Awtar Tv - Seyoumekal Gebre - Weloye - ስዩመቃል ገብሬ - ወሎዬ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Awtar Tv - Seyoumekal Gebre - Weloye - ስዩመቃል ገብሬ - ወሎዬ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    #AwtarTv #Seyoumekal #EthiopiaMusic
    Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app: awtar-website....... us on:-Facebook - / twi. . - / awtarmultimedia

Komentáře • 842

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +17

    ማነው ወሎየ የሚለውን አይቶ እሩጦ የመጣ እንደኔ አሪፍ ስራ ነው ደሜዋ የኔ ነፍጠኛ ❤😘

  • @seadah8
    @seadah8 Před 2 lety +214

    ወሎየ ወሎየ ሲባል አቦ ይነዝረኛ ወሎ አማራ ፍቅር ብቻ 🕌💔💒💚💛❤️💪

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety +2

      ደምሪኝማርዎዎየ

    • @seadah8
      @seadah8 Před 2 lety +1

      @@kamilawollo7528 እሺ

    • @hanun14
      @hanun14 Před 2 lety +2

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mrabdallah4498
      @mrabdallah4498 Před 2 lety +1

      wale mare new

    • @user-nt5tj6rm3e
      @user-nt5tj6rm3e Před 2 lety +2

      @@kamilawollo7528 እኔ ጎንደሬ ነኝ ባሌ ወሎዬ

  • @mikyasakalu5451
    @mikyasakalu5451 Před 2 lety +7

    ሰው የተማረ ይግደለኝ ይላል እኔ ወሎዬ ይግደለኝ እላለው ፀጋዬ ገብረመድህን

  • @tigistabraham5335
    @tigistabraham5335 Před 2 lety +348

    Gonder gojame wello shewa ande amhara weddddd new margachu 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪🥰🥰

    • @colorado2218
      @colorado2218 Před 2 lety +5

      አምሐራ ማለት ትርጉሙን ታውቂዋለሽ?

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety +3

      @@colorado2218 ትርጉሙን ንገረን እስቲ?

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před 2 lety +6

      Welove,you,toall,amhara=1

    • @seadah8
      @seadah8 Před 2 lety +19

      @@colorado2218 አወ እናቃለን ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አማራ ነን

    • @user-qf5ei4rz2g
      @user-qf5ei4rz2g Před 2 lety +11

      አንድ አማራ

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 Před 2 lety +9

    ወሎዬ ጎንደሬ ሸዋ ጎጃሜ ሁሉም አንድ አማራ

  • @meditube9150
    @meditube9150 Před 2 lety +29

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    ውበት
    ቅንነት
    ወንድነት
    ወኔ
    ሰው አክባሪነት
    አልደፈርም ባይነት ኸረ ስንቱ ይነገራል
    ቤተ አማራዎች አይታችሁ አትለፉኝ ወሎ መርሳ አባገትዬ💚💛❤🙏🙏🙏🇪🇹

    • @tesfayeado2737
      @tesfayeado2737 Před 2 lety +1

      Mersa abagetiye sity tizita kesekeshibigni.
      Yabagetiye ager lememitu mersa
      Eyabebechi hedechi enkuan litiresa
      Yibal neber yezarewin alawekimina.
      Mersawochi selamachihu yibza Amen naw Aman yargilin hagerachin !!!

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 Před 2 lety +70

    ውበት 100%
    ድምጽ 100%
    የሙዚቃ ቪድዮ 100%
    በርታልን ሸበላው

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +123

    ወሎየዋ ወለየዋ የቤተ አማራዋ አማራየ የቆንጅ መፍለቅያ የደጋገጉች ሀገር💚💛❤👍👍👍

    • @blatob8799
      @blatob8799 Před 2 lety

      ወዶቹ አልጫ ናቸውጅ ወድልጅ እደጎጃም ጎደር ሸዋ ጠጠር ደሙ ቆጣ ሲልነው እሚያምረው የወሎግን በጫት የደነዘዙ ናቸው ጁታ ሲመጣ ደብረብርሀንነው የፈረጠጡት

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety +5

      @@blatob8799 ጅንታ ምናገባክ ትጥቅ የለ ሆኖ እንጅ ጀግንነት አያንሳቸውም ገባክ የጫቱ ደግሞ የመሌ ጥሪት የናንተ ሌባ 😤😤😤👹👹👹

