ጉማዬ
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- Subscribe #ጉማዬ Today and Get All Your Favorite Music. #gumaye-New Ethiopan Wollo Amhara music#dessei #Borkentube ከቦረና ተንታAmhara Amharicmusic #Newethiopianmusic #ethiopianmusic
sami Getu Balefotawu Jawusaw-ሳሚ ጌቱ ባለፎጣው New Ethiopan music 2023(official video) Dagne Walle - #ethiopianmusic Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር #ethiopianmusic #dessei layi ethiopianentertainment #Amharicmusic #Newafrobeatmusic##borkena_media#reaction#ቦርከና ሚዲያ#ethiopian2024#ethiopianmusic2023 #ethiopianentertainment #Newethiopianmusic #Amharicmusic #Newafrobeatmusic #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiandram elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
#Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
Transcript
እኔ ጉራጌ ነኝ ወለዬዎች ሞቼ ነው ምዎዳቹ ሠላማቹን ያሠማን
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
Wello bete-Amhara ❤ Amhara culture ❤proud Amhara ❤
❤❤❤❤
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋው ሁሌም አንደኛ
የካንባታ ልጅ ነኝ ግን አማራ ውስጤ ነው❤❤❤❤
ከንባታ ውስጤ ናችሁ
@@user-ok5sw2oh3t
እኛም እንወድሃለሀን
ተጋባ የኔ ውድ አማራ ፍቅር ነው
እኛም እንወዳችሗለን ደቡብ ፍቅር ነው.
ወሎ ፍቅር ነው. የታደለ. ማለት. ወሎ የተወለደ ሰው. ነው. ወሎዮ ፈጣሪን እንኳን ለምኖ አያጣም.
አማራየ ሰላምህ ይብዛ ይህን ቀን አልፎ ታሪክ እናውራው እንደተገደልን እንደተፈናቀልን የጦር አውዲማ ሆነን አቀርም በፈጣሪ አንቁርጥም ልበ ሙሉ አማራ
እውነት ነው
@@borkenamusictube ይህ ዩትዩብ እናመሰግናለን የተገፋ የአማራ ልጆች እንጎርጎራቸውን የሚለቁበት ነው ለታሪክ ይቀመጣን
አሜን❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
😢
አማራ ወሎየ አላህ ስላሙን ይመልስልን መቸ ነው የአማራ ስቃይ የሚያበቃው
መገን ወሎ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሰላምሽ ይመለስ ሀገሬ ወሎ የፍቅር የሙሀባ ሀገር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወብ የሚያኮራ ባህል አማራዎች ይሄም ቀን አልፎ ታሪክ ይሆናል አይዞን በያለንበት እንበርታ
ወሎየነታችን እወደችሆለሁ ደሞቸ እህታችሁ መርሳ አባገትየ❤❤❤❤❤
ማይገለፅ የ ኢትዮጵያ ፍቅር ❤️ያለው ህዝብ ቢኖር አማራ ነው ብታምን ባታምን 👌👌❤️❤️❤️አማራ ለዘላለም ይኑርልን ❤️❤️❤️
የኔ ዉብ ህዝብ አማራ💚💛❤ አላህ ሰላሙን ይመልስልን 😍😍😍😍😘 ድል ለፋኖ💑💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤
ወሎየ ባልሆን ❤❤❤ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ ወለየዋ ነኝ አረፍ ነው ቀጥሉበት
ከቦረና ተንታ የሚለዉን ሳይ ልቤ ሰፍ አለ እኔ የተንታ ልጅ ፍቅሬ የቦረና ❤❤❤
ለአንቺን ነው የኔ ውድ ❤❤
ቤተ አማሀራ ወሎ የስልጣኔ ምጭ
የተከበረና የተወደደ ባህል ያለው ማህበረሰብ ወፉም ዛፉም ሰውም እሚጫጫለት ምርጥ እዝብ አማራዬ
ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ የምትሉ አማራ ነን ባይዎች ከዚህ ስራችሁ ተቆጠቡ
WE ARE ONE WE ARE ONE BLOOD
Wollo forever❤
በትክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለምሲሰለጥን ይመስላልወሎዬ❤❤❤❤❤
አማራወች እስቲ 👍አሳዩኝ አላቹህ ደሞቸ
እሰይ እሰይ እሰይ ወገኔ ዘራችሁ ይብዜ ወገኔአማራ❤❤❤❤❤❤
አኪላዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እሺ ወንድማችን በርታልን
የወሎን ልጅ ነዉ እማገባው ያውም የላስታላሊበላውን
who missed the masinko part my amhara wello much love and respect live along
ዎው
የኔ ወርቆች አፈር ልብ ብላችሁ የኔ ጥበበኞች በርቱልኝ ያአማራ ወጣቶች ትውልዱን አንቁት በውጭ ጠላቶቹ እየተነጠቀ የራሱን ባህል ወግ እየተወነው እንደገና በሌሎች ወራሪዎች እየተሰለቀጠነውና ትውልድ ሆይ ያአማረ የኮራ ባህል ወግ አባት አያቶችህ ትተውልህነው ያለፉትና ንቃ።
ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪
ዋውውውውው ሰምቼ አልጠግበውም ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍
ድል ለፋኖ ለአማራ መከታ ለሆነዉ
ማርያምን ገራሚ ዘፈን keep it up
የኔ የዋህ ህዝብ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምሀራነት ውበትኮነው❤❤❤😢
I can’t quit listening this best collections of Amharic music ❤❤❤❤❤❤
Yegermaliiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ቃልክድን በስት አመቴ አየሀቱ የኔ ልዩ አብርን ተምርን ነበር
Wolloye mohon metadel new
እዉይይይይ ሲያምሩ😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋውው በጣም መሳጭ ጥርት ያለ ሥራ ሁለገብ ድምፅ❤
ሀሪፍ ያልታየ እይታ👏👏👏
ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በገታ ስም ይዚአቸለው ከዚ መአት ያውጣሽ በሉኝ
አይዞሽ ቆንጂየ አለም እንደዚህ ናት❤
አይዘሽ እህቴ ሁሉም እንደ ጠዋት ጤዛ ያልፋል
እባክሽ ታገሽ
Ayzhoshe ehate alem beftari tamegni esu yerdashsl
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቅም አለህ ብሮ ✔ይበል ብለናል👌👌👌👌👌👌
የኔ አለም ገራገሩ ወሎ❤❤❤
የኔ እንቁ ህዝብ አማራዬ😢ይሄ ክፉ ጊዜ አልፎ የምንደሰትበት ጊዜ ያምጣልኝ💚💛❤️
አኪላየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ትችላለህ ገና እንጠብቃለን በርታ
መረዋው አኬ wonderful singer
አማራ ወሎ የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስልን❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል በርቱ❤❤
ድንቅ ሰራ ነው በርቱ ❤
አቤት ድምፅ መታደል ነው እነኳንም ወለዬ ኦንኩ
ከቲክቶክ አይቻቹህ ነው የመጣሁት ❤❤❤ወገኖቸ
ጥሩስራነው በርታ
1ኛ❤
ደስ የሚል ስራ ነው
ጀግና ነህ በርታ tarik አዋቂ ነህ እንኮራብሀለን!!
