Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯል? | አስራት በኩራት ቀዳሚት | ምንድን ነው? | asrat bekurat | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2022
  • #ethiopian_orthodox_sibket #አስራት_በኩራት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯል? | አስራት በኩራት ቀዳሚት | ምንድን ነው? | asrat bekurat kedamit | mindin new | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ደብረ ታቦር (ቡሄ)| ለምን ይከበራል ? ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia:- ነሐሴ 13 | ደብ...
    🔴⏩ ፆመ ፍልሰታን ለምን እንደምንፆም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፆመ ፍልሰታ ለማ...
    🔴⏩ በፆመ ፍልሰታ ሱባኤ እንዴት እንያዝ ለመማር👇
    🔵👉 • Ethiopia :- በፆመ ፍልሰታ ሱ...
    🔴⏩ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው።
    👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
    follow us :-
    CZcams :- / @yonastube
    Facebook :- / %e1%86b%b2%e1%8a%95-%e...
    Telegram :- t.me/joinchat_yonas_holet_deb...
    መከታተል ይችላሉ!!!

Komentáře • 262

  • @yonastube
    @yonastube  Před 4 měsíci +1

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @user-bs3tx3sj1f
    @user-bs3tx3sj1f Před 4 dny

    አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw Před dnem

    ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před rokem +16

    እንኳን ደህናመጣህ መምህር እንድናውቅ የምታደርገው ጥረት ሁሉ እ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +13

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      ዓሜንንንንንን።።ዓሜንንንንንንን።ዓሜንንንንንንንን

  • @user-kd9mg8by9q
    @user-kd9mg8by9q Před 2 měsíci

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 Před 16 hodinami

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ክብር ምስጋና ለቅዱሳን ለዚህ ቀን ያደረስን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን💓❤️💜🌹💞🤲♥️💗💚💖💟🧡💙❣️💛💕

  • @KalkidanMelese-jp3dj
    @KalkidanMelese-jp3dj Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን

  • @user-zd8bk3lk6g
    @user-zd8bk3lk6g Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💓 ጸጋው ያብዛልክ💓 እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ካለማወቅ ብዙ ተጎድተናል😢

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem +11

    በዕዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን።ዕድሜከጤና ጋር ያቆይልን🌾🌹

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +6

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን በቃሉ ታምነን በስርአቱ ተጠብቀን ለመገኘት ያብቃን አሜን !!

  • @NaniNani-j3f
    @NaniNani-j3f Před 3 dny

    ካለ ህይወትን ያሰማልን ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @hawahawa3269
    @hawahawa3269 Před rokem +7

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን አንድ ነገር ልጠይቅ ይሄውም ለምሳሌ በአንድ አካባቢ ሦሥት ደብር አለ አስራታችን ለአንዱ ነው የምንሰው ወይስ ለሦሥቱም እናካፍላለን ይህን አስረዱን አመስግናለሁ

    • @kakiabebe3679
      @kakiabebe3679 Před rokem +2

      tera betera mestet tchiyalesh wde yegd le3 beade mestet aytebekbshm

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መምህራችንቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @chth9545
    @chth9545 Před 3 měsíci

    ቃለ ህወትን ያሠማልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +6

    መምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
    በስደት በሳኡዲ በእስርቤት ያሉት የሚሠቃዮ ወገኖቻችንን በጸሎት እናስባቸው ውድ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯 ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን እና በስደት የሚሠቃዩትን ይሠብስብልን አሜን አሜን አሜን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የተመሰገነ ይሁን🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @tamirutadese6146
    @tamirutadese6146 Před 4 měsíci

    አሜን ቃልወት ያሰማልን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +2

    በእዉነት ቃለሂወት ያሠማልን በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ስላሠማኝ

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z Před 4 měsíci +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህ የኔ ጥያቄ ነበር

  • @yezenworeku5093
    @yezenworeku5093 Před rokem +5

    በእዉነት ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥኡም የሆነ ትልቅ ትምህርት ነዉ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልኝ ወድሜ

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን 💒💚💛❤👐👐🙏

  • @user-wv9en4qg2i
    @user-wv9en4qg2i Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tube2821
    @tube2821 Před rokem +3

