በሳቅ ገዳይ ቪዲዮ ጥላሁን እልፍነህ ለሳሮን አየልኝ ምላሽ ሰጠ ሽሮ ለዘላለም ትኑር saron ayelegn &tilahun elfneh very funny comedy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • # / saron-media-1064955210... saron ayelegn &tilahun elfneh very funny shero

Komentáře • 46

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety +15

    ጥልዬ ምርጥ ሰው ነህ ትክክል ነህ ሽሮ በልቶ ያላደገ ኢትዮጵያዊ ይለም ሁሉም በልቷል ይቺ ሽሮ አሮባት ያደገች ትመስለኛለች

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 Před rokem +2

    SHERO LEJETWAN BEHEG MEFARED ALEBET..ANDEKEN TESASETA SHERO BETEBELA KEAHUN BEHUWALA SHERTETE BESHERTET MASADED ALEBET WEY KEGOTERA ESKA SHERO MADA BEFES MAROTE ALEBET ADERA SHERO ENDATASAFREGN.

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety +15

    ይች ሞዲል ሳትሆን ወደል ናት

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Před 2 lety +2

    Weyene shero ye ewnte seyamerrrrr

  • @aminakonjo7896
    @aminakonjo7896 Před 4 lety +3

    ሺሮየ የኔ ምርጥ ምግቤ ሺሮየ ነው
    ሺሮ ሳይበላ ያለደገ ኢትዮጲውያን በፍጹም የለም ልጂቷ በጣም ትገርማለች
    ይችልጂ ሞዴል ሳትሖን ወደል። ናት

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 Před 9 měsíci +1

    Anakishim Anchi menati yedeha lij honesh shiro n sitatateye. Lenegru mehayiem nesh koshasha wudaki

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +4

    በተለይ ሽሮ በቅቤ ዋው

  • @Zahra-fu4mj
    @Zahra-fu4mj Před rokem +1

    አውን ሳትወደድ አታቀረም 🇪🇹 ያላችሁ ስንት ገባ ሹሩ

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj Před 2 měsíci

    ጥሌ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እወድህ ነበር ግንግን ሽሮ መዉደድ ግዴታዬ አይደለም ደሀ ስለተሆነ ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sheawabaranan9973
    @sheawabaranan9973 Před 4 lety +6

    ሀይ አዲስ ገቢነኝ ላክ ግጩኝ ሹሮዬ ሺአመት ኑሪልኝ በተላይ ለኔ

  • @Zahra-fu4mj
    @Zahra-fu4mj Před rokem +1

    ኑሪልኝ ሹሩ የኔ ውዴዴዴ

  • @abdulmenankamzu7850
    @abdulmenankamzu7850 Před rokem +1

    ጥሌ አሁንም ነው ሽሮ

  • @lolololi4009
    @lolololi4009 Před 2 lety +2

    Hola

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 3 lety +2

    SHRROO MERTE MEGEBE BE NECHE SHENKORT 💯%TENA ...

  • @rozatube2833
    @rozatube2833 Před 2 lety +2

    arife sera newoo bertuuu

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    ሽሮዮ ከምር ትኑርልኝ እኔ ለባአል እንኳን በማግስቱ ነው የሚናፍቀኝ ይቺ ጉረኛ ስጋ ለአበሳ ነው ብሉልኝ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před 2 lety +2

    በትክክል. ሽሮ. ጥቅም. አለው. ጤና. ነው. በስጋ. ፋንታ. ባቄላ. ቢባል. ይመረጣል. USA

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před 3 lety +3

    ጥሌ ግን ዳሌ እና ሽሮ ትወዳለህ እንዴ ....!!!
    እሷ ነበረች በደንጋይ ወፍጮ ሽሮዬን አመድ የምታደርገው ፤ ያኔ ስላሰቃየቻት ዛሬ ተጣላቻት ... አይ ሽሮሮሮሮሮሮሮ

  • @asteryesuf6879
    @asteryesuf6879 Před 4 lety +2

    Wow des sel

  • @belayneshmollabelayneshmol2799

    የኔ ምርጫ ሽሬየ

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 Před 3 lety +1

    መቼም የምትበላዉ ብታጣ እርግጠኛነኝ እክት አርጋ ትበላዋለች ስላልቸገራትነዉ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před 2 lety +1

    እኔ. የምኖረው. አሜርካን. ነው. ሽሮ. ነው. የምወደው. ጤና. ነው. ስጋ. አልወድም. ጤናም. አይደለም. ሽሮ. ሽሮ. 100%.

