ሮቤል ‘ባለማህተቡ’ “ከ40 በላይ የምንሆን ሴቶች በሮቤል ጉድ ተሰርተናል” ምን እንደተፈጠረ እውነታውን ልንገራሁ! Eyoha Media |Ethiopia |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 1,8K

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra Před měsícem +431

    እቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před měsícem +81

    ማርያምን ልጁ ከቀልቡ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳው ብቻ የሰው ልጅ አይወደቅ አይዞህ እሄም ያልፋል 😢😢

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Před měsícem +57

    ወላሂ ግን አዘንኩ ይህልጂ የሆነ ገር ቢሆን እጂ ጥሩ ልጂ ነበር ስናቀው አላህ ይርዳህ ሰው ጐደሎ ካየ አሉኝ ያልካቸው ይከዱሀል አላህ ይርዳህ

    • @ayeshaawele1903
      @ayeshaawele1903 Před měsícem

      ወሬው ረዘመ ምን አለ ታሪኩን ባጭሩ ብትናገር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 26 dny

      czcams.com/video/OJLXJRcaY50/video.htmlsi=cwvHizcBcGk2XEH7 ሮቤል ሲፈወስ 🥹🥹🥹አያችሁ የሰው ልጅ ወዶ አደለም ፈራጅ ከመሆን ያድነን

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nw Před měsícem +13

    የኔ ወንድም ልጁ ከቀልቡ አይደለም ታሟል ፊቱ ያስታውቃለ 😢😢

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc Před měsícem +142

    ጊዜ ይጥላል ጊዜ ያነሳል ጌታ ይርዳህ እና የሰዉ ሀቅ የምከፍል ያርግህ😢😢

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před měsícem +5

      መክፈልማ አይከፍልም ከየት ያመጣል ።ግን ከፈለገ የአረብ ሀገር ሸቃሎች አንዷን አፈቀርኩሽ ቢላት በቀላሉ ሊግጣት ይችላል ። ምንም ቢበሉ ወንድ ካናገራቸው ሁሉንም ይረሳሉ ። አይገባቸውም ። እናታቸውን አባታቸውን ይረሱና ለጐረምሳ ይገብራሉ ።

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před měsícem

      ተባረኪ ሓቀኛ ሰው እኔማ እንኳን ብር ልልክ ቀርቶ አፈቀርኩሽ ስሊኝ ራሱ ምንም አይደንቀኝም አይበርደኝም ​@@AlemTeka-ej3yq

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před měsícem +1

      ​@@AlemTeka-ej3yqውሸታም የት አየሽ🤔🤔

    • @seblealemtsehay6207
      @seblealemtsehay6207 Před měsícem +2

      @@AlemTeka-ej3yq ምነው ለወሬ ሞትኩ አልሽ አንቺ የምታረጊው ከሆነ ሁሉም እንደዛ ይመስልሻል?? ወይስ ሲሉ የሰማሽውን ልታስተጋቢ ነው ?

    • @teklebrhansime160
      @teklebrhansime160 Před měsícem

      Amen

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před měsícem +210

    አለምሰገድዬ አቤት ትግስትህ እኔ ብሆን ወደ ገደለው ነበር የምሂደው ሰውየው ዝም ብሎ ነው የሚቀባጥር ቀባጣሪ
    አለምዬ ግን እንደኛ ❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před měsícem +18

      አይባልም እንዴ ሰው እንስብ ፈጣሪ የማይወደው ቃላት አንጠቀም ነግ በኔ ጥሩ ነው

    • @Yodie19
      @Yodie19 Před měsícem +12

      እንዴ ዓለምሰገድ ራሱ እኮ ነው ከአያትየው ቤት ወጣን ስንል እንደገና የፍቅር ህይወትህ ብሎ ያራዘመው!ግን ያው ቪዲዮውም መርዘም ስላለበት ነው!ይመችህ ዓለምዬ መልካም ሰው!