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ባድቀን ብዙ ነገር ተምራለሁ እግዛብሄር ይስጥልን መምህር ለኔም ለሀፃተኛዋ አስተዋይ ልቤናን ያድለኝ

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem +3

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen abatachin berkito yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bamlakamare1902
    @bamlakamare1902 Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን፡፡

  • @salamabraha1475
    @salamabraha1475 Před rokem +3

    ቃል ህይወት ያሰመን 🙏🙏 🙏ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před 3 měsíci

    ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @user-dk7eh9qy9j
    @user-dk7eh9qy9j Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን ❤❤❤❤❤ አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci

    amen amen amen ❤❤❤❤😘😘😘😘 yelib timehret new lene liyu new enameseginaehu nurulin🙏🙏🙏

  • @user-tj5ip6cg8q
    @user-tj5ip6cg8q Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የመልካም ተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን አሜን አሜን💐💐💐🌸🌸

    • @abayaa7117
      @abayaa7117 Před 11 měsíci

      አሜንቃለህይወትያሰማል🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ov3hi6tq6b
    @user-ov3hi6tq6b Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ym5vx2qu9b
    @user-ym5vx2qu9b Před 8 měsíci +1

    ቃለሕውትያስማልን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን አረድኤት እና በረከትዎት ይደርብን ::በፀሎትዎት አስቡን

  • @TGMTG
    @TGMTG Před rokem +2

    እውነት ነው 😢 ልብ ይስጠን😢 ስናሳዝን 😢ስስታችን 😢
    በምን ደስ ላአሰኝህ ጌታዬ ሆይ
    በምን ደስ ላአሰኝህ አምላኬ ሆይ
    አለምን የሞላው ያንተው አይደለምይ
    የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ
    ምንስ አለኝና ባዶ ነኝ አምላኬ እንደ አመሰግንህ ውስሴን ሙላው አምላኬ ባዶ ነኝ😢😢😢

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 11 měsíci +1

    በዕውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem +3

    ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @burukenburukengetachew
    @burukenburukengetachew Před rokem +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን. ይሁሉም ጥያቄ ነው. እሺ. መምህር አሜን. አሜን አሜን.

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hhhghv9926
    @hhhghv9926 Před rokem +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 10 měsíci +1

    ቃልይወትን ያሰማልን❤❤

  • @selamawitfantay2863
    @selamawitfantay2863 Před rokem +3

    አሜን አሜን


    🙏
    ፈጣሪ ይርዳኘ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሳማልን

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 9 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ❤

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን 🙏

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
    እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድለን
    አሜንአሜን አሜን

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před rokem +1

    ቃል ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 7 měsíci +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ፡፡
    በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያስተማርከን ነው፡፡በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ፡
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @yonastube
      @yonastube  Před 7 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @abbaanana9598
    @abbaanana9598 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @user-fy8pe4xx1t
    @user-fy8pe4xx1t Před 4 měsíci

    Kalejeywete yasemalen

  • @senaitmulu7479
    @senaitmulu7479 Před měsícem

    Enamesegenalen 🙏🙏🙏

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 Před rokem +2

    Kale hiwet yasemalin

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před rokem +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️✝️

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem +1

    Abatachin berkito yiderben kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen chiru mdaniyalm yene teyaki endewe seldebetera biyasetemirun yemele nwe kal hiwot yasemalen abatachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mehubaaessfa
    @mehubaaessfa Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም አርህመቱላሂ ወባረከቱው እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ቀጥይበት ደስስ ይላል

    • @vlendenkeblendeneke7772
      @vlendenkeblendeneke7772 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ያንችም

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Qalwotin Yasamalin
    Wadimachin 👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-rw2op1dq2m
    @user-rw2op1dq2m Před 3 měsíci

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @kal7566
    @kal7566 Před rokem +7

