Komentáře •

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před 27 dny +22

    Thanks!

  • @BatoolaSaaed
    @BatoolaSaaed Před 27 dny +24

    ውድ የእስላም ልጆች እንኳን ለኢደል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቀጣይ አመት ያሰብነውን አላህ አሳክቶልን ሀገራችን የምናከብር አላህ ያድርገን የመዳም ቅመሞችዬ እንሻአላህ ❤❤ገንፎ የኛ የትዮ ምግብ ነው እንግልዘኛ አያቀውም ብዬ ነው ማስበው ድንቁዬ🎉🎉

  • @user-ok2mi2lp3k
    @user-ok2mi2lp3k Před 27 dny +61

    እንኳን ደና መጣህ የሳቄ ምንጭ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 27 dny +7

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ባለ ማህተቦቼ የተዋህዶ ልጅች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asnakukor3491
      @asnakukor3491 Před 27 dny +5

      አሜን 😊

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před 27 dny +4

      አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JustNow-er8lp
      @JustNow-er8lp Před 27 dny +3

      አሜን አብሮ አዴረሰን ❤❤❤

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před 27 dny +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ሰዉ ይበለን ❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 27 dny +2

    እናመሰግናለን ድንቃድንቅ ❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894 Před 27 dny +4

    ዱባይ ነው ያለህው አሁንም ጎበዝ ነህ ብዙሰው ውጪ ሲወጣ ቀልድ ይጠፋዋል አንተ መክሊትህ ነው ማለት ነው በርታ ገንፍ በእንግሊዘኛ ሳይሆን በብዙ አፍሪካውያን ፉፉ ነው ሚባለው

  • @wolexo-_21
    @wolexo-_21 Před 27 dny +16

    Porridge /ፖሬጅ/ ገንፎዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ምግብ

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Před 27 dny +96

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙስጠፋ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ውድ የኢስላም ልጆች በነዚህ ውድ ቀናቶች በዱአ በኢባዳ እንበርታ

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor Před 27 dny +8

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤ ኢሻ አላህ ❤❤❤❤❤

    • @zm1629
      @zm1629 Před 27 dny +2

      ሰለላህ አለይህ ወሰለም 💐💐💐💐

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b Před 27 dny +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd Před 27 dny +1

      ❤❤❤ሡላሂ ዋለሂ ወሠለም

    • @user-yh7oz3uw7y
      @user-yh7oz3uw7y Před 27 dny +1

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @nebadire
    @nebadire Před 27 dny

    enameseginalene bro

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 26 dny +1

    ክክክክክክ የሳቅ ምጭ ነክ 😂😂😂😂የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 27 dny +59

    ውድ ያእስልምና እምነት ታካታዮች
    እኳን ለሀራፋ ኢዲ በለላም አዳራሰቹ 😊
    ያአመቱ ምኞታችን ታሰክቱ በአጋራችን
    ያምነሰልፍ ያርጋን ያርብ 😊🎉❤😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 27 dny +13

    እኛ ሴቶችኮ ጀግኖች ነን ድቁ ትመኛለህ በርታ ❤❤❤

  • @user-zo3bm4vq6e
    @user-zo3bm4vq6e Před 27 dny +5

    የገፎን ስም ለመጠየቅ ወደ ናይጀሪያ ጉዞ ላደርግነው ቻው😂😂😂😂😂😅

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s Před 27 dny +4

    በመምህራን የሰጠህው አስተያየት ትክክል ነው መታረም ያለበት ነው

  • @tsigeshimeles1921
    @tsigeshimeles1921 Před 27 dny +11

    ገንፎ ሌላ ቋንቋ የማይገልጸው የኛና የኛ ብቻ የሆነ ምርጥ ምግብ

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx Před 27 dny +9

    Dinka dink Ani oromo dha bayee sii jaladha my Brother garu comment siif baresuf Amarifa dubachu male baresu beku 😢 Afaan oromo ni bekta Ati ❤❤❤