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 Před měsícem +4

      😁😁😁 እኔም ትእግስት የለኝም ወደ ገደለዉ ነዋዋዋ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem +4

      ደንቆሮ 🧠⛏️ክፍት እፎች ተረጋጉ 🤐🤐🤐

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem +2

      @@Yodie19ትክክል ነሽ ወሬ እየፈለፈለ የሚጠይቀው እለምስገድ ነው!!!

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před měsícem +9

    የኪዳነምህረት ፀበል ሶስት ሰባት ተጠመቅ!አለምሰገድ ድንበር የሌለውን ትዕግስትህን ሩቡን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሰጠጥ በፀሎትህ አስበን! የምሬን ነው ።እንደዚህ ብንደማመጥ አንጣላም ነበር።

  • @frykhalifa
    @frykhalifa Před měsícem +14

    እባካችሁ ይህ ወንድም በፍጹም ልክ አደለም ፀብል ወሰዱት የቅርብ ዘመዶች እሮቤልዬ የምትውዳት ኪዳነምህረት ፍውሰ ታድርግልህ😭

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 Před měsícem

      በጣም እኔም አሳዘነኝ በፈጣሪ😢😢😢😢😢

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před měsícem +201

    ቆይ ላዳምጥ እና እኮምታለሁ ያበናት ማዳመጥ ትልቅ ትምህረት አለዉ።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Před měsícem +15

      😂😂😂😂ኸረ ተቃጠልኩ እስካሁን ያዳመጥኩት ጅል ጅላፎ ...አሰኝቶኛ ወደ ገደለው መቼ ነው የሚገባው ጠይቁልኝ 😂

    • @ethopiagr
      @ethopiagr Před měsícem +3

      😂😂😂😂😂😂😂እኔምምምምም

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Před měsícem

      እኔራሡጥያቄ ሆነብኝ ​@@oromtitiiibrahim1238

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Před měsícem +1

      @@oromtitiiibrahim1238 ወላሂ እኔ እራሱ አዳመኩ የለም 😂😂😂😂😂መጨረሻዉ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před měsícem

      @@nomore-qb1fo p2..tolo..yilekekln.

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 Před měsícem +113

    በስደት ያለነውን ሁሉ ፈጣሪ በሀገራችን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ እህት ወንድሞቼ እኔ ስደት ስልችት ድክም ብሎኛል 😢😢😢😢

    • @user-gq1wo2ij7v
      @user-gq1wo2ij7v Před měsícem +2

      Ayzosh yalifal yene nat

    • @tsehayturki
      @tsehayturki Před měsícem +2

      እኔም ልክ እንዳንቺ ግሽግሽ አርጎኛል እህቴ

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před měsícem +1

      ⁠@@tsehayturki
      እህቶቸ ሁላችንም አንገፍግፎናል አጥብቀን ዱአ ( ፀሎት) እናድርግ አገራችንን ሰላም አድርጎልን ወዳገራችን ርሌ እንላለን

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 Před měsícem +1

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @24Reem
      @24Reem Před měsícem +1

      አሜን

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před měsícem +24

    በስደት ያለን ሁሉ ልቦናችንና አይምሯችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @fary6042
    @fary6042 Před měsícem +6

    ኮሜቶች ግን ታሳፈራላቹሁ የምታምናት አመብዙሀን ሀይምሮህን ትመልስልህ አይዞህ የማያልፍ የለም😢😢😢

  • @TigistTigist-qk7hq
    @TigistTigist-qk7hq Před měsícem +118

    ማነው እደኔ የማዳም ቤት ያሰለቸው😢😢

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 Před měsícem +2

      እግዚአብሔር የእረፌት እጀራ ይስጠን

    • @MeronLove-br4dl
      @MeronLove-br4dl Před měsícem +1

      Enem😢😢😢😢

    • @Sumeyaadem
      @Sumeyaadem Před měsícem

      ከአዳም ቤት መዉጣት ከፈለግችዉ ሁለት አድርጉ😢

    • @hayatmohammedmohammed631
      @hayatmohammedmohammed631 Před měsícem

      እኔ በጣም ነው የስለቸኝ ኡፍፍግግግ😢

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před měsícem

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @ayni751
    @ayni751 Před měsícem +30