    • @user-jx8fh2bb3s
      @user-jx8fh2bb3s Před 2 lety +2

      @@blatob8799 ግማታም እሳቸው የያዙት ዘመናዊ መሳሪያ ወሎየ በድጋ ይዋጋ ነው ነገሩ ቀዳዳ ነሽ ጎጃሜም ሆሽ ጎደሬ የራስሽ ጉዳይ ሲጀመር ወሎ ይሰልጥን ይታጠቅ አይልም አማራ

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +6

      @@blatob8799 ክክክ አማራ ፈሪ አብቅሎ አያቅም እሺ ያዉም የወሎ ወጣት መትረኪስ እየነደደብት ህይወቱን የስጠ ነው መጀመርያ እወቀን እና ፈርድ አማራን የካደው ምንግስት ሳይቀር እኮነው ህዝብን አጋፍጦ አፈግፍግ ተኩስ አቁም እያለ ወጣቱ ህይወቱን የሰጠባት እቢ ለኢትዮጵያ ብሉ የተስዋባት ስቱን ወጣት የገበርንባት ወሎ ቤተ አማራ ነት እሺ ፍራት በፍታችንም አይሄዲ አማራ ነን እኮ ጅታየ

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +5

      @@halewyaabdurohman9077 ለጀታ መልስ አትስጡ የማይገቡብት የለም አማራን ለመከፋፈል

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Před 2 lety +171

    አቦ ግጥሙ ደስ ሲል። መቼም አለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል የሚባለው እውነት ነው። ውድድ ነው የማረጋችሁ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 lety +2

      እውነትክን በእናንተ ስልጣኔ ዝሙተኝነት ነው ሌላው ጎሳማ ባህሉንና ክብሩን የጠበቀ ነው ለዛ ስልጡን አይደለም እናንተ ወለዬዎች ግን ከሌሎች አለም ጋር ያመሳስላችኃል ዝሙት ይበዛል ትዳር ክብር የለውም ከእናንተ አካባቢ አንዲት ሴት ባለትዳር ናት ግን የጋራ ምስት ናት ይህ ደግሞ በእኛ አካባቢ ዝሙት ብልግና እንለዋለን በእናንተ ግን እንደ ጥሩ ምግባር ነው እምትቆጥሩት እንኳንም ወሎ አልሆንኩ ቱ

    • @alimohammed4059
      @alimohammed4059 Před 2 lety +4

      እውነት ነው ደግሞ ብዙወቹ ይቀኑብናል ምን ይደረግ ሁሉም ከላይ ሲሰጥ ነው😊❤❤

    • @DagemTubeEthiopia
      @DagemTubeEthiopia Před 2 lety +2

      ገጣማዊ ዳግማዊ ሞገስ በጣም ይቸላል ገና ምን አይተህ ሌሎችም ስራወች አሉት,,ሺፈራዉ እና ሌሎችም

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +2

      @Smart Habesha ግማትም ሰገጢ
      ልትሆኝም አትችይም ጭቀቀታም ገመድ አፍ

    • @newharg5548
      @newharg5548 Před 2 lety

      Kkkkkk

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +61

    አማራዬ ሳቅህ ይመለሳል እንደደፋህ አትቀርም አይዞን

    • @lidacall6320
      @lidacall6320 Před 2 lety +5

      አዎ አይቀርም አህት አይዛን አማራዬዬዬ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @aminaamina-em4tu
      @aminaamina-em4tu Před 2 lety +1

      🤲🤲🤲🤲

    • @biruksolomon7562
      @biruksolomon7562 Před 2 lety +4

      ጎበዠ:: የበለጠ እንዲጠናከር በየ አካባቢ ወደሚገኘው የአማራ ድርጅት መቀላቀል እና ማገዝ ይገባል::ያልተደራጀ ድምፅ ሁሌም አይሰማም, ክንድሽ ሲበረታ ወዳጅ ጠላትም ያከብርሻል::

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      Amen ❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před 2 lety +41

    ወሎየ የእነ ሸጋወቹ መገኛ የደጋጎቹ ሀገር ወሎየ መሆኔ ያኮራኛል ወሎየወች ብሎም አማራወች እወዳችኋለሁ ❤️😍

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/gvTovAyk3ck/video.html

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 Před 2 lety +1

      ልቤ ፍስስ!!! ሀጃየየ ሙልትትት... እኛም ውድድ... ደሞ ለመውደድ ማን ብሎን... እኛ ያለፍንበት አየሩ እራሱ ፍቅር ፍቅር ነው የሚሸተው። እናሳ .... ተፈጥሮ ነዋ!! ወዲህ ነይልኝማ!!

