ይድረስ ወጣትነቴን እና ደስታዬን ለነጠከኝ! ሚስት መሆን እስኪያቅታት ነው የተደረገችው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Vložit
- čas přidán 3. 05. 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ይሄን ደፋሪ ወንበዴ ፎቶውን ሊያይ የወደደ like
ድሮም ስለማያጋልጡ ነው ነገሮች የሚደጋገመው
ፎቶውን አሳይን እንድናምንሽ
@@halom3886 ትክክል እንዲህ አይነት አውሬ በህዝብ ሊገለጥ ይገባዋል
@@sirgutamera4806ጅል አለማመን መብትህ ነው የደረሰብን እኛ እናውቃለን
አውጡት ፎቶውንም ሙሉ ስሙንም ግድ ነው ለቤተ ክህነት ለሚመለከተው ማመልከት ይገባል ከተጎጂ ሴቶች ጎን መሆን እና መስማት መደገፍ ሲገባ እሷን መግፋት አግባብ አይደለም ይህም ያልፋል !
ለባለቤትሽ ትልቅ ክብር አለኝ ያበሻን አፍ አሉባልታ ጠርምሶ የወጣ 😍😘
የሊዲያ ባለቤት ጀግና ነህ ብዙ አረመኔ ወንዶች እንደ ሊዲያ ያሉትን ሴቶች በየቤቱ የሚያስለቅሱ ወንድ መሳይ አረመኔዎች ካንተ ቢማሩ 😢😢😢
እሷም ጀግና ናች ማታውቀው ሀገር ልጄ ጥላ ስደት ገብታ የህልምቹ ሌላ ከቤተስብ ተጠልታ ስራ ልትሰራ ወስና ተመልሳ እርግዝና አርግዛ አንድ ልጄዋ ሀገር ባልዋ ሀገር እርግዝና በሆድዋ ይህ ያህል ችላ ገና ሀገሩ ብዙ ያልበላችሁ ይህ ፈተና አልፋ በዛው መሃል መድፈር ደርሶባች በመድፈርዋ እያለቀሰች ኖሮዋን እንደ ምንም ሆና በህጋዊ ሚጠበቅባት እየሰራች እየከፈለች ህምምዋ ላይ እንደገና ትዳርዋ ፈርሶ ከባድ ጀግንነት ጀግና ናች
ሁለታችሁም ኮመንት ያደረጋችሁ ጥሩ ስብዕና ያላችሁ ስለመሆናችሁ ከንግግራችሁ ያስታውቃል፣ እግዚአብሔር ያንን ቅን ልባችሁን ይጠብቅላችሁ ። ዘመናችሁም ይባረክ።
ለባለቤትሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ በችግር ሰአት አብሮሽ መሆኑ ስለዚህ አንቺ ደግሞ መበርታት አለብሽ
ባልሽ ግን አባት ነው ላላገባን መልካም የትዳር አጋር ይስጠን
Amen
Amen
አዎ ጀግና ነው!!!!ስንቶች ለጥቅም እንጂ አብሮ አይታዩም😊አብሮም አይቆምም !!!!
አሜን
አሜንን
ባል ማለት አንተ ነህ ጀግና ነህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ወንድሜ ተባረክ
ይቺ ሰው የተናገረችው በአሜሪካ እና በአውሮፓ የሚኖሩ ትክክለኛ የሀበሻ ኮሚኒቲ ባህሪ እና ተግባር ነው በተለይ በቤተክርስቲያን አከባቢ በቡድን በጉርፕ ነው የሚቀሳቀሱት የእነሱ ግሩፕ ካልሆናችሁ እንኳን በህይወታችሁ የገጠመችሁ ችግር ይቅር እና ክርስትናችሁም ሞታችሁም አይደምቅም በጣም አግላይ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢
በትክክል ተገንዝበሻል. በጴንጤዉም እንደዚህ ነዉ
That’s why I have no relationship with any habesha, my friends are foreigners.i may see habesha may be once in few years.
@naomimadisa1266 I don't blame you
I'm a. victim. of. this
Yes
ይህ መተተኛ ድግምተኛ ነው በርግጠኝነት በድግቱ ተማምኖ አይታወቅብኝም ብሎ ነው የግዚአብሔር ሀይል ያከሽፍበታል ሳትሰለች ጸልይ ለፈጣሪ ባልሽ ግን ባል ሳይሆን አባትም ወንድምም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔም የምለው ይህንኑ ነው 💯💯💯
እኮ ስው ኡላ እሱን ሚደግፍው 😳እሷም 😳አዑንም እንደዚህ መንቀጥቀጥዋ እሷን መስዋትም 😳አድርግዋት ይኦናል 😒ማደንዘዥ መዳኒት ከምትውስድ ጽበል ብትህድ ይሽላል 😔የ አዑኑ ሚስቱም በ እሱ ተይዛለች 😔😔
እኔም መተተኛ መሆን አለበት
ደብተራ ነው 😮😮😮
ለምን ፎቶው አትለቂውም በቤተክርስቲያን የሚሸፈኝ አስመሳይ
ወንበዴ ማጋለጥ ግድ ነው አንችም ጸበል ተጠመቂ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔቆንጆ
በህይወቷ እናስፈራራት እንዴት ብላ ፎቱውን ታውጣ
ህዝቡ ራሱ እኮ ከእሱ ነው ወግኖ ያለው
የእሱም የቄሱም ፎቶ መውጣት አለበት በእነሱ ሰም ቤተክርስቲያን መነሳት የለባትም
@@Blenkonjo ህዝቡ ካመነበት እኮ ነው ልወጣ የሚችለው ካልሆነ ለእሷ አደጋ ነው
ትክክል ! በዉጭ ሃገር ደፋሪዎች የመድፈር ሱስ ስላለባቸው የሚኖሩበትን ቦታ ለህዝብ በማሳወቅ በተለይ ልጆች ያሉበት ቦታ እንዳይደርሱ ጥንቃቄ ይደረጋል።
@@user-si9xs5pl7dhizbu mine yemaxalle yanne message bamitsifibat saat nebera la police dawula masiyaze yeneberabat baale mistun bagide bamayinakabat hagare kuce billawe mejajaale mine yamilut nawe
በዚህ ሰዓት አብሮሽ ለቆመዉ ባልሽ ትልቅ ክብር አልኝ
