ውሎ አዳር ከበረከት ገበሬዋ ጋር ክፍል 2 Etv Etv Ethiopia News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ውሎ አዳር ከበረከት ገበሬዋ ጋር ክፍል 2 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 258

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před rokem +66

    እዉነትም በረከት አዳሜ ጎመን መትከል ያቃተዉ ህዝብ ኑሮ ተወደደ ይላሉ እንኳን ተወደደ ካልሰራን የኑሮ ዉድነት እንደት ይለቃልበረከቴ❤❤❤❤

  • @evana9874
    @evana9874 Před rokem +19

    የአመቱ ምርጥ ገበሪ ተብላ መሸለም አለባት በረከት ገበሪዋ ሴት ናት ሚስትም ናት እህትም ናት ሀገርም ናት እናትም ናት እሳ ማለት ኢትዮጵያ ናት በርችልን መጋቢያችን ❤❤❤

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 Před rokem +38

    ከቃላት በላይ ነች ጀግኒት ያንቺ አይነት 3እና 4 ቢኖር በቂ ነው ❤

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +35

    መሸለም ያለባት የአመቱ ምርጥ ጀግና ሴት ነች ሽልማት ይገባታል ወላሂ ጀግና ብየሻለሁ

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před rokem +35

    በረከት ጀግና👌
    አስካለ የኔ ፍልቅልቅ😘❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před rokem +39

    ውሎ አዳር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +30

    ከሳቫ ኢትዮጵያ ገባ የአብዛኛው የአፍሪካ አገራት ህዝብ ምርጥ ምግብ ነው አሰራሩንም በደንብ አሰልጥኑ ህዝቡን። ጥቅምኑን በደንብ አስተዋዉቁት አደራ።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před rokem +2

      ወንድሜ, ካሳቫ ድብልብል ነው የሚያደርገው ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከብትና ወተት ነው ማርባት ያለበት😅

    • @bezztube3159
      @bezztube3159 Před rokem

      <
      A
      A
      (Klk

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem +1

      ​@@TH-qk6ez መልተው ይድበልበሉ የገጠር እናቶች በእጨታቸው ነው የሚሄዱት😢😢😢

    • @tizita231
      @tizita231 Před rokem

      ​@@TH-qk6ezእናቶቻችን ድብልብል ሆኖ ባየሃቸው ብቻ የኛ ሰው አሲስ ምግብ መመገባ ሞት ነዋ ሚሆንብን

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem

      እረ እኔም የት ላግኝው እያልኩ ነው መቅመስ እፈልጋለው አፋሪካዎች የበቆሎ ገንፎ ድንች ነው የሚበሉት የሚባለው ለካ ውሸት ነው ልክ እንደ ቡላ ነው ሳልበላማ አልቀርም

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Před rokem +7

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤ በረከት ማለት አንድ ሰው ናት ማለት ይከብዳል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኛ ጀግና

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před rokem +9

    የሀገር እና የህዝብ አርአያ በረከት!!!

  • @dumatube646
    @dumatube646 Před rokem +10

    የማይ ጠገብ ፎሮግራም ነዉ በረከት💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️በልሽም ልጆችሽም አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🌹🌹🌹🌹

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +8

    አበሳዋ ገበሬ ከምር በርችልን ሰው በከቱ በስደት እንቃጠላለን ሀገራችን ከወርቅ በላይ ወርነበረች ማንም የሚቀናባት ሰው አጣች የሚሰራ ሳይሆን የሚያፈርሳት በዛ በርችልን ከክፍወች ይጠብቅሽ አስየም ❤

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před rokem +18

    የእውነት ሰው በዝህ ደራጃ በራስ በመተማመን ጎበዝ መሆን ይደንቃል

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +7

    ጀግኒት መጣሽ ለኢትዮጲያ አርሶ አደሮች ተምሳሌት ነሽ ብል ማጋነን አይሆንብንም ሁላችንም ካንቺ ልምድ መውሰድ አለብን
    አስካልዬ ያሁሉ ጊዜ አልፎ እንዲህ ድነሽ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ❤