    • @abirayakobo9888
      @abirayakobo9888 Před 2 lety +1

      @@eryefoo3187 ❤️❤️

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 Před 2 lety +4

    አማራ መሆን እንደት መታደል ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇷🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sn9zq8of3p
    @user-sn9zq8of3p Před 2 lety +5

    እሶ የሸህ ልጂ ናት እኔ የመምሬ ምን ያሥጨንቀኛል ወሎ ተፈጥሬ ወሎየ በመሆኔ ዴሥታ ይሠማኛል ምርጥ ሥራ ነው👍💚💛❤

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety +25

    ዋውውውውው ወሎ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር በዛ ላይ የአማራ ልጅ የጀግኖቺ አማራ የጀግኖቺ ሀገር የቆንጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆጆ መፍለቂያ እኮ ነን 💕💕💕💕💕💕👍👍

  • @user-ez2oj5oo5c
    @user-ez2oj5oo5c Před 2 lety +31

    መገን ወሎ ገራ ገሩ በልወለድበት ይቆጨኝ ነበር ቤተ አማራዬ💚💛❤💒😘🕌

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/gvTovAyk3ck/video.html

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 Před 2 lety +24

    ወሎ ❤️ ጎጃም ❤️ጎንዴር ❤️ ሸዋ ፩ አማራ 💚💛❤️ ሞቼ ነው ምወዳቹ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +27

    ከዝች ከለምለሚቷ ከቤተ አምሓራ ወሎ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ የእኛ ቤት ታሪክ ነው ሸጋው ስዩመቃል ገብሬ በርታ ወንድምዋየ❤💕💖

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před rokem +2

    የቤተአማራ ወሎ ልጅ: በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ያቀረብክልን! ታዲያ አለባበስህን የራያ አማራን ብቻ ሳይሆን የወሎ አምባሰል ሣይንት የጁ ላስታን ጃኖ እና ባተሁለት ተፈሪ ሱሪ ብትጨምርበት የበለጠ ያምር ነበር! በርታ ወንድማችን!

  • @endris9605
    @endris9605 Před 2 lety +4

    ወሎየ ነኝ የመርሳ ልጅ😍

  • @ethiotoday3042
    @ethiotoday3042 Před 2 lety +141

    ወሎ ቤተ አምሐራዎች ድንቅ ፍጥረቶች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ የሰው ውሃ ልኮች 💚💛❤️

    • @mountain1315
      @mountain1315 Před 2 lety +1

      ወሎ ወሎዬ እንጅ !!! አማራ አይደለም !!! ጨቋኝ አማራ ጐንደር ሄድ !!!

    • @eyoelkassa2957
      @eyoelkassa2957 Před 2 lety +6

      @@mountain1315 rasihin chileh awra enji egnan atwekilim

    • @user-is1je9sx2r
      @user-is1je9sx2r Před 2 lety +7

      @@mountain1315 አደል በጣም ጥንብ ጋላ እንዳማራችሁ ይቀራል ወሎ የማይሸጥ የማይለወጥ የአማራ እንብርት ነው ወሎ ቤተአማራ

    • @onelove-nu6pe
      @onelove-nu6pe Před 2 lety +1

      Amen Ameen yen konjoo 😘

    • @Shanko12
      @Shanko12 Před 2 lety +1

      @@mountain1315 who said that... how low you can go...

