በሙዚቃው ስትመሰጡ ወንበራችሁን ከጩሉፋት ጠብቁ ...😄😄 ምርጥ ክሊፕ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 251

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Před rokem +61

    በዚህ ዘመን ያለፉ ሰዋች ትዝታችሁ ምግብ ነው ❤❤❤

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +57

    በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ😂😂😂Wowwww በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በጣም ነው የምታምሩት ! ሁሉም በሃገር ላይ ነው እና ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +51

    መቅዲ ትወናም ላይ ውዝዋዜ ላይ አንደኛ ኢቢኤስ ይቅር ብለሽ በትወናና ሙዚቃ ላይ ብታተኩሪ ባይ ነኝ😂😅

    • @salt2276
      @salt2276 Před rokem +3

      ከዛ ከወጣች የአርተፊሻል ፀጉር ወጪ አትችለውም

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před rokem

      ​@@salt2276😂

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Před rokem

      ​@@salt2276😜😜😂😂😂😂😂

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Před rokem +57

    በድሮ ጊዜ ሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር አይ ዘመን 😢

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Před rokem +7

    ባጠቃላይ በጣም ደስ ትላላችሁ ደጉን ግዜ ያምጣልን መቅድየ የኢቢኤስ ድምቀት 😍😍

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +17

    የኛ ቀውጢዎች ኑሩልን😂😂❤❤❤ አዝናናቹን እናመሰግናለን

  • @SameraSamera-fh6kj
    @SameraSamera-fh6kj Před rokem +11

    መቅድየ ዬኔ ፍልቅል ትለያለሽ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @user-co4hl5xt9z
    @user-co4hl5xt9z Před rokem +5

    ወይ ያ ጌዜ ፍቅር መተሳሰብ የተሞላበት ነበር መጠላላት የለ ወይ አላህየዋ አንተው ድረስልን ተንኮለኞችን ክዳቶኞችን አጥፋልን

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před rokem +12

    ወይመቅዲ ምን ይሳንሻል የኔሁለገብ❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem +3

    መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ስታምሩ ለዛ ያላችው ሁሌም ድመቁልን ውድድ እናረጋችዋለን❤

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 Před rokem +2

    እንዴት ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ትንሽ ደቂቃ ወደራሳችን መለሳችሁን እኮ! ወይ ጉድ ልክ የዛሬ 500 ዓመት ይመስል በጣም በፍጥነት ነዉ ለካ የተለውጥነው ወዴት እየሄድን እንደሆነ ባናውቀውም ብቻ ራስ መጣል አብዝተናል

  • @MB-wn1ym
    @MB-wn1ym Před rokem

    ዋዋ መቅደስ ግብዝ ከዚህ የበለጠ ለመሰራት ጣሪ አሰመስሎ መሰረት ትችያለሽ ገብዝ ኢቢሲ የድሮ ዘፈን እጅግ በጣም ደስ የላልል ግን የሁሉንም ቋንቋ ዘፈን በየተረ አቅረብ ስዎችንም ስታቀረብ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ያሉትን 83 ቤሔረስብ አለና ሁሉንም በየተራ አቅረቡ በዘውምም ቋንቋቸው ይለመዳል በተረፈ እናመሰግናለን ለዝግጅት ።

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +16

    የደመቀ ጨዋታ ነው😂😂😂😂 አሰፌቲ ጎፈሪህህ

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +13

    ምን ነበር ያየድሮ ጊዜ ቢመለስ ከነአለባበሳቸው😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem +5

    I can't believe it. መቅድዬ፡ ነፍሴ! እንዴት፡ አድርጋችሁ፡ ነው፡ የአባዬን፡ ጠጅ፡ ቤት፡ ጨዋታ፡ የሰራችሁት። ebs the best.