    • @LiliLili-xm8mj
      @LiliLili-xm8mj Před 2 měsíci

      ታዲያ ናና ብላ ማን አስገደደ ዉሸታም

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 4 lety +3

    ይህን አይቸ ሸሮ ለመስራት ሄድኩኝ ሽሮሮሮሮሮ አደባባይ ይስራላት

  • @nabiawal494
    @nabiawal494 Před 4 lety +1

    Waw nice! !!!!!

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 Před 3 lety +1

    በቸግርነዉ ባይቸግር ሽሮ የሚጠላዉ

  • @user-tk1id1vx2s
    @user-tk1id1vx2s Před 2 lety +1

    ሽሮዬ ሽሮዬ ሽሮዬ💞😥

  • @ademsurur8962
    @ademsurur8962 Před 4 lety +1

    Saren

  • @user-pv2ep8pc1v
    @user-pv2ep8pc1v Před 4 lety +2

    እኔ ሽሮ ባይኔ ላይ ሄዷል ይች ሽሮ ትጠላለች ይሄኔ ሽሮ አልወድም የምትለዉ ባቄላ ስለቅም አድጋ ይሆናል አርቲስት መሆን የበላችዉን አስረሳት ብርቅና ድርቅ የተምታታባት ሴትዮ ናት

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 3 lety +1

    👏👏👏...

  • @user-xh8bb7zi6f
    @user-xh8bb7zi6f Před 4 lety +1

    ሺሮን እረሣቺ አሁን መሀይም ደቆሮ ናት አርቲሰትየ ይመችህ

  • @solan6207
    @solan6207 Před 4 lety +1

    ወደው አይስቁ አሉ

  • @user-pv2ep8pc1v
    @user-pv2ep8pc1v Před 4 lety +1

    ጥልሽየ ስወድህ

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 Před 4 lety +1

    መብቷ ነው እኔ ምሥር አልበላም ለምን ብቱልኝ ልቤን ያምኛል ያቀጥለኛል

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 Před 3 lety +1

      @@tube9549 እና እኔ ጨጎራ አለብኝ ማለት ነው

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt Před rokem

      ​@@gfgru7164አልወድም ማለት ይቻላል ግን ከምጠላው ምግብ ሽሮ ስላለች😂በሽሮ አድጋ ሽሮን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ አይኖርም 😊

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +2

    ሳሮን ሽሮ ምን ይዋጥሽ ታድያ ሽሮ ያላትን ክብር አቺ የለሽም ለሁሉም ነገር ግን ትላንትሽን አትርሺ አቺ ዱቄት

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 Před 2 lety

    ሳሮንሽሮ

  • @omyakwb3633
    @omyakwb3633 Před 4 lety +1

    አሁ..የኤርትራወድም..አብረዋት..እየስሩነው..በተቀረጸች..ስአት.ስለምትጋበዝ..ጥብስትበላለች..እቺ..ጥቁርነገር..ኤጭ..መጀመራ..እቃናን..ትሸፍን

  • @user-xh8bb7zi6f
    @user-xh8bb7zi6f Před 4 lety +3

    ዝም በሏት ለማያውቃት ትተርተር እኔ ያገሯ ልጅ ነኝ ይቺ ያደገችበትን የረሣች መሀይም ናት ሞደል ሳቶን ወደል ናት ሰጋና ጥብሰ በአመት አድግዜ እኮ ነው የምትበላው ይቺ በልቶ ከካ

  • @saronentertainment5297
    @saronentertainment5297  Před 4 lety +2

    czcams.com/video/9oDop7OeY60/video.html

  • @Kazabishotu
    @Kazabishotu Před 4 lety

    እውነት ስለተናገረች ነው ይሄ ሁሉ ስድብ፣ ስጋ ቤት መስሎኝ ወረፋ ያለው ለመግባት

    • @tube-ll9lt
      @tube-ll9lt Před rokem +1

      ሽሮ እቤት ውስጥ አለ ፈጥሮ ደረሽ ስጋ ግን እበት ሁሌም አይገኝም ለዛ ውጭ ወረፍ የሚሆነው