    ኣስራት ማለት~ከኣስሪ ኣንዱ ለእግዝኣብሄር መስጠት ነዉ በኩራት ማለት ~ ከሰዉ ሆነ ከእንስሳ በከሪ የሆነ የመጀመሪያ ለእግዝኣብሄር የምሰጥ ነዉ ። ቀዳምት ማለት ~ ከእህል ለእግዝኣብሄር የምሰጥ ነዉ ።
    በእዉነት ጥኡም የሆነ ስብከት ነዉ ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ይህን የምጣፍጥ ስብከት እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ ኣመሰግነሃለዉ ። ሰምቼ በተግባር እንድሰራዉ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ
    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉትም ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንዎት ይባሪክልን ።

  • @user-ub5vu7ik4w
    @user-ub5vu7ik4w Před 8 měsíci

    Ykryblen kalhiwt ysemaln bewnt kalt ylgem memhir tlke mlekte new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd8vb2er5x
    @user-wd8vb2er5x Před 5 měsíci

    መምህራችን በእውነት ቃለሂዎት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እናመሰግናለን

  • @AwetTekle-xo8fw
    @AwetTekle-xo8fw Před 6 měsíci

    kalehiwet yasemalin

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt4633 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 Před rokem +2

    በእውነቱ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን

    • @ES-zm4nk
      @ES-zm4nk Před rokem

      በእውነት መምህራችን ቃል ህወት ያስማልን እሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥን

    • @hayat2205
      @hayat2205 Před rokem

      ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirgeta7881
    @fikirgeta7881 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲🤲🥰🥰

  • @user-wo1xf6yq6q
    @user-wo1xf6yq6q Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 5 měsíci

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pv7gd9uk1x
    @user-pv7gd9uk1x Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መምህራችን በዕወነት እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 Před rokem +1

    Memirachini Kalehiweti Yasemalini

  • @bettybetty1688
    @bettybetty1688 Před rokem +1

    በዉነት አላዉቅም ነበር መምሪ ቃል ህዎቴ ያስማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-db2uf5lk4t
    @user-db2uf5lk4t Před 4 měsíci

    አመሰግናለሁ ጥያቄየ ተመልሶልኛል::

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o Před 11 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🙏🙏

  • @almazmeasho8605
    @almazmeasho8605 Před rokem

    ቀለሂወት የስመዓና አቦና ብጣዕሚ ጽቡቅ ዝኮነ ትምህሪቲ አብልብና የሕድሮ አምን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን!!

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před 5 měsíci +1

    ቃልሂወት ያሰማል በርታ ግን ሰልክን ላክን እንደምሳግንህን

  • @user-gi7um2ci5r
    @user-gi7um2ci5r Před 8 měsíci

    Melkame yehone tmhirt new memhire kale hiyweti yasemalen bedma betana yetbkilen amen

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před rokem +1

    AmenAmenEmen🤲🙏🤲🤲🙏

  • @amlaktemesgen7182
    @amlaktemesgen7182 Před rokem +1

    Kalhiwot yasemalen edeme zamanoten yebarkelen

  • @KidestAlemayehu-gx5cz

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ በቤተክርሰትያን ያቆይልን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @achuderby3484
    @achuderby3484 Před rokem +1

    Egziabher mastewalun yadelen

  • @MihertMoges
    @MihertMoges Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mossab-xi7eu
    @Mossab-xi7eu Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜንቃለህወይትያሠማልን

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 Před rokem +1

    amen qalehiwot yasemalin

  • @genetdxb5345
    @genetdxb5345 Před 6 měsíci

    Amen amen amen 🙏🏼 ❤❤

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-nz5xr8ft2e
    @user-nz5xr8ft2e Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Před rokem +1

    Amen.amen.amen.kale..hiwet.yasemalign

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Před rokem +1

    ቃለሒወትን ያሠማልን እናመሠግናለን

  • @asterman5053
    @asterman5053 Před rokem +1

    Amen amen

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Před rokem

    እግዚአብሔር ይቅርይበለን. የሱየሆነዉን. ሰለወሰድን. በኡዉነት እያወቀዝምይለናል. ሰዉቢሆን አገታችንንይዞይቀበለናል. የእግዚአብሔር ን. ለእግዚአብሔር እድንሰጥይርዳንበኡዉነት ለመምህራችንቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን 💕🙏💕