ለእህቴ ሊዲያ ያለኝ መልዕክት ደግሞ ይሄን የመሠለ ባል የሠጠሽ መከራሽን ያየ እግዚአብሔር ነውና ፕሊስ ትላንትን እየረሳሽ ዛሬን ደስ ብሎሽ ለመኖር እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ፀልዪና ውጪ ሁላችን ነምናልፍበት ብዙ መከራዎች አሉ ግን ህይወት ይቀጥል እያልን ጥርሳችንን ነክሰን ወደፊት እየሄድን ያለነው አይዞሽ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል ከቻልሽ የOprah Winfrey ያለፈችበትን አንብቢ
የባለቤቷ ደግነት አለማድነቅ. በጣም ጡሩ ሰው ነው በእውነት እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛላን የነ የተረገመ ሰው የድብተራ መንፈስ ተዋርሶ ይሆናል. የግርማ ሞገስ እሚባል የቤተክርስቲያን. የውስጥ ቅማል ናቸው እግዚአብሔር ይገጽጸው 😢😢😢😢
ይሄ ወጣት ጀግና ጀግና ነው!!! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
አቤት መታደል እግዚአብሔር ጉዳትሺን አይቶ አባት የሆነ ባል ሰቶሻል ብዙ የበፊት ታሪክሺን ተቀብሎ መኖሩ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤😊
ትንሽ ፍንዳታ ባልና ወንድ ድመት አንድ ቀን ላሽ ይላሉ አያስተማምኑም እንጂ አሁን ላይማ ሀሳቡ ድንቅ ነው
ሁሉም አደለም @@tedyniko95
@@tedyniko95ምን ማለት ነው
በጣም 😢
እኛ ኢትዬጵያን የሰውን ችግር ከመስማት ስም መስጠት ማማት እንወዳለን ፈጣሪ ለአበሻ ልቦና ይስጠን አስቸጋሪ ሰዎች ነን
እውነት ብለሻል ቤቲ
ሀበሻ በጣም ችግር ያለበት ህብረተሰብ ነው
ማሽቃበጥና ቲፎዞ የምንወድ ነን
😒አይዞሽ ሴት በመኦንዋ እንጂ ውንድ ቢኦን ይኡሉ የስው ውሪ እች ሴት የስባበራት 😒
ስንሰማም በማስተዋል ይሁን ከመፍረድ በፊት: እውነት የሚመስሉ ውሸቶች አሉ
እንዴት ነው እንደዚህ የተሸወዳችሁት ?? ይህ ሰው ሃይለኛ መተትና ድግምት ያደረገ መሆኑ ግልፅ ነው ከካህኑ ጀምሮ እስከ ምእመን እህቴ አትድከሚ ይህን ማፍረስ የሚችለው የናዝሬቱ ኢየሱስ ደም ብቻ ነው የክርስቶስ ደም አቃጥሎት ከዚህ ከንቱ ሰው ውስጥ ጮሆ መውጣት አለበት እመኝኝ ❤
መተትና ድግምት ሀሰተኛ ሌባ ፓስተርና ነብያቱምጋ አለ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ያፈርሰዋል ይጥለዋል ይህን እናምናለን ላንቺ የተለየ እየሱስ የሰጠሽ የለም እየሱስ ክርስቶስ አንድ ነው እውነት በክፉ መንፈስ ክሆነ ይህን አድርጎ ከሆን ባለችበት እምነት ሆና ብትጠራው ብትፀልይ ያደርገዋል እናንተ ኦና አዳራሽ መምጣት አያስፈልጋትም እየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ መድህን ነው ለመናፍቅ ማን ሰጠው በየሚዲያው እየሰማን አይደለም ወይ ፓስተሮቻቹ ሀሰቱኛ ነብያቶቻቹ ሲያስረግዙ እየደፈሩ ሲዘርፋ ስንቱን ሲያስለቅሱ የዘመናዊ ጠንቋይ መናህሪያ አይደለም ወይ ፕሮቴስታንት የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ
ትክክል አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ግን በጣም እያሰጠሎኝ ነው ።እየሱስ ጌታ ነው ።መድሀኒኞች ደብተራውች ከምድር ያጥፋችሁ
ትክክል አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ግን በጣም እያሰጠሎኝ ነው ።እየሱስ ጌታ ነው ።መድሀኒኞች ደብተራውች ከምድር ያጥፋችሁ
@@444jerusalem አንች እርኩስ መናፍቅ እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው በየአዲራሹ ስንት ዘመናዊ ጠንቋዮች ሀሰተኛ ነብያትና ፓስተሮች ስንቱ ላይ ሲጫወቱ እያየን እየሰማን እነካራቲስቱ እዮንጩፋና ሜራክል መኒው ዳንሳ ስንቱን የሚያስረግዙ ነብያትና ፓስተር ጉድ ይዛቹ ኦርቶዶክስን የማጥላላት ሞራል የላችሁም መተተኛ ደብተራ ጠንቋይም ይሁን እራሱን እንጂ እናት ቤተክርስቲያንን አይወክልም አንቺ ደግሞ እልም ያልሽ መናፍቅ እንጂ ኦርቶዶክስ እይደለሽም ልትሆኛም አትችይም የእዮንጩፋ መንፈስ በካራቴ እንዳጣመመሽ ጠማማው ንግግርሽ ያስታውቃል
Yhe yenem yelb hasab new fetari ystlgne
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሰው ከጎንሽ ስላለ ሁሉም ይስተካከላል! ያንን ሰው መሰይ አውሬ ግን አየርላንድ ያላችሁ አበሾች ልክ ካላስገባችሁት ገና እያንዳንዳችሁ ቤት ይገባል። ምን ይታወቃል እስካሁን ስንቱን ደፍሯል። ሁሉም ሚስጥሩን በሆዱ ስለሚይዝ ነው
እውነት ነው የስንቱን ህይወት አበላሽተዋል
ይሄ ገና ልጅንም መድፈሩ የማይቀር ነው አንድ ካልተባለ
ብዙ ጥሩ ባሎች አሉ አንተ ግን የተለየህ ጥሩ ነህ እህቴ ደግሞ እ/ር ያደረገልሽ ይበልጣልና የያዝሺውን መንገድ ብርቱ ሆነሽ አስፈፅሚ!
