Sheger Mekoya - Che Guevara / ስልጣን ያላሻው ታጋይ /ቼጉቬራ/ ሸገር መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2018
  • Sheger FM 102.1 Radio is Ethiopian Radio Station
    Subscribe Our CZcams channel / @shegerfm1021radio
    #Sheger fm 102.1#Sheger Cafe#Meaza birru
  • Zábava

Komentáře • 93

  • @user-oy3qf6lb2y
    @user-oy3qf6lb2y Před 5 lety +94

    ለማይረባ ነገር ቢሆን ስንት comment ይጻፍ ነበር ከእውቀት የጸዳ ህዝብ😒

    • @user-cd2on4fj8w
      @user-cd2on4fj8w Před 4 lety +2

      እወነት በወስጠ ያለወን ነወ የፃፍከወ

    • @newayeliana5884
      @newayeliana5884 Před 2 lety

      ይሁዳ ብዙ ከማዉራት ትንሽ መስማት ሲባል አልሰማህም?

  • @nigistkebede4280
    @nigistkebede4280 Před 4 lety +26

    Che is a once in a life time phenomenon. He was smart, intelligent, brave, kind and handsome.

  • @nebilbank885
    @nebilbank885 Před 2 lety +2

    Shegeroch ሸገርች አንደኛ በርቱልን

  • @kalkidanabrham742
    @kalkidanabrham742 Před 5 lety +21

    የኢትዮጲያ ፓለቲከኞች እንኩዋን ለህዝብ ነፍሳቸውን ሊሰጡ ቢቻል የሕዝብን ነፍስ ሰብስበው ወስደው ለእነሱ የግልጥቅም ያዉሉት ነበር ይህን 80ምናምን ፓርቲን ፈጣሪ ሰብስቦ ወስዶ CHEን ቢመልሰው ይሻል ነበር

  • @abrehamesubalew8876
    @abrehamesubalew8876 Před 2 lety +5

    #Chee...you are my hero❗️❗️❗️ #አባቴ_እወድሃለሁ😘💚💛💗❤❤❤

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 Před 2 lety +4

    ሸገር ማቆያን ማድመጥ በህይወቴ እንዲያመልጡኝና ከምወዳቸው ውስን ነገሮች አንዱና የመጀመርያው ተርታ ይመደባል :: የቼን ታሪክ ሲሆን ደስታው እጥፍ ድርብ ይሆናል :: ይቺ ፍርደ ገምንድል የሆነች አለም ከበላቻቸው የነጻነት ታጋዮች እንደቼ ያለ ጀግና በነ አሜሪካ ሸፍጥ ታሪካቸው በወርቅ ተጽፎ አልፈዋል !! ቼጉቬራ ለኔ ሁሌም ጀግናዬ ነው 🥰 ሸገሮች ሁሌም አንደኛ በመሆናችሁ ቀጥሉ እኛም ጆሮአችን ለናንተ ነው !! አንወዳችኋለን !

  • @akelilutube5675
    @akelilutube5675 Před 2 lety +6

    ጀግና ቢሞትም ስራዉ አይሞትም

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 Před 2 lety +2

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @foadnike912
    @foadnike912 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ የሚል አቀረራብ ቼኩ ቬራ ዋ ዉ

  • @babatube9379
    @babatube9379 Před 5 lety +11

    ጀግና ቼ

    • @ndjddndkf5520
      @ndjddndkf5520 Před 5 lety +1

      baba tube ምናለ እነደደሱ ባረገኝ ጀግና

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před 4 lety +4

    ቼ የሰበዓዊነት ምሳሌ

  • @derejelegesse1863
    @derejelegesse1863 Před 5 lety +18

    the father of poor .....VIVA Che Guvera

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před 2 lety +2

    He is my hero thank you sheger🙏🙏🙏

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 Před 5 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን
    👏👏👌👌🙏🙏😘😘😘✌👈

  • @czechwolde7636
    @czechwolde7636 Před rokem +2

    Cze, the best person of the world!

  • @POWER.....
    @POWER..... Před 2 lety +2

    ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @ethiopiancoffeefc
    @ethiopiancoffeefc Před 2 lety +2

    ሰው ማለት ቼ ነው !

  • @abiyewnetu390
    @abiyewnetu390 Před 2 lety +1

    the best

  • @dawitkebede2541
    @dawitkebede2541 Před 2 lety +1

    Wow min ayenet sew new ......

  • @Rahel371
    @Rahel371 Před 4 lety +3

    ቼ ጀግና

  • @Jasirakillian
    @Jasirakillian Před 5 měsíci

    ❤The bravest of all time!❤

  • @AbdulBaasix-jb7qd
    @AbdulBaasix-jb7qd Před 2 měsíci

    Eshete betam naw yemi woddi.