Wollo Be Gonder Zefen
እኔ ግን ካፋ ነኝ ስራህ በጣምነው ምያምረው ገና ብዙ ካንቴ እንጠብቃለን ።
ኢትዮጵያዊት ነኝ በኢትዮጵያዊነታችሁ እወደቸውልሁ
የኔ ዉቧች ❤❤❤❤❤❤
Love this song 🎧 🤎 💚💛❤️
እውነት ነው ውብ ህዝብ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሯ ቦረና ያማዶ ቦረና ስፈልጋት ውዬ ስጠራት በዝና❤❤
ወሎየ ባሎን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ አቀራረብ ጎበዝ በርታ
Wowwowo wloyewch 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ተመችቶኛል በርታ
አኪላዬ የኔ ጀግና ወንድም እጅግ ደስ ይላል በርታልኝ
so far great my professional team 💯💯💯💯💯💯💯 percent,I like you're,so respectful
በጣም አሪፍ ነው
ዋዉ በጣም ነዉ የሚምረዉ
💚💛♥️አማራዬ ጨልሞ አይቀርም ጨለማው ይነጋል ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል🕊 የኔ ውብ ህዝብ አማራዬ💚💛♥️✊ My Wello Raya♥️🌾🌽
Wbea krimela ❤❤❤
አሃ ላለይ ደሞ !!!❤🎉❤
ያዢው አቦ 🎉
አንደኛ ❤❤❤
አምሐራ ወሎ❤❤
ቦረናዬ መነሻዬ ሀገሬ❤🥀ጋሸ ሺመልስ የቦረናው ንጉስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ደጉ ሀገሬ አማራ ሰላምህ በቅርቡ ተመልሶ ማየት ነው የናፈቀኢ😢😢😢
ዋው ችሎታ ❤❤❤
ለዛያለዉ ሙዚቃዋዉዉዉዉ❤❤❤❤
ወሎ ቦረናየ ሃገሬዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሬ ሁለመናሽ ሲያም ር ህዝብሽ ባህልሽ ተፈጥሮሽ ህዝብሽ ሁሉ ሲያምር የምኮራብሽ ሰላምሽን ያውርድሌሽ።
መገን Wollo ❤❤❤
my amhera hagra slamshe ybza❤❤❤❤❤
ወሎወሎወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሞቸ
አክሊሉ በጣም አሪፍ ስራ ነው
ወሎሎሎሎሎሎሎሎሎየየየየየየ ነን
አንተ ጎጠኛ ውሎ ጎንደር ጎጃም እያልክ አትከፋፍል
አንተ ጎጠኛ ውሎ ጎንደር ጎጃም እያልክ አትከፋፍል
Waww
አማራየ 😍😍😍😍💃
❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ የጥበብ ሀገር አላህ ነጃ ያውጣህ። በብዙ ፈተና እና ማመን በማይቻል ቅኝ ግዛት ውስጥ ያለ ህዝብ ነው
Abo hajah yimula aba❤❤
አማራዬ ሰላምህ ይብዛ ሁሉም ያልፋል ጠላቶችህም ይጠፋሉ
ደሞቸ ውድድድ
አቤት ድምፅ😊😊😊
ወይኔ በስደትም ቢሆን ወሎየነቴን ወደድኩት❤❤❤
ዋው💚💛❤️ አማራ
Welo Neftegnaw balageru amhara ❤. Jawisaw mrie wodajo 🎉asamnew tsgie 🎉
አማራ ነኝ ኑሮዬ us ነው ዘፈኑ ውስጤ ነው አማራነት ኢትዮጵያዊነት ምንጊዜም ወደፊት...የሕዝቡን ኑሮ ውድነት አምላክ ሆይ ኣንተ አንተ ተመልከት
አማራዬ አላህ ሰላሙን አምጣልን ያረብ💚💛❤💪💪💪💪
ዋው
wow, exciting
1ኛ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Good Job❤
Great traditional music