በጣም የሚገርም ባል ነው እኔ እናት እና አባቴ ሲሞቱ እህቶቼ አግልለውኝ ንብርት ውርስ ለራሳቸው ሲያድርጉ በጣም ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲወርስኝ የገዛ ባሌ ተፀየፈኝ በጣም ገርመኝ እህቴ ይህ ባል የተባርከ ነው
ይች ልጅ ወይ ፈተናዋ መድሀኒያለም ይፍረድበት ባለቤትሽ ግን የሚመሰገን ነው ተባረክ ቀጣይ ዘመናቹህን እግዚአብሄር ይባርከው አለምዬ አንተም ተባረክ ይሄንን የምታዩ መድሀኒያለም ከክፉ ይጠብቃቹ
አሜን፫ የኔ ቅን አሳቢ የኔ ወርቅ
አሜን!!
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
41:01 This young woman is a victim of a malignant narcissist who send his flying monkeys. Sewyew ayaweram but he feeds his flying 🐒 and send them to spread his lies
Meche yehon abesha were mabazat emiaqomew?
ባልሽ ግን ምን የተመረቀ ልጅ ቢሆን ነው አክሴፕት አርጎ የተቀበለሽ አቤት መመረቅ እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይርብሽ❤😢
ፈጣሪ ነዋ
አሜን
Edelegna nat bewnet
እግዚአብሔር እኮ ይጠግናል እንዳት ወድቅ ይህን አዘጋጀላት
ፍቅር ሁሉን ነገር ያሸንፍልእኮ ማን አላት እሱ ካልተረዳት ማን ሊረዳት ይችላል
ባለቤትሽ በጣም አስታዋይ ነው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሊድያ እድለኛ ነሽ ትዳራቹ ይባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አቤል ቀን አልፎ ቀን ሲተካ አደራ እንዳትከዳት ፍፃሚያቹሁ ይመር።
በዚህ ጊዜ አብሯት የሆነ ሌላጊዜ መቸም የሚከዳ አይመስለኝም ብቻ አስደምሞናል ከልቡ ሰውነው
የኔ ወላጆች ተለያይተዋል እናቴ ሌላ አግብታ በጣም አገላታት ከዛ አባቴ በበፖሊ አስያዘው የልጆቸን እናት መከታየሚሆን ወድምየላትም ሲገላት ቁጭብየ አላይም ቡሎ ከዛ በሸሪአ ፍርድ ቤት አስፈታት አልሀምዱሊላህ የኔ ውድአባት እናመሰግናሀለን ❤
❤😘😘
ጎበዝ መልካምነት ለራሥነው እንኳንለልጆቹእናት
ከጎንዋ ሆነህ ለእውነት እየተናገርክ ያለከው ባለቤትዋ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ። ህብረተሰባችን ግን ብዙ ይቀረዋል ።የቤተ/ክ ካህን ለአንድ ሰዉ ህይወት ግድ ሊላቸዉ ይገባል በሰማይም ያስጠይቃቸዋል።ደፍራችሁ ስለወጣችሁ አደናቂያችሁ ነኝ! ማህበረሰባችን ነቅቶ በመሸፋፈን የሚደረግ ሀጥያት ሁሉ ማጋለጥ ለነገ ማስተማሪያ ነዉ ሌላዉም እጁን እግሩን ይሰበስባል።
ጥሩ ወንድ የለም ይባላል እንጂ በየቤቱ ስንት መልካም አለ❤
ምርጥ አስተዋይ ጋዛጠኛ አለም ሰገድ አላህ ረጅም እድሜ ከጤ ናጋር ይስጥህ የዚህች ኢትዮፕያዊ እናት የህይወት ታሪኴን ተከታትየዋለው በጣም😢ያማል
እንደዚ አይነት ወንድ የት ይገኛል ከተቸገረ ጋ የሚቸገር እመብርሃን ታግዝህ አይዞህ ደሞ አእግዛብሄር ይፈርደዋል
ምርጥ ባል ነው ያለሽ ታድለሽ እህቴ ❤❤❤ፈረሃ እግዚአብሄር ያለው እግዚአብሄር ይባርከው❤❤❤❤
አንች በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ አቶ አቤል ንፁህ ልብ አለህ ተባረክ በእውነት ባል አይደለህም አባት ነህ በእውነት አንተ ከጎንዋ ባትቆም ለእስዋ ከባድ ነዉ አይዞሽ ሚያውቅ ያውቀዋል
የድንግል ማርያም ልጅ ታዋርድህ የቆምክበት መሬት ይክዳህ እግዚአብሔር ያያል አየርላንድ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያላችሁ ካህናት ጭንብላችሁን አውልቁ እግዚአብሔር ያያል የድንግል ማርያም ልጅ ይፈርዳል አይዞሽ አንቺ ንሳሐሽን አቃለሻል እግዚአብሔር ደግሞ ይህንን የመሰለ ባል ሰጥቶሻል እህቴ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባል ሳትሆን አባት ታላቅ ወንድም ነው የምትመስለው መልካቹሁ እራሱ ይመሳሰላል ትዳራቹሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነቱን በደል እና ሃጥያት ይቅር ብሎ ያሚያቅፈን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ግን ይህን ቅን ልብ በ አንተ ውስጥ ስላየሁት እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅንነት አይወሰድብህ ይቺን እህት ስለታደጋት እግዚአብሔር ይባርክህ ነገር ግን ይቺ ሴት ላይ ግን አሁንም ጥያቄ አለኝ ?
