እውነቱ ማን ጋ ነው ?| የጆን ዳንኤል Live ውርደት funny videos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenews,seifu on ebs
  • Zábava

Komentáře • 418

  • @dinkadink
    @dinkadink  Před měsícem +111

    በትዳር መሀል መጥራጠር ካለ ወይ መፋታት ነው ወይ ችግሩን መፍታት ነው! ካሜራ በመደቀን የሚመጣ መፍትሄ የለም ወዳጄ😂

    • @HeretAyelew
      @HeretAyelew Před měsícem +6

      እኔግን በጣም አሳዝዝናኛለች

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 Před měsícem +5

      መልስ ሰጥቶን ግን አጥጋቢ አይደለም

    • @user-sh8cv1pg5b
      @user-sh8cv1pg5b Před měsícem +6

      መፅሐፍ ቅዱስ እደሚለው ብንቻቻል ጥሩ ነው

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před měsícem +2

      በጣም አሳፋሪ ስውዬ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před měsícem +3

      በፅህት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምህረት ምልጃና ልመና ሁል ጊዜ የሰላም ሂወት እንኖራለን መቻቻል ስህተቶችን በውይይት መፍታት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +69

    ማነው ድንቃድንቅ እደኔ ዘና የሚያረገው በላይክ 😂😂😂😂

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

      ኧረ እኔ ዘና ያረገኝ የድንቄ ኮማች ናት የምር በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 Před měsícem

      እኔማ ሰሰቅ ፈሴ የሰመልጠኛል

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

      @@samerasamera4475 አ

    • @safsisey
      @safsisey Před 27 dny

      በጣም እኔ የ ሆ ነ ከ ፍ ቶ ኝ ም ፍ ታ እ ም ለ ው ስ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem +16

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před měsícem +27

    ድቃድቅ ስጦታው ማብራርያ ሰቷል ነገር ግን ጥፍቱ ከእሷ ነው ቤተሰብ ሳታገኝ ማንም ይሁን ማን ከሌላ ሰው ጋር መገናኘት የለባትም ነበር እንደውም ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ስለሆነ በቀላሉ ምሮታል ግዜው ከፍቷል ለሌሎች እህቶቻችን ትምህርት ነው ይህን

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Před měsícem +2

      ትክክል ወንዶች አሢድ በመድፋት የሤት ልጅ ሂወት እዬበላሹ ነዉ እኔ ዛሬ የለቀቀዉን ሙሉዉን አይቸዋለሁ ጥፋቱ የሧ ነዉ

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před měsícem +1

      እኮ

    • @yemargetachewu4857
      @yemargetachewu4857 Před 20 dny

      Aberesh yenorish new yemitemeseyiw

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před měsícem +37

    ጋይስ ላይክ አርጉኝ እንዴ ተለመደዉ ፈልገው ነው 🙄🙄🙄😁😁😁🥰🥰😂😂

    • @Sweetheart-nk1lm
      @Sweetheart-nk1lm Před měsícem +1

      ፈልጌው ነው የሚለው ሰውዬየት ነው?😂😂😂

    • @fikrtesilase
      @fikrtesilase Před měsícem

      😂😂😂😂እሽ

  • @dek12940
    @dek12940 Před měsícem +28

    ድንቃድንቅ ይለያል☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️ ከዩቱበር ሁሉ አይደለም ዘረኛ አይደለም ምቀኛ አይደለም ማርተኛ የቀልዶቹ ነገር እንቅልፍ አያስተኛ☺️☺️☺️☺️☺️☺️❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před měsícem +3

    ጎበዝ ድንቃድንቅ እኔ ለfb ብዬ የልጆቼን አባት አልፈታም ግን ለመስማማት እሞክራለሁ ድንቃድንቅ ጥሩ ሽማግሌ ነህ ስህተት ናት

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem +2

    አላህ ያብጀው ሁሉንም ነገር በአደባባይ ወቶ ምን ድነው መላው🙈ትዳር እኮ ስጦታ ነው ለምን እንደዚህ እንደምትሆኑ አላቅም 😢ይሄ ተዋቂ መሆን አንዳንዴ ከባድ ነው

