መሬት አሁንም ቢሆን የብልጣብልጦች ነው - አቶ ዘገየ አስፋው | ክፍል 3 | The Betty show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 84

  • @kebedeindris7200
    @kebedeindris7200 Před rokem +11

    ቤትዬ ለኔ እስከአሁን ከሰራሻቸዉ ስራዎች አንደኛ ብዬዋለሁ። ተባረኪ። ለማመስገን ቃል አጥሮኛል።

  • @chorra977
    @chorra977 Před rokem +5

    የዘውዱ ግዜ ሰዎች ትህትናቸውን ና እርጋታቸው እጅግ ይገርመኛል። እድሜ ይሆን ወይስ የሆነ ኮር ቫሉ ነበረ። ደግሞ fluencyያቸው። ሌንጮ ለታ፣ዲማ..ሌሎችም ንጉሡን አዋርደው ሲጠሩ ሰምቼ አላውቅም ። ሌንጮ እንደውም ብዙ ግዜ ግርማዊ ቀደማዊ ወይም ጃነሆይ ሲል እሰማዎለሁ ... ። ሲያበሻቅጡ ብዙ አላይም። እንዲያውም አንዳንዴ ከትግራይ አካባቢ ንጉሱ ወይም ኃይለስላሤ ብቻ ሲባል እሰማለሁ። የትናደደ ትውልድ ነበረ ሲባል እሰማ ነበር ...በአብዮቱ ግዜ የሆነውና እሁን የማየው እርጋታና fluency ( የማስረዳት ፣ የመተረክ ብቃት) ትይ ዩ/ parallel መሆን ይገርመኝና ለምን ግን አሁን እንደማየው ንግግር ዓይነት የተረጋጋ መንግስት ሳይኖረን ቀር እላለሁ?!
    አሪፍ ውይይት/ interview ነበር።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před rokem +5

    አቶ ዘገየ የግፉአን ተጨቋኞች ወገን ሆነው ሙሉ ዕድሜ ያቸውን ያሳለፉ ታላቅ ሰው ናቸው
    በሶስት መንግሥታት ውስጥ በከፍተኛ ሥልጣን ቦታ ሆነው ሕዝባቸውን በቅንነት እና በቆራጥነት አገልግለዋል
    ከሁሉም ከመንግሥት ሥራ ከራቁ በኋላም ያደረጉት አስተዋፅኦ የሚደነቅ ነው
    ሁኔዴ ኦሮሞ ግራስ ሩት NGO በማቋቋም እና የቦረና ባሕላዊ የመረዳዳት ባሕል በማዘመን/ ቡሳ ጎንፋን ማይክሮ ፋይናንስ በማዘመን ለልማት በማዋል ...
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሁንልዎ!

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před rokem +1

    Thank you Bethy🙏
    አቶ ዘገየ አስፋው የዕውቀት ጎተራ ናቸው:: He is very balanced and wonderful human being with high integrity. He knows the history of LAND HISTORY in Ethiopia. We all used love to listen him during the DERG. I wish if he writes a book.

  • @Belaymamo2022
    @Belaymamo2022 Před rokem +1

    ሦስቱንም ክፍል በጥሞና ነው ያደመጥኳቸው አቶ ዘገየ አስፋው ልክ እንደ እድሜያቸው ሀሳባቸውም የበሰለ ነው ሁሉንም ነገር አይቷል የኢትዮጵያ ችግር የት ጋር እንዳለ ጠንቂቆ የሚያዉቁ በሳል ሰው ናቸው ነገር ግን ሀሳባቸውን የሚቀበል መንግስት አለ ወይ ነው? አቶ ዘገየ እናመሰግናለን ቤቲሻ አንቺም በርቺልን።

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Před rokem +1

    አቶ ዘገየ ከሀላ የነበረንን የሀገራችንን የመሬት አስተዳደር ታሪክ የሌለኝን እውቀት ጨምረውልኛል፡፡ በጣም አመሰግናለሁ ቤቲም በርቺ ጎበዝ፡፡

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 Před rokem +7

    በጭሰኛውና በፊውዳሉ መካከል የነበረውን የምርት ግንኙነት ያቋረጠውን የየካቲት 25/67 የገጠር መሬትን ለህዝብ ያደረገው ዐዋጅ በማርቀቅና በማስፈጸም መሪ ከነበሩት ከአቶ ዘገየ አስፋው የተደረገው ቃለመጠይቅ ታሪካዊ ነበር። ታዲያ ይህ ስር ነቀል ዐዋጅ አብዛኛውን አርሶ አደር የመሬት ባለቤት ያደረገ ዐዋጅ ብዙ አስፈጻሚዎች መስዋትነት የከፈሉበት ነውና የታወጀበት ቀን ቢያንስ በየዓመቱ ለምን ታስቦ እንዲውል እንኳ አልተደረገም ? ክቡር አቶ ዘገየ ቢመልሱ ደስ ይለኛል።