አለምዬ ማስታወቂያ በዛ
ባልየዉ አንደኛነዉ ጀግና ማርያምን ከዚህ ሚዲያ ካየኋቸዉ ወንዶች አንደኛዬነህ ጌታን ተባረክ ትዳራችሁን ይባርከዉ ለኛም እንደዚሀለ ባል ይስጠን😢😢
በልጀነት በጣም በቤተሰብ ጫና ያደግን እና abuse ከተደረግን ለራሳችን መቆም no ማለት አንችልም። በጣም ፈሪ እንሆናል በተለይ ደግሞ አስተዳደጋችን ዶላ ከነበረበት በጣም ፈሬ እንሆናለን ጨዋ የሚባለው ስነ ምግባር በጣም ለሴት ልጅ confidence ያሳጣል የባለሙያ ድጋፍ ያስፈልጋል።
በጣም
በጣም የምር በተለይ ለደዚህ አይነቶ ችግር የምንዳረገው አብዛኛውን የክፍለ ሀገር ልጆች ነን
አኦ ግን 😒ያለችበት አግር እኮ በ ደቂቃ እስር ቤት የሚአስግባ አገር 😒እንዴት አልገባኝም 2 አዉንም እንደዚህ የሚአንቀጠቅጣት ከኦነ የሚአፍዛት መዳኔት ሳይኦን ጽበል የ ስውይው መንፍስ ልኮባታል 😒
በትክክል😢❤
በልጅነት ከአገር መውጣት እራሱ ፍርሀት ይፈጥራል . ቤተሰብ ካጠገቦ ስለሌለ እሱ አራሱ አንድነገር ብትወን የሚጠብቃት የለም .
ነገሩ ሳይገባኝ በአንቺ ፈርጄ ስለነበር ይቅርታ አድርጊልኝ!!መድኀንያለም ክርስቶስ እያለ ይሄ ሁሉ መሰበር ግን ለማን ደስ ይበለዉ ብለሽ ነዉ እህቴ? ከዚህ የባሰ ታሪክ ያሳለፉ ሴት እህቶች እናቶች እና ህፃናት እንዳሉ እያሰብሽ ለራስሽ ለባለቤትሽ እና ለልጆችሽ ስትይ በፈጣሪ ስም ይቅር ብለሽ ህይወትሽን ቀጥይ እባክሽ እባክሽ ስለ ፈጣሪ ብለሽ❤አስር አመት ሙሉ ለማልቀስ በጣም በዛ የኔ እናት ህይወት አንዴ ናት በፈጣሪሽ ሐሴት እያደረግሽ ደስ ብሎሽ ኑሪ❤❤❤
never he hove to pay the price he is repd and mentality and morality
ትክክል ለቅሶ በዛ። ሰው በክፉ ሰዎች ምክንያት ከዚህም በላይ ይደርስበታል! ባለፈው የገዛ ባሏ ለፍታ ያሰደገቻቸው ልጆቿን የገደለባት ሴት እንኳን እነደዚህ ስታለቅስ አላየንም።
ቲፎዞዎቹ ናቸው
😒እንዴት አታልቅስ አልስማሽም ያለችው እኮ ከምን አይነት ማህበረስብ 😒ኡሌም ባይዋት ቁጥር ሚፍርዱባት ከኦነ እሱንም ቤተክርስታን ምታየው ከኦነ ለ ዘላለም ቁስሉ አይተዋትም 😒😒የ እሷ እኮ ዞር አሉ እንጂ.... ውይም ባስረባት መንፍስ ያለችበትን አካባቢ ውይ ቤተክርስታን አትቀይር ኡሌም ይጦቃቀሙባታል 😒😒ታድያ እንዴት ትዳን ሚመክራት ስው የለም እሱ ካለበት መራቅ አለባት በፍት ልጅነት አዑንስ 😒😒አንዳንዴ...
@@user-kp2vl5fc3cበሚዲያ ስላወጣችዉ ትንሽ ቀለል የሚላት ይመስለኛል ከዚህ በህዋላ ለቀጣይ ህይወቷ ማለቴ ነዉ
ሊዲያ እህቴ እባክሽን ከዚበኅላ እንዳታለቅሽ እራስሽን ጠብቂ ደስተኛ ሁኚ በዚ ነው የምትበቀይው እግዚአብሄርን አጥብቀሽ ከነቤተሰብሽ ያዢ
Trust God you didn’t lost anything.God will bless you more than you can imagine!
