ዘወረደ | የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s.... czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​

Komentáře • 29

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባቶቻችንቃለሂወትንያሰማልንእኳንአብሮአደረሰንፆመንለማብረከትያብቃንማህበርቅዱሳእናመሰግናለን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ።
    መልካም ፆም አሜን።ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 3 lety +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ፆም አደሳችሁ እግዚአብሄር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን ፫
    የህይወት ቃል ያሠማልን አባቶቻችን አሜን፫

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፆሞን የሀፃያት መሰተስሪያ ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 3 lety +1

    በሰላም ያድርሰን ለብርሃነ ትንሳኤው ።ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @dinkubalcha8790
    @dinkubalcha8790 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እንኴን አደረሳችሁ አደረሰን።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፆመን ለመፈሰክ ያብቃን

    • @abebakahssay2348
      @abebakahssay2348 Před 3 lety

      kalehiywot yasemalin, tsom tselotuin le hagerachin selam chimir yeminitseliyibet yihuin.

  • @according6414
    @according6414 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @enatneguse2786
    @enatneguse2786 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ አንኳን አብሮ አደርሰን

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SaraH-wc3mr
    @SaraH-wc3mr Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fl6re6pd2c
    @user-fl6re6pd2c Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችን ቃለህውት ያሠማልን አሜን

  • @user-vl6ku6yb7f
    @user-vl6ku6yb7f Před 3 lety

    ቃል ህወት ያሰማልን

  • @meazameles9578
    @meazameles9578 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውን ስምአኮነ

  • @user-vh4pu5mx6q
    @user-vh4pu5mx6q Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r Před 3 lety

    ሰለ ሁሉም ነገር ቸርነቱንና ምህረቱን አብዝቶ በጥባቆቱ ጠብቆ ለዚች ታላቅ ቀን ያበቃን ያንን አስፈሪውን ቀን አሳልፎ ለታላቁ ጾማችን ስላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አምናን በኮሮና ምክንያት ከቤተመቅደሳችን ወጥተን ለስጋወደሙ እንኳን መናፍቃን እንዳገባ ሲከለክሉን ነበር እግዚአብሔር ቸር ነው ዛሬ በነፃነት እንወጣለን እንገባለን ይህንን ጾም በንስሀ የበረታን የበቃን በስጋ ወደሙ እድንባረክበት ይርዳን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘወረደ ብለን እንደጀመርን ሆሳዕና ብለን ለመፈጸም ያብቃን አሜን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +3

    እንኳን ለ ታላቁ አብይ። ፆም መጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ የፆም ጊዜ አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 3 lety +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety

    እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 3 lety

    አብይ ፆም ሲገባ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ሞቅ ደመቅ ይላል

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን