ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ አስራት በኩራት አትጠይቁም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ethiopian orthodox ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ አስራት በኩራት አትጠይቁም
    የዲ/ን መላኩ የዩቱብ ቻናል • ወንድና ሴት እኩል አይደሉም!
    የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት = / yabsramatiwoss 👇
    👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️www.youtube.co....
    2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
    ▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
    3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
    ▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
    ▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    ▶️ • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    ▶️ • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    ▶️ • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    ▶️ • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
    #libonatube #ethiopian #orthodox #ልቦናቲዩብ

Komentáře • 156

  • @libonatube
    @libonatube  Před 2 lety +57

    የዲ/ን መላኩ የዩቱብ ቻናል czcams.com/video/9w7utaWPNbs/video.html

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 Před 2 lety +2

      እሽ

    • @yeshewalemhailu1402
      @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @gantmolina5124
      @gantmolina5124 Před 2 lety

      ውድሜ ያብስራ በውጪ ብር መዘርዘር
      አጥያትነው

    • @user-rg2qj9gm3l
      @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety

      እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +16

    ወንድማችን ያብስራ እንኳን ደና መጣ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጉጉት ስንጠብቅ የነበር ስብከት መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ባበቱ ያቆይልን አሜን

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 Před 2 lety

      ቃለህውት ን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 Před 2 lety

    ፅጌ ማርያም
    አሜን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን ለወድማችን ያብራ ቃለ በረከትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ➕🕯🕯

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +5

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የማላቃቸውን ነዉ ያሳወከኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያብስራዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ደግሞ ተሎ ተሎ ብቅ በል

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před 2 lety +5

    ለዲ/መላኩ ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘበንህን ያርዝምልን ።
    ወንድማችን የአብስራ እግዚአብሔር ያክብርልን ትምህርቱ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነበር እኛንም እግዚአብሔርን ከመስረቅ ይጠብቀን አሜን።

  • @genigirma72
    @genigirma72 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወንድማችን ለመምህር ዲ/ን መላሉ እዲሁም ለወንድማችን ያብስራ በቤቱ ያጽናህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +2

    የተነሳው አርእስት ጠቅላላ ስለኔ ነው
    በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ያብስራ 🤭

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před 2 lety +2

    ወድማችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሥጥልን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ካስር አንድ ቀርቶ ከመቶ አንድ ብናወጣ እራሱ ጡሩ ነገር ነበር ጭራሽኮ ምንም የማናወጣ አለን ትንሳኤ ልቦናን ያድለን በውነት
    ግን መሰጠት ያለበት ለአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነወይ ቤተ ክርስቲያን አንድት ስለሆነች ለባሰባቸው ለተቸገሩት ብንሰጥስ ???

  • @adistube1448
    @adistube1448 Před 2 lety

    ማርያምን ፈጣሬ ያክብርክ

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይጦት ቸሩ መዳን አለም አስራት በኩራት ማውጣት ከጀመሩክ ገንዘቤ በረከት አገኘ ስለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን ወድማችን የአብ' ስራ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @habitam
    @habitam Před rokem

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ወድማችን እንኮን በሰላም መጣህ ❤❤

  • @user-gk5bg6ij5b
    @user-gk5bg6ij5b Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 Před 2 lety

    ወንድማችን የአብ ስራ እናመሰግናለን ክበርልን ላስተማሩንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-zq3is1ux4g
    @user-zq3is1ux4g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 Před 2 lety

    Thanks you ❤ ⛪❤😘 ⛪😘💋🙏 🙏

  • @mosomoso2841
    @mosomoso2841 Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ ልይ ያለ ተግባር ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ስጠኝ እንደ ቃል ለመተግብር አድርገኝ

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር የቄሣርን ለቄሣር እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን መላኩ የምግባር ሰው ያደርገን

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 2 lety +2

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጠቃሚ ትምህርት ነው አለማወቃችን እግዚአብሔር ይርዳን እናመሰግናለን 🙏

  • @tsigeahabte7751
    @tsigeahabte7751 Před 2 lety +2

    እግዚአቤሔር ይመስገን ወድማች እኳን ደህናመጣህ እናመሰግናለን ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማል ከቤቱ አያርቅብን ❤