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 Před měsícem

    ድንቃድንቅ በጣም አስተዋይና ለሰው ልጅ ሀሳቢ አስተማሪም ነህ ። እጅግ በጣም ጥሩ ነገሮች ነው የምታቀርበው በርታ ጎበዝ ።

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +18

    ዘንድሮ እደኔ ግራ የገባው ማነወ በየሚዲያው የሚቀርበው የሚሰማው ሁለም የሀገሬ ሰላም ማጣት ወይኔ አላሂዬ ሆይ በቃች በለን ወደ ድሮው መልሰን በቃችሁ በለን ያርብ አማን ቤተሰቢ አበሪታቱን በቂነናቲ እስቲ አይከፈልበትም ውዴች😂😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před měsícem +2

    የንሥረ አይን ወንድማችን ፀልዩለት

  • @user-yt5tc2wu4w
    @user-yt5tc2wu4w Před měsícem +2

    ቀልድህም ቁምነገርህም ያዝናናል🌹👍🌷

  • @Gmaryam123
    @Gmaryam123 Před měsícem +2

    ድንቃድንቅ አምሮብሀል ዱባይ ይህን ያህል ይመቻል እንዴ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😘😘😍😍

  • @user-bi6xi2nb9s
    @user-bi6xi2nb9s Před měsícem +2

    ማርያምን በጣም መልካም ሰዉነህ ከምንም በላይ መክርህን መስማት በጣም ያስደስተኛል ወንድሜ ኑርልኝ ❤❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před měsícem +8

    ድንቃ ድንቅ ትክክለኛ ሰዉ ወደ ዕይወታችን
    እንደ ወፏ የሚያበራልን ይምጣልን!!!

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor Před měsícem +10

    አንተ ድንቃድንቅ የምር በተለይ አች እያልክ ስንት ጊዜ ነው ምታሸማቅቀኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +18

    ትእግስት ከስጦታው ቤት ባዶ እጅዋን ያለ አምስት ሳንቲም የወጣችው መሳፈሪያ አጥታ ግራ ተጋብታ እቺን ልጅ እንደዚህ ሆና ሴቶች እህቶች እንዘንላት

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před měsícem +2

      ውሸት የት አየሽ🙄

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Před měsícem +2

      ​@@Mekd87ሴት ነሽ በራስሽ ይድረስ

    • @ethio125
      @ethio125 Před měsícem +4

      እሱ ጋር ተቀምጣ ሌላ እንምትጀናጀን ተናገረ እኮ

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Před měsícem +3

      ምንም አልነበራቸውም እኮ አልጋ እና አራት ሳህን ነው የነበራቸው ምን ይዛ ትውጣ?

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před měsícem

      @@Mekd87 መሰረት በዙ ጠይቃት እውነት እሷጋ አለ አለቀ ቅናተኛ ቤቱ ይፈርሳል

  • @user-mm7tz7oz1s
    @user-mm7tz7oz1s Před měsícem +1

    ትክክል ነህ የሚፈቅርኚ የሚወደኚ ባል ታገኘሁ የለኚን ሁሉ እተዋለሁ ግን እሱም ከተዉ ነዉ እሱ እተጠቀመ እኔን አትጠቀሚ ማለት አይችልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አድናቂህ ነኚ ድቃ ድቅ ይመችህ

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. Před měsícem +7

    እኔ ምለው ምነው ለካሜራው ተጨነቃችሁ ካሜራው ለምን መጣ እሷ አርፋ ስላልተቀመጠች አይደል ስለዚህ ለምን እሷ አርፋ አትቀመጥም እንኳን ለትዳር ለጓደኝነት እንኳን የሚተው ነገሮች ብዙ አሉ አልገባትም ቀሽም

