +3

    ኤርምያስ እንዲው ምን አለ ትንሽ ብታፍሩ ያማራ ህዝብ ካለምንም ጥፋት እየተገደለ እያወቅህ ይህ ያቀረብከው ተንታኝ ውይም ወንድምህ እውነት ተናገሩ ለስጋችሁ ሳይሆን ለንፍሳችሁ እርስ?

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před 12 dny +2

    ምን አይነት ድንቁርና ነው:: ማን ነው ሰው እያገተ ያለው? ከአማራ ክልል በሰላም ወጥተው የት እንደታገቱ አታወራም:: ገልቱ
    ብርጋዴል ጀነራል ማለት እኮ ያንን አውሬ ከመዓት አውጥቶ ውጭ ሂዶ ህክምና እንዳያገኝ መከልከሉን አታውቁም:: አሁን ላይ ሁሉም አማራ የእናንተን መርዛማ ንግግር አላማው ምን እንደሆነ ይረዳል::

  • @yonatangirma4679
    @yonatangirma4679 Před 12 dny +1

    የፋኖን ትግል የማይደግፎትን እየመረጥህ ትግሎን የሚያጥላላ ሰው እየፈለክ ነው ምታቀርበው እሰቲ እንደባልቴት ከሀሜት ውጭ ቁም ነገር የለውም ምን ካንፔ አልተደረገበትም

  • @eliasd.adinew1977
    @eliasd.adinew1977 Před 12 dny +2

    ኤርሚ እንዲያውም ምን ያህል እንግዳ ቢጠርብህ ነዉ እሄን እንግዴ-ልጅ ያቀረብከዉ!🤔

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

      እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 💚😄❤️👈🏽

  • @abebemamo9058
    @abebemamo9058 Před 13 dny +1

    ብአዴን ስለ ድርድር እያወራ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ማካሄድ ማለት ምን ማለት ነው? አንተ ከድርድር ጀርባ ያለው ሴራ ካልገባህ ዝም ብትል ምን ችግር አለው?

  • @solomonhalefom1092
    @solomonhalefom1092 Před 13 dny +3

    ሁለት ክፉ ከአገር ጥፉ::

  • @assocakazama9269
    @assocakazama9269 Před 11 dny

    ህይለየሱስ እጅግ ምርጥ እይታ ያለህ ሰው ነህ! በርታ ግፋበት! በስሜት የሚነዳው መንጋ ያንተን ሃሳብ ሊገነዘብ በፍጹም አይችልም እና ተቃውሞው ሃይለኛ እንደሚሆን እገምታለሁ! ኤርሚያስ እይታህን ሁሌም አደንቃለሁ! እባክህን በመንጋው ጩሀት ወድኋላ እንዳትል! መንጋውን ሳይሆን የተለየ አስተሳሰብ/ዕይታ የናፈቃቸው እጅግ ብዙ ዜጎች አሉና!!!!

  • @yobasdanas4590
    @yobasdanas4590 Před 13 dny +3

    እስስቶች የእናት ጡት ነካሾች ናቹህ

  • @Tesfaye-vx5zp
    @Tesfaye-vx5zp Před 12 dny +1

    ከእናንተ ከጥላቻና ተንኮል ክፋት ውጪ የሚገኝ እውቀት የለም ክህደት ብቻ ነው

  • @MotaMo-d9g
    @MotaMo-d9g Před 13 dny +1

    ምነው ለምኑልኝ ተብላችው ነው?

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 Před 12 dny

    ፋኖ ሐይሎች ሐይለየሱስ እና ቤተሰቡ የገባበት ገብቶ መግደል የህልውና ትግሉ የመአዘን ድንጋይ ነው

  • @aymohussein2061
    @aymohussein2061 Před 11 dny

    Thanks

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Před 12 dny

    ለካስ ፋኖ መንግስትን ብቻ ሳይሆን፣ የሌላውንም ጭንቅላት አዙሯል።

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Před 13 dny +1

    አይ ኤርሚያስ 🤔🤔🤔 ምን አይነት ሸፍጠኛ ነህ ግን ?????

