ኢትዮጵያዊነት ትልቅነት2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • 1000312592626 sileshi bitew alamirew
    +251911589048 my whatsup number
    #dile kehaq #yeshalet media #ethiopia #ethiopianmusic
    ኢትዮጵያዊነትን ለማግኘት ምን መስራትና በምን መታመን አለብን ???

Komentáře • 12

  • @TheTsga12
    @TheTsga12 Před 8 měsíci +3

    🙏🙏🙏❤️

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Před 8 měsíci +2

    እጅግ የሚመስጥ ነው። ትውልዱን በጥሩ ስነምግባር የመነፅ የሁሉም ጥሩ ዜጎት ርብርብ ያስፈልጋል። በዚህ አኳያ ሙያዊ አስተዋፅዖህ ትልቅ ነው። በርታ ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

    • @gubalechethiopia
      @gubalechethiopia  Před 7 měsíci

      አሜን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiangeography
    @ethiopiangeography Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ የወደደውና የተመረጠ ሁሉ በዚህ ዘመን በመልካም ግብይቱ ፀንቶ ይገኛል ፣ብዙ ሰዎች ባይመለከቱትም ተስፋ መቁረጥ አይገባም።ለራሳቸው ይቀርባቸዋል እንጂ ለአንተ ምንም አይቀርምና በርታ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wz8or3xq9j
    @user-wz8or3xq9j Před 7 měsíci +2

    ጀግና የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ጉብአለች ኢትዮጵያ እንወድሀለን።❤❤❤❤❤❤

    • @gubalechethiopia
      @gubalechethiopia  Před 7 měsíci +1

      አመሰግናለሁ እኔም በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 7 měsíci +1

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጉባለች blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @gubalechethiopia
      @gubalechethiopia  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ ፈጣሪ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 8 měsíci +3

    ተባረክልን ጉባለች አንበሳችን
    ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @gubalechethiopia
      @gubalechethiopia  Před 8 měsíci +1

      Thanks more for your support 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 Před 8 měsíci +2

    Good Job!