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p Před měsícem

      ትክክል እህቴ ልጅቱ ታማኝ አደለችም የወዶች እራቁት ፎቶ እደሰበሰበች ተናግሮል ሞጨብጨብ ስለሚወዱ ነው ወደነፈሰበት ሲለሚሉ ነውጅ

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p Před měsícem +1

      ትክክል እህቴ ልጅቱ ታማኝ አደለችም የወዶች እራቁት ፎቶ እደሰበሰበች ተናግሮል ሞጨብጨብ ስለሚወዱ ነው ወደነፈሰበት ሲለሚሉ ነውጅ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před měsícem +1

      ትክክል አርፋአትቀመጥም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +6

    Yes ይሄ ነገር አቫንቲ ሆቴል ገርሞኛል የተለመደ አለባበስ ስለለበስሁ እና ዘመዶቸ የዘወትር አለባበሳቸውን ለብሰው እኔደግሞ ገዳም ዉስጥ ቆይቼ ኘቧራ ና ነጠላ ጫማ ቦታው ለእንግዶች ነው ተብያለሁ $3000 ይዣለሁ እክል እኛም እንግዳ ነን ለሆቴላችሁ ብለን በስንት መከራ በሩን አልፈን ገባን የተጠየቅሁትትን ዋጋ በዶላር $350 ከነዘመዶቼ ለአንድ ቀን አዳር ከፈልኋቸዉ ከግማሽ ሰአት በኋላ ሻወር ወስጄ በከተሜ አለባበስ ለእራት ከአሳኔሰር ስወጣ ሊነጠፉ ሞከሩ ሰር ስር ልብሴን ኖር በለው ይሉሀል ይህ ነው።።።።

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. Před měsícem +3

    በትዳር ላይ ለምን ወንዶችን ታናግሪያለች ለምን እኔ ሴት ነኝ የብዙ ሴቶች ችግር ነው ወንዶቹ ሲደዋወሉ ይንጨረጨራሉ እነሱ ግን አንገትሽ ላይ ያሰርሽው ማህተብ እኮ ከካሜራ በላይ ነበር ለምን አወራሽ ተይ ካለሽ ለምን አልተውሽም ድንቃድንቅ በናትህ ይችን ጠይቅልኝ አይ FB, አይ Tik Tok ያጋባል ያፋታል ሴቶች ግን እንደባህላችን ብንሆን ምናለ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před měsícem +2

    እናመሰግናለን ድንቃድንቅ አቀራረብህ ይመቸኛል ደስ ብሎኝ ነው የማየው በርታ ስለ ኢትዬጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አንዳንዴ ብታቀርብልን ለጠቅላላ እውቀት ኢትዬጵያ ወዴት እየሄደች ነው ??? ትውልዱስ??? ዞሮ መግቢያችን እማማ ኢትዬጵያ ታማለች ሙስሊም ክርስቲያን ሁላችንም ከልብ እንፀልይ ትውልዱ በግብረሰዶም እየጠፋ ነው ያማል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před měsícem +3

    በእውነት ትክክል ዘመን አመጣሽ ፕራክ ስንቱን እያጫረስ
    አይቸው አለሁ አያስገባውም ክብር ለባላገር❤❤❤❤

  • @Sumay-ok8zl
    @Sumay-ok8zl Před měsícem +3

    ሤት ልጅ ሙያ ከለላት ወንድ አይፈልግም አምሳ ቆንጆ ብትሆኝ ዋነዉ ነገር ሙያና ለሡ ያለሽ አቀራረብ ና ፍቅር አሰሠጣጥሽ ነዉ ይኸ ትክክለኛ ነገር ነዉ እኔ አሰሪየ በጣም ቆንጆከሚባሉት አንዷ ናት ና ሙያ የላትም ሲመጣ በጣም መጨቃጨቅ ታበዛለች ያችኛይቱ ደግሞ ቆንጆ ብዙም አደለች ሙያ በጆቀርቶ በግሯ ብሰራዉ እንደት እንደ ሚጣፍጥ ለባሏ ያላት አክብሮት በመጨረሻ ቆጆ የተባለችዉን ትቷት ወደዛችኛቱ ነዉ የተጠቃለለዉ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Před měsícem +2