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety +29

    ዋው በጣም ልብ አሙቅ ሚዚቃነው ወልየ መሆን እንደት መታደልነው ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን😘😘😘💗💗🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +174

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አብሽ ወሎች በቅርብ ደስታችሁ ይመለሣል

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 2 lety +11

    GONDER💚💛❤
    GOGAME💚💛❤ AMHARA😘😘😘
    SHEWA💚💛❤
    WELO💚💛❤

  • @haymi410
    @haymi410 Před 2 lety +15

    ወሎ የፍቅር ሀገር ፈጣሪ የቀድሞ ሰላምሽ ይመልስልን ወሎዬ አሪፍ ስራ ነው ወዝወዝ ያረጋል 👍🥰🥰💚💛❤️

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k Před 2 lety +50

    ኑ ቤተ አማራወች አበረታቱት
    ወሎየወች የት ናችሁ
    አብሽር እደመሸ አይቀርብ የእናት አገራችነን ሰላም ደስታ ፍቅር አድነትን ይመልስልን ፈጣሪ😰

  • @Zetsion
    @Zetsion Před 2 lety +71

    እሷ ፡ የሼህ ፡ ልጅ ፡ ናት ፡ እኔ ፡ የመምህሬ ፡
    ምን ፡ ያስጨንቀኛል ፡ ወሎ ፡ ተፈጥሬ። ግሩም ፡ መልዕክት ፡ ነው

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/gvTovAyk3ck/video.html

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před 2 lety +4

    እደለኛ እኮ ነኝ ወለዬ መሆኔ ያዊም የደሴ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 Před 2 lety +4

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ወሎ እንኳን ተፈጠርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ውሎዎች ፍቅር ብቻ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅር የተራበ ወሎ ይሄድ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety +17

    ወሎ በደግነታችን በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለናል ከዚህ በኃላ ደግነት በልክ መሆን አለበት

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 2 lety +28

    አማራ ፍቅር ብቻ 💚💛❤
    ይመችህ ሀሪፍ ስራ ነው 👍

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      czcams.com/video/gvTovAyk3ck/video.html

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v Před 2 lety +5

    ያበደ ነው ብሮ ሀሪፍ ዲምፅ አለህ ወሎየ ውስጤ ናቸው ቤተ አማራ እወዳችሁዋለሁ ደሞቸ ኑርልኝ

  • @hananhabisha6026
    @hananhabisha6026 Před 2 lety +1

    ዋውውው ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው እንደት እንደወደድኩት ወሎየወች ስወዳችሁ ገራገሩ ወሎ

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 Před 2 lety +1

    Gonder ,Gojam , Shewa , Wello 1 bete Amahara neged ! 👌

  • @fanonegn8018
    @fanonegn8018 Před 2 lety +6

    አማራ አማራ አማራ ልዩነት በመሀላችን አይግባ እስክስ

  • @user-qf5ei4rz2g
    @user-qf5ei4rz2g Před 2 lety +16

    አማራ ፋኖ ደሜ 👑 💚💛❤💝💪💪💪

  • @David-uw7du
    @David-uw7du Před 2 lety +21

    ወሎ የቆንጆ ሃገር ስታምሩ❤️❤️❤️❤️

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 Před 2 lety +12

    ዋው ድምፅ 🤔❤🤔 ካንተ እሚወጣ አይመስልም ገራሚ ድምፅ ወሎ የፍቅር ሀገር ትንሿ ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq Před 2 lety +38

    ግሩም ያበደ ስራ ነው ብሮ ❤✔👍
    ወሎ የውቦች መፍለቂያ ይህ ሁሉ ግፍ ያልፋልና ወሎዬ ወደፊት 💪

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 Před 2 lety +1

      🥰🥰🥰🥰💖💖👍

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 Před 2 lety +1

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞

  • @edanqtsadk9133
    @edanqtsadk9133 Před 2 lety +4

    አማራነኝ ያውም ወሎየዋ ከደሴ እኮራለሁ!

  • @betybety8490
    @betybety8490 Před 2 lety +6

    ይሄን አይተው መዋደዳችንን ዳር ዳር ይላሉ ንቃ ያገሬ ሰው ንቃ ወገኔ ወሎየ አማራው እስላም ክርስቲያኑ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před 2 lety +5

    የኔ ውዶች ❤️🇪🇹🌹 የአማራ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @myfano2708
    @myfano2708 Před 2 lety +5