  • @meuse69
    @meuse69 Před rokem +5

    የናት አንኮን ወደስራሽ ተመለሽ አውነት ሳይሽ ደስ አለኝ አግዚአብሔር ይመስገን ::በረከት ጀግና ሴት

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Před rokem +2

    ጋዜጠኛዎም ገበሬዋም ጀግና ናቸዉ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před rokem +7

    20 ሃመት ኮንድምንኤም እጣ ከመጠበቅ ለምን በሰፊ ምድር በእርሻ ና በከብት በዶሮ እርባታ ተሰማርቶ ሰላማዊ ንሮን አይኖርም ነው ያልሽው
    የልቤን አሳብ የኔን እቅድና ብላን እንዴት አወቅሽው
    አሆ ለብዙ ሰወች ለምን እንደ በረከት ገበሬ በግብርና መስክ አትሰማሩም ብዬ ስል እንዴ እስዎ እኮ ሚሊየን ይሮ ይዛ መታ ነው
    እኔ የምለው 250 ካሪ ቤት አዲስ አባ ባሁኑ ስሃት በኢሩ ወይ በዶላር ስንት ነው
    ለምንድነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ለስንፍናችን ሁሉ ምክንያትን የምንፈጥረው
    ሴት ልጅ ጫካ መንጥራ እንደ ወንድ ትላክተር እየነዳች ስታርስ እኛ ወንዶቹ ቴክቶክና ፊስ ቡክ ዘረኝንትን ጥላቻን አርሰን እንዘራለን
    እረ እቺ ጀግና ሴት እያየን እንፈር እስኪ ሰው ሳይሰማ ተደብቀን ጫካ ገብተን አትክልት ፍራፍሪን ከስዎ በተሻለ አምርተን አንገታችንን ቀና አድርገን እንኢድ ያሳፍራል ሴት ያረሰችውን ወንድ እቤቱ ቁጭ ብሎ ሳይሰራ ሲበላ
    ግብፅ የምትጠላው የምትፈራው የምታከብረው የበረከትን ና ያይሌ ገብረየሱስ መሰል የሆኑ ጀግና ላብ አደረሮችን ጀና የኢትዮጵያ ልጆችን ነውና በየ ጫት ሺሻ አረቄ ቤት ያላችው በዘር በሃይማኖት ሰበብ አገርን መንግስትን እዝብን የምትዘርፉ የምትገሉ ለልማት ተነሱ
    እኔ የስደት ንሮ አንገሽግሾኛል የሰው ወርቅ አያደምቅ የኔ ምኞትና እልም እንደ በረከት ቦትኤን ለብሼ ጭቃ ውስጥ መቡካት ማረስ መቆፈር አትክልትና ፍራፍሪ ማምረት ከብቶችን ማርባት የተራበውን የተቸገረውን ወገኔን መርዳት ማገዝ አይዞህ ማለት ባለችኝ አቅም እናት አባት የሌላቸውን አዛውንትን መርዳት
    አገሪ ኢትዮጵያ ያላትን አብትና ንብረት ተጠቅሜ ሰርቼ ባገሪ ላይ ንፁ ሃየርን መተንፈስ
    እህቴ በረከት እግዚአብሔር እጅግ በጣም ይወድሻል የኔን እልምና ምኞት ባንቺ እውን ሆኖ በማየቴ እግዚአብሔር እጅግ በጣም አመሰግነዎለውና እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽና
    እዛው እርሻሽ ቦታ ወይ አዎሳ አዲስ የግብርና ምርት መሸጫ ምግብቤት ልትከፍቺ ይገባል
    ያለሁበት ሃገር በበጋው ፋርመሮች እዛው እርሻቸው ቦታ የሚሸጡበት ሱቅ ሲኖራቸው እፃናቶች እራሳቸው እርሻ ቦታ ገብተው ቆርጠው አስምዝነው ይገዛሉ ስራሽን አሳድጊው እዛው ዩእርሻ ሽ ቦታ የፈረስ መጋለቢያ አሆ ብዙ ስራሆችን መስራትና ብዙ ቱሪስቶችን ያዲሳባ የአዎሳ ንዎሪን ሊያዝናና የሚችል ድንቅ እርሻ ቦታ ሊሆን ይችላል

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 Před rokem

      ትክክል ወንድም አራ ያኘ ሰው ስራ አይዎድም ንሮ ተዎዶዋል ይላል እኔ ሴት ሆኜ ይሄ ነው ምኞቴ 😊

    • @زيناتسعيدحمزة
      @زيناتسعيدحمزة Před 7 měsíci

      Waw

    • @user-zp3cj3hf8k
      @user-zp3cj3hf8k Před 5 měsíci

      hulachinm mesrat enfelgalen gin botawen man yisetishal sejemer ke hager hager zoresh endatisere selam yelem chaka endatigebe chakaw bekifu sewoch temoltual wedet enhed??