የኔ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ከጎንዋ መሆንህ ትልቅ አዋቂነትህን ያመለክታል
ምርጥ ባል ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን.❤❤❤❤❤..... ቢዘገይም እ/ር የ እጁ ይሰጠዋል 😢
ሊዲ በጣም እድለኛነሽ በጣም የሚረዳሽን ወንድም ሰቶሻል በእውነት አሁን የትላንቱን እግዚያብሄር ያስረሳሽ ደስተኛ ያድርግሽ እንናፍቃለን ደስታችሁን ያሳየናል አፈርኩኝ በዛህገር ባሉ አባት
እህቴ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆነሽ ቤተ ክርስቲያንን አለመተውሽና ከፈጣሪሽ አለመጣላትሽ እግዚአብሔር አምላክ እንዴት እንደሚወድሽና እንደሚፈልግሽ ያሳያል። ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው
ውጭ አገር ብትኖሩ ሌላ አማራጭ የለላችሁም። ህክምና ማድረግ በመድኃኒት መደንዘዝ ነው።
ሰው ነው እኮ ያጠፋው ቤተክርስቲያን ምን አደረገች
መለየት ያስፈልጋል
አይቼ አልጨረስኩም ግን እንዲህ ባለ ጊዜ ከባለቤትህ ጎን መቆምህን አደንቃለሁ፤ እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁንልህ
በጣም የምር ፈጣሪ አስተዋይ የትዳር አጋር ይስጠን
በጣም የሚደነቅ ሰዉ ነዉ
እውነት ነው እንደዚ አይነት ወንዳችን ያብዛልን እግዛብሄር ይባርክክ ወንድሜ ያውም የአበሻ ወንድ እንዲ ሲከራከር አጃይብ ነው አቦ ትዳራችውን ይባርክላቹ አይዞሸ እህቴ አትፍሪው ጭንቅላቱን ፍለጪው ሲጠጋሸ ዉሻ ነው
እኔ የ መጀመሪያም አልጨረስኩም ግን ባሉዋ ኢትዮጵያ አልነበርም እንዴ እንዴት መጣ ብቻ የምር ለይት ያለ ሳው ነው 🥰🥰🥹🥹
አለም ሰገድ ክብር ይገባሃል ለተጎዱ እንባ ጠባቂ። ባለቤቷ ጎበዝ አዋቂ ሰው ነው አንድ እርምጃ ቢወስድ ኖሮ ብዙ ነገር ይበላሽ ነበር እንደሱ ታጋሽሾች ይብዙ
አንቺ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና ባል አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ለእሷ አስፈልጋታለሁ ።what amazing man may God bless your union .
ታድለሽ ባለቤትሽ ከጎንሽ ሆኖ ችግርሽን የሚረዳ ድንቅ ወንድ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እፎይ የምትሉትን ሰላም ያድላችሁ ፍርድ ከሰማይ ጠብቁ በቅርብ ቀን
አንተ ጀግና ወንድ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤❤
እንኳንም የውሰጥሽን የሚጋራ ጥሩ ባል ካሰሽ አምላክ። ብቸኝነትሽ ነው ይህንን ሁሉ አመት እንድትጎጂ ያደረገሽ።
በጣም ጥሩ ሰው ትመስላለህ እስከመጨረሻው አብረሃት ሁን
በነገራችን ላይ እነዚህ እምነተኛ መሳይ ተክላወች አስቸጋሪ ባህሪ አላቸው የእኔም ደርሶብኛል መደፈር ሳይሆን ደፍረታቸው ይገርመኛል እግዚአብሔርን ሳይሆን የሚፈሩት በዛ ውስጥ ተከልለው እግዚአብሔር ጋር አብረው አይደሉም እና ግን ልቦና ይስጣቸሁ ትክክለኛ አማኞች ለመሆን ያብቃችሁ
አለም ሰግድ ጀግና የማዳመጥ ችሎታህን የቃላቶች ምርጫህን አደንቃለሁ ባለታርኮች እየታከሙ እንደምወጡ እርግጠኛ ነኝ
ሊዲያ እህቴ በቅድምያ እንዲህ ወጥተሽ ለመናገር እግዚአብሄር ስለ ረዳሽ ስሙ ይባረክ ::
ሊድያ እውነትን ይዘሽ ስለምትጋፈጪ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ::
ወንድሜ የሊድያ ባለቤት እንዴት መልካም ባል ነህ ትእግስትህን ሳላደንቅ ማለፍ እልችልም ጌታ ይባርክህ ::
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል እርስ በእርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ እውነትም አርነት ያወጣችሀል ::
እስኪ ቆም ብላችሁ እናንተ የምፈርዱ ወዬላችሁ ክእግዚእብሔር ፍርድ ማምለጥ አትችሉም ::
ቤተክርስቲያን ውስጥ ተስግስጋችሁ ፍርድ የምታጣሙ ወንበዴዎች ::
እናንተ ሴት ልጅ እህት እናት የላችሁም???
ፍርደ ግምድሎች ቅድስና የሌላችሁየቤተክርስቲያን ጠላቶች ::
ራዕይ መፅሀፍ22--12-13
እነሆ ቶሎ እመጣለሁ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ : ለእያንዳንዱም እንደስራው መጠን እክፍለዋለሁ::አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኃለኛው መጀመሪያውና መጨረሻውእኔ ነኝ ያለው እየሱስ ::ቃሉ ታማኝ ነው
እህቴ ሊዲያ አይዞሽ የጌታ ትንሳዔለሁሉም መልስ አለው::
እትጠራጠሪ እውነት እንቺ ጋር ነው ያለው::
እኔ ምለው ሌላ ቸርች የለም ሊዲያ?
የኔ ምክር ሌላ ቸርች እውነተኛ መጋቢ አምላክ እንዲስጥሽ ፀልይ ::
አለም ስገድ ጌታ ይባርክህ ::
Absolutely she need a family Counseling as you mentioned, that is highly recommended.
Blessings
What a great husband you are. You deserve a trophy for standing up for your wife. Thank you bro. Guys you should go to the police and report everything what happened to you.
