አዘነግ Azeneg | እርጥቡ አገኘሁ (ሰለሞን) New Ethiopian Music 2024 (Official Video) @ArtsTvWorld
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- #music #ethiopiannewmusic #ethiopianmusic #arts_tv_world #ertibu #hopeentertainment
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
የዛሬ ስባት አመት አካባቢ ነበር በስራ ምክንያት ከዚህ አርቲስት ጋ ለደቂቃዎች አይቶን ሳናውቅው ከሄደ በኋላ ያወቅነው የሠራውን ስራ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ላገኘው ብፈልግም ላገኘው አልቻልኩም,የኔ ዛሬ በሙዚቃህ ስራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድም እድሜና ጤና ከስኬት ጋ እመኝልሃለሁ,እግዚአብሔር ከፈቀደ አገኝህ ይሆናል
እድሜ ለtiktok መንደር እዛ ሰምቼ ነዉ የመጣሁት ምርጥ ሥራ ነዉ ተባረክ
me too😂
ቦረና ቦረና ቦረና
እንደዚህ ወንድሜዋ አድምቀን
አዎ ቦረና የቆንጆ ብቻ ሳይሆን የጀግኖችም መፍለቂያ ነው እንደዚህ በዜማ እያዋዛህ ያለንበት ሁኔታ አስታግሠን ወደ ድሮው ፍቅራችንም መልሰን፡፡
ብቻ ይሄ በየቦታው ተመርጠን የምንገደልበትን ማንነታችንን በየትኛይቱም የአገሪቱ ክፍሎች ተከብረን እንድንኖር በራሳችን ክንደ ነበልባል ልጆች እናሣያቸዋለን ያኔ ቦረና የሚለውን ስርቅርቅ ዜማህን በ"ኢትዮጲያ " አጅበህ ትጋብዘናል
ለአሁኑ ሙዚቃህ እጅ ነስተን አመስግነናል👏💚💛💔ክበርልን ብሮ!!
እርጥቡ አገኘሁ ወንድማችን አንድ ቀን ባንድ አምሽተን ነበር በቅርብ ደግሞ እንደምንገናኝ ተስፍ አደርጋለሁ ቆንጆ ስራ ነው ጠንክርልኝ ❤❤❤
❤
ከ24 አመታት በፊት ለትንሽ ጊዜ መካነሰላም ለስራ ሄጄ ነበር። እነዚያን ለአይን የሚያሳሱ የሳይንት ወይዛዝርት ባየሁ ሰአት ፈጣሪ ለአማራ ሳይንት ምን ያህል እንዳደላ አመንሁ! እነሱን ባየ አይኔ ሌላ ማየት ተስኖኝ ይኸው ጡረታ ዕድሜ ላይ ደረስሁ።
ፍቅር ነን እኮ😅😅😅😅😅
@@mesay-ec2pt ውብም ጭምር ናችሁ። 'ጌታው ሚሽቴን ኸውስጥ አርጋትና እኔን ኸላይ ስኧለኝ' ያለኝን ጎልማሳ ሳስበው ፈገግ እላለሁ።
እምየ ቦረና ብዙ ሊዘፈንላትና ሊቀኝላት የሚገባት ምርጥ የጀግኖች ሀገር ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን የኔዋ ቦረና መካነሰላም ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ ውድ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤
ማይ ወሎ ቦረና መካነ ሰላም❤❤❤
ቦረና ቦረና ሸጋ አለ ገና❤ቦረና ቦረና ቆንጆ አለ ገና❤ቦረና ቦረና ጀግና አለ ገና❤ቦረና ያደገች መካነ ሰላም ምን ይጣላት ቅመም ናት ቅመም❤የኔ ሰርክ አድስ ሀገሬ ቦረና መካነ ሰላም መነሻዬ ሀገሬ ፈጣሪ ሰላምሺን ይመልስልኝ❤😢ወንድማችን እናመሰግናለን የወሎ ቀብራራ❤መልካም እድል🥰🥰🥰🥰
amen me too........enem ye ወግድ አበዬጉርባ ልጅ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬ ሰላሟ ይብዛልን
@@Ethiopiawinet123😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@Ethiopiawinet123😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@@Ethiopiawinet123😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወዬው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬ thanks ወንድም እህቶቼ