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Před 26 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ድንቁ

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 27 dny +3

    እንዚህን ህፃንትን እንደኔ የሚወዳቸው አለ?? ሳቃቸው ከልባቸው ነው እግዚአብሔር ያስድጋችሁ ❤❤

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 27 dny +14

    ምስኪን ኤፈራም ቢኖርህ ፈላጊህ ልበዛ ነበር ዝምድና ሳይኖራቸው ዘመዴ ነው ብለው ሊሮጡልህ ነበር ነኢማየ አላህ ይጨምርልሽ ሳትወልጅው አመት ሙሉ ታግሰሽው ነበር እባክሽ አሁንም ተቀበይው

  • @mametomeri
    @mametomeri Před 27 dny +4

    700ተኛ ላይክ ነኝ

  • @abilogetye2482
    @abilogetye2482 Před 27 dny

    Ethiopian tiradtional food GENIFO 👍👍👍

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 27 dny +1

    የኢትዮጵያ ወንዶች ፋኖ ምርኮ ይዞቸዋል

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 Před 27 dny +5

    በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ ይሄንን ለማለት ብቻ ነው በርታ!በርታ!በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በዚህ አምናለሁ ሥራሕ ይመሰክራል ይመችህ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን❤

  • @LamrotAbu
    @LamrotAbu Před 27 dny +7

    እንኳን በሰላም መጣህ😂😂😂

  • @AgoteendNF
    @AgoteendNF Před 26 dny

    Jijanfo ybalal bro

  • @TigistPetros-bo4sq
    @TigistPetros-bo4sq Před 27 dny

    Alekwm😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 27 dny +18

    ኤፍሬም በጣም አሳዘነኝ የምር አላህ ይርዳው ኢማን ካልቻለች መቅዶኒያ ቢገባ ጡሩ ነበር

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před 27 dny +5

    😂😂😂😂😂ድንቃድንቅ ዘና የምታደርገኝ ነገር ኦ የምትላት ነገር😂😂😂

  • @NabilMisbah-qz7ne
    @NabilMisbah-qz7ne Před 27 dny

    Wow interview

  • @hiwi3519
    @hiwi3519 Před 26 dny

    Genfo 🎉🎉🎉🎉I like

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 27 dny +10

    ድንቁዬ ገንፎ በእንግሊዝኛ Porridge ነው

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 27 dny +3

    እው እንኳን ደናመጣህ❤❤❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 27 dny +2

    እምየ የወለደችውን ያብራኳን ክፋይ ሜዳ ለይ ጥላው ከሄደች የመጨረሻው ዘመን ላይ እየገባን ነው ማለት ነው ያሳዝናል ነ ኢማየ አንች ምርጥ እናት ጅምርሺን ጨርሺ ጎዳና ላይ ከመውደቅ ታደጊው አላህ ያግዝሺ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Před 27 dny

    በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ለዛ ያለህ

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Před 27 dny +5

    geፉቲ ነዋ😂😂 ለማንኛውም አድናቂህነኝ ድቁየ❤

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Před 27 dny +8

    በጣም ያዛዝ ናል እናት እዴት ይጨክናል 🙏🙏🙏🙏

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 26 dny

    Ewenete new dekadekeye betame new yemewedehe tebarekelene zemenehe hulu yebareke edemehe yerezeme segawene yabezalehe edeme leneseha hei

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s Před 27 dny

    😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅 ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ወየዉ

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před 27 dny +5

    የምር በጣም ነው ፈታ ምታደርገን ኬመንት ሰጥቼ አላውቅም ግን ሁሉንም ቪዲዮህን እያለው በርታ ብሮ!