  • @ll8432
    @ll8432 Před rokem +9

    This woman is amazing no words to express how great you are. Keep hustling 😮Brekete means Blessing. God chosen 😮

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Před rokem +3

    ጀግና እራሱ ያንስባታል በረከት👍💪

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 Před 2 měsíci

    ወየዉ የእግዚአብሔር ሰራ ድቅነዉ ተመሰገን ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይሰጥሸ❤

  • @menisa2013
    @menisa2013 Před rokem +4

    ይህ ምግም በውጭ አገር ነበርየማቀው ደሥ ይላል አገርሜ መልማቱ ጀግና ሴት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      በምን መልኩ ነው የሚሰራው

    • @menisa2013
      @menisa2013 Před rokem

      ውዴ እንደድንችም ይቀቀላል ግን በማሺን ፈጭተው አጥለው አድርቀው ዱቄት ይሆናል ከዛም በትንሾ እያደረጉ ልክ እንደ ሙቅ ይበሉታል

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Před rokem

      Enem emakewun linigerachiw derkom hone sayiderk tefechito bewet yibelal ededinichim yibelal Chirkit derkona tamisom ede Cornflakes gin bewuhana sikuar yibelal kakim yiserabetal Betam Ethiopia benore yemilew neber gin temesigen

  • @ሜና
    @ሜና Před rokem +5

    ጀግና እግዚአብሔር ይባርክልሽ በረከት ገበሬዋ❤

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před rokem +14

    እግዚአብሔር በፍሬ ይሙላ ሀገራችንን

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Před rokem

      አሜንንንንን ሳለም የርግልንን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +7

    ይችንልጂያለማድነቅንፉግነትነው ማማዬበርቺ

  • @user-ow5hb4bu9z
    @user-ow5hb4bu9z Před rokem +6

    Bereket , you are super star and role model for Ethiopians. Let God be with you always!

  • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951

    ጃግና ነሽ በርቺ ሁሉም እንዳንቺ ቢሳራ ድህነት በልኖራ ሀገረችን😮❤❤😊

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js Před 7 měsíci

    በረከት ገበሬዋ ለግብርናዉ ካላት ክብር አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ይገባል ከእዉነት ብርቱ፤ጎበዝ ፤ታታሪ ሴት ነች፡፡

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa8592 Před rokem

    አገሬ በሩጫ ብቻ አይደለም ጀግና ያለሽ በግብርናም መጡልሽ የአገሬ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ያኑርሽ

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንይባርክልሽ የለፋሽበትን ማንም አይብለው አንቺው ዘመንሽን ሙሉ ብይው።

  • @Jamilatube-bu4tw
    @Jamilatube-bu4tw Před rokem +5

    በርክት ዲምፆሺን ስወድልሺ የጀግና ዲምፆ ነው

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před rokem +1

      የጋንግስተር ድምፅ ትወጂያለሽ😅

  • @bojabevarg
    @bojabevarg Před rokem

    40 ካሬ ኮንዶምኒየም 20 አመት መጠበቅ .በጣም ልክ ነሽ

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ አተ አበርታት አሁንም ሞገስ ሁናት ከክፍ ሸፍናት
    አብረው የሚሰሩት አምሮቸው በቅንነት አብሮው በቅንነት ስለሚሰሩ እዲሰሩ ልባቸውን አቅና።
    ከክፍ ጠብቃቸው ጉልበት ሃይል ሁናቸው።
    አሁንም ሞገስ ሁናቸው በጥፍ ይባረኩ ለበረከት ሁኑ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před rokem +6