መንፈሳዊ አሰራር አለዉ በቤተ እምነት ዉስጥ የሚመላለሱ ልምምድ እንዳላቸዉ እዉን ነዉ የምመክርሽ ቅዱስ መጽሃፍ ቅዱስን እያነበብሽ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሁሉ ክፉ ድርጊት ነጻ አዉጣኝ በይዉ እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነዉ
ለዚኮ ነው ደፋሪ ይገደል ምንለው
ማለት አይገባንም ግን ትክክል ነሽ
Derow ethiopia weste yegdle yegdlale yedfre entnu yekorte nebr temlsow bemta Arefi nebr
የአለም ሰገድ አድናቂወች እንድሁም የመዳም ቅመሞች አድናቂ የሆናችሁ ቅመሞቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
እግዚአብሔር ክሶሻል ይህንን የመሰለ አስተዋይ ባልሰጦሻል አውሮፓ ስው በቲፎዞ ነው የሚኖረው
ትልቅ ክብር ባልም ወንድም አባትም ፈጣሪ ሠቶሻል አላህ ከናተ ጋ ይሁን
አህታችን በጣም ድንቅ ቤተሰብ ነው ያሳደገሸ የደረሰብሸ ፈተና በሰው ሐገር ላይ ይከብዳል አንቺን ግን እሰካሁ ያቆየሸ ከእግዚአብሔር ቤት አለመቅረትሸ ነው አሁንም ከቤቱ አትቅሪ ለእመቤቴ ንገሪያት ጨንቀትሸን ሁሉ አይዞሸ ሊዲያ💪💪❤
ባልየው ተባረክ እህቴ በርቺ በጣም የሚያሳዝነው ቤቴክርስቲያን የወንበዴዎች መሸሸጊያ መሆኗ ነው ።
ለዛ እኮ ነው ይሄ ሁሉ ሌባ ፖስተርና ነብይ የበዛው።
አይዞሽ እህቴ የምር መልካም ባል አለሽ ችግርሽን ተረድቶ ከጎንሽ ነዉ አይዞሽ
በጣም ያሳዝናል በርቺ እህቴ ፡ባለቤቷ ግን እግዚሐብሄር ይባርክህ፡ እኔም ሚስትህን አደራ ሰጠውህ❤❤❤
አስተዋይ ሰው ከጎንሽ አለ አይዞሽ😢😢😢😢
ባልየው እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳራችሁ ይባረክ በሙግታችሁ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ይፍረድላችሁ አንተን የሠጣት እግዚአብሔር ይመስገን እንወዳችኃለን በርቱ💪🙌😍
እኔ መልዕክት ማስተላለፍ የምወደው በዚህ ሰው እንደሷ ጉዳት ደርሶባቸው መናገር ፈርተው የተቀመጡ ካሉ በር ተከፍቶላቸዋልና ካለ ምንም ፍርሀት ወደሚዲያው በመውጣት ይህንን እርኩስ ሰው አጋልጡት እላለሁ። ታዋቂው ሰው ቢል ኮስቢ አንኳን ከዓመታት በኋላ ተጋልጦ ፍርዱን ተቀብሏልና። አቤል ደግሞ በርታ። ከጎኗ አትለይ። ነገሮች ሁሉ መልካም ይሆናሉ። በእምነትሽ ፅኑ ሁኚ። እኔ ሴት ልጆችና የልጅ ልጆች ስላሉኝ በደረሰብሽ ሁሉ ልቤ በጣም ተነክቷል።
የካህኑ አልመሰክርም ማለት ይገርማል ። ለማንኛውም ኮርማው አይምሬ ነውና ለጸሎት ስትሰበሰቡ በተለይ ሴቶች ጥግ ጥግ ያዙ ።
😂😂😂
ካህኑም ይሄን አለማድረጋቸው ምን ማሰረጃ አለ እሳቸውም ደፍረው ይሆናል
እንኩዋን ለትንሳኤ ዋዜማ አደረሳችሁ መልካም በአል💟🙏
የኔምስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር ክሶሻል እናት የሆነ ባል ሰቶሻል ተመስገን
ይሄ የተረገመ ሰዉ ከቤተክርስቲያን መውጣት አለበት ፣ እናም በትክክል ፍርድ ማግኘት አለበት ፣ በጣም እኮ ነው የጎዳት ፣ ይሄ እርኩስ በደንብ መቀጣት አለበት ፣ እሷም በቂ የሆነ የምክር አገልግሎት ማግኘት አለባት ።
ታሳዝናለች በጣም ስብእናዋን በጣም ጎድቶታል አሁን አንዴ ሚዲያ ላይ ካወጣችዉ ትንሽ ቀለል ይላት ይሆናል ፈጣሪ ይርዳት!!
ሰብሯቷል ይሄ አስመሳይ😢
😒አንች እሷ ትያለሽ አገብቶአል የ አዑኑዋ ሚስትም ምትቀጠቀጥለት ከኦነ ስውየው ኡሎው ከ ሴጣን ጋር ነው 😔😔
ለምንድነው ምስሉ እማይለቀቀው?????