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e Před 13 dny +1

    ለመከፋፈል ለማሳነስ ለማጋጨት የሚሰራውን ንግግር እና ቅስቀሳ እኮ ሰባብሮ ከተሻገረ ቆየ የአማራ ትግል የኤርሚያስ እና የአያና ንግግር ደግሞ የቢሆን ምኞት ላይ እንደቆማችሁ ነው አይሳካላችሁም አታስቡ ፖለቲካውም አይገባችሁም ብዙ ድብቅ ነገር አለው ረቂቅ ነው እናንተ ዝም ብላችሁ የምትፈልጉትን እና የምትመኙትን አውሩ ላይካችሁን ሰብስቡ

  • @GGU900
    @GGU900 Před 10 dny

    OLA ኢትዮጵያን ለስተደድር ብሎ የተገለበት ጊዜ የለም የOLA ትግል ስለ democracy እነ self determination ነው🤔🤔 ሌላው የአባቱን ቤት ከኔ ውጪ መንም አይገበም የምል ነው😥

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew Před 13 dny +1

    ስማ አንተ 17 አመት እንዋጋለን እንጂ ትግሉ አይቀ ለበስም እውንቱን ይህ ነው አንተም እምትለው ማንም አይሰማህም

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 Před 10 dny

    Dead sure what you both of u said .these is being education .thanks .

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx Před 13 dny +3

    አረ ያንተ ውሸትና ጥላቸ በአማራ ህዝብ ገኖአል የትም አያደርሥህም አቅማዳ

  • @YishakWorku
    @YishakWorku Před 13 dny +1

    Does Anyone notice ‘’Nu fa …,,ordnin..back of the guy

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 13 dny +1

    At the end the of the day they will be one

  • @getachewemirie5913
    @getachewemirie5913 Před 13 dny +1

    አቤት መመሳሰል! ልተወው ብየ ነበር እቢ አለኝ፡፡ እናማ እነዚህ ሁለት ሰዎች ከሃሳብ ውጭ በአካል የሚያመሳስላቸው ነገር አይታያችሁም? ምናቸው ይመሳሰላል? አፍንጫቸውን አይታችሁታል? አንድ አይነት የአካል መመሳሰል አይገርምም! ደግሞም የውሻ ወይም ተኩላ ይመስላል እንደ እንስሳ እንስሳዎች!!!!!!!!!!!!!! ተንትነህው ሙተሃል ሙትቻ ባንደዳ ከጀርባህ ያለውን የቁቤ እስክርቢት አይተኸዋል ኃይለየሱስ ሌባው!

  • @berhanebairu4439
    @berhanebairu4439 Před 11 dny

    Never peace in Amhara unless the country in some very different condition and total upset in the country comes.

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 12 dny

    ሀሳብ መስጠት ነው መጠላለፍ ኤርሚያስ አይበቃም ተው ወገን

  • @WubedleWorku
    @WubedleWorku Před 12 dny +1

    You are saying they don’t know anything,they are powerless and illiterate but you are talking about them day and night about them 😂what a paradox 😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

      He is telling the truth 100% right ✔️✔️✔️

  • @user-sg8ws8xr3b
    @user-sg8ws8xr3b Před 13 dny +2

    አየ ኤርሚ ቀውሰሃል ማለት ነው ቀውስ የገበዝኸው :: መንጋ ዛርጢ : ፋኖ ያሸንፋል ለብልፅግናም ፋታ አይሰጥም :: እናንት ቀውሶች ፈሳሞች ናችሁ ግን ፈስታችሁ ትቀራላችሁ :: ቆይ ታያለህ አንት መንጋ ኮቸሮ ለቃሚ ::

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 13 dny

    It is a productive discussion. All Ethiopian people need peace and in case we have different ideas it should be solved via dialog and discussion otherwise there will no sustainable peace.

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e Před 12 dny

      @@bayisagada684 there will never be peace while abiy in power

  • @SeidYimam-nr3cp
    @SeidYimam-nr3cp Před 12 dny +1

    ቀፋፋዎች አስተሳሰብ የጎደላችሁ

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před 12 dny

    ኤርሚያስ በቃ እንደዚህ ዘቅጠህ ስትቀር ያሳዝናል ርካሽ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před 12 dny

    እኔ እኮ እምለው ማን. እና ማን ተጣልቶ. ነው ይህ የተሸጠ ባሪያ እንደራደር እሚለው ?

  • @geleta1610
    @geleta1610 Před 11 dny

    አሁን የገባኝ ነገሮ ግን ፋኖ ከፍተኛ የሃይል ሚዛን እየቀየር መሆኑ ነው።😮

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 12 dny

    The Amhara region needs to first establish peace within its Amara PP and the opposition Fano. Than as a united force it can negotiate with the federal government. Rights now it is fighting with its own Amara militia and peace keeping forces.