    የኛ ቆንጆ በርከት

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe Před rokem +4

    ጀግና ነሽ የምር እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem +7

    እውነት ነው የደቡብ ህዝብ ፍቅር ነው

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +1

    እውነት በረከት ገበሬዋ ጀግና❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před rokem +3

    አስኩዬ ልክ እባብ አለ ስትልሽ በስመአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ስትይ እንዴት እንደሳኩኝ የስሜቴን ስላልሽ😅😂፣ በረከት እንዴት እንደምኮራብሽ የኛ ጀግና በርቺ በርቺ ትውልዱን ቀይሪ ድህነታችንን እንፋቅ፣

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +4

    ተፈጥሮበጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ከአይንያውጣልሽማማዬ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Před rokem +8

    አስኩ ምርጥ ገራገር❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem +6

    እንኳን ደህና መጣሸ ጎበዝ ሴት ታድለሸ አሰካለ ሎሚ ተወዶል 😊❤❤

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ በርክት በጣም ቃላት አይግልጣትም

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 Před rokem +8

    She is amazing woman Good job❤👏🙏

  • @Habibah-zg6dj
    @Habibah-zg6dj Před rokem +2

    ማሻአላህ በጣም ነው የምወድሽ በረከትየ ልዩ ሴት ነሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @abedilifath459
    @abedilifath459 Před rokem +2

    ኡነት እስከ ዘሬ ሀገሬን ኦደለው ምል ብዙ ውሽተም አይቼ አለው ገን እንደች በተግበር ያስዬ ስው ዬልም ኡነት ጀግነዬ ነሽ

  • @ElisabetMENDAYE
    @ElisabetMENDAYE Před rokem

    በረከት ጀግና ገበሬ ነች በስደት ላለነውም አርአያችን ነሽ ከአንቺ ጋር አብሮ መዋል መስራት መታደል ነው በርቺ ከስደት መልስ የከተማ ግብርና እጀምራለሁ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před rokem +2

    ወላሂ ጀግና ሤት ነሽ 😍😍😍

  • @user-ff5eb3ig8t
    @user-ff5eb3ig8t Před měsícem

    ጀግና በርከት ❤️❤️❤️

  • @Aster-zp7im
    @Aster-zp7im Před 8 měsíci

    Ende anchi 100 sew be Ethiopia layi binori dihineti yelemi neber❤❤❤❤❤

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 Před rokem +4

    የሴት ጀግና በረከት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል ለምለሚቶ አገሬ በርቺ አድናቂሽ ነን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem +1

    ገበሬ ደስ ይለኛል የገበሬ ልጅ ነኝ❤❤❤ ጎበዝ በርች እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው አገሪ የሙዝ ሀገር ነው❤❤❤

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Před rokem

    እንኳንም ያልብስ ስትገዝ የተናገርሽ ሰው እግዚአብሔር እዴሜ ይስጠው እደዝህ አይነት ጀግና አናገኝምነበር

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt Před 3 měsíci

    ጎበዝ ቃላት የለኚም ምን ብየ ልኮምት

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před rokem +1

    በረከትዬ የኢትዮጵያ በረከት

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před rokem +5

    Bereket Jegna 👏❤️🙏💪😍

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ዘርሽን ይባርክ እደስምሽ ሃገሬ እዳችህአይነት ተምስሌት ሴት ስላላት ኮራው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +4

    አስኩዬ እንኳን ደና መጠሽ የኔ ዱቡሽቡሽ 🥰🥰

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 Před rokem

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥሽ በረከት ለሌላው ምሳሊ ነሽ❤

  • @user-ff5ih5cq2y
    @user-ff5ih5cq2y Před 10 měsíci

    አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm Před rokem +3

    Wow betame ymedenke nw hager bit semeta megobghet bechl dess yeleghal

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 Před rokem

    Bereket jegena asekakey sewodachehu

  • @almaz7677
    @almaz7677 Před 9 měsíci +1

    ❤ETHIOPIAYEE❤❤💯💯💯💯💯💯💯🎁😍😍😍

  • @genetturiso3877
    @genetturiso3877 Před rokem +2

    የሚገርመው ጉደራ የሚባለው ድንች U.S.A እለ እየገዛን አንበላለን

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 Před rokem +1

    በራከት እንደ ስሞም በረከት ነች

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 Před rokem +2

    Barakati jaginaneshi inde achi ayinatochi yasfalgalu

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před rokem +2

    ማሸአላህ

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx Před rokem

    በረከት የሀገር በረከት ናት ።።።ተባረኪ እንደሰምሸ ማማዪ

  • @seidmohammed2680
    @seidmohammed2680 Před rokem +2

    Bereket the super lady, and model TikToker. Thank you!!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem +1