  • @mekideshabtamu6091
    @mekideshabtamu6091 Před rokem +14

    መቅዲ ግን ❤️😁😁😁😁😁😍

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Před rokem +13

    የመድረክ መሪው ንግግር በጣም ነው ያዝናናኝ አንድ ጩልፋት መቶ....እንደዝ ስቄ አላውቅም😅😅😅

  • @tigist2193
    @tigist2193 Před rokem +7

    ትለያላቹ መቅዲማ ልዩ ነሽ ነሪልኝ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Před rokem +1

    ከሁሉም በላይ ቆሎ ሻጯ በሚገባ ጊዜውን ግልጻለች በጣም ተመችታኛልች

  • @AsegedechGebre
    @AsegedechGebre Před rokem +5

    ቃል የኔ ልዩ ስታምሪ

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Před rokem +2

    መቅደስ አሪፍ ምርጥ ቆንጆ የዚህ ጊዜ ውበት ድምቀት

  • @mahideralemu5717
    @mahideralemu5717 Před rokem +22

    መቅዲ ለአንች አይቶ ኮሜንት አለማድረግ ይከብዳል ሁሉንም ትችያለሽ ስልክሽ ቢኖረኝ በአወራሽ ከአንች ብዙ የህይወት ተሞክሮ እወስዳለሁ

  • @emebetwondimu3244
    @emebetwondimu3244 Před rokem +2

    Mekde CONGRATULATIONS yastawekal

  • @HayatAhmed-ph9dl
    @HayatAhmed-ph9dl Před rokem +7

    እና የመዳም ቅመም ሰወዳችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před rokem +2

    አይ ወይኔ መቅዲ ትለያለሽእኮ

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před rokem +4

    መቅዲ ሁለገብ EBS TV #1 አዝናኝ ቁምነገር ሰራተኞቹ ምርጥ ናቸው💚💛❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před rokem +4

    መቅዲዬ የኔ ውድ💕💞

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Před rokem +6

    እኔ ሞቅ ሲለኝ ዘፈኑ ማለቁ ኣናደደኝ ከማጠሩ ውጪ አንደኛ ነው❤

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +2

    ኢቢኤሶች አልተቻላቹም በጣምነው ዝና ያረጋቹን እናመሰግናለን በተለይ መቅዲ ሁሉም ነገር ነው የሚያምርብሽ 😍😘

  • @bezawitmengstu
    @bezawitmengstu Před rokem +6

    Mekdiya yene konjiya ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před rokem +7

    ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +2

    መልካም ግዜ ዘር የማይጠናናበት ደግ ዘመን ነበር ነብሳን ይማራት ትል ነበር እናቴ አይ ግዜ❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před rokem +2

    መቅዲ ዋው ትችያለሽ ሑላችሑም አንደኛ 👌👌

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    አይ መቅዲ ድምቀት ነሺ እኮ ሉላም ሠዉዬዉ እንዳይነሳ ትጎትተዋለች ባጠቃላይ ታምራላቹ🙏🙏🙏

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +7

    OMG😂😂😂 you guys are really good with the oldies!👏👌😍😍 ❣️Ayee beyewahu bene degu gezye!💚💛❤️ God Bless EBS & Our Ethiopia!!🙏🙏

    • @sophiagebretsadik4871
      @sophiagebretsadik4871 Před rokem

      ewnt endzare seke alkem😂😂😂😂😂😂

    • @senushikore7663
      @senushikore7663 Před rokem

      @@sophiagebretsadik4871 dege aregeshe saki😂😂😂

    • @marthatariku4020
      @marthatariku4020 Před rokem +1

      Aye yedero tarik betam dese yelale Mekedeye ena ulacium tameralaciu bethiu ketelu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betamem yasetawekal 😂😂😂😂

    • @marthatariku4020
      @marthatariku4020 Před rokem

      Yasekal

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před rokem +1

    ዘና አርጋችሁኛል በግሌ 😅😅😅ሌላም ሰው በሳቅ እንዳያቹ አልጠራጠርም በርቱ ደስ ይላል ቆሎ ሻጯን ሳይ ድሮ ትዝ አለኝ 😅😅

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem +16

    ለዉጥማ አለ ኢቢኤሶች 😮😮🥰👍👍

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před rokem +5

    መቅደሥ የኢቢኤሥ ድምቀት ነሽ

  • @birtukan120
    @birtukan120 Před rokem +5

    በዛግዜ በኖሮኩ ያሰኘሊ 💚💚🙏

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +10

    መቅድዬ የኔ ፈድሻ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @አባ
    @አባ Před rokem +4

