የምድርን እሽክርክሪት የቀየረውና ያዘገየው ግድብ Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2022
  • የምድርን እሽክርክሪት የቀየረውና ያዘገየው ግድብ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • Zábava

Komentáře • 63

  • @user-ty3ki8jt2p
    @user-ty3ki8jt2p Před 2 měsíci +1

    አብዱልሰመድ መሐመድ እጅግ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ከኢትዮጵያ ሬድዮ ጀምሮ እስፖርት ጥንቅር ስታቀርብ እስፖርት እንድወድ ያደረከኝ አንተ ነህ የተለያዩ ዘገባ የታሪክ የፖለቲካ ትለያለህ አንተን በዚህ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před rokem +14

    ገራሚ ሀገር ናት
    የሚያነቃቃ ሀይል አላት
    ይህቺ ቻይና የሚሏት እናመሰግናለን ሳሎን

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 Před rokem +34

    እናመሰግናለን 😊ለምን ብትለኝ አንተ በማድመጥ በስልኬ ታሪክ ታስተምረኛለህ ሳሎን ቱዪብ እና ሸገር መቆያ እሸቴ የኔ ዩኒቨርስቲ love u all ክበሩልኝ ❤️🥰

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Před rokem +6

    ሳሎንና አብዱልሰመድ እንደሁሌም አሁንም እናመሰግናለን ክበሩ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
    በቀጣይ ስለ ባቢሎን ስለሰሩት ምርጥ ከተማና ስለሰሯቸዉ በግብርና በትምህርት በሒሳብ በሕንፃ ግንባታ በዉትድርና ሰፋ አርጋችሁ በአብዱልሰመድ ድምፅ ብታቀርቡልን እላለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏😍

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před rokem +6

    ውድ አድማጫችሁ ነኝ። ታሪክን ታስኮመኩሙናላችሁ። big respect

  • @newlion9167
    @newlion9167 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን ሳሎን ትዩብ ።

  • @hheennyyhenok5182
    @hheennyyhenok5182 Před rokem +1

    ሳሎኖች ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ነገሮችን ነው የምታቀርቡልን በተለይ አብዱል ሰመድ ሲተርካቸው ልዩ ናቸው በርቱልን

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 Před 3 měsíci

    Interesting❤❤❤.
    Thanks Abdulsemeed and Abiy Seid❤❤❤❤

  • @user-wr3on2xo7r
    @user-wr3on2xo7r Před 2 měsíci

    ግድቡ 100ጊዜ ተደጋግሞ ቢሰራ ምድርን እሽክርክሪቷን በጣም ሊያዘገየው ነው እንዳንተ አባባል ይህ ግድብ ለምድራችን ያን ያህል ከባድ ሊሆን አይችልም ። አቀራረብክ እጅግ በጣምም ያበደ ነዉ በርታ

  • @AbdellaJuhar-uf2yp
    @AbdellaJuhar-uf2yp Před 11 měsíci +1

    በጣም አሪፍ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před rokem

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 Před rokem +1

    ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁት ወሎዬ አማራ ህዝብ

  • @mame4059
    @mame4059 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሳሎኖች አብዱዬ በርታልኝ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 29 dny

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @senfranigusse46
    @senfranigusse46 Před rokem

    ሳሎን ቱዩብ በጣም ነው ምንወዳችሁ ምታቀርቡልን ትረካ አስተማሪ ነው የፑቲንንም ታሪክ በአብዱ ሰመድ መሀመድ ቢተረክልን🙏🙏🙏

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 Před rokem

    በጣም ነው የምወዳቸው በሁለቱ ዮቱቦችህ የምታቀርባቸው። በጣም ነው የምናመሰግነው በርታ ውድ ወንድማችን የምታቀርባቸው ሁሉ ደስ ይላል።

  • @user-pt4yr1rc1o
    @user-pt4yr1rc1o Před rokem

    የሚገርም ወዝነወ አጂብ አጂብ በርታ አብድል ሠመድ እናመሰግናለን

  • @endalewdebasu960
    @endalewdebasu960 Před rokem

    እፍፍ እረ እግዚአብሔር ሰላማችሁን የበዛው ምን አይነት ተስጠኦ ነው ግን💌👍👍👍👍👍

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Před rokem

    Wow programih ena dimtsih des yilal thanks

  • @abdelrehen7223
    @abdelrehen7223 Před rokem +1

    አብዱሰመድ በጣም እየጠፋህብኝ ነው

  • @KedirMaaan
    @KedirMaaan Před 2 měsíci

    ዋውውውው

  • @natnaelgym6985
    @natnaelgym6985 Před rokem +2

    WoW voice

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před rokem

    Salon tube እናመሰግናለን ::

  • @Hameza5753
    @Hameza5753 Před rokem +3

    ሳሎን አብዱልሰመድ የማይክልን ጃክሰንን ታሪክ ተርክል

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 Před rokem

    Tnx bro good job

  • @agnchewamsalu2965
    @agnchewamsalu2965 Před rokem

    Bro you have a great story telling ability... አቀራረብህ ከድምፅ ጋር ተደምሮ እጅግ በጣም ማራኪ ነው... ግን ሁሌም እንደዚህ አይነት ዘገባ ስታቀርብ እጅግ በጣም መጠንቀቅ አለብህ... በፍፁም ሊሆን የማይችል ወይም ደግሞ ሁኖ የማያውቅ ነገር ሆነ ብለህ ስታወራ የሰዎችን እምነት ታጣላህ... አንድ ከባድ ውሽት ስታወራ ከሰማንህ ሙሉ ታሪኩን ማመን አንችልም... ለምሳሌ ግድቡ ከትልቅነቱ የተነሳ የመሬት እሸክርክሮሽ ለማይክሮ ሰኮንዶች እንዳቆመ ይነገራል ያልከው በፍፁም ውሽት ነው... የትኛውም ምድራዊ ሀይል የመሬትን ዙረት አደለም ለማይክሮ ሰከንድ ለሸርፍራፊ ናኖ ሰከንድ ማቆም አይችልም... ምን አልባት ይህን ማድረግ የሚችል አካል ካለ እሱም ፈጣሪ ብቻ ይሆናል...any ways ለምን የሚለውን ማወቅ የሚፈልግ ካለ hypothetically ሳይንቲስቶች መሬት ለሰከንድ rotation stop ብታደርግ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፈልጎ ማየት ይችላል...hear is youtube like which talks about what would happen if earth stops for 5 second from rotation
    czcams.com/video/UJwkj82BJjo/video.html

  • @abebaweshetu8614
    @abebaweshetu8614 Před rokem

    Excellent

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před rokem

    Thunk you for your voice and the history of China ❤

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Před rokem

    አብዱል ሰመድስወድህእንኳንበሰላምመጣሕ

  • @samisami3574
    @samisami3574 Před rokem +7

    እንዳንተ በድምፅ የታደለሰው ያብዛልን እንወድሀለው

    • @bisrata.8213
      @bisrata.8213 Před rokem +1

      ትክክል ሁሌ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 Před rokem +5

    ኢትዮጵያም በቅርብ አመታት እንደ ቻይና መሆን የምትችል ሀገር ነች
    እናንተን አመሰግናለው

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Před 11 měsíci

    Wow❤

  • @yarednesibu1638
    @yarednesibu1638 Před rokem

    Nice voice pls make short video please please within 15 minute u can make it 30 min it's long

  • @wondewossenabebe1895
    @wondewossenabebe1895 Před rokem

    አመሰግናለሁ

  • @amirhubi9385
    @amirhubi9385 Před rokem

    Thanks Abdusemedi

  • @seidfentaw375
    @seidfentaw375 Před rokem

    Betam arif nw beritu .le ketay ye enzhin program sirulin
    Cleopatra
    Julis cesar
    Mansa musa