    • @yadessaambaw5214
      @yadessaambaw5214 Před rokem

      ቤቲ ስለ ኢትዮጲያ መሬት ችግር መፍትሄ ደውለሽ አነጋግሪኝ ከቻልሽ ::

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 Před rokem

      Really i agree with you 100%

    • @redatadiyos3907
      @redatadiyos3907 Před rokem

      HARA KABANNE ABBA LAFA TE ANNERA

    • @alg7524
      @alg7524 Před rokem +1

      መሬት ላራሹ ልክ ያልሆነ አዋጅ ነው። ኢትዮጵያ ሰፊ መሬት አላት። ስንት ባዶ መሬት እያለ የሰው ነጥቆ ለሌላ መስጠት ምንም ለውጥ አያመጣም። የተሻሉ ባለሀብቶችን ድሀ ከማድረግ የዘለለ ሚና የለውም። ኢትዮጵያ ስታራምድ የኖአችው የምቀኝነት ፖለቲካ ነው። አሁንም ተመሳሳይ ፖለቲካ ላይ ነን።

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w Před rokem

      ​@@alg7524 የጋራ ድህነት በእኩልነት

  • @mershaewnetu673
    @mershaewnetu673 Před rokem +3

    Ato Zegeye a sharp mind, still.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ (አቶ ዘገየ አስፋው)ሚስጥር እዚህ ጋ አይወራም ቤቲ ወደቀች።

  • @alemayehuleta6687
    @alemayehuleta6687 Před rokem +3

    ከዚህ በፊት የማላውቃቸውን ብዙ ነገሮች አውቄበታለሁ፡፡በተለይ ስለ መሬትና ስለአዋጁ እና ሌሎችንም፡፡ ታላቅ ምስጋና

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 Před rokem +3

    እንኳን በሠላም መጣሽ ቤቲ በሬዱ እግዚአብሔር የክብሸ ሰውን ተከብረለለሺ💖💯👏

  • @aklilunegash3534
    @aklilunegash3534 Před rokem +2

    በፊት የነበራቸዉን ስልጣን / አላፊነት በፕሮግራሙ መጀመሪያ ና መጨረሻ ብትናገሪ መልካም ነበር።እንደዚህ ዓይነት ትልቅ ሰው ስታገኝ ትህትና ና አክብሮት ብትጨምሬ መልካም ነው ። በተረፈ አሬፍ ነው በረቺ።

  • @georgepiliatis1279
    @georgepiliatis1279 Před rokem +1

    Bravo Betty and thanks yetekeberutin Ato Zegeye sileakerebsh.

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Před rokem +2

    I love the national dialogue approach to be inclusive, hope will bring peace for all. i appreciate u bettisha

  • @finfineenkanoromotii9455

    ሰውየው ቱባ እውቀት ያላቸው ቤተመጽሐፍት ናቸው መጽሐፍ ቢከትቡ ብዙ እውነት እርሷቸው ጋር አለ

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Před rokem

    በጣም ትመቺኛለሽ ቤቲ ጥሩ ዲሲኘሊን አድማጭና ቁምነገር ጠያቂ ይመችሽ

  • @tagelalemayehu2830
    @tagelalemayehu2830 Před rokem +2

    ቤቲ, በጣም አመሰግናለሁ ! በርቺ!🙏🏾

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před rokem +2

    Very educational, what a gent, May he be blessed with long life and good health.

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 Před rokem +2

    Thank you Betty. I proud of you

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 5 měsíci

    ቤቲ እዚህ ውይይት ላይ በጣም በትህትና ነው ያቀረበችው፣በተመስጦ ነው ያደመጥኩት፣ስለ መሬት ላራሹ ማወቅ የነበረብኝን ተረዳሁ።

  • @habtamudebela9278
    @habtamudebela9278 Před rokem +1

    I extremely like it! Wonderful conversation. Many more years to Mr. Zegeye

  • @gadissat.gobena656
    @gadissat.gobena656 Před rokem

    Very good interview.
    Highly educative, revealing and undiluted.
    Well-done Bety and thank you somuch Mr. Zegeye Asfaw. More blessings to you Sir.