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be Před 27 dny +5

    እንካን ደና መጣህ የሳቄ ምንጭ ድንቅየ ❤

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 Před 27 dny

    እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ በርታ ።ገንፎ በእንግሊዝኛ porridge (ፖሬጅ) ይባላል

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Před 27 dny

    Sewodke dinkadnke❤❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 27 dny +4

    😂😂😂😂😂😂 እኔ ያተ ከረፈፍ
    አለው ስከረፈፍ 😂😂😂

  • @TeleheMohammed
    @TeleheMohammed Před 27 dny +4

    ወይኔ ድንቅ ድንቅ እንደው ምን ይሻልካል ወላህ ትራስ ስያቅፍ በሳት ፍርስ ነው ያልኩት ፣እንዴት ደስስስ እንደምለኝ 😅😊❤❤

  • @allaouiatofik1721
    @allaouiatofik1721 Před 26 dny

    D'accord

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h Před 27 dny +1

    አየ ድንቁየ ፈታ እኮነው እምታደርገኝ😂😂😂😂😂😂😂 እንደው ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Před 27 dny +6

    Editing አቀራረብ wow🔥🔥🔥😍😍

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 27 dny +5

    እንኳን ሰላም መጣሕ ድንቁ የኛ አዝግ አረ የኤፍረም ነገር የቆየ ነው አሉ እናቱን ከአገኘ በሗላ አይደለም GENFO😂

  • @seneyttesfaye2469
    @seneyttesfaye2469 Před 27 dny

    Fufu new 😂😂😂

  • @Hiwotlidetu
    @Hiwotlidetu Před 26 dny

    My lovely brother

  • @TsegayeZeab-vo2xb
    @TsegayeZeab-vo2xb Před 27 dny +5

    ገፎ ያው ገፎ😂😂😂😂

  • @AmarecEmo
    @AmarecEmo Před 27 dny +4

    😂😂😂😂😂😂😂 ሞኩ 😂😂😂😂😂

  • @jggsjndgjsj6902
    @jggsjndgjsj6902 Před 27 dny

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Před 27 dny +5

    ዋ!!ሤት ወንድ ብለህ
    እኔ ሳላየው ነው ላይክ ማደርግ

  • @user-zl9df1cj4m
    @user-zl9df1cj4m Před 27 dny +4

    Dinka dinki tiktok መስረት አቁምክ እንዴ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 Před 27 dny +3

    ያጣን ማን ይወደዋል አላህ ሆይ አደራህን አተ ሁነኝ አይይይይ ኤፍሬም ሚስኪን

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 27 dny

    Genfoo❤❤😂😅😅

  • @asnakukor3491
    @asnakukor3491 Před 27 dny +6

    መልሱ porridge በጣም ቀላል ❤🎉ነው

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 27 dny +4

    አዎ እምናይህ የመዳም ቅመሞች ነን በጣም ነዉ እምታዝናናዉ ❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 27 dny

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Před 26 dny

    Jabadhu obolesaa kenyaa

  • @user-gr9dn4hr3w
    @user-gr9dn4hr3w Před 27 dny +4

    ኮሜንት ፅፊልህ ባላውቅም ሁሌም እከታተልሀለሁ ስወድህ ጨዋነትህ ደስ ይለኛል።

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE Před 27 dny +4

    የኔተናፋቂ

  • @EmushaGmariyam
    @EmushaGmariyam Před 27 dny

    Lik nh ysak menchachin vedioh bmulu wow nw sele memiheran yalkew 👌

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 25 dny

    ድንቃድንቅየ የኛ ልዩ ትለያለህ የኛ አዝናኝ ❤❤❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe Před 27 dny +4