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Před rokem

    ግሩም ነው

  • @ma9546
    @ma9546 Před rokem

    thank you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před rokem +2

    ገራሚ ዜና ድንቅ አቀራረብ

  • @abdulnasermustofa9353

    More more like this

  • @kedermohammed337
    @kedermohammed337 Před rokem +1

    ሰለአሜሪካ ስራልን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před rokem

    Selam Selam biyalehu Abdusemed

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael Před rokem

    በድጋሚ፣ተከሰትኩኝ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před rokem +1

    ሳሎኖች ስለ ቱርኮች በተለይ ስለ ቅርስ አያያዛቸውን በጣም ብዙ ሚልዮን ቱሪስት ይጎበኛታል ምክንያቱ ምንድነው

  • @biniamtezera8539
    @biniamtezera8539 Před rokem

    The stories and the content of your channel is good as compared to others. But Telling story doesn't contribute to this country problems, to make aware the society from poverty and ignorance. But Ethiopia and Ethiopians needs to see to itself and find solutions to be able to alleviate its problem. If you start to look this way hopes you can make contribution to the deeply rooted problems of the country. Please focus on how to help this society.

  • @mekonnentadessemikure2763

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Před rokem +1

    ይህንሚዳ አበረታቱ ላይክ ሰብሰክራይብ እያደረጋቹሁ

  • @hassenomer1194
    @hassenomer1194 Před rokem

    Don't forget weapons only cannot make you super power but there are others standards ! Remember Vietnam!

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 Před rokem

    ቻይንየ ቻይንሻ ክክክ

  • @user-bh5fr7iu6m
    @user-bh5fr7iu6m Před rokem

    የምን ጊዜም ደበኛቹ ነኝ አትቆዮብን

  • @zenaaddis7773
    @zenaaddis7773 Před rokem

    China part 2

  • @biniamtezera8539
    @biniamtezera8539 Před rokem

    የፕሮግራምዎ ታሪኮች እና ይዘቶች ከሌሎች ጋር ሲወዳደሩ ጥሩ ናቸው። ነገር ግን ታሪክ መናገር ህብረተሰቡን ከድህነት እና ከድንቁርና ለመውጣት ለዚህች ሀገር ችግር አስተዋፅዖ አያደርግም። ነገር ግን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ችግሯን ማቃለል እንዲችሉ እራሳችንን ማየት እና መፍትሄ መፈለግ አለብን። በዚህ መልኩ ማየት ከጀመርን በሀገሪቱ ውስጥ ስር ለሰደዱ ችግሮች አስተዋጾ ማድረግ እንችላለን የሚል እምነት አለኝ። እባካችሁ ይህንን ማህበረሰብ እንዴት መርዳት እንዳለባችሁ ላይ አተኩሩ።

  • @belaymoges1265
    @belaymoges1265 Před rokem

    China 50 amet america 200 amet tarik eyenekeriken endehone ke gimit wst enasigebalen abdul

  • @kerimankhan2640
    @kerimankhan2640 Před rokem

    long live to china and communism

  • @ube-23s
    @ube-23s Před rokem

    America. ኣይንበርከክም።
    ኢትዮጵያ ናት። ለህውሃት። የተንበርከከች።

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct Před rokem

    የአለምን ፖለቲካ ኪሳራ አየከተተዉ የለዉ ግድብ +9

  • @yosefbedhanie7112
    @yosefbedhanie7112 Před rokem

    czcams.com/video/zc1YM9fNATQ/video.html salonochi yezin sew temokiro bitakerbut elalew

  • @eliasyonas3038
    @eliasyonas3038 Před rokem

    ያልገባኝ ሁሌ ስለነዚ ብቻ ምንድነው በጀትከሷ ነው እንዴ ስለ አሜሪካ እስኪ ትንሽ በሉን