  • @najatali4021
    @najatali4021 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @GGU900
    @GGU900 Před rokem +2

    keep it up Betisho🥰🥰🙏🙏

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 Před rokem

    Betty you are the best. Thank you for such wonderful educational interviews.

  • @event357
    @event357 Před rokem +1

    I hope Obbo Zegeye writes a biography. Very interesting discussion, thanks!

  • @danigeme4368
    @danigeme4368 Před rokem +1

    Well done

  • @voiceoflife4289
    @voiceoflife4289 Před rokem +1

    We need to know the reality of this country, not bubbles.Thanks Betty yegeta lij.

  • @ofgalyo
    @ofgalyo Před rokem

    Thank for inviting such a wise person!

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před rokem +1

    ልዩ የሆነ ዝግጅት ነው። አንቺንም እሳቸውንም እናመሰግናለን። እስቲ የደርግ ጊዜ የተፈጠሩ ችግሮችንና አስፈሪነታቸው ምክንያታቸውን እንዲህ አይነቱን እንግዳ አቅርባችሁ አስረዱን። በተለይ ቀይ ሽብር ነጭ ሽብር፣ ኢህአፓ፣ የባለሥልጣናቱ መረሸን እንዴት እንደ ተፈጠረ ሙሉ ታሪኩን በክፍል ክፍል ብታሰሙን ?

  • @tekleliki4804
    @tekleliki4804 Před rokem

    I giv my appreciation for your question and answer because I am one of that generation who participate land reforms .as I was the time high school student.

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 Před rokem +2

    Keeping upit

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem

    አሪፍ ቃለ ምልልስ ነበር ዕድሜዎ ይርዘም።

  • @kalidjemal3627
    @kalidjemal3627 Před rokem +1

    ዛሬ ላለዉ ችግር እሄ መድረክ አጥጋቢ መልስ ያለዉ ይመስለኛል ።
    ደሞም አለዉ ።
    የጥንቱ የግፈኞችን ታሪክ በአደባባይ ያጋለጠ መድረክ ቤቲ ሾዉ ታሪካዊ መድረክ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት ።
    10Q betiye our ጀግና

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Před rokem +2

    Solutions must be based on Facts on History!

  • @jaleneyadeta783
    @jaleneyadeta783 Před rokem

    Gazaxeessitu cimtuu 👏👏👏
    Nam-jabduu!!!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem

    Hagerachn ahun eskederesechbet ,sele merat besefiw hunata geltsewlnal betechemarim mekad yalebetn hidet tru behone hunata aqrbewtal!!!!!

  • @fekadumoreda5825
    @fekadumoreda5825 Před rokem

    extremely educational

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 Před rokem +1

    @ 27:09........well said

  • @asss239
    @asss239 Před rokem +3

    ለይብረር

  • @hanatadele7876
    @hanatadele7876 Před rokem

    Ree Betisho,full circle change😙😙😎 u sound professional like Masza🙏

  • @ahmedabdulazizteib4031

    Yemigermu sewye nachew ye ewket gutera nachaw mengest leb kalew eghihen sewye bitekemebachew teru neber

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Před rokem

    በጭካኔዉ ተወዳዳሪ የሌለዉን የ ኢትዮጵያ የመሬት አዋጅ ዋና አርኪቴክት አሁን ደሞ አገሪቷን እንዲቀብር አፉን እያሞጠሞጠ ነዉ። መሬት ላራሹ እንጂ መሬት ባለቤት አልባ አድርግ ያለዉ አልነበረም። የ መ ኢሶን ጓደኞቹና እሱ እስካሁን ላለዉ ምስቅልቅልነት ተጠያቂዎች ናቸዉ።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Kolfii waraanaaf injifannoo gurruma Abbaa/haadhatii jaalaltuu onnee dhoksaa yaannis hidhaa qabuu

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před rokem

    Telek Abt nachew Edimina tena yadelot

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu7924 Před rokem

    Beti ahun gobezeshe....yehe ento fento yehonu tekem yelelew ye buna were( ende kasaye Chemeda, Beshadu, Lelisa Feyesa ayenet yemetekem hasab yelelachewen) mametate teteshe endeze asetemare yehone program lay teneke arege beye meker leseteshe ewedalehu.