    ለእነኚህ ጥንዶች ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም አስተያየት ባንሰጥ መልካም ነው
    ምክንያቱም ሁለቱም ወገን ጉዳታቸውን በየግል ያንፀባርቃሉ። ችግራቸው የሚፈታው ሁለቱንም በአንድ ቀርበው የየራሳቸውን ችግር ሲናገሩ እንጂ እሷ በሌላ ሚዲያ እሱ በሌላ ሚዲያ መናገር ችግሩን አያቀልም።

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před měsícem +1

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem +2

    ጠጠር እየተጫወቱ ሚሥቁት ሢያምሩ, 3 to, Thank you dinkadink... እናቴን አመሠገንኳት, ባልሽ ቤት እኔ መጥቼ ምሠራ መሠለሽ, እስከ ጥግ ነው ሞያ ያሥተማረችኝ...❤❤❤❤

  • @Ksa-dr6bzhu
    @Ksa-dr6bzhu Před měsícem +1

    አንተ ምርጥ ሰው ከዘረኚነት ፅድት ያልክ ኢትዮቢያውይ ነህ ባለህበት ሰላም ሁን

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 Před měsícem +1

    ድንቃድቅ አተ ትለያለህ ሚዛንህ ❤❤❤

  • @DubaiShj-gi9jy
    @DubaiShj-gi9jy Před měsícem +2

    በነገራችን ላይ ኮሜት ፅፊ አላቅም ግን ቪዲወችህን በጣም አወዳቸዋለሁ እከታተላለሁ አዳድግዜ ድምፅህ ያስደነግጠኛል ምክንያቱም ሀሂወት ያጣሁትን ወድሜን ታስታዉሰኛለህ 😥 በተረፈ እወድሀለሁ

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před měsícem +6

    ክክክክክክክክ እረ ድንቃድቅ እሄ ሹክክ ብለህ ምታዬዉ ነገር ያሽለጠልጣል 😂😂

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 Před měsícem +1

    እድሜ ያልቃል እጂ ሰዉን ማወቅ አይቻልም

  • @user-zj1ib5jf5w
    @user-zj1ib5jf5w Před měsícem +5

    ሰማ የኔን ታሪክ በንገር ኖር ያምሃል ሁሉም ቁስል አለብን 😭😭

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +5

    😂😂😂😂 .አህለን ድቁ ላይክ ኡርጉኝ አምሮኝ ነው

  • @selamgezahagn696
    @selamgezahagn696 Před měsícem +1

    አምላክ የሁላችንንም ህይወት ያብራልን

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před měsícem +3

    ድንቁዬ ባክህን ሰዉኮ ጨልሉዋል እኛ ብቻ ነው የቀረነዉ 😂😂🥰🥰

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před měsícem +3

    ስጦታውም መልሰ ሰቷል ዛሬ በራሱቻናል ግንሁለቱንም ለማመን ይከብዳል ጎረቤቶቻቸው ፍቃደኛ ከሆኑ ምላሽቢሱጡ ባይነኝ።

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +5

    አዳዶች
    አሉ ሠዉን ባለባበሡ የሚገምቱ ትምህርት ይሁናችሁ አተ አልቀናክም ነዉ ልጂ አለክ 😅😅😅😅😅

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 Před měsícem +4

    I love Denkadenk CZcams ❤

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Před měsícem +2

    ,,ስጦታውም በራሱ ዩቱብ ምላሽ ስለሰጠ የእሱንም አዳምጡ።

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před měsícem +3

    እሷ ማን ሰለሆነች ነው ካሜራ የሚጠግንባት መሀይም ሰገጤ ትልቅ ቦታ ሰለሚሰራ ዶክመንት ብዙ ነገር አለ ሰለዚህ ከሊላ ጋር ተመሳጥራ ልትጎዳው ትችላለች ሁኔታዋን አይቶ ይሆናል ካሜራ የገጠመው ሰለተጠራጠራት።