    ሮቤል ወንድሜ አይዞህ 😇🙏በአለው ግዜ ብዙዎችን እረድቷል ሰው ላይ አትፉረዱ እኛም ነገ ምን እንደሚያጋጥመን አናውቅም ።

    • @seblealemtshay481
      @seblealemtshay481 Před měsícem +6

      እና የሰው ሀቅ መብላቱን ባልሰማ ባላየ ዝም እንበል?? አንቺስ ብትሆኚስ የላብሽን የተበላሽው

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem

      ግን በማታቁት ለምን ትፈርዳላችሁ ጌታ ሆይ እሱ አልበላም ባመነው ተከድቶ ነው ተረጋጉ ይቀጥላል እኮ😢 እፍፍፍ ሰው ግን​@@seblealemtshay481

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před měsícem

      በልቶ አይደለም ተወስዴበትን ነው አታዳምጭም 😢😢​@@seblealemtshay481

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před měsícem +29

    ሲያሳዝን 😢ምንም ትክክል አይመስልም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድሜ ፈጣሪ ካለህበት ችግር ያዉጣህ

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 Před měsícem +20

    የአለምሰገድ ትዕግስት በእውነት የተለየ ሰው ነው በጣም አከብርሐለው አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ የስንቱን አመል ድንቅ ሰው

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před měsícem +77

    ጨርሼ ኮሜንት አደርጋለሁ ከእውነት ጎን እንቁም ሂወት አጭር ነች😢😢

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před měsícem +8

      ትክክል !!! እኔ ካለፈ ልምዴ ተምሪአለሆ ያንድ ወገን ሰምቶ ለፍርድ መሮጥ ዋጋ ያስከፍላል ።እግዚአብሔር አትፍረድ ይፈረድብሀል ብሏል እሱን መስማት ጥሮ ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před měsícem

      ​@@eagle4452agree with you 💯 👏 👌

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před měsícem +128

    💔አጂብ ይገርማል ብቻ የሀረብ ሀገር እህቶች የሚጫወትባት ብዛቱ !!!!

    • @diborayejesus7720
      @diborayejesus7720 Před měsícem +6

      ለምን?ሰው ያምናሉ ለዛ ነው

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před měsícem

      ሻፋዳ ስለሆኑ ነው የወንድ ድምፅ ሲሰሙ ይነዝራቸዋል ዋልጌዎች ናቸው ለዛነው ገንዘባቸው ወዶች ሙልጭ ሚያረቸው

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem

      Wntnyezayafrm❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před měsícem +10

    ዛሬ ደግሞ የሚያዝገን ነዉ የቀረበዉ የእህቶቻችን ብር ጉዳይ ሳይነሳ የተዘበራረቀ ማቶ የሆነ ሀሳብ ነዉ አለምሰገድ ታጋሽ ነህ የእዉነት ለሁሉም ጆሮህና ልብህ አንድ ነዉ አክባሪህ ነኝ❤

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      ደንቆሮ🧠⛏️ለወሬ እትቸኩይ እለምስገድ እራሱ ጠይቆት ነው ስለራሱ ያወራው …!!!

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před měsícem +20

    የሰዉ ልጂ ተሰባሪ ነዉ ሁሌ እንደሞቀን አንኖርም ለመፍረድ አንቸኩል እናዳምጥ

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před měsícem +86

    ልጁ ፀብል ያስፍልገዋል ማርያምን አውራሩ ትክክል አይደለም😢❤

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 Před měsícem +2

      ትክክል ደሞ እኮ መሀል መሀል ላይ ይገለፍጣል ወፈፌ ነገር

    • @user-vm1fg8is7i
      @user-vm1fg8is7i Před měsícem +3

      ደደብ

    • @naeemawiblam484
      @naeemawiblam484 Před měsícem +1

      በትክክል 😢😢😢😢😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před měsícem +3

      አዉቆ ነዉ ሌላ ማጭበሪያ ዘዴዉ ነዉ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před měsícem

