የኢራንና የሳኡዲ ግጭት Salon Terek
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- የኢራንና የሳኡዲ ግጭት ለአለም እልቂት ምንጭ የሆነ ፍጭት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub
እኔ የደነቀኝ እንደርሶ የሉትን ኢተዮጵያዊ ዜጋ መኖራቸሁ ደስታ ፈጥሮብኛል።በርታ ጀግና ሰዉ።
ሳሎን ቲዩብ ውስጤ ነው ::የዛሬው ታሪክ ይለያል አያቶላ ኮሜን የብዙ ተከታዮች ድጋፍና አድናቆት ሲያገኝ ትእቢተኛና አንባገነን ሆነ ::በመጨረሻም ለፈጣሪው ከመስገድ ብዙ ሰዎች እንዲያመልኩትና እንዲሰግዱለት አደረገ እስከዛሬም ብዙ ሰዎች በጨለማ ውስጥ ሆነው ኮሜኒን እንደ ነቢይና አውሊያ ያዩታል::ኢራኖች ግና ጀግኖች ናቸው
ይሕን እውነተኛ ታሪክ የየአገራቸው ሕዝብ እና መሪዎች ደጋግመው ቢያደምጡት ጥሩ ነበር
በጣም እናመሰግናለን
ብዙ ያተረፍንበት ገጽ ነው እናመሰግናለን !
ሳሎን Tube ሁሌም ተወዳጅ 👏👏👏
አቀራረባቹ አንደኛ ነው
አጂብ በጣም በጣም ይገርማል ያው እኔ ሁሌም የሳዲ ደጋፊ ነኝ ምክንያቱም ትልቅ የሀይማኖት ቦታ ስለሆነች ብዙ አይን ይበዛባታል ብዙ ጠላቶች አሉዋት ግን በ አላህ እርዳታ እየተጋፈጠች አሁን የደረሰችበት ደርሳለች እኔ ሳውዲ ነው የምኖረው ሺአወች የሚገለሉበት ምክኒያት ብዙ ከእስልምና አስተምህሮ ውጭ የሆነ ነገር ስለሚያደርጉ ነው ሲጀመር ሙስሊም መባል እራሱ ያለባቸው አይመስለኝም ያ አላህ ፈጣሪ መሆኑን ያምናሉ በጣም እኮ ነው የሚገርሙት ቁርአንን ይቀበላሉ ግን ብዙ ከእስልምና አስተምህሮ ውጭ የሆነ ነገር ያደርጋሉ ብቻ እዚህ ጋር ለመዘርዘር ያዳግታል ለዛ ነው ሳውዲ የምትቆጣጠራቸው በተለይ ለህግ መገዛት አይፈልጉም የሰው ልጅ ምድር ላይ ሲኖር ዝም ብሎ ያሻውን እያደረገ መኖር አለበት ብለው ያምናሉ እሺ የአንድ ሀገር ዜጋ ለህግ ተገዥ ካልሆነ እንዴት ይሆናል ብቻ እነሱን ሙስሊም ብዬ ለመጥራት እቸገራለሁ
Good job salon tube 👏
በርቱልን!!
እንኳን ደህና መጣቹ
Best of best program
Much respect and love for you ❤
thanks that was very informative
Glad you enjoyed it
እናመስግናለን ሁሌም እማስበውን እማውቀውን ባንተ መውማቴ አስደስቶኛል ምንም እንኳን ብዙ ዲቴል ባትገባም..... ብዙ ይቀራል በርቱ
እናመሰግናለን ብዙ ነገር አሳወቃቹህን
ሰሎኖች ሁሌም ልዩ ናችሁ
ሠላም እንኳን በሰላም መጣህ አንደኛ 👍
እንኳን ደህና መጣችሁ
እንኳን ድህና መጣህ ዛሪ የለም እያልኩ ነበር አ።።።።።ሰ
ጀግናናቸውወላሂ
አሜሪካ ያልገባቺበት ሀገር የት ነው 🤔🤔🤔
I've been telling him it's always you bring for us next story
thank you ❤️
Thnks🙏💪💪👍
በጣም ነው ሚመቸኝ አዘጋጁ ሙሴደያንና አብይ ሰይድ ተራኪው አብዱልሰመድ (ጎልደን ቮይስ)በርቱልኝ😍😍🙏
ምርጦች ናችሁ ስለ ዩጎዝላቪያ አበታተን አቅርቡልን
I think Yugoslavia is very good example of too Ethiopian current political crisis
የ ኢትዬጵያ እያለህ
👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
❤👍👍👍👍🙏🙏
ብዙ የተጠቀምኩበት ቻናል ክበሩልን
Wel come bro
Herzlichen willkommen Bruder
respect Iran!
ሃያል ፈጣሪ ብቻ ነው በቲቢት የተወጠረ ነገ ዋጋውን ይከፍላል ትሁት የሆነ ነገ ያቀናል
❤️❤️❤️❤️❤️
እንደሚመስለኝ ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ አሜሪካ ናት የታሪክ ተወቃሽ
አቤት ኢትዮጵያ ግን ምን ያህል ክብር አንደነበራት አያያቹ ነው
I will translate it to afan oromo if you allow me
I'm waiting ur comment
Simon moglovic next please
መካከለኛው ምስራቅ ፈንጂ ነው። አፍሪካ ከነሱ አንፃር ሰላም ነው።
እግዚአብሔር አገራችንን ።
ሰለ cuba ንገሩን።
ምንም። ይሁን ምን በተቀመጠላቸዉ የግጭት ቀመር አይቀራላትም ።
😭😭
Towards the end of 1973, a war broke out between the Israelis and Arabs. The Arabs lost the war and the Israelis occupied some territories beyond their borders. The Arabs demanded a complete Israeli withdrawal from all territories beyond the 1949 Armistice border. Israel refuses.
Consequently, Oil producing nations, led by Saudi Arabia, started an oil embargo for Israel and all the nations that support Israel.
The embargo caused an oil crisis, or "shock", with many short- and long-term effects on global politics and the global economy.
From among the targets, Ethiopia was one. Everything stopped in Ethiopia. The cars, the trucks, electricity, water supply, you name it, everything that depended on oil, simply stopped.
At the same time, there was a drought in the Central Ethiopia. Ethiopians were unable to transport food from fertile area to the drought area. Ethiopians and Eritreans demonstrated. Protesters demanded that the king step down. Police and protesters clashed in several cities. The armies were gradually drawn to the people's demand, and in 1974, they rose in mutiny for the last time.
Due to this crisis, USA started to cut their expenses. They closed Kagnew station. They only left few personals there. The 12 million dollar budget cost for maintaining their soldiers at Kagnew Station was cut. 12 million is 75 million in today's currency.
During those days, the Soviets were offering help to solve their energy needs to any nation that's willing to accept Communism. Ethiopia joined the Communist bloc nations and became socialists and the Derg came to power under the leadership of Mengistu Hailemariam. The Derg ruled Ethiopia until the collapse of communism.
ሳኡድ ተረኛ ነበረች ግን ሴራዉ
ለግዜዉ አቅጣጫዉን ለወጠ
Lmn yihn CZcams subscribe anaregm?