በጣም ያስደነቀኝ ባለቤትሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ በባለቤትሽ ክሶሻል እውነት ጀግና ባል አለሽ ❤❤❤❤
ያጠፋችው መጀመሪያ ላይ ሲደፍራት ወደ ህግ መሔድ ነበረባት ለጓደኛዋ ባል እንደ ማይሆናት ወዲያውኑ ማሳወቅ ነበረባት በሰዓቱ ዝም ማለቷ ለዚህ ምስቅልቅል ነገር ገባች።
አያምኑኝም አለችኮ ሰዉየዉ አስመሳይ ነዉ
መጀመሪያ Put your self in her shoe
ሰውዬው ሊያስገድላት እንደሚችል ምን ዋስትኗ አላት? ለዛም ህፃን ይዛ. እንዳውም አስተዋይ ነች
በጣም ክብረት ይስጥልኝ ከጎና ስለሆንክ መልካም ባል ነህ 🎉🎉🎉🎉
ባል ማለት አንተ ነህ ጀግና ነህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ የኔ ወንድሜ ተባረክ🎉🎉
ወንድሜ❤እባክሕ❤ሚስትሕ❤የልጆችሕ❤እናት❤ነች❤አይደል❤በል ወንድሜ❤ጭንቀቷን የበርሜል ቅ ጊወርጊስ ይገላግላታልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
MNDENWHU BERMAL ADAGNE EYSHUSE KERSTOSE NEWE
Gentle man ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው።
የኔ ውዴ አታልቅሽ እናታለምዬ አታልቅሺ እግዚአብሔር ቀን አለው ሰውየው መተተኛ ይሆናል ያለምክንያት አልፈራሽውም አብዝተሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ውዴ እመብርሃን በፀሎቱአ ታስብሽ 😢
አንች ጎበዝ ነሽ ጀግና እግዚአብሔር ም ያሳለፍሽውን ችግር አይቶ መልካም ባል ሰቶሻል ጀግና ባል ሁሌም ከጎኗ መቆም አለብህ ያኔ ጀግና ትባላለህ ጀግና ትሆናለህ ለልጆችህም ኩራት ትሆናለህ
በመጥፎ ነገር የሚተባበሩና የተጎዳን ሰው የሚጎዱ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ትስስራቸውን ጌታ ይበጣጥሰው ሁሉም በራሳቸው ደርሶ ያሳያቸው ደስታን ጌታ ከነሱ ያርቅ እሷ ካለቀሰችበት ግዚያት በጥፍ ያስለቅሳችሁ
ወይ እህቴ አይዞሽ ባለቤትሽን እግዛብሄር አይቀይርብሽ የሚያፅናና መፈስ ቅድስ ያበርታሽ ለሰውየው ግን የስራውን ይስጠው
ባለቤትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ሰውዮው የቤተክርስትያን ቅማል ከሚባሉ አንዱ ነው ካህኑ ጭምር በመተትና በጥንቆላ ድብትርና የሰውን ህይወት የሚያበላሹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ መልካም ባል ሰጥቶሻል በእሱ ተፅናኝ በቤትሽ የፀሎት ቤት ሰርተሽ ፀልይ ስገጅ የአምልኮ ህይወት ጀምሪ እግዚአብሔር ያግዝሻል ዲያብሎስ በዚህ መንገድ ብቻ ነው ልወጣ የሚችለው
መልካም ባል ነህ እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን::
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ትእግስትህ ብዙ ማረን አብሶ ቤተ መቅደስን መደበቂያችሁ ላደረጋችሁት ወየሁ ሰዉን የምታስለቅሱ የሰዉ ልብ የምትሰብሩ ለናንተ ነዉ ማዘን እህቴ ፀልይ ለአምላክሽ ንገሪዉ ለዉስጥሽ ሰላምን መረጋጋትን እንዲሰጥሽ
እግዚአብሔር ሠላሙን ይስጥሽ እህቴ ግን በሽታ ላይ ትወድቂያለሽ እባክሽ በርግጥ እንደሚወራው ቀላል አይደለም ግንኮ አንችም ተጎድተሽ ቤተሰብሽም እየተጎዳ ነው። በቃ እግዚአብሔር ይፍረድበት ብለሽ ለእግዚአብሔር ድጭና ከትዳርሽ ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ።
የሴትን ልጅ ህይወት ገሀነም የምታደርጉ ጨካኝ ወንዶች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ ጭካኔአችሁ ምን እንደሚፈጥር በእያንዳንዱአ ሴት አያችሁት አይደል? እናንተ ግን ምንም እንዳልተፈጠረ ህይወታችሁን ትቀጥላላችሁ።👊👊
ሊዲያንም የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ልቧን ይጠግን የምትወጃት እመቤቴ በኑሮሽ ትጎብኝሽ። ባለቤትሽም እዉነተኛ ጎንሽ በድካምሽ በኩል የቆመልሽ ነዉና ዕድሜዉን እንደማቱሳላ ያድርግለት አሜን
ፎቶው ይለቀቅ የገደለሽን አትደብቂው ፎቶው ካለ ልቀቂው የዛን ሰአት ነው አንግቱን እምታስደፊው!!!! ይሄ ብዙ ምእመን መድፍር የለመደ ነው
ከተለቀቀ ቢገላትስ
እባካቹ ተጠንቀቁ በሒወታቹ እንዳይመጣ ለህግ አሳውቁ ዘመኑ ከፍቷል
በትክክል የሰለጠነ አገር ነው ያለሸው በህግ መጠየቅ ነው ቄሱ ቄሰ ሆነው ካልዳኜቹ እሳቸውም ይጠየቁበታል አባት ለምኔ በርታ አቤል አይዞክ ከጎና ሰለሆንክ መአሰገን አለብክ ❤❤❤
አንቺ መልካምና እዉነተኛ ክርስቲያን ስለሆንሽ የሚረዳሽ ባል ሰጠሽ አይዞሽ ታሸንፊያለሽ ህግ ያለበት ሐገር ነዉ ያለሽዉ በክብር እና በኩራት ትቆሚያለሽ አይዞሽ
ሊዲያ ምንም አይነት የፍርሃት እርኩስ መንፈስ በአንቺ ላይ ሀይል የለውም:: ቀጥ ብለሽ ወደ አንድ ጥግ ገዳም ሄደሽ ሱባኤ ገብተሽ በፆም በፀሎት በርቺና ክረሚ !!!