    ዋው ልዩ ነው ወሎ ቤተ አማራ 😍

  • @tube-qf3si
    @tube-qf3si Před 2 lety +8

    ወሎ ቤተ አማራ የሁሉም ነገር መገኛ💙 🟢🟡🔴

  • @noahyesuf1664
    @noahyesuf1664 Před 2 lety +3

    በረታ ጎበዝ ልጅ በሴት ልጅ የሚጣሉ ጎረምሶችን ስላስቀረህልን፡ ፍቅር እና ሰላም ያለው ዘፈን ስላስደመጥከን፡፡ ሌሎች ስራዎችህንም ወደፊት ወንዶች በሴት ልጅ የተነሳ በዱላ እና ሰንጢ ሲወጋጉ ከሚያሳዩ እና ሴትን ልጅ እንደሆነ ነገር በመቁጥር ሲጣሉባት የሚያሳይ እንደማይሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ለልጆች ጥሩ ነገር ማስተማር የሚችሉ እና ከግጭት ነፃ የሆኑ ዘፈኖችን አሰሙን፡፡

    • @seyumekalgebrie626
      @seyumekalgebrie626 Před 2 lety +1

      Telek miker naw abate amesagenalehu tagebarawi aderegalehu. Kamikerehe bafite yatefahuten lawodafitu asetekakelalehu🙏🏼🙏🏼

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 Před 2 lety +5

    ሱባሃን አላህ መገን ወሎ ፍቅር
    እሷ የሼህ ልጅ ናት እኔ የመምሬ
    ምን ያስጨንቀኛል ወሎ ተፈጥሬ
    ጁባ በሉኝና እሷ ትሁን ፍቅሬ
    ወዳጅ አይደሉም ወይ ሼሁ ከመምሬ
    ወሎዬ ወሎዬ ወሎዬ ወሎዬ ወሎዬ ወሎዬ ወሎዬ
    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @martumeda9094
    @martumeda9094 Před 2 lety +2

    ወሎ ሁኜ መወለዴ በጣም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል ዘላለም ሙሰሊም ክረሰቲያኑ ተፋቅሮ የሚኖረበት ለምለሟ ወሎ ትለያለህ ወድም በረታ ወሎ ወልደያ እወዳችህዋለሁ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 2 lety +1

    ወሎየ መሆን መታደል ነው ቤተ አማራ

  • @user-yn8mk2uv8g
    @user-yn8mk2uv8g Před 2 lety +2

    አቤት እንኳንምወሎየ አማራ ሆንኩ ደስ የሚል ሙዚቃ

  • @user-vd7of1eo2l
    @user-vd7of1eo2l Před 2 lety +2

    ወሎዬ 😭😭😭 ይችም ግዜ ታልፍና ነበር ብለን እናውራዋለንጂ ስቃያችን በዛ 😭😭😭😭

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 2 lety +5

    "አለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል "የተባለው ለዚህ ነው።

  • @bigdagyofficial3639
    @bigdagyofficial3639 Před 2 lety +2

    Good job 💯💯🇪🇹🇪🇹👌👌👌✌✌✌

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም ልብን የሚነካ ትዝታ ቅስቃሽ
    የማይጠገብ ድንቅ ሥራ! ጀባ ብለናል:::
    ፈጣሪያችን ይጠብቅህ :: እናመሰግናለን!!!
    በረከቱን ሰላሙን ሳቁን ደስታውን እስከመጨረሻው
    ይመልስላችሁ:: አሜን!! መቸ? እእ ሁሁ ንን!!
    Incredibly Amazing!! very talented young artist!!
    May God’s mercy, love, & His spirit of peace & strength shine on Wollo & the rest of Ethiopia.
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-db7zn2bf2k
    @user-db7zn2bf2k Před 2 lety +3

    ስዬሜ ምርጥ ስራ ነዉ እኛ ወሎየወች ሁሉም ያምርብናል

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k Před 2 lety +1

    እረ ዉይ እንደዉ ወሎዬ ባልሆን ምን ይበቃኝ ነበር ወርቅ የሆነ ህዝብ 😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před 2 lety +15

    ወለዬዎች ጋበዝኳችሁ ❤❤❤❤

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o Před 2 lety +2

    አይዞን አማራየ ክብሬና ማረጌ ይነጋል አድቀን እንደመሸ አይቀርመ መራ መሆን ሠታደር

  • @bosssslogan9787
    @bosssslogan9787 Před 2 lety +2

    Weyne des sil woloye😍

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Před 11 měsíci +1

    Wolaye wolaye... Wallo is great And historical people ❤❤❤ United wallo ❤❤❤

  • @animalloversepic808
    @animalloversepic808 Před 2 lety +7

    Million times to watch!