    እር ሊያ ቁርጥ ነገርኛ አሮጊት😂😂

  • @AmelKuko
    @AmelKuko Před rokem +5

    ዋው ebs አንደኛ ናችሁ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 Před rokem +2

    ዉይኔ ሊያዬ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před rokem +6

    የምር መቅዲ ትለያለች😂❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    ውይይ ይህን ስራ ቀጥሉበት ከምር ልዩ ነው😊😊
    ደግሞ ጥቅሱ😅

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Před rokem +5

    መቅድየ የኔቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @mamalegesse
    @mamalegesse Před rokem +5

    Enkuan des yalesh Mekidye ❤

  • @SalamSalam-uu9xe
    @SalamSalam-uu9xe Před rokem +3

    መቅዲ ዋውውውውውው አንደኛ ❤😂😂😂😂

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před rokem +2

    መቅዲ ❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem +4

    መቅዴ የኔ ቆጆ😂😂

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před rokem +3

    😅😅😅😅😅የምር ትችላላችሁ ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤መቅድየ የኛ ቀውጢ 😂❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před rokem +3

    መቅዲ ሁሉ ለይ አደኛ😂😂😂

  • @senifikirtup5550
    @senifikirtup5550 Před rokem

    Melideye hulum neger yamrbishal yene ebdi siwdshi eko❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +1

    መቅዲ ለኢቢሥ ድምቀት ነች ሁላችው ሥወዳቹ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +2

    የምር ትችላላቹ መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል😅😅

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před rokem +2

    WOW WOW BETEFOL ETHIOPIAN WEMEN GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 👍🌹🙏🏻❤️🙏🏻👍🌹💚💛❤️👍🌹💋👍🙏🏻❤️🙏🏻💚💛❤️👍🌹💋👍🌹💋👍

  • @Sassy387
    @Sassy387 Před rokem +6

    Liya and Mekdi 🥰

  • @Beba873
    @Beba873 Před rokem +3

    መቅድየ❤ እኔማ አንችን በጣምምምም እወድሻለሁ❤

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya Před rokem +2

    መቅዲ ትለያለሽ ጎበዝ ❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +2

    ወይ መቅዲ 👏👏👏👏😀😀😀😀😀

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před rokem +3

    በዚህ ዘመን ያለፉ ሰወች ታድለዉ ኡኡፍፍፍ ❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před rokem +3

    😂😂😂😂የተንሱ. ሱሪ 😂😂😂😂ይመቻችሁ. ዋውውውውው❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ey4gj7t
    @user-yj3ey4gj7t Před 11 měsíci

    ዘና ያለ ሀሴት ይሰጣችሁ ቆሎ ሻጯ ሁሌ ደስ ትይኛለሽ የኔ ውድ የደም ገምቦ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před rokem +5

    መቅዲ😂😂😂😂😂

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před rokem +2

    መቅዲ ዋው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před rokem

    ኢቢኤሶች ደስ ስትሉ አገሪቷን ሰላም ያርጋት

  • @hananmomhemmed3852
    @hananmomhemmed3852 Před rokem +3

    መቅዲ ebs ድምቀት

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Před rokem +2

    የተሱ ሱሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem +2

    መቅድይ በጣም ነው የሳኩት ትችያለሽ

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 Před 10 měsíci

    አይ መቅዲ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ❤❤

  • @woineshetteshome6356
    @woineshetteshome6356 Před rokem +3

    ዋው ልዩ ነው

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Před rokem +1

    Ye mekdi dance ye liya tejamnet💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +2

    እውነተኛው ፍቅር ዘፈን ድሮ ቀረ ያሁኑ ንግድ ግንዘብ ነው ☺️

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem +2

    ምነው ያ ግዜ በተመለስ😢😢

  • @selamawitbaye7494
    @selamawitbaye7494 Před rokem +2

    You guys are wonderful

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem

    ያንን ውብ ዘመን አስታወሽን❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Před rokem +4