ጠላትሽን የሚያስጨንቅሽን መንፈስ አመድ አርጎ አጥፍቶ ሰላምሽን ያነግስልሻል::
አቤል በጣም ጠንካራ እና በሳል ባል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው
ሰው የተከበረ ሰው ነው እያሉ የሚያሽቃብጡ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እሱ አደገኛ ሰው ነው My God እግዚአብሔር ግን በምድር ላይ የሰራውን ያሳጭደዋል። ባለቤቷ ግን የምር ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን አትለያችሁ
በውጭው አለም ይህ ነገር በጣም ከባድ እስር ቤት የሚያስወረውረው ስለሆነ እንዳያጠቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
😒እኮ እሱ በ ሴጣን አሳስሮአቸዋል
በሰአቱ ከነ ማስረጃ ቢሆን ነበር
እግዚአብሔር እባሽን ያብስሽ እህቴምርጥባልነው።።😢😢😢ሰውዬው ለምን አይተዋትም😢😢❤ምንድነው የሚፈለገው ይህ አጋንትነው በላይ የሰፈነው😢😢
እዚህ አሜሪካ ያለሁበት እስቴት ውስጥ ቤተክርስቲያን የሚያዘወትር አንድ ትልቅ ሰው ልጆቹ ኮሌጅ የሄዱ እሱ ጡረታ ልመውጣት ውስን አመት የቀረው ግን ቤተክርስቲያን እሁድ እሁድ ከረሜላ እየያዘ ሴት ልጆችን አጉል ቦታ ይነካ ነበር አንድ ቀን አንዲት ልጅ ተናገርች እና ብዙ ልጆች ሲጠየቁ ብዙዋቹን ነካክቱዋል አሁን እስር ቤት ነው ያለው እድሜው 65 ይሆናል እና ሰው አትመኑ ብዙዎች በቤተክርስቲይን ተከልለው ብዙ ታሪክ ነው የሚሰሩት
እና እህቴ አይዞሽ ራስሽን ተንከባከቢ ሀበሻ ለወቀሳ ቅርብ ነው ማንንም አትስሚ ባልሽን ልጆችሽን ይዘሽ ወደፊት
ሺህ ቄስ ሚባሉት እኔም መቼም አላምናቸው እኔ አጋጥሞኛል ሳውዲአረቢያ ነው ያለውት ጠፍቼ ወደ ሀበሻ ቤት የአክስቶች ልጆች የሚኖሩበት ወጣት አዋቂ ሚባል በቃ ምንም ሴቶች ይችገሩ አ ማሜ እያሉ መሃመድ ይህ አምጣልን በጣም ደግ ልጄ ነው እያሉ እዛ ሚኖሩ11ሴቶች ሁሉም መላክ ነው ብሎ ሚያምኑት አዎ እውቀት አለው እሱ ነው በወር እረፍት ስወጡ ወደ እረፍት ቤት ሚወስዳቸው ሱቅ ሁሉም እቃ ሚያመጠላቸው በቃ ምንም ልበላችሁ የምኑታል እኔም እረፍቼ ቤት እዛው ሆነ3ወር በሃላ ስራዬ ተብላሽቶ ቤት አመጣን ሌላ ምንም ሰው አነበረም ስራ ነበሩ እሱ ቡና አፍላው እራት ሰራው በላን ከዛ በሃላ ሰሎን ነበርን ላፕቶን አምጪልን ክላሴ አለኝ እሼ ብዬ ላብቶቡ ይዤ በር ላይ ቆጭ ሳረግለት እጄን ያዘን እህቱ እያወራ በስልክ ነበር ልናገርም ታውቃለች ብዬ እንዴ እንዴት እህቱ እያወራ እያልኩ እሱ አውርቶ እስከ ሚጨርስ እጄን እንዳያዘን ስጨርስ እዚህ ጋር ቆጪ ብዬ አለን እኔ በፍፁም አልልም ብዬ ሳወራው እንዴ እዚህ ሀገር እኮ አልጋ ችግር የለም ይቀመጡበታል ኢት ስሆን እንዲህ ብሎ መንካካት ደመረን ምንም ቦታ አልሰጠውትም ሊለቀን እታገለአው ከዛ ስልክ ከፍተ አውቆ ሊያርሳሳን መሆኑን ተረዳው አይ ምንም አልፈልግም ልቀቅን ብዬ ውጣው እንባይ አይኖች አቅርሮ ስያየን ለቀቅን እና ሰዎች ሙሉ ይህ ሰው ጥሩ ነው አትበሉ
በእውነት እመብርሃንን ጠርቶ የሚያፍር የለም
The best husband ever..proud of him .ሊዲያ በደልሽን ሀያሉ ፈጣሪ አይቷል ..አሁን ጊዜው ያንቺ ነው ቀና የምትይበት ነው ..አሁን እውነት ተገልጣለች ..አቤል እና ሊዲያ .እስከመጨረሻው አብራችሁ በመዋደድ,በጥንካሬ ,በደስታ, በመከባበር ,በመቻቻል ከፈጣሪ ጋር ሆናችሁ ህይወታችሁን እንደምትመሩ በጣም ተስፋ አለን
እህት ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፈንሽ ባልሽ ጀግና አባት የሆና ባል ሠቶሻል አሥገድዶ የደፈረሽ ሠው ድግመምት አሠርቶብሽነው እሶም እንዲህ የሚተማመን ሥለ አሥደገመብሽነው ፀልይ ድግምት በእሥራኤል ህዝ ብላይ አይሠራም መፃሀፍ ቅዱሥ አንቢቢ
ይህ ሰውየ ደፍተራ ደጋሚ መሆን አለት ትክክለኛ አገልጋይ አደለም በሰይጣን ሀይል ራሱን አስከብረዋል እግዛብሄር ይገስፀው
ይቅር ይበለን ሊሆን ይችላል ለሚስቱ እራሱ አደዝዟት እንጂ እንዴት ጓደኛዋ እንዲ ያደርጋል እግዚአብሔር ያጋልጠው
ባለቤትሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክልሽ እባክሽ አይዞሽ እህቴ
አቤል የባል ልክ ነህ አተ ስላለሀት እግዚአብሔር ይመስገን እደተ አተ አይነቱን ወድ ያብዛልን እይዞሽ እህቴ❤❤❤
የኔ እናት ህመምሽ ህመሜ ነው... ልብሽ በቀላሉ አይድንም ፀሎት አድርጊ አሁን አጠገብሽ ያለው ባልሽ ብዙ ሀላፊነት አለበት አንቺን ለመርዳት መልካም ባል ነህ አንተ ተባረክ🙏 ይህን ያደረገብሽ ሰው ግን he is pure evil narcissist!