      ​@@user-vm1fg8is7iaanchim lalijum woha sayihon eyasuse nawe yamiyasifalligawe

  • @WeynshetAgzaw-ke1wx
    @WeynshetAgzaw-ke1wx Před měsícem +130

    አወራሩ የሆነ እንደታመመ ሰው ሙዝዝ እያለ ያወራል ግልፅ አደለም ብቻ ከገባህበት ችግር አምላክ ያውጣህ😊

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Před měsícem +6

      በፍፁም ከራሱጋ አይደላም ልጁ ወይ የሰው ልጅ መጨራሻ 😔😔

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 Před měsícem +1

      ኢዮሀ ሚዲያን ማይመጥን ሰው ነው ።

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před měsícem +1

      ብዙ አማርኛ ስለማይችል ይመስለኛል አሳቡን መግለፅ አልቻለም

    • @user-yv6ip2hb9e
      @user-yv6ip2hb9e Před měsícem

      ምነው እኛ የመነቀው ሌላ አማርኛ አላ እዴ😅እሀው አወራ እኮ ግን ዩሀ ሚዲያ አይመጥንም ባይ ነኝ​ ስቀጥል ዱባይ ያምሰሩ ሀበሻ ወንዶች የገለፀባት ንግግር ግን እኔ ገርሞኛል እንዲህም ነገር አላ እንዴ ወይም እራሱ ቆሻሻ ቦታ ስለተገኛ ነው ወይም ዝምብሎ ከራሱ ፈጥሮ ነው ያምነገራው ጣጥቶ ሰክሮ ይሆነል ያምቀባጥራው @@sifuntiya7559

    • @user-kt5cl2ok3h
      @user-kt5cl2ok3h Před měsícem

      መጠየቁማ ትክክል ነው ግን ልጁ ወይ አውቆ ነው ወይም ጭንቅላቱ ተነክቶዋል እንጂ ሚዲያው ትክክለኛ ስራ ነው የሰራው​@@emmitube1931

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 Před měsícem +15

    ልጁ በሆነ ችግር የሰዉ ገንዘብን ወስዶ መክፈል አቅቶት ይሆናል እንጂ የሰዉ ብርን መካድ ፈልጐ አይመስለኝም::ፈጣሪ ቸር ያሰማን

    • @myhomeethio
      @myhomeethio Před měsícem

      የፈለገ ቢቸግረው በአረብ አገር ተሰቃይተው ሰርተው ለቤተሰቦቻቸው የላኩትን ይዞ መጥፋት የማጣት ምልክትና it’s excuse የሚታለፍ ነው ። ያንቺስ ገንዘብ ቢሆን ?

    • @tibebyiheyes
      @tibebyiheyes Před měsícem

      ያንቺ ብር ቢሆን ግን እንዲ አፍሽን አከፍቺም

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 Před 28 dny +1

      @@myhomeethio እህቴ የማንንም ገንዘብ መካድ ከባድ ነዉ ያምል: ግን የሰዉ ልጅ ሊገጥመው የሚችሉትን ችግሮች ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ:: የለፋበትን ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ፈጣሪን መለመን ነዉ:: ልጁንም ፈጣሪ ረድቶት የሰዎቹን ገንዘብ ለመመለስ ያብቃዉ

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 Před 28 dny +1

      @@tibebyiheyes በመጀመሪያ የማታዉቂዉን ሰዉ መዝለፍ ነዉር ነዉ: የሰዉን ልጅ ለማወቅ ከአንደበቱ ወይም ከሚፅፈዉ ፅሑፍ ምን አይነት ሰዉ እንደሆነ መገመት ይቻላል:: ስለዚህ የማንም ሰዉ ገንዘብ በከንቱ ሲጠፋ ያማል:: የልጁን ጥፊት እና ችግር የሚያዉቀዉ ግን ፈጣሪ ብቻ ነዉ::