    ኧረ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @AsdAsd-ev8te
    @AsdAsd-ev8te Před rokem +1

    paaaaa gerami new wellahi

  • @user-yc7yh6gl2x
    @user-yc7yh6gl2x Před rokem

    አስፊየ ዛሬ ፀጉሩ እደት ነው ሰወዳችሁ የምር ኑሩልን

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Před rokem

    በጣም ታዝናናላችሁ

  • @Kiki_african
    @Kiki_african Před rokem +1

    አንደኛ መቅዲ ስወድሽ ሁላችሁም ትችላላችሁ ሁሌ ፡ የምጠብቀው ፡ ፕሮግራም ፡ ነው ፡ ቀጥሉበት 🗣️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️🙏🏾😇❤️🇪🇹❤️🇪🇷

    • @user-ub5xj1xk4s
      @user-ub5xj1xk4s Před rokem

      ኣሁን የኤርትራ ባንዴራ ምን ኣመጣው እዚ።

    • @Kiki_african
      @Kiki_african Před rokem

       አሁን ፡ እናተ ፡ ለምን ፡ ጠየቃችሁኝ ???? ፡ መብቴ ነው ጓደኞቼ አብሮ አደጎቼ ዘመዶቼ በጋብቻ የተሳሰርን ፡ እና ፡ መልከም ጎረቤቶቼ ናቸው ውይ ዛሬ ተገጣጥሞ ፡ እንጂ ፡ አብዛኛውን ፡ ጊዜ ፡ እፅፋለሁሰለምወዳቸው ግን ፡ የፈለኩትን ፡ መውደድ ፡ መብቴ ፡ እንደሆነ ፡ እንዳትዘነጉ እግዚአብሔር ፍቅር ይወዳል ፡ እኔም ፡ ከልጆቹ ፡ አንዱ ፡ ነኝ ፡ ሰውን ፡ መውደድ ግድ 🗣♥️🙏🏾😇

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq Před rokem

    እናንተ ጠጃሞች ኑሩልን።

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Před rokem

    መቅዱ የኢቤስ ድምቀት አስፍቲ ፀጉር ዋዉ😮😮😮❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @haanaabayisamylifemama5424

    You are beautiful mekdi and Lula

  • @sendomalakumalaku5713

    የድሮ ትዝታ ደስ ይላል

  • @Mesalemiya
    @Mesalemiya Před rokem

    ሊያ በጣም ሞቅ ነው ያላት ሰውን ልትጨርስ ደስ ትያለሽ ❤❤

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 Před rokem

    wey Mekidi😅😅😅#1👌

  • @nettekeste
    @nettekeste Před rokem

    Just amazing program 💕love It..

  • @samira9558
    @samira9558 Před rokem

    በድሮ ጊዜ ሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር 💗💗

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před rokem

    lord have mercy what a beautiful EBS weddddeeeeedddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před rokem +3

    መቅደስ እርጉዝ ናት መሰለኝ😮

  • @user-lj5vo1ov1e
    @user-lj5vo1ov1e Před rokem +2

    መቅዲ ነብሰጡር ናት መሰል

  • @kirayemaryam7763
    @kirayemaryam7763 Před rokem +1

    ማርያምን አንደኞች

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 Před rokem +4

    Ye zare yileyal 10q❤mekdes

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 Před rokem +4

    ደጉ ጊዜ😊

  • @kemilamohemmed2916
    @kemilamohemmed2916 Před rokem +2

    መቅድ ይ ኢቢኤሰወ ድምቀት ስወዳት

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem +2

    ከቆሎ ዉብየሆነሥራአቅርባችኃል 😂😂❤ ኧረ የትኛውን አመስግኘ የትኛውን ልተው❤😂🎉 ሁላችሁም በቃ ዉብ የሆነ ሥራ አቅርባችኃል❤❤❤🎉

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem

    Bezih Geze benorku yasebelale ye degu Zemen

  • @etegewollo7476
    @etegewollo7476 Před rokem +3

    አሪፍ❤