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue6633 Před měsícem +3

    የተረገም ወንድ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před 28 dny

    ane yemiyesekegni yente seka new 😂😂😂😂😂😂😂😂 er weyene

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s Před měsícem +1

    ወይይይ ድንቃድንቅየ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከልቤኮነዉ የምታዝናናኝ 😂😂😂😂😂😂 ሁሌም ኑርልን የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂

  • @user-km7tk3hu9e
    @user-km7tk3hu9e Před měsícem +3

    ወይኔ ዛሬ አለፈልኝ ሁለተኛነኝ 😂❤❤❤❤❤❤

  • @BEZA-gn8dn
    @BEZA-gn8dn Před měsícem +1

    ኦ እንኳን ከች አልክልን

  • @user-eq5ib2gd8s
    @user-eq5ib2gd8s Před měsícem +1

    Betam yegeremegni sew mini eyehone new koyi mini gudi new geta hoyi

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5o Před měsícem +1

    ድንቅየ እንኳን ደህናመጣህ😘😘😘

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před měsícem +1

    ትክክል ብለሀል የኑሮ ውድነት ብራክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před měsícem +1

    ወይኒ ድንቃ ድንቅ ግን 😂😂😂

  • @Gashaye
    @Gashaye Před měsícem

    አምላኬ ሆይ ለሰው ፈተናና እሾህ ከመሆን ጠብቀኝ😢እውነት ከባድ ነው ለሰዎች የችግራቸው መንስኤ መሆን 😢 ለሰዎች የደስታቸው ምክንያት ያድርገን❤

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue6633 Před měsícem +1

    ከደዝህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቅን አስመሳይ ወንድ ነው

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r Před měsícem

    አዎ ድንቃ ብር እንወዳለን የሞቅ ቤቴ ትቼ እማዱካ ኪችን ያለሁት በዛላይ ሁለት እንቁወቼን ትቼ ብቻ አላህ ይጠብቃቸው እነዚ ሳቂታዎቹ ልጆች የደስታዬ ምንጮች ናቸው❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

    ስጦተዉ አይቆልፍም።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem

    እልም ያለች ሠገጤ ነች ሢያዩዋት እራሡ ታሥታውቃለች😅😅

  • @Samuelmelese27
    @Samuelmelese27 Před měsícem

    Dinku man so interested ❤❤❤ great

  • @LamrotAbu
    @LamrotAbu Před měsícem +1

    የምር ትለያለህ አንደኛ👍❤❤❤

  • @MakidaAbdalla-gh3hv
    @MakidaAbdalla-gh3hv Před měsícem

    Wel come dink dinkiye

  • @user-li9kf8fk5b
    @user-li9kf8fk5b Před měsícem +1

    ♥♥♥♥♥ ተባረክ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před měsícem +7

    እሂእራሱ ጥፋተኛ ነው ካሜራ መደበቅ ቤት መቆለፋ ያስጠይቅሀል

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p Před měsícem +1

      ሰለምታመነዝር ነው ልጅቱ ታማኝ አደለችም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      መለያየት እያለ ለምን የቁም እሰርኛ መሆን የታባቱ እንደዚ አይነት ትዳር እህቴ ሰርተሸ መኖር እያለ ከራሱጋር ያልተሰማማ ሰው ለሰው አይሆንም ጥንቅር ይበልብሸ

  • @user-yh1vb9zk4c
    @user-yh1vb9zk4c Před měsícem

    ድቃድቅ በጣም ነው የምወድክ ከሪያክሽኑ የአንተ ሳቅ እና የአንተ ሪያክሽን ነው የሚያዝናናኝ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ድንቁየ በትክክል እኔ ለዚህ ፕራንክ የሚባል ፋሽን ትውልድ ገዳይ መርዝ በጣም ትልቅ ጥላቻ ነው ያለኝ በተዘዋሪ መንገድ ውሸትን ማስፋፋት ነው

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Před měsícem

    I like the advertising at 7:10 i feel something when i see those kids playing happily near at that beautiful house ❤did someone realized this????

  • @user-zq6xm2wp6x
    @user-zq6xm2wp6x Před měsícem +1

    Kkkk kkkkkkkk ya Allah ezi mato Ala masak Ayechalem Adel?

  • @user-do3qs2bj3x
    @user-do3qs2bj3x Před měsícem

    ❤❤❤❤❤timachinalee dinqdinq

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

    ኧረ የድንቄ ኮማች ያሳቀው ማነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @herotgh7469
    @herotgh7469 Před 29 dny

    😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před měsícem

    wow denka benk i am pirodo of you bewent gobze ewentgan beloger nhe thank you

  • @nanifirome9285
    @nanifirome9285 Před měsícem

    Sewadek eko

  • @user-zq6xm2wp6x
    @user-zq6xm2wp6x Před měsícem

    Wlh betam new mitelaw. Prank

  • @user-gh8et5gh4c
    @user-gh8et5gh4c Před měsícem +4

    መድሃኒት ያጣሁለት ነገር ነዉ ወንዶች ይቀርቡኝ እና ፍቅር ፍቅር ተጫውተው ትንሽ ከቆዩ በሆላ ማሺሟጠጥ ይጀምራሉ እኔም እንዳልገባኝ ሁኘ ዝም እልና አፍ አውጥተው ብር እስከሚሉ እጠብቅ እና ከህይወቴ አሶጣቸዋለሁ ሁሉም ያው ናቸው እንዴ ወይስ አረ ግራ ገባኝ ምከሩኝ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ወይስ እነሱ

    • @user-sd2rg4lu5i
      @user-sd2rg4lu5i Před měsícem +1

      አረ ሁሉምናቸዉ ያኢላሂ እኔአላቅም ግራገባኝእኮ😂

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před měsícem +1

      እነሱ ናቸው

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o Před měsícem

      እነሱ ናቸው አንቺ ከልቡ ከፈለገሽ ብር አይፈልግም አይጠይቅም የተወሰነ ካወራሹ በኋላ ከጓደኛህ /ከእህትህ /ከወንድምህ /ከእናትህ አስተዋውቀኝ እኔም ላስተዋውቅህ በይው ይሄ እሺ ካላለሽ ላንቺ አይሆንም

    • @user-gh8et5gh4c
      @user-gh8et5gh4c Před měsícem

      @@user-sh9bu8yb9o ቤተሰብ ለማስተዋውቅ ችግር የለባቸውም ያስተዋውቃሉ ቶሎም ኒካ ይታሰር ይላሉ ግን አፋቸውን የፈቱት ብር በማለት የፈቱ እስኪመስል ነዉ ግራ የገባኝ ለሰጠሺኝ ሃሳብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Před měsícem +2

    የኔዉድ ድንቃድንቅ ወንዶችን በሙሉ ከምድርያጥፋልን ሁሉምሽልጥልጥሽርሙጣናቸዉ😢😢😢 ወንድንያመነጉምንየዘገነአንድነዉ

    • @user-wf6ct1vr8g
      @user-wf6ct1vr8g Před měsícem

      ድቃድቅ ሴት ነው ያለሽ ማነው ድቃድቅም ወንድ እኮ ነው ወዶቹ ከጠፋ እሱም ጠፉ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      ​@@user-wf6ct1vr8g😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ኮመታተሮች

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před měsícem

      @@user-wf6ct1vr8g 😔😔

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před měsícem

      @@user-wf6ct1vr8g 😔😔

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl Před měsícem

      አባትሽእናዉንድምሽም አብረውነው እሚጠፉት

  • @mami9842
    @mami9842 Před měsícem

    ሰላም ደንቃደቅ በጣም ፈታ ስለምታረገን አናመሰግናለን ግን ሁሌም ሴንገል አንደሆንክ ታውራለክ
    በቃ አኔን አግባ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ማረግ 🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm Před 29 dny

    ድቃድቅ ተመቸከኝ ከከከከከከከ❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před měsícem +1

    የምታስቀኝነገር😂😂😂

  • @NRM520
    @NRM520 Před měsícem +1

    ይመቻቹ

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před měsícem

    ድቃድንቅዬ የሳቄ ምጭ❤😂😂😂😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před měsícem

    ከድቁቤት ፈታብቻነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችህ ወንድሜ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Keirkm.
    @Keirkm. Před měsícem

    WOW🎉

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፅድት ያለ ነው ያቀረብከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr7mh7qf8x
    @user-yr7mh7qf8x Před měsícem

    እኔም ልጅ በየሁቁጥር የእኔባረጋቸዉ እላለሁ❤❤❤❤❤

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 Před měsícem

    ማሻላህ አጃኢብ በጣም እስማርት አባት ብቻ ክክክ እዲ ነው እጂ ግን እዴት እዴት ነው የምታቀነባብረው ክክክ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před měsícem

    Ewunet Now😂😂😂😂😂 Deg Arek

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před měsícem

    አይመለከተኝም 😊😊😊😊😊

  • @tibebtube181
    @tibebtube181 Před měsícem

    zare gena new yayewek gen alchereskutem were tabezalek betam

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju Před měsícem +1

    ድንቅየትለያለህ፡

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Před měsícem

    Enem prank betam new yemiyastelagn

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před měsícem

    ውይ ድንቁዬ እኳን ደናመጣህ እውነትህነው እሺ አንልም ባላችንን አንሰማም ከኔም ጭምር እልህ እንያያዛለን አመሰግናለው ለምክርህ ኤፍቢውን ተይው ባልሽን ከምትተዪ ወደባልሽ ተመለሺ ትዳያር ይሻላል ልጆችሽን አባት አታሳጫቸው ለሁለተኛ ባል ብለሽ ካጠፋው ይቅርታ

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r Před měsícem

    የምር ኢክራም እኔነኝ ግን አላቀሁም 😂😂😂😂😂ልጁን 🎉🎉🎉

  • @user-ko6qr3of7g
    @user-ko6qr3of7g Před měsícem +4

    Yeni konjo ewdhelehu. Mn ladrg🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @user-ev1oj1ej3y
    @user-ev1oj1ej3y Před měsícem +3

    አንደኛ ነህ yes yes

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n Před měsícem

    👍👍👍👍👏👏

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut Před měsícem

    አረ እፃና ልጅ ስስቅ ደስ ስትል

  • @kabetube
    @kabetube Před měsícem +1

    ማነው እደኔ የድቁን ቢድወ ቶሎ እሚያልቅበት😂😂😂 ድቅየ እስኪ አፈምሰኝ አፈቀርኩት ብየእዳልመጣእኔፕራክ አደርግሀለሁ

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před měsícem +1

    እባብ ነው

  • @user-uw8sc5xv7o
    @user-uw8sc5xv7o Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Před měsícem

    Kkkkkk fb

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Před měsícem +1

    😂😂😂😂ቆይ ግን እደዚህ በካሚራ የምታፈጥባት ማነች ድንኩዬዬዬ

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem

    😂😂😂😂😂 እኔ እራሱ በባሌ ልጨክን ነው በቃ ጨከኩ

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Před měsícem

    😢yasina libuna ema....