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 Před měsícem +27

    አይዞህ የኔ ጌታ ሁሉም ያልፋል የምትአምነት ድንግል ማርያም ከጎን ትሁን💔💔😢😭💔💔

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn Před měsícem +148

    ጌታዬ ሆይ ድረስልኝ ወሬህም ለቅሶህም አልገባኝ😮

  • @ekram576
    @ekram576 Před měsícem +64

    ይሄልጅ ድሮ ብዙ የተቸገሩ ልጆችን ሲረዳነበር የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው ቸግሮት ሊሆን ይችላል ለመረዳት እንሞክር ወገን 😢😢

    • @webchannel2572
      @webchannel2572 Před měsícem +25

      አይ እህቴ አትውደቂ ከወደቅሽ ድንጋይ ወርዋሪው ብዙ ነው እግዚአብሔር የቸርነት ስራውን ይስራለት

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Před měsícem +4

      ትክክል እውነት ነውና ዘንድሮ አገራችን ለየት ያለ ጉድ መቶብናል

    • @WeynaEjera
      @WeynaEjera Před měsícem

      Enmeye erdowe

    • @meditajc
      @meditajc Před měsícem +1

      ለመዉደቁ ምክንያት ምናልባት የሰዉ ገንዘብ ያለፍበትን መፈለጉ ይሆን ?

    • @sewasew-is8no
      @sewasew-is8no Před měsícem +1

      ጓደኞቹ ብር ክደውት ነውኮ

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před měsícem +28

    አለምሰገድ እኔ ትግስተኛ ነኝ ብዬ አስብ ነበር አይደለውም ትግስትክ በጣም ገረመኝ ወንድሜ እሰኪ እንጨርሰው

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn Před měsícem +11

    ሮቤል መልካም ልጅ ነው የህይወት መንገድ ወዴት እንደሚመራ አናውቅም ና አይዞክ ሮቤላ በርታ

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 Před měsícem +39

    ስደት ላይ ያለን ሰዎች ልብ እንግዛ ማንንም አንመን ማስተዋሉን ይስጠን 🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      በትክክል ሰው አትመኑ ሰው አውሪ ሆናል እናንተ እንዴት እንደምትኖሩ ታውቁታላቹ እራሳችውን ጠብቁ በሰደት ያላቹ እህቶቼ❤❤

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z Před měsícem +94

    በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪይ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጠን

  • @werkneshtesemaneda595
    @werkneshtesemaneda595 Před měsícem +3

    እዉነት ጠካራ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ የሰዉ ልጅ ብዙ ፈተና አለዉ ያን ፈተና እቴ ኪዳን ምህረት እድታልፈዉ ትርዳህ

  • @user-me6co1xn9e
    @user-me6co1xn9e Před měsícem +4

    የኔ አባት አይዞህ ጠበል ሂዲ በ እምነትህ ፅና ያልፋል ሁሉም ከቻልክ መምህር ተስፋየ አበራን አግኘው

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 Před měsícem +31

    ሚስኪን ወንድሜ አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ጊዜ ግን ከፍ ዝቅ ያደርጋል አይዞህ በርታ ወገኖቼ እርዱት ሰለ እውነት በጣም መልካም ልጅ ነበር 😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před měsícem +9

      ኧረ ጭራሽ ርዱት የወሰደውንም ይመልሥ ሠው ቤት ግድግዳ ፈግፍገው ነው የሚያገኙት ከፈለግሽ አንች ርጅው

    • @user-bl8vt9yr9c
      @user-bl8vt9yr9c Před měsícem +2

      ​ይፈግፍግሽshhehsge7113

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před měsícem +4

      ​@@hshhehsge7113እንረደዋለን አንቹን ማለን አለሽ ሲጀመር ችግሩን ሰምተን ይረዲል ብዙ ወንድሞች አለዉ አንቹን ማን ጠየቀሽ በጀመርያ ከመኮመታችዉ በፊት አዱምጡ አትፍረዱ ለላይ እያላችዉ ሳሰሞ አይ አበሻ አንቺ አዉን እስከመጨረሻ አዲምጠሻል እ ወሬ ብቻ