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w Před 4 lety +2

    በዝህ አጋጣም የዝህን የጀግና ሰወ ታርክ ሳዳምጥ meky Yase የምባል ወጣት አስታወሰኚ በቴለግራም ቻናል እና የማደራዊ ገፃ ፖሮፖይሉ ሁሉ የቼጎ ብራን ፎቶ መማስቀመጥ ነበር ለረጂም ግዘ የማየወ ምነኛ ብወደወ ነዉ ይህ ሰወየ ሁለ ፖሮፖይል የምያደርገወ እያልኩ በሀሳቢ እብሰለሰል ነበር

  • @nebilbiya6721
    @nebilbiya6721 Před rokem +1

    Yene anbessa edime lik nw miwedih

  • @kidanemariam4583
    @kidanemariam4583 Před 2 lety +4

    viva chea

  • @adilkumel2988
    @adilkumel2988 Před 3 lety +1

    Nice

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety +1

    Enamsgnaln bewnt manbebe geze lelelachw ejg xeru nw bertu❤🙏

  • @wondemsewm
    @wondemsewm Před 5 měsíci

    Che, I am crying when I watched his hisoriry

  • @messaygebremariam6285
    @messaygebremariam6285 Před 3 lety

    My favorite journalist (Getahun Nigatu)

  • @kaluethio1571
    @kaluethio1571 Před 3 lety +6

    I don’t have any word to explain him

  • @getahunberhun1247
    @getahunberhun1247 Před 3 lety +1

    Wowwwwww yemigerm tntena

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem

    የኔ ጀግና ቼ

  • @NB-qe6fm
    @NB-qe6fm Před 2 lety +3

    Fano tesemara fano tesemara
    Ende ho chi minh ende che guevara
    He is not politician he is not activist he is a person who stands for the poor, oppressed and disadvantaged ones. There is one word to describe che it is- ONE OF A KIND

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 4 lety +4

    ቼ ልጭቁኖች የቆመ የታገለ የሞተ ታጋይ ነዉ።

  • @emutipretty-kf8zj
    @emutipretty-kf8zj Před 6 měsíci

    che the best

  • @Emas-lr7ix
    @Emas-lr7ix Před 3 lety +2

    Che❤❤

  • @GT-yr8yz
    @GT-yr8yz Před 4 lety +4

    When we deserve such leader??

  • @user-nv3jo5bk8d
    @user-nv3jo5bk8d Před 3 lety +1

    ወይጉዱ ሰላም ምንይፈልጋሉ እነዚ አዉሮፓዉያን እምነተቢሰነቸዉ ጨራቆች

  • @dragensecuritiy
    @dragensecuritiy Před 5 měsíci

    Gegna blew Aybekawm

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Před 2 lety +1

    Che Guevara is real hero!

  • @militeberhane2586
    @militeberhane2586 Před rokem +1

    Tru sew aynorm tariku gn ynoral

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +3

    በወጣትነቱ ነዉ የሞተዉ

  • @robel9973
    @robel9973 Před 4 lety

    Che binor noro le eritrea nexa yawetatal neber.....viva che

  • @tesfayesuleman1710
    @tesfayesuleman1710 Před 5 lety +2

    hasta la victoria siempre Che

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 Před 3 lety +1

    10Q

  • @johntube6972
    @johntube6972 Před 5 lety

    Ewnet nw gn merjawechine telotelo adersun

  • @miftahasan4785
    @miftahasan4785 Před 2 lety

    ቼጉ ሼራ

  • @markosasamenew3307
    @markosasamenew3307 Před 3 lety

    9

  • @LEYKUNHAILEKEBEDE-ij8zr

    Che guevera

  • @menteselemone4964
    @menteselemone4964 Před rokem

    Respeact

  • @mideksahumnessa937
    @mideksahumnessa937 Před 6 měsíci

    ቅመላም፣ ወረርና ሰፋር አማራን ከእውነተኛ ተጋይ ጋር ስተወዳድር ትንሽ አተፍርም ?

  • @user-dr9qr3dy5k
    @user-dr9qr3dy5k Před rokem

    ምነው አንተ ድንቅ ሠው ድጋሜ ኢትዮጵያ በተፈጠርክ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +26

    የዘመኑ ቼጉቬራ እስክንድር ነጋ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም አይደል? ለኢትዮጵያችን ከዘር ባለፈ የሚያስቡ የነፃነት ታጋይ ኢትዮጵያውያን ያስፈልጉናል💚💛❤ እናመሰግናለን

    • @gedaedea8420
      @gedaedea8420 Před 4 lety +9

      አረ ሳቄ ናልኝ ለነገሩ ከእየሱስም በላይ ነክ ተብልዋል ለካ

    • @maradasaedo7235
      @maradasaedo7235 Před 4 lety +2

      Esikerder le Ethiopia min adergelati

    • @user-lp6ke7nf5n
      @user-lp6ke7nf5n Před 3 lety +5

      አሁን ከዚህ ጀግና ጋር እስከንድር ነጋን መወዳዴር ምን እሚሉት ነዉ

    • @Adot340
      @Adot340 Před 3 lety +5

      ኩርቱዪ ከ ቼ ጋር 😂😂👎

    • @hiwetmogos5397
      @hiwetmogos5397 Před 3 lety +8

      ሀቅ እስክንድር እና ጀነራር አሳምነዉ የዘመኑ ቸጉቬራ ናቸዉ