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek Před 13 dny

    አይዞህ ሙሉ ጊዜህን ለአማራ ፖለቲካ ጊዜህን እና አቢሾአሙን ኃይለየሱስ ???

  • @elitube8652
    @elitube8652 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenendeshaw8375
    @temesgenendeshaw8375 Před 11 dny

    የሰላም ኮሚቴ ማደራጀት አለብን ካለ በሗላ ተመልሶ ራሳቸውን አደራጁ ይላል እሂ 39 ኪ/ግ አሻንጉሊት😛😛😛

  • @fekaduawoke9652
    @fekaduawoke9652 Před 12 dny

    @የብአዴን አባል የነበረ ሰው ጥሩ ነገር ያወራል ብዪ መጠበቄ ነው የገረመኝ ።😂

  • @Ilalah1980
    @Ilalah1980 Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 Před 13 dny

    he will show you what he will do? do not worry !

  • @asdasj1853
    @asdasj1853 Před 12 dny

    አማራ የሚታገለው ለህልውናነው መርሳት የለለለብህ ልንገርህ ልዩነት ቢኖርም የምንታገለው ለአማራ ህዝብ ህልውና ነው ገባህ ከቻልክ ዝም በል

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

    ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ እያለ እርስ በእርሱ የሚፈሳፈስ ሽፍታ መቼም 4ኪሎ እይመጣምምምም 😄😄😄

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 13 dny

    At the end of the day there will one

  • @buzayhuhailu3393
    @buzayhuhailu3393 Před 12 dny

    እሺ ።ጀነራል ተፋራ ኬንያ ገብቷል ።ያልከው አወያይ።ደናነህ።።።

  • @SamuelAmare-tr9ge
    @SamuelAmare-tr9ge Před 11 dny

    ኤርሚ እንደው ግን ምን ነክቶህ ነው ! እጅግ በጣም ነው የበለጸግከው።😂 የሚገርም ነው የምታሳፍረው

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431 Před 13 dny +1

    Ayzosh gelete atdengch

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 Před 12 dny

    ኤርሚያስ በቃ እድሜህን እንዳሽበቃበጥክ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

    ኤርሚያስ ስለ Zara እሳታሊን ያልክው 100% ትክክል ነው 👈🏽የእማራን ምድር እያበጣበጠ $$$$ ሽቀላውን እንጂ ሳሰእማራም ስለትግራይም ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳዩ እይደለም!!!

  • @7kilo853
    @7kilo853 Před 12 dny

    አማርኛህ የጎንደር ብልጽግና ነህ

  • @solomon2514
    @solomon2514 Před 11 dny

    ኤርሚ መጨረሻህ አንዲህ መሆኑ ያሳዝናል

  • @girmafilate8594
    @girmafilate8594 Před 13 dny

    haileyusus is always forward pessimist idea about amhara liberation movement please don't propose negative idea.

  • @ephremadane1436
    @ephremadane1436 Před 12 dny

    Ermias , please check back your back ground ..you were the most ordinary when you were on EPRDF , on ESAT , on Ethio 360 etc ...why you quite to talk with teddy Reyot ???,

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 Před 11 dny

    የአማራን ትግል በማጣጣል ንዴትህን ታበርድ ይሆናል እንጂ መሬት ላይ ያለውን እውነት አትቀይረውም ያንተ ጊዜ አብቅቷል ኤርምያስ ከአማራ ስትለቃቅም ኖረህ ሆድህ ሲሞላ የአባትህ ደምህ ትዝ አለህ አምኖህ ያስበላኸውን ወጣት ደም ዋጋ አንድ ቀን ትከፍላለህ እስከዛ ብጤዎችህን እየሰበሰብክ ለፍልፍ

  • @alexalex-td6bl
    @alexalex-td6bl Před 12 dny

    ወደ ቀልብህ በመመለስህ ጥሩ ነው!

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 12 dny

    Ye ABIY tekefaye yete ABAK GEBTEH TEBELAWE YEHONE? Fano bezu yetemare wegen alew CHENGAFE YANTEN MEKER AYFELEGEM.😇😇💔💔

  • @user-mz8yi9gy2n
    @user-mz8yi9gy2n Před 12 dny

    Ermi????????