    ቤኪ ጀግንት ሴት ተባረክ❤❤ አስክት አንችም ተባረክ❤❤

  • @makilove6390
    @makilove6390 Před 5 měsíci

    መሸለም ኣለባት ይቺ ጅግና

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Před rokem +1

    በርከት ፈሳሹ መዳበርያ ለሁሉም ሰብል ይሆናል

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před rokem

    ጀግ ናነሽ በረከትዬ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ተሸረኛ ተምቀኛ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bortgaltakli5661
    @bortgaltakli5661 Před rokem

    በረካት የኢትዮጵያ በረከትነት🎉❤

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Před rokem +2

    Wow baxami arifi now barchi👏🏼👏🏼👏🏼👌🌷

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Před rokem

    የሤት. ጀግና

  • @tesfayehabtemariam4272

    IT IS 👉 INCREDIBLE AMAZING WOMAN BEREKT!) SHE IS THE BEST EXAMPLE FOR 👉 ETHIOPAN WOMAN!))

  • @Judica67
    @Judica67 Před rokem +1

    I love Bereket's statement that we do fight for 40sq.condimnium in the city while there are ample acres of idle land throughout the country that can be easily converted into fortune. Joro yalew wettat yihn yisma!

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Před rokem +1

    አስካልየ የኛ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-sh3fw3ig9v
    @user-sh3fw3ig9v Před rokem +2

    ጀግና

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 Před rokem

    በረከት ግብርና ከእውቀት ገር ሲሆን ተርፋማ ይኮናል አድናቂሽ ነኝ

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před rokem +2

    የሰት ጀግና

  • @HhHh-wm3ii
    @HhHh-wm3ii Před rokem

    በረከት የኔ ፍልቅልቅ

  • @samuelgirma3248
    @samuelgirma3248 Před rokem

    nice to see askale tesfaye (asku) again. and also i appreciate bereket she is an amazing & strong lady

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 5 měsíci

    ግበዝ በሃገር ተስፋ ኣይቆረጥም

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Před rokem +2

    ያችጀግንነትይለያል

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Před rokem +2

    Mashallah Allah Hagarachinin selam yargilin selam inji minim yaxanew nager yelam

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 Před rokem +1

    God bless You're journey i Wish you all to be successful ❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před rokem +1

    አስኩዬ የቦቆሎና የስንዴ ዳቦ እንዴት እንደምወድ😊

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem

    እማ ከባድ እቃ አትሸከሚ እራሽን ጠብቂ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ

  • @laylaa5744
    @laylaa5744 Před rokem +1

    Berekat Jaginowa ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem +3

    በጉጉት ነበር የምጠብቀው❤

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +2

    ትንሽ ነው ብሎ 3ሜ ዘ...😮😮

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Před rokem

    የኔ እናት እኩል ምትፈጊዊ ነገር እኮ እስኪዬ ፍቅር

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w Před rokem

    ወላሂ ጀግና ነሽ ባሬ ባርቺ ጎባዝ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před rokem

    ዋሆ የቦቆሎ ቂጣ ትዝአለኝ🎉❤

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 Před 10 měsíci

    Viva,beki

  • @asterasfaw96
    @asterasfaw96 Před rokem +3

    Bereket tebareki!!!

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip Před rokem

    በረከት ገበሬዋ ጀግና ተባረኪ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem

    ለባልሽ ያለሽ ክብር እውነትም ገበሬ ይመችሽ

  • @merik2813
    @merik2813 Před rokem +1

    እናትዬ እንኳን ተመለሽልን

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Před rokem +2

    Bereket is Blessing to the entire country and Content.