ምርጥ ድምፅ ፣ ምርጥ ዘፈን ፣ መገን ወሎ ፣ እናመሰግናለን ፣ እርጥቡዬ
ዋዉ ድምፅ. 👌 ቦረናየ ሀገሬ ንፍቅ ብላኛለች💚💛❤😍😍😍😍😍
My ቦረና ሙቼነዉ የምወዳት ❤❤❤❤❤
ዋው አንደኛ ወንድሜ❤🎉🎉🎉🎉🎉ቦረናየ ወሎ አማራየ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስሚልስራነው ወንድማችን
ደስ የሚል ሥራ ነዉ ከልባቹሁ አድምጡት 🙏🙏🙏
መልካም እድል ወንድም ቆንጆ ስራ ነው
ቆንጆ ስራ ነው በርታ ብሮ
My ቦረና love የጀግኖች ሀገር ❤❤🎉
አማራ የሰላምህ ይብዛ❤❤ድል ለፋኖ❤❤
ዋው ድምፁ ወሎ
❤❤❤❤❤❤ቦረና የጀግና ሀገር
ዋውውውው በጉጉት እየጠበኩት ነበር እርጥቡ አገኘሁ❤❤❤
አቤት ድምፅ ከውበትጋ የኔ ወሎ❤❤
እምየ ቦረና ሀገሬ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ቦርናወችየትናችሁ
alen
@@Ethiopiawinet123 ኑሩልኝ
መርጥ ስራ ነው በርታ የጨርቆሱ እንቁ
ምን? ማነው ጨርቆስ? አብሮ አደጌን ወሰዳችሁት እንዴ?
ዋው ቦረናዎች ❤❤❤
ሁሌም ትቺላለህ ማሢቆህ ከጂህ አዪለዪ ደም ለወሉ ሲሆን ደስታየ
ቦርናየ❤❤❤❤
My ቦረና😍😍😍
በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው
ፍሬሕይወት በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነች። በዚሁ ቀጥይ በርቺ።
the music mlodey and your voice nice ,,, we thankyou eritubu agagaue ,, solomn ,, konjo zaema ,, konjo zeafaen,,,. merhaba ,,,.
ዋውውውውውው በረታወድማችን
ቤተአማራገባገባእያላችሁ. እዮለት
ምርጥ ዘፈን❤❤
ኧረይመችህ እደት ያምራል አቦ መገን ወሎ
ሶል ብሮ ምርጥ ባህላዊ ቪዲዮ ነው 🎉❤💥🤙
ወሎ መጀን 💚💛❤️
ዋወ ድምፀ ወሎ🎉🎉😅
Beautiful work!
ቆጆ ስራነው❤❤❤
Great job keep it up❤❤❤
ያለኝን ቦረና መ/ሰላም ይሰማልልልል❤❤❤❤❤❤❤
Amhara wube bicha❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍✅️✅️✅️
ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በገታ ስም ይዚአቸለው ከዚ መአት ያውጣሽ በሉኝ
Wow Betam konjo sira new ❤❤❤
ዋዉዉዉዉ
the music still wonderful nice music ,,, merhaba ,, merhaba ,, wollo absher ,,,.
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ዋው
አማሬዋ ደሜ
sweeet
አቤት የውንድ ድምፅ ነው ያለው ወይ አማራ አማራ አድባር ነው ለኢትዮጲያ አትንኩት ብለናል
❤❤❤❤
ታጉ የት ሄዳ ነው የልጅነት አብሮ አደግ፣የአይኔ ፉንቃ! እሷ የት ሄዳ ነው ለሞዴልነት ሌላ አገው ሀሀሀሀ ዘፈን መስሎሀል እረገይ አባትህን አስታወስከኝ ፣
ወይ ሞደሏ ስታምምምምምምርርርርርርርርር
እናቴ ቦረረናናናናናና miss u
wow wow wow ❤❤❤
Wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መገን ውበት በመዳም ቤት ቀረ😢
Arifnew. 💚💛❤️
Mirt sira ertibuye bertalign bro
wowwow❤❤❤❤❤❤👌👌👌
waw wllo
🤗💚💛❤️🤩🤩🤩🤗👍
Yabede new
🎉❤🎉❤wow wow
❤❤👍👍👍👍👍
Yemigerm Sera 1gna
Ertebu Betam Gerum Sera Newu Demtseh Yetleye Newu Fetare Yetebkeh
Temechitognal,Weloyee
ቆሻሻ! ወሎ ቆንጆ የለም አሉህ ይችን ሞደል ያደረከው
❤❤❤❤
❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