አሥራት በኩራት በደረሰኝ ወይስ ሙዳይ ምጽዋት? ሳይከፈል የቆየስ? ቅጣት አለውን? -ክፍል ሦስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2020
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Komentáře • 160

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 4 lety +41

    በጣም በጣም ይቅርታ ሁልጊዜ ኢንተርኔት ስለማይኖረኝ ትምህርቱን ዳውሎድ አድርጌ እከታተላለሁ ግን ምንም የምስጋና ቃል ፅፌ ሆነ ላይክ አድርጌ አላውቅም እናም ይቅርታ ?
    በመቀጠል ብዙ ያወኩበት ለጥያቄዬ መልስ ያገኘሁበት ገፅ ነው 😍
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ 💒💖

    • @user-qx5ro3id6z
      @user-qx5ro3id6z Před 4 lety +1

      አሜን.አሜን.አሜን.ቃለ.ሕወት.ያሰምለን

    • @saraabi7780
      @saraabi7780 Před 3 lety

      amen hulu endanchi tehut behone yet bedresen nber.

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před 9 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማል 🙏🙏🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማቾን አስራት በኩራት ትርጉሙን እስካሁን ምንም አላውቅም ነበር ፈጣሪ ያቆይልን ለወድማችን

  • @user-rv9hd5zy1w
    @user-rv9hd5zy1w Před 3 měsíci

    ወንድማችን ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ሰዉ ለንሰሀ አባት ነዉ የሚሰጠዉ እያሉ ሲሰጡ አያለሁ የኔም አባት ለንሰሀ አባት ነዉ የሚሰጠዉ ብለዉኝ ነበር ግን ደግሞ አጥባያችን ያለ ቤተክርስቲያን ብዙ የገቢ ምንጭ አላዉ እና ምንም ገቢ የሌላቸዉ የገጠር ቤተከርስቲያኖች አሉ እዛ ብንሰጥስ

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh1098 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ማስታወሉ ያድለን አሜን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 Před 4 lety +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ ሰላም ለናን ይሁን ወደ መ መምህራን በጣም ደስ ይላል ቀጠለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ce5rb1bs4f
    @user-ce5rb1bs4f Před 4 lety +2

    *አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን።*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊
    እሺ

  • @user-jt9sh5qp6o
    @user-jt9sh5qp6o Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባር

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem

    ቃለሂወትን ያሰማልን
    ትልቅ ትምህርት አግቸበታለሁ

  • @garaamagadaama5218
    @garaamagadaama5218 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መባ አስራት ምፅዋት በጣም ግልፅ ሆኖልኛል ብፅዓትም በጣም አመሰግናለሁ
    በሌላ ትምህርት ለይ ሰውን መርዳት እንደ አስራት ይቆጠራል የሚል የሰማሁ መስሎኝ ነው አሁን አጥርቻለሁ

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ዉንድማችን ብእዉነት አሜን፫

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 4 lety +11

    ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለሕይወትን ያሰማልን
    ቃሉን ሰምቶ ለመተግበር ያብቃን
    ሀገራችን ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rl8qm8xm7s
    @user-rl8qm8xm7s Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማንሁን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችንፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ላገልግሎታችሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +2

    ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው ስላስተማርከን እናመሰግናለን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀሃውን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ህጉን እንዲንጠብቅ ይርዳን አሜን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጥበበ ፀጋውን ያብዛልን እኛም የምንሰማበትን ንፁ ልባና አይምሮ ያድለን መደኃኒያለም ውድ የተዋህዶ ምእመናን በቅንነት ማህደር ተዋህዶን ስብስክራይብ እናድርግ

  • @urud8496
    @urud8496 Před rokem

    ዘመንኸ ይባረክ መምህሬ በዚኸ አስራት ዙሪያ በዙ ጥያቄ በአይሙሮዬ ይመላለስ ነበር እሄው ፈጣሪ ባንተ በኪል መለሰኝ ይክበር ይመስገን

  • @user-fl4bf2nv5e
    @user-fl4bf2nv5e Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
    በጣም እነመስግነለን። መምህር

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ ወድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን (3)