    የናትዮዋን ችግር እሚያውቅ የለም😢😢😢
    አላህ አፍያውን ይመልስለት ወትፍረዱ😢😢😢

  • @mussiemussie9049
    @mussiemussie9049 Před 27 dny +7

    IT is Called porridge

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před 26 dny

    ዋው ጀግና ኢትዮጵያን ነህ

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs Před 25 dny

    Eshi yen wdi😄💝🤷🏾

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu Před 27 dny +5

    ወንድሜ በእንግሊዘኛ አላቅም ኦሮምኛ ግን መርቃ ይባላል 😂😂😂😂

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Před 27 dny +4

    😂😂😂እኔነኝ ሳላይ ላይክ ማደርገው😂😂😂 ደሞ እስካሁን ዱባይ ነህ ?😂😂😂😂

    • @user-mh8er6ip9m
      @user-mh8er6ip9m Před 27 dny +1

      አአአ እች ጠጋጠጋ እቃ ለማንሳት ነው 😂😂😂

    • @kere6628
      @kere6628 Před 27 dny

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 26 dny

    ውይ ጉድ ይገርማል 😂😂😂

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha2087 Před 26 dny

    ድንቃድንቅ በጣም ምትመቸኝ ሰው ነህ ለጠየከው ጥያቄ መልስ ገንፎ በእንግሊዝኛ አይከብድም ፋፋ አልልህ መቼም😂😂😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 27 dny +3

    መጣህልን የኛሸበላ

  • @MollaMolla-yb2qm
    @MollaMolla-yb2qm Před 27 dny +8

    በግሊዝ አገር ገፎ አይታወቅም ❤❤❤

  • @Beranashe
    @Beranashe Před 27 dny

    Gafo b English fufu❤❤

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 Před 26 dny

    Amen❤❤❤

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 27 dny +6

    ገኝፎing ነዋ😂😂😂😂

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 Před 27 dny +5

    አይ መንሱር አንተን የመሰለ ቆንጆ
    ከዚች ለንቦጭ ጋር ይቅርብህ አትመጥንህም

  • @tiztatilahun1594
    @tiztatilahun1594 Před 26 dny

    ያማል ቅኔው ድምፅህ በጣም አሪፍ ነው ዘፈን ብትዘፍን ያዋጣሀል ❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 27 dny

    yaa yhonale ewnet new

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 27 dny +4

    ኡፉ ኤፍሬም 😢😢😢😢

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 Před 25 dny

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምግብ porridge ❤❤❤

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před 27 dny

    porridge በነገርህ ላይ የመጀመሪያ ቀኔ ነው ሳይህ አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ

  • @ebbaftube
    @ebbaftube Před 27 dny +3

    ገንፎ በእንግሊዝ ቋንቋ Porridge ይባላል::

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před 27 dny +3

    ሰላም ድንቃድንቅ porrigde ይባላል ትዝ ይለኛል የኢትዮጲያ ምምህሮች ገንፎ ብለው ነው የሚያስተምሩት

  • @user-ps9ih4kg6q
    @user-ps9ih4kg6q Před 27 dny

    wow

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 26 dny

    አሜን እንኳ ደህና መጣክ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 27 dny +1

    በጣም ያሲዝናል የእናት ጨካኝ ኣለ እንዴ እግዚኣብሄር ኣይጨክንበትም እናትየውም ምን እንደሆነች ኣናቅም ግን እግዚኣብሄር የሚሳነው የለምእና እግዚኣብሄር ሰላም ያኑረው

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim Před 19 dny

    hahaha Teketek

  • @sarasara.3217
    @sarasara.3217 Před 26 dny

    ❤❤❤

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 Před 27 dny

    😂😂❤

  • @user-qf3ws6qo9f
    @user-qf3ws6qo9f Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤💞

  • @tiztatilahun1594
    @tiztatilahun1594 Před 26 dny

    Oatmeals😅😅😅😅

  • @user-fd4sb5rm1e
    @user-fd4sb5rm1e Před 27 dny

    😳😳❤❤❤

  • @MekbulaSherif
    @MekbulaSherif Před 27 dny

    👌👍❤️❤️🙏😍😍

  • @user-fp8dr7ll5t
    @user-fp8dr7ll5t Před 26 dny

    🌻🌻🌻🌻💓💓

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před 26 dny

    አሽኮረመምከን እኮ ሙሉ ሄዋንን😂😂😂😂ስወድህ እኮ ኑርልን❤❤❤

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n Před 27 dny

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @user-ou1we8rg3n
    @user-ou1we8rg3n Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