  • @matub4261
    @matub4261 Před 2 lety +1

    እውነት እላችኋለሁ አስራት ማውጣት በረከት በ በረከት መሆ ነው እኔ በዚ አምናለሁ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzabere yemasga amen amen amen kalayot yasamalen

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-go6pg3tq9v
    @user-go6pg3tq9v Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም እናመሠግናለን ያብሥራ በርታልን

  • @masmas995
    @masmas995 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 Před 2 lety +1

    ወንድማችነ ያብስራ እግዚአብሔር የባርከ እኒ ንሳሃ አባት ፈልገነበር እባክህ ተባረኑ

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

    ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Před 2 lety

    እውነትም ያብ ሥራ የወጣት መካሪ አስተዋይ ምነው እንዳንተ ሁሉም ወጣት በሆነ ሀገራችን ከፍ ታዋ የት በደረሰ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የሰመናው በልቦናችን ያሰድርብን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +1

    ወድማችን ያብስራ እንኳን ደህና መጣህ💚
    እጂግ በጣም ትክክል የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💚🌿

  • @user-bq6ud4eb1l
    @user-bq6ud4eb1l Před 2 lety

    אמן אמן🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን ፫

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      በአውኑት፣ወንድሜችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው

  • @kassa1894
    @kassa1894 Před 2 lety

    እዉነት ነዉ ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
    በጣም እናመሰግናለን ለመከሩን ላስተማሩን የህይወትን ቃል ያሰማልን♥️♥️

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rq9fx7qh5z
    @user-rq9fx7qh5z Před 2 lety +1

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ያብዬ እግዚአብሔር ያክብርልን 💕💕💕

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety

    አሜን፫በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ዲያቆን መላኩ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ልቦናውን ይስጠት ❤️❤️🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety

    ውንደምችን እንኳን ሰልም ምጠህ ቅል ህይውት ያሰማልን

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf9321 Před 2 lety

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መሕምር የአብስራ ወድማችን ጠክር

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety

    ሰላም ላንተ ወንደማችን በእወነት የምታቀርበወ ነገር አሰተማሪ በመሆኑ ወደጀዋለሁ በርታ እኔ ከሰሞኑ ነወ ያንተን ፔጀ ማየት የጀመረኩት ከዛም ጥሩ ንገር ሰለተማርኩበት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍subscribeb ይገባሃል ቢቻል እየደገምኩ ግን አይሆንም like ግን ሁል ጌዜ በረታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 2 lety

    እናመሠግናለን ወድም ያብስራ

  • @nahomdessye4009
    @nahomdessye4009 Před 2 lety

    ዲያቆን መላኩ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በጤና ኑርልን የአብ ስራ እናመሰግናለን

  • @dinbuluwerku1550
    @dinbuluwerku1550 Před 2 lety

    ahun demo kadametikut behual erim yale melse agechalehu huletachuinim amilak yibarkachuh ,kalehewot yasemachuh

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 2 lety +1

    እሺ መምህር አሁኑኑ ሰብስክራይብ አረጋለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ያብስራ በጣም እናመሰግናለን ዲያቆን መላኩ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥያቄችንን ሰለመለስክልን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @dinbuluwerku1550
    @dinbuluwerku1550 Před 2 lety

    betam tekame program newu yezehilin yemetah wondmachin

  • @user-dk9qh6yn6w
    @user-dk9qh6yn6w Před 2 lety

    እጅግ ድቅ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን እድሁም ዉድማችን በጣም እናመሥግናለን ጉበዝ በርታልን ጠንክርልን

  • @gantmolina5124
    @gantmolina5124 Před 2 lety

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር አሜን አሜን
    አሜን

  • @tiruyataye1682
    @tiruyataye1682 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @Christian-zp6pc
    @Christian-zp6pc Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የዲያቆን መላኩ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ውንድማችን የአብ ስራ በጣም እናመሰግናልን እንወድአለን እናከብርእልን በርታልን

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ደስ የምል ነው በልባናችን ያሳድረልን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 Před 2 lety