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před 2 lety +5

    ወሎየ. ፍቅር ነው. 💚💛❤. ቤተ. አማራ ወሎ. 🕌💒😘

  • @user-yo2qo6uo5i
    @user-yo2qo6uo5i Před 2 lety +1

    Wow,......ይች የወሎ ልጅ እሶ ካለች ጎኔ .......ውሎ ወሎዬ 💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾🥰🥰🥰

  • @anasimos4768
    @anasimos4768 Před 2 lety +5

    ዋዉ ገራሚ ሙዚቃ ነዉ እንኳን የኛ ሆንክ 💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 2 lety +8

    ወሎ ሙስሊም ክርስትያኑ ፍቅር ነን። አቤት ማማራችን

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Před 2 lety +3

    ወሎየነኝ ያውም የመርሳ💚💛❤

  • @habesha2965
    @habesha2965 Před 2 lety +8

    ወሎዬዬዬዬ የሚያምር ነጠላ ዜማ💚💛❤️

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg Před 2 lety +9

    አይዞን ወሎዮዎች በጣም ያሚያምር ስራ አላህ ይጠብቅህ ወድም

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 Před 2 lety +1

    አማራ መሆን መታደል ነው ደሜዋ ዋውውውው ነው

  • @emebetkassa-8738
    @emebetkassa-8738 Před 2 lety +38

    ይቺን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት!!!!

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si Před 2 lety +2

    የፍቅር ተምሳሌት ኢትዬጲያዊነት አንድነት ዘር ሳይለይ የሚጋባበት አገር ሰዉ በሰዉነቱ ብቻ የሚወደድበት አገር ወሎ እዉነት ነዉ የሼክ ልጆች ከቄስ ዘር የሚጋባበት አገር ፍቅርና ሰላም ያምጣልን ወሎዬ ኢትዬጲያዊ ሆኜ መፈጠሬ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር በአንድነት በፍቅር ሀይማኖት ማለት ጥሩነት ብቻ ነዉ

  • @namixpam3869
    @namixpam3869 Před 2 lety +2

    we proud of you

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 Před 2 lety +8

    ወሎ ወሎ ወሎ ወሎ የኔ ቆንጂየ ሀገር ወሎ ዉስጤ ነዉ ወሎ አማራ ወደፊት

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +1

    ቦታው አውቀዋለሁ ደሰ ይላል የወሎ ልጀች ፈቅር ነን አማራ ደማችን ናችሁ ወሎ ቤት አማራ

  • @zwelloyoutube3217
    @zwelloyoutube3217 Před 2 lety +1

    ወሎ የቆንጆ መፍለቂያ ደሴና ኮቻየ❤❤❤❤

  • @user-tp3yc8yi8l
    @user-tp3yc8yi8l Před 2 lety +3

    እናታለም ወሎ አማራዬዬ ሣቃችን ይመለሥልንን

  • @merongetachew8808
    @merongetachew8808 Před 2 lety +1

    አቤት ደግሜ ደግሜ ብሰማው እማልሰለቸዉ ድምፅ

  • @Zamzam-bd9os
    @Zamzam-bd9os Před 2 lety +4

    ወሎ ቤተ አማራ የፍቅርና የደጋጎች አገር

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 Před 2 lety +1

    ውፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደናፈቀኝ ሀገሬ ወሎ

  • @genet9780
    @genet9780 Před 2 lety +69

    ሀይማኖት ይለየናል ለመጋብት አማራነትና ኢትዮጵያዊነት አንድ ነን 💚💛❤😘ምርጥ ድምፅ

    • @yendt6991
      @yendt6991 Před 2 lety

      👍

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 lety +3

      እውነትሽን ነው በእምነት ቀልድ የለም ሙስሊሙ ሙስሊም ማግባት ነው ያለበት ክርስቲያኑም ክርስቲያኒቱን ማግባት ነው በምርቃና ተጋብተው ከዛ ስላማዊ ህይወት አይኖርም ፀፀት መዳረግ ነው

    • @yendt6991
      @yendt6991 Před 2 lety

      Ewente newe ....