    • @HabtamTube-wj7mc
      @HabtamTube-wj7mc Před měsícem +1

      ሚሚየ❤

    • @mimiyegetalij3090
      @mimiyegetalij3090 Před měsícem

      @@HabtamTube-wj7mc ሚስጥሬ 😍😍

  • @user-bi3ug2bv6l
    @user-bi3ug2bv6l Před měsícem +94

    እሮቤል አንተ መልካም ሰዉ ነክ አዉቅሀለዉ ለዝች አጭር እድሜ ፈራጅ አትሁኑ ወንድሜ ፈጣሪ ሁሉን ያስተካክልልክ የብዝዎች እንባ አባሽ ነበርክ😢😢😢

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před měsícem +8

      ትክክል ወላሂ ነግበኔ ጥሩ ነው ቀን ተንሸራታች ነው

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před měsícem +3

      Ha ha ha የወሰደውን ይመልስ 😄

    • @adetube4763
      @adetube4763 Před měsícem +1

      አቺ ስላለደርሰብሽ ነዉ

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Před měsícem +4

      ሚስቱ ነሽ እንዴ?😮 ሞላጫ
      የነዚህ የሚያለቅሱ ሴቶች እምባ ይፍረድብሽ😎ይህን ሞጭላፋ አናቀውም እንዴ?🥱ጭባ

    • @seblealemtsehay6207
      @seblealemtsehay6207 Před měsícem +3

      ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ሳይወስድባቸው ወሰድ እያልን አይደለም ያለነው .የግድ ያንቺን ብር መውሰድ አለበት እንዲገባሽ

  • @havel1619
    @havel1619 Před měsícem +5

    ለመፍረድ አትፍጠኑ እስኪ በምታምኑት አምላክ እሱ ከሃዲ ይሁን እናንተስ የሰዉነት ባህሪ አለን ብላችሁ ለአደበታችሁ ገደብ ለምን አይኖራችሁም "በሰዉ ዉድቀት ሚደሰት ሰይጣን ብቻ ነዉ" ፍርድ የፈጣሪ ነዉ እባካችሁ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před měsícem +16

    አይዞህ ወንድሜ ያጋጠመህ ነገር አንተና እግዚአብሔር ነው ምታውቁት

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před měsícem +53

    ልጁ የስነ ልቦና ችግር ያጋጣመው ይመስላል እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን አይዞህ እኔ ልጅቶን አውቃታለሁ

    • @irebektutube2561
      @irebektutube2561 Před měsícem +3

      በትክክል አይ ጉድ ተምታቶበታል

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před měsícem

      ዬቷን ልጅ

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Před měsícem +1

      😂😂😂

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před měsícem

      @@sifuntiya7559 ሚስቱን ፍቅር ልሰጣት አልችልኩም የሚላትን በአጠቃላይ ገሎት ነው የሄደው አሁን ስልኮን ዘጋግታ ተቀምጣለች እሱ የሴቶች ብር በልቶ የእሱ ግፍ እሶ ላይ አረፈ ተንበርክኮ ይቅርታ መጠየቅ አለበት የዱባዮን ሚስቱን አብረው እየኖሩ ነበር መጨረሻውን ማየት ጓጉቻለሁ

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Před měsícem

      ያፈቀራትን ነው እኔም የጨፌ ዶንሳ ልጅ ነኝ እዛ ነው የተማርኩት 😭😭😭😭😭💔💔💔💔ያገሬ ልጅ እንዴት እንዳሳዘነኝ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před měsícem +57