  • @muradahmed6490
    @muradahmed6490 Před 12 dny

    ( እውስጣችሁ መርዝ አለ )

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 Před 12 dny

    ማይኖሪቲ መሆን ለትግል በጣም ይጠቅማል።ባትስማማም ትስማማለህ።ለዚህ አሪፍ ምሳሌ ትግራይ በቂ ምሳሌ ናት።አማራ መሪ አጥቶ ሳይሆን መሪ በዝቶ ነዉ አራት ነጥብ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před 12 dny

    ሁለት የብልፅግና ግልገሎች

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Před 12 dny

    በአፍህ ኮኬይን የዘህነው የምታወራው

  • @AdAdeme-v4v
    @AdAdeme-v4v Před 11 dny

    ስለ አምሐራ ክልል ጉዳይ ምን አባህ አለህ ከአምሐራ ክልል ጫንቃ ውረድ ለምን አምሐራን(ፋኖን) አጃንዳ አድርገህ ሁልጊዜ ትዘበዝባለህ ሌላ የምታቀርበው ርዕሰ ጉዳይ አጣህ ውረድ ከአምሐራ

  • @belaynewtedla3251
    @belaynewtedla3251 Před 12 dny +1

    ትርፍ አንጀት

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 12 dny

      ተራ ደረሳችሁ እልልልልልል😂😂😂

  • @hintsareda4945
    @hintsareda4945 Před 13 dny

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩respect ermias ,from tigray adigrat

  • @danielniguse1300
    @danielniguse1300 Před 13 dny

    "ዉይይይ አሳዘንከኝ። ተፈራ ስለገባ ችግሩ ይወሳሰባል።መሪዎች ይበዛሉ።"ተባለ አልክ እንዴ? በዚህ ሁኔታ አማራ የሆነ ጀመራል ሁሉም ቢቀላቀሉ ምንም ለዉጥ አይመጣም ።ላለማለታችሁ ምንም ዋስትና የለዉም

  • @tesfaneshmekuria8192
    @tesfaneshmekuria8192 Před 11 dny

    መገነጣጠልህ ነው ህጻን

  • @shewannigus514
    @shewannigus514 Před 13 dny +1

    FANO has only 3 clashinkov according to Abiy Ahmed, so why bother with dialogue? It shows you are lying and desperate .

  • @abebawzenebe7317
    @abebawzenebe7317 Před 12 dny

    እንዴት ነዉ ግን ኤርሚያስ በጣም ችግር አለብህ እንዴት ነዉ ሁሉን ነክስክ አቋም ይኑርህ፡፡

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Před 11 dny

    ምንም አያገናኛቸውም ፋኖና ቢያድን ገዱ😢😮😂ቀዳዳ አናሳ

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 Před 12 dny

    Ermias shemizih eyesefa new, yebelete yisefal

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 Před 12 dny

    Bro Media aymmetinikim sinte new tiyake yekerebew.be 3ken asfetalew sil neber eko

  • @biniyamteshome4849
    @biniyamteshome4849 Před 13 dny +1

    ኤርምያስ ተልከሰከሰ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 12 dny

    There is no politics in Amhara only hate enterprise

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 Před 12 dny

    ፋኖና ያመለጠ አውሮፕላን 1 ናቸው። አዲስ ትኬት ያስቆርጣል

  • @user-rk7cl3zt1w
    @user-rk7cl3zt1w Před 11 dny

    ሲያልቅ አያምር...

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 12 dny

    Amara movement has double enemies 1. Federal government (PP). 2. Tegray west Tegray & south Tegray. Goal objective different by region. Fano leadership aim 4 kilo taking over government. Too many direction. Missing base foundation should be accepting the constitution as a base and the other regions as well.

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 Před 12 dny

    How come you talk about Gojjam without Shinasha?

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Před 12 dny

    ኢሀድግ በደንብ ያሰለጠነው ሰው ቢኖር ኤርሚያስ ነው እጅግ ተንኮለኛ መሰሪ ሰው ነው

  • @enochk8788
    @enochk8788 Před 13 dny +1

    Amahara behidet eyetenekere new. Ermi ena partneru get so nervous

  • @user-ht3xd5ep2s
    @user-ht3xd5ep2s Před 13 dny

    ሰዉን በራሱ አምሣል የፈጠረ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ።ፍርድ በርሱ ነዉና ስለአዘኑት፡ ስለተራቡትን መከራን የሚቀበሉትን ሚያቀብሉትንም ያያል ይፈርዳል። ሟች መሆናችንን ለአፍታ አንዘንጋ ዉሸት በሰዉ ልጅ ሞት መልካም አይደለም።

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 12 dny

    Yehan AYTE MEGOTE KE YETE gegnehewe? 😂😂😂😂🖤

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Před 13 dny

    ኤርሚ እረወደራስህ ተመለስ ወረድክ😂😂😂