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před 2 lety +23

    አማራዬ ውስጤ ናቸው💕💕💕🙏🙏

  • @tomstudio6098
    @tomstudio6098 Před 2 lety +2

    ወሎየ ወሎየ ሲባል አቦ ይነዝረኛ ወሎ አማራ ፍቅር ብቻ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 2 lety +2

    እናንተዬ ፈጣሪ ወሎ ነዉ'ንዴ አገሩ!
    የክርስቶስና የነብዩ መሓመድ ትዉልድ አገር መሆን አለባት። የእዉነት!!!
    ፍቅር የሚንጎማለልባት ዉብ ምድር!
    ወሎ❤❤❤❤❤❤

    • @uuggghhju657
      @uuggghhju657 Před 2 lety

      የኔ ውድ ወሎዬ መሆን መታዴል ነው

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 Před 2 lety +1

    ዋውውውውው ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 Před 2 lety +4

    😍😍😍 ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል

  • @yedelayele340
    @yedelayele340 Před 2 lety +1

    WOW ofcourse beautiful people nice song thankfully

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Před 2 lety +3

    Wolo bete Amhara💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-lq6xr9nj9r
    @user-lq6xr9nj9r Před 2 lety +4

    ወሎዬዎች የት አላችሁ ደሤወች

  • @feruzanegus410
    @feruzanegus410 Před 2 lety +1

    አብሽር አቦ
    ወሎ የሌለበት
    አይሞቅም በኔ ሞት

  • @_AloS
    @_AloS Před 2 lety +4

    ምርጥ ስራ ነው ! ስዩሜ ብዙ እንጠብቃለን ገና!

  • @etheth9818
    @etheth9818 Před 2 lety +1

    ድምፁ ከሱ የወጣ አይመስልም ሲያምር ዋዉዉዉ

  • @davidzenebe1629
    @davidzenebe1629 Před 2 lety +5

    ወሎቤተ አማራ የቆንጆ መፍለቂያ !!!
    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ወደነዋል !!!!

  • @hanitube4552
    @hanitube4552 Před 2 lety +5

    ወሎ የፍቅር ሀገር ❤️🙏

  • @santanabaker6694
    @santanabaker6694 Před 2 lety +1

    ድሲይምል ሥራ ነው በርታ ውሎይ ይትናችሁ

  • @saraethiopia7362
    @saraethiopia7362 Před 2 lety +12

    ደስ የሚል ስራ ነው❤🇪🇹💪

  • @tgitube5746
    @tgitube5746 Před 2 lety +16

    ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ! እኔ ወድጄዋለሁ👌

  • @hadi8301
    @hadi8301 Před 2 lety +31

    🦋💝🦋💝🦋💝🦋💝🦋ደሞቸ ሰላማችን ይመለስ ወሎ የአብሮነት የቸርነት የአንድነት የኔ ወሎ 🌍ትንሿ ኢትዮጵያ 💚💛❤👏👏👏👏👏👏

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety +1

      ተጋብዘሻል ያገሬ ልጅczcams.com/video/gvTovAyk3ck/video.html

    • @hadi8301
      @hadi8301 Před 2 lety +1

      @@wollo501 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ የኔ ወሎዬ አመሰግናለዉ የኔ ወሎ💎✅💯💯💯💯

    • @jahsujahsu3872
      @jahsujahsu3872 Před rokem

      1

  • @yaredsalesawi5176
    @yaredsalesawi5176 Před 2 lety +1

    አቤት አቤት ጠራህኝ ?
    እናምራለን ወሎየ ይሄው ነው ጌታየ !!

  • @bettyamharawit1278
    @bettyamharawit1278 Před 2 lety +2

    ደሜ በርታልኝ ወሎ የፍቅር ሀገር ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @seadaseada673
    @seadaseada673 Před rokem +2

    ዉሎ የፍቅር አገር 🌺💚💛❤️
    ላክ ይገባሀል ያገርልቸጅ ስማችንን በቂነዉ
    ሰላምላገራችን በርታ 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @almihabeshabeauty7863
    @almihabeshabeauty7863 Před 2 lety +1

    My welo people😘🥰🥰 wudd bemayalkew🥰🥰

  • @saraali4412
    @saraali4412 Před 2 lety +1

    I love it