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 4 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ በሰማያት ያዉርሥልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን
    እሺ መምህር ኮሜንት የምታይ ከሆነ ስላልገባኝ አስረዱኝ የገባችሁ እህቶቼ አስረዱኝ እኔ እስከዛሬ ንስሐ አባት በስልክ ነበር የያዝኩት የምልከዉ በሳቸዉ ነበር ስልክም የሚሉኝ ከደመወዝሽ ግማሽ ነዉ የሚሉት አስራት ብኩራት ከአስር አንድ ከሆነ እንደት ነዉ አልገባኝም በእግዚአብሔር አስረዱኝ ሁለተኛ አሁን አቋርጨዉ አለሁ ያቋረጥኩበት ምክንያት በስራ ሁኔታ ነዉ ስራ ሳቆም ምንም ማድረግ አልቻልኩም አሁን ለመቀጠል እፈልጋለሁ ለማን ልስጥ ንስሐ አባቴ አሁን ትተዉኛል እሺ ካልሆነ ለቤተሰብ ልኬ ባቅራቢያ ላለ ቤተክርስቲያን ማስገባት ይቻላል ወይ??????

    • @ttty3386
      @ttty3386 Před 4 lety

      አይዞሽ እህት አዳምጪ እና ከዚህ ትምርት በኃላ ይገባሻል ብዬ አምናለሁ
      እኔም አላውቅም ለአባት ጠይቂ ወይም በልብሽ አስበሽ በወር እያሰላሽ ለምሳሌ ከወር ደሞዝሽ ከመቶ አንድ መቶ ብር ካለሽ አምስት ብር ይበቃሻል እንዲህ እያልሽ ባመትም ብታስገቢ ይቻላል መሰለኝ እግዚአብሔር ይርዳን ይቅርታ ድፍረት አይሁንብኝ እና ስለተጨነቅሽ ነው

    • @user-ts6qd7xn3t
      @user-ts6qd7xn3t Před 4 lety

      @@ttty3386 እሺ እህት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እማ አመሰግናለሁ ትምህርቱን ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ ግን ከትምህርቱ እንደተረዳሁትና አንድ አባት እንደነገረኝ አይገናኝም ይህ ነዉ ግራ ያጋባኝ እህቴ እሺ ጀግሞ ሌላ አባት እጠይቃለሁ እግዚአብሔር እሱ ይቅር ይበለንኝ እማ ምንም አላጠፋሽም ይቅር ለእግዚአብሔር እሱ ይቅር ባይ ነዉና ሁላችንም ይቅር ይበለን እማ

  • @zewuduwelo376
    @zewuduwelo376 Před 2 lety

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እኝንም የሉህል እግዚአብሔር ቃል ይዴርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fv8zt3zz7h
    @user-fv8zt3zz7h Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ን እግዚአብሔር ይባርክ ከናንተ ብዙ ነገር ተምሪአለሁ እግግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱልን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker3553 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sy-vm4gf
    @sy-vm4gf Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @manale5257
    @manale5257 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ከተላለፈ የቆየ ቢሆንም የሚሠማኝን ልግለጽ። ለአጢቢያ ቤተክርስቲያን ነው መሰጠት ያለበት ይባላል እኔ ደግሞ የምኖሮበት አካባቢ ቤተክርስቲያኗ ሱቅ አላት ትምህርት ቤት አላት የተቸገሩ እያሉ ይህን ማድረግ ከባድ ነው ለምሳሌ አሁን በቅርቡ አሁን የምለው2015 ነሐሴ ላይ ነን ለእናቶቻችን አንድ ገዳም ላይ ሞዴስ እንደሚያስፈልጋቸው በመገለፁ ለዛ ሰጥቻለሁ በየጊዜውም ለተለያዩ ችግርተኞች እልካለሁ ይህ እንደኔ አስተሳሰብ ብራብ አላበላችሁኝም በሚለው መሠረት እሱ ታሞ ሳይሆን የታመሙትን መጠየቅ ማየት እንደሚገባን ስለሚገልፅ ይህችን በዚሁ መልስ ባገኝ

  • @tsehayagete5946
    @tsehayagete5946 Před 4 lety

    Amen Amen kale heywot yasemalen

  • @hanaabdu1159
    @hanaabdu1159 Před 4 lety

    Amen kale hiwet yasrmalen

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @menberemekonnen9564
    @menberemekonnen9564 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስግን በጥም ጥሩ ትምህት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ የተማርኩትን እንድፈፅም ይርዳኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalen Abatachin siyastemru betam new biyabrarut

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔርን ቃል ፍትፍት አርገህ እኮነው የምመግበን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገሮችን አውቄበታለሁ በጉጉት ነው የምከታተላችሁ

  • @user-fv4yf1or1i
    @user-fv4yf1or1i Před 2 lety

    እነመሰግናለን ኣባታችን በጣም ጠቃሚ ት//ቲነው❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊

  • @genetgenet8592
    @genetgenet8592 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln amen wendmachn tsegawun yabzalk amen

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kela hiwot yasemalin

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety

    Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 Před 4 lety

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @helembabanem1690
    @helembabanem1690 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን ቸሩ አበተችን. ከክፋ ነገር ይሳዊረን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እንደ በደላችን ካልሆነ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ፈጣሪ።

  • @sebleworkgelan5667
    @sebleworkgelan5667 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 4 lety +3

    አላውቅም ነበር
    እሰከዛሬ የሚገባኝን አላደረኩም
    ይቅር ይበለኝ አሰቡኝ በፀሎት
    አመሰግናለው

  • @zenabali2846
    @zenabali2846 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @helutube6879
    @helutube6879 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ብዙ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @temesgenbrhanetesfay5208

    AMEN. qal Hywetn Yasemaln

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዚውስጥ የኔም የግሌ ጥያቆወችነበሩ አሁንተመልሶልኛል መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን ክብር ያድልልን

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን እናመስግናለን

  • @tsgyethiopian7665
    @tsgyethiopian7665 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 Před 4 lety

    Egziabher Yekbreeley Memhirachen Wondemachen 🌼✝️🌼 AMEN AMEN AMEN

  • @user-rc4yn7ie2d
    @user-rc4yn7ie2d Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsedalmaryam9778
    @tsedalmaryam9778 Před 4 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያስማልን የስማንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቺን ያሳዲረን

  • @user-ev3od1gx1y
    @user-ev3od1gx1y Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛም ሰምተን በተግባር እንድናል ፈጣሪ ይርዳን ኣሜን

  • @firhewotyenatenafaki6256

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @user-py4vs4vz9n
    @user-py4vs4vz9n Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ያፍልልን አሜን አሜን አሜን

  • @siyumhagazi1842
    @siyumhagazi1842 Před 4 lety

    Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin

  • @tsehayhabte5335
    @tsehayhabte5335 Před rokem

    Kale hiwet yasemalin

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 Před 4 lety

    Amen amen

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @almazaalmaza2357
    @almazaalmaza2357 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 Před 4 lety

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @genzebgebeyawu4157
    @genzebgebeyawu4157 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @almazadgeh9662
    @almazadgeh9662 Před 3 lety

    Amen amsegen alu I lessen to you every day
    Thank you!!

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @addismeshu8679
    @addismeshu8679 Před rokem

    amen

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetmaseresha3940
    @emebetmaseresha3940 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስራት በኩራት ለማን ይሰጣል በጣም ጥያቄየ ነበር

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @sarak5271
    @sarak5271 Před 4 lety

    Kale Hiwot Yasemalin Amen

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @eyerusalemtarekegn5590

    Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen Amen Amen

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት። ያሰማልን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 4 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 4 lety

    Amen.amen.amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ethiopiaagerewelet5503

    Amen Amen Amen Kale Hiwote Yasemaln Yesemanew Mntegebr Yadrgen Des Mil T.T New

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማል

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 3 lety

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan

  • @user-zc5kx2qk8u
    @user-zc5kx2qk8u Před 4 lety

    Amen wondmachin.

  • @user-ny7cy8pr8c
    @user-ny7cy8pr8c Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @adessa9389
    @adessa9389 Před 4 lety

    ቃልዎት ያሰማልን አሜን ፫

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    ቃለሂወዎት ያሰማልን ወንድች

  • @tsehayzewdie9434
    @tsehayzewdie9434 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @demekearagaw7085
    @demekearagaw7085 Před 4 lety

    egzaber ybarkh qale hiwot yasemaln

  • @abelekubai5099
    @abelekubai5099 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f Před 4 lety

    Kale hiwet yasemaln bezega betana ytebkln Amennnnnnnnn

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety

    አሜን አሜን ⛪⛪⛪💖💖💖

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety

    Kale hewet yesmealen

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንንንንን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማች

  • @justinludlow9709
    @justinludlow9709 Před 4 lety

    Kale hiwet yasemalen bewent bezu yemalawekewen, new eyaweku yalhut erejem edma yeseteln

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 Před 4 lety

    Amen KaleHiwetyasemalN

  • @berhanewoldu7015
    @berhanewoldu7015 Před 3 lety

    አግዛብሄ ዐለምን ሁሉ ይማር ቄር ግዛችን ይባርክ

  • @ilovejesus1480
    @ilovejesus1480 Před 4 lety

    Amen