    እሄ ልጅ ብዙ ልጆ እየረዳ ነበር የማቀዉ ዛሬ እሱን ቢረዳ ጥሩ ነዉ አምላክ ከገባህበት ጭንቅ ያዉጣህ ወንድሜ

    • @user-kc8mw3zk3g
      @user-kc8mw3zk3g Před měsícem +6

      ካለሽ እርጂዉ ደም ለሌባ እርዱ አሁነስ አበዛችሁት

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem +6

      በጣም ከምታስቢው በላይ መልካም ልጅ ነው ስቱን ከወደቀበት አስቱ ግን መልካም ሰው መከራው ይበዛል ለስቱ ትኬት እየቆረጠ ይልክ ነበር 😢

    • @adetube4763
      @adetube4763 Před měsícem +1

      አቺ ክሱ ተሻርክሻል መሰልኚ ካሜት ስር 😳😳😳

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem

      @@adetube4763 እኛ ስለምናቀው ሰው ነው እያወራን ያለነው ስለማታቂው ሰው አፍሽን አትክፈቺ።

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 Před měsícem

      ​@@MaslatMaslat betsm teru reji selehone newa 40 set ber yebelaw😂😂😂😂😂

  • @KaliAlmi-ep3od
    @KaliAlmi-ep3od Před měsícem +5

    እናንተ ልጁ ወዝሞታል ፈጣሬ ይጠብቅህና የሰው ሀቅ መልስ ሮቤል

  • @totoal5243
    @totoal5243 Před měsícem +5

    ብቻ እግዚአብሔር አይጣልህ እጅ ጊዜ ይጥላል ያነሳል እሄ ልጅ እኔ አስካውቀው የሰውኔ መረዳት በነፃ ትኬት መቁረት የታመሙትን ማሳከም ነበር ግነረ አሁን ላይ ዘወረ ብሎ የሚያየው የለም🥺እግዚአብሔር ካተ ጋር የሰሁን ወንድሜ

  • @martatolera7065
    @martatolera7065 Před měsícem +14

    አለምሰገድ በጣም ነዉ እምወድህ አማከብርህ ቅን ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fatimadubale
    @Fatimadubale Před měsícem +19

    የሰዉ ልጅ ተሰባሪ ነዉ ። ችግሩን የተረዳዉ የለም እንጅ ተቸግሮ ይመስለኛል እንደዚህ የሆነዉ ።
    ጥፋቱ ከመጀመሪያዉ ይሆናል መስሎት የሰዉ ብር ማጥፋቱ ነዉ ።

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem

      ኖ ማሬ ብሩን የሰበሰበውን ጓድኛ ሰርቆት ነው እኮ በጣም ታሞ ነበር 😢😢😢😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před měsícem

      ​@@MaslatMaslatብንረዳው መልካም ነው ልጁ ወስዶ አይደለም ሰው ክፋ ነው 😢😢😢

  • @user-li1uj4il8v
    @user-li1uj4il8v Před měsícem +3

    አንድ ሰው በማወቅም ባለማወቅም ጥፋት ስሕተት ኃጢያት ሊሠራ ይችላል ዋናው ነገር ወደ ልብ መመለስና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ከዚያም የንስሐ አባት ይዘን መናዘዝ ብቻ ነው ከእኛ የሚጠበቅብን ሰው ከባድ ነው ይቅር አይልም እኛ ራሳችንን ማጽደቅና ሌላውን መኮነን ልማዳችን ነው።
    እውነት ነው ብዙ ጥፋት አጥፍተህ ይሆናል ግን ወደ እግዚአብሔር ቅረብ እርሱ ለሁሉም መልስ ይሰጣል አትጨናነቅ ሰው ፍጹም አይደለም ይሳሳታል የማይሳሳተው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ደካም ፍጥረት ነው።
    አይዞህ ወንድማችን ነገሮች ይቀየራሉ ያለህበትን የሚረዳህ እውተኛው አምላክ አለ ተስፋ እንዳትቆርጥ ሰይጣን የሚፈልገው የእኛን ተስፋ መቁረጥ ነው።
    ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል መተኪያ የሌለው በሥላሴ አምሳል የተፈጠረው የሰው ልጅ ነው።
    ነገ ሌላ ቀን ነው አምላክ መረጋጋቱን ይስጥህ አንተ አጥፍተሃል ተብለህ የምትከሰስበትን ብዙዎች ሠርተውታል ባንተ አልተጀመረም።
    አይዞህ ሰው ድንጋይ አንስቶ ሊወግርህ ቢነሳም ወደ ሰማይ አምላክ ተመልከት የጨለመው ይነጋል።