    ኣሜን /3/ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tirualemeyihunatube344

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በውነት የምታቀርባቸው ነገሮች ደስ የሚል ነው ይህ ጥያቄ የኒም ነበር ተመልሶልኛል በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 2 lety

    ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን እሺ ወንድማችን ያብስራ

  • @comcell6978
    @comcell6978 Před 2 lety

    አሜን (3) ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን እናመሰግናለን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ያብሰራ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-jt4sm9qp1n
    @user-jt4sm9qp1n Před 2 lety +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን የምፈልገዉ ትምህርት ነበረ ቃለ ሂወት ያስማልን ወንድማችን

  • @3s2lem90
    @3s2lem90 Před 2 lety

    ዋውውው

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +1

    ዱባይ ያለነው ባለንበት ቤተ ክርስቲያን አስራታችነን ብንሰጥ መልካም ነው እህቶቸ ወድሞቸ

  • @elsahaile5880
    @elsahaile5880 Před 2 lety

    Kalehwet esmalna memhr

  • @asmeretghirmatsion5571

    ብጣዕሚ ዝገርም ትምህርቲ ቃለ ሂወት የስማልና ብዙሕ ዘይፈለጥናዮ ኔርና

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 Před 2 lety

    ቃለህይወት የያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥልን

  • @batibati6946
    @batibati6946 Před 2 lety

    ያብ ስራ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zowdaalain514
    @zowdaalain514 Před 2 lety

    ወድማችን በጣም ጎበዘሰነህ ሁሌነው የምከታተልህ የምታቀርባቸው ነገሮች ደስየሚሉና የትምር ሰጨነው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እኔሰብስክራብ አርጌ አለሁ

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Před 2 lety

    አሜን ፫

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም አዉኩ

  • @selamtanike8273
    @selamtanike8273 Před 2 lety

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety

    ቃለ ሕይዎትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @betelhemworkualemu8737

    Egzhihabhair yistilin tiru timirt temerenebeta!!!!!!

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግልፀ እና አጭር ነው

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡ወድማችን ያብስራ እግዚአብሔር መረሻሕን ያሳምርልሕ በርታ የምትሰራቸዉ ነገሮች ሁሉ ጥሩ ናቸዉ

  • @webetiyemariyemlij7925

    Be ewnat egziyeber amilekchin rajim endem enà tena yadilachw

  • @user-zp8uw9xg5i
    @user-zp8uw9xg5i Před 2 lety

    ሰላም ለእነተይሁነ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety

    ,ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሠግናለን በርታ

  • @memegatichwe1251
    @memegatichwe1251 Před rokem

    ሠላም

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 2 lety +2

    የምፈልገው ነገር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ሙሉ በሙሉ አልተመለሰልኝም እኔ የአሥራት ብር ለገዳማት ፣ በጣም ለተቸገረ እየተሰራ ላለ ቤተክርስቲያንም እልካለሁ ይሄ እንዴት ይታያል ግን ስሠጥ የአሥራት ነው እላለሁ

  • @senaityohans98
    @senaityohans98 Před 2 lety

    Enamesegnalen

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před 2 lety

    Egziabher barikuh🙏🙏🤲

  • @mahaletasfaw2164
    @mahaletasfaw2164 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @1p2k3a4b
    @1p2k3a4b Před rokem

    Thanks , it really helps me.

  • @surafelakele8954
    @surafelakele8954 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    ጥያቄ፦ አስራት በኩራታችንን የግድ በአካባብያችን ያለ ቤተክርስቲያን መሆን አለበት?
    ወደ ገጠሩ ላሉ ታዳጊ ቤተ ክርስቲያን ብንሰጥ ምን ችግር አለው፤እባክህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ሌላ የምታቁ ካላችሁ ብትመልሱልኝ🙏

  • @asasasss860
    @asasasss860 Před 2 lety

    ቃለ ሒይወት ያሠማልን🙏

  • @fhgghg2398
    @fhgghg2398 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @yalfaltamri9856
    @yalfaltamri9856 Před 2 lety

    ቃለህይወትያሠማል