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem

    Minstery Zegaye Assefawu influences in body politics of Ethiopia is huge. Derg regime imprisoned, tortured in solitary confinement gulags prison camps.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    At the end ilmi namaa yaad ijjis Hamii gurriis Gaaddisaa dhibeenis lollis ifaa of Caqasii tokkummaa injifannoo Eegumsi

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Nyaataanis injifannoo libsuu ijaa keessatti hiyyummaa Tplf osoo bira geenyee karaa dhufee kijiba gonder jilbii gahaadha gzxBeety teettuus so sweet Eegumsaa

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 Před rokem

    Tnx at all

  • @abrhamuma6839
    @abrhamuma6839 Před rokem

    Hagar yemitadigaw bamareti hadelam:Hagar yemitadigaw ba endustiri bicha new , for example America, erop etc,,, solutions for the new generation expended industry

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 Před rokem

    መሬትን በተመለከተ እየተደረገ ላለው የመንግስት እርምጃ በቀጥታ ጥቆማ የሚቀበል አካል ካለፉት አድራሻውን እንዴት ባለ መልኩ ማግኘት ይቻላል።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Před rokem

    The monopoly of land by the government is spiking the price. The government is the landlord. To abolish the unfairness, privatisation of land is the only choice, no other alternative.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Ida'amuun ABO goalscoring beellis barbaaddeessuu kkkkkk

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Před rokem +1

    TPLF for sure regret for removing brilliant freedom fighters of Oromo intellectuals and replacing them with ignorant OPDO such as big mehayim Abbba Dula Gemeda.
    Today ignorant OPDO alliance with neftegna and shabiya destroying Tigray, oromiya and Ethiopia as whole

  • @tesfaeweldemariam5240
    @tesfaeweldemariam5240 Před 4 měsíci

    Vampire gala 👹👹👹👹

  • @hailukutesa6081
    @hailukutesa6081 Před rokem

    Harka fuune ? obole Batty -- namici fide kun haa nafxanaan lafa nuraa fudhatesan womaa hinbeeku---silaa anuu dhufee sit odeesa. Atis waan akasii irajirtu hinfaakaatu sina oromuaa nama beeku dubisani.

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Před rokem +1

    Oromian Land us belongs to to Oromos . Immigrants are have no a single right an inch of Oromian Land .

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Před rokem

    #በ16ኛው ክፍለ ዘመን እሳቢያችሁ ከዚህ በኋላ #ስንዝር መንገድ መራመድ አትችሉም!!! እናንተ ከመለስ ዜናዊ ቀጥሎ የሚጠላትን ሀገር እያስተዳደራችሁ ያላችሁ ፍጥሮች ናችሁ!! ለኢትዮጵያ ብታስቡማ በዚህ በ21ኛው ክ/ዘመን #የብሔር #ፌደራሊዝምን የምትከተል ብቸኛ ሀገር አይኖረንም ነበር! ለእንስሳት ክብር በሚሠጥበት ቦታ በተወለድንበት፤በአደግንበት ሀገር #ወለጋ በአሰቃቂ ሁናቴ መጤ ተብለን እስከ ዚች ደቂቃ ድረስ እየታረድን ነው ያለነው!!!!! ስለዚህ #በቃንንንንንንንንንንንን!!!!! #ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ይቀጥላል!!!! #በአማራ ደም የምትገነባ #ኦሮሚያ የምትባል ሀገር አትኖርም!!!!

  • @meridabebe765
    @meridabebe765 Před rokem

    የመሬት አዋጁ ለቀድሞዉ ባለርስት 10 ሄክታር እንዲሰጥ ደንግጏል ግን በተግባር አንድ ሜትርም አልተሰጠም ለምን ይዋሻል።

    • @mohammeddema4589
      @mohammeddema4589 Před rokem

      Many thank you Betty. Really wonderful and insightful!!!!

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 Před rokem

    He doesn’t know the name of the commission he is appointed to serve as one of the commissioners 😅 That tells you a tone about how shame the so called commission is.

    • @user-ux9bd1ly5r
      @user-ux9bd1ly5r Před rokem

      Centre yourself and extend positive energy then you can be a good listener.

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Be gif ye hizbu merate wersew ahun be investor sim ye weche sewocheee siwesdutt yemiyachebechebb!!!

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Před rokem

    So what is new about this and why now ? We have heard about Ethiopian feudalism for more than 40 years. Why not focus on current and most relevant issues, playing victim card doesn’t take us anywhere.

  • @mulatadhadacho9350
    @mulatadhadacho9350 Před rokem

    Go way from Iam not Ethiopia Iam from Oromia Stay way my phone I don't Children Rapper Amarha History Heard Nafxanyaa Amarha used Eat Human Meat Stay From my phone And Oromia very Soon Will free

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Osoo dhugaa beekneeZinnaash Tayyachow Christ church and muslims wal quba qeensii du'aa Beekumsii Eegumsaa beeknee kurat Yaannis waraanaa competition medicine and pharmaceuticals barsiisuuf at anytime Dubbisi riqicha arrabni humni dhageeffatu qabsoo ilkaan kolfaan dhumnee Gzxsabboonttuu Ahmed aswrwb Alhamdulill anis laftis international newspaper nyaataanis harkiis dhaqqabii garaafi Onneen nyaataanis gzx Harkiis!!!!surprises Keessatti ijjis waraanaaf gurruma Biroo barnootaa Amanee Badhso contributed from yaannis waraanaa hojii Caqasii DrAbiyyii Ahmed Ahmed hawaasaa siyaasni Beekumsii Eegumsaa johar Muhammad Muhammad dursii Sabaafi sab UstazKamiil Shamsuu deemsis jila daa'awaa/daawwii sawsawsaw competition lubbuu Beekumsii Eegumsaa gzxBety Tasumaa

  • @shaggar2023
    @shaggar2023 Před rokem

    ለኦሮሞ (Horoo Dhamoo) እና አምሐራ (Dhama Horaa) ሕዝብ የተላለፈ ልዩ የአደራ መልእክት፦
    -------
    አፋን ኦሮሞ የሚናገር ሁሉ ኦሮሞ አይደለም። በኦሮሞ ሥም የሚነግዱ የሻእቢያ ፈረሶች እና ፈላሾች የተንኮል መጋለጫ ሠዓት ደርሷል አሁን ነው። ኦሮሞ (Horoo Dhamoo) እና አማራ (Dhama Horaa) ሕዝብ አንድ ናቸው። ለንደን ዩኒቨርሲቲ በ DNA ምርመራ አረጋግጧል። የኢትዮጵያን ሕዝብ በመከፋፈል በማባላት ጣልቃ መግባት ይቁም። ወያኔ (ኢ.ህ.ወ.ዴ.ግ.) የቀደደውን የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ ሻዕቢያ ኢ.ዜ.ማ.፣ ብልጽግና፣ አ.ብ.ን.፣ በልደራስን እና ሌሎች በታማኝ ፈላሾቹ የሚመሩ ፈረሶቹን ተጠቅሞ እያባላችሁ ነው። አማራ እና ኦሮሞ ንቁ እንጂ። በተለይ ኦሮሚያ ውስጥ ያለህ አማራ ንቃ። ነገሩ ሌላ ነው ማንመ ኦሮሞ አይጠላህም። ጨዋታው ይግባችሁ። ከስሜታዊነት በመውጣት አንድ ሆናችሁ በእናንተ ልዩነት የሚነግዱ የሻእቢያ ፈረሶችን እና ፈላሾችን ተንኮል ካላስቆማችሁ ሁለታችሁም ተስማምታችሁ ሀገራችሁን ካላስቀጠላችሁ የምታፈርሱት ሀገራችንን እንደሆነ እወቁ። የባንዳ ፈረሶች እና ፈላሾች ሴራ ሥር ከመስደዱ የተነሳ እናንተ 100% ብትስማሙ እንኳ በተለያዩ ሥልቶች በተለያዩ ክልሎች በተለያዩ ኃይማኖች ኢትዮጵያን ለመበቀል የተደገሱ ሤራዎችን በቀላሉ ማክሸፍ አትችሉም። ባንዳ ፈረሶች እና ፈላሾች ከሠይጣንም ከሉሲፈርም ከሐሳዊ መሲህ ወይም ከመሢሁ ደጃል በላይ በተንኰል የተካኑ ስለ ኦሮሞ (Horoo Dhamoo) እና አማራ (Dhama Horaa) በላቀ ሁኔታ የሚያውቁ በሁላታችሁ ድክመት ሀገራችሁን እያፈረሱ ያሉ ስለሆነ እባካችሁ በምታምኑት አንድዬ ፈጣሪ አምላክ አላህ ወይም እግዚአብሔር ወይም ዋቀ ሀዮ (Waaqa Hayyoo) ሥም ይሁንባችሁ። እስኪ ቆም ብላችሁ ከስሜታዊነት ራሳችሁን አውጥታችሁ እየሆነ ያለውን ሁኔታ ገምግሙ። መልክቴ ይኸው ነው። ቸር ይግጠመን ደህና ሠንብቱ።

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Před rokem

    አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Před rokem

    Yaannis waraanaa hidhaa qabuu
    Garuu rakkoodha ObseeKasahun GzxObs/kelloomedia/Kuush fedhiin university listening hiyyummaa Ethiopian soldiers Summii tasumaa ABO injifannoo lafumaa biraa fuunee oso mootiin tuffii attacks marii beeknee garaa argee Eegumsaa Eegumsaa gubateera mallaszenawii