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před měsícem +9

    የጋዜጠኛው ትዕግስት ይገርማል። በእርግጠኝነት የመንፈስ ጭንቀት ይዞታል ቶሎ ባለሙያ ቢያገኝ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው እንጂ ክፉ ነገር ያደርጋል ብዬ እሰጋለው። 😢

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h Před měsícem +43

    እዮሀወች ልጁ ጤነኛአይመስለኝም ህክምናያስፈልገዋል እሚወራዉንለራሱአያቅም ደግጧል ትክክልአይደለም

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      ወሬኛ. ቡሽቲ ነህ መስለኝ ለምን ምስጥሬ ወጣ ነው😷

    • @etyety7760
      @etyety7760 Před měsícem

      ትክክክክል

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Před měsícem

      አው እኔን የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @haset9998
    @haset9998 Před měsícem +27

    ልጁ የስነልቦና ችግር ገጥሞታል እግዚአብሔር ልብህን አእምሮህ ይመልስልህ የምትለው ምንም አልገባንም ወንድማችን ስታየሁ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před měsícem

      Yesew haqe yalebti gide new sinelibona yinekale

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      ደንቆሮ ነሽ ወይስ ምኑ ነው ያልገባሽ....??? እኔ የተናገረው ሁሉ እሳምሮ ገብቶኛል ...!!!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      @@mashaallhsss3479 መቼ ስማሽና የምን ሀቅ ?

  • @merlu1997
    @merlu1997 Před měsícem +8

    የሆነ ችግር ያለበት ይመስላል ልጁ ያሳዝናል እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před měsícem +1

      አደለም የ40ሰዉ የ1ሰዉ እንባ ከባድ ዉወ እናቴ

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat Před měsícem

      ​@@user-fz9ie5ih8mየሰው እንባ ሳይሆን ሮባ መልላም ልጅ ስለሆነ የገጠመው ነገር መው እሽ የሰው እባ አውቀሽ ስታጠፉ ነው የሚደርስብሽ ግን እሱ አውቆ ምንም አላደረገ

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Před měsícem +2

    ኣይዞህ ወንድሜ ይሄ ሁሉ ኣልፎ መልካም ይሆናል ችግርህ ካንተ ሌላ የሚያውቅ የለም እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም

  • @AminatAbdu-rn2jk
    @AminatAbdu-rn2jk Před měsícem +45

    ማነው እንደኔ ስደት የመረረው ኡኡኡኡ ኧረ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

    • @user-ux5kq6qx7h
      @user-ux5kq6qx7h Před měsícem +4

      እኔ12 አመቴ ስልችትብሎኛል

    • @AminatAbdu-rn2jk
      @AminatAbdu-rn2jk Před měsícem +1

      @@user-ux5kq6qx7h የኔ ውድ እኔ በስደት አመት መርር ያለኝ አንችማ እደት ትሆኝ ከባድ ነው በጣም

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +3

      አልሀምዱልላ እንበል ዋናው ጤና ለሠጠን አላህ ምሥጋና ይገባው ሥት በሺተኛ የበመሠ አለና

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      ​@@ttww9470😢ልክነሽ መቼስ ማመስገን አናቅ ማማርር መስራት የፈለገ ሀልጋ የያዘ አለ አልሀምዱሊላ

    • @MeronLove-br4dl
      @MeronLove-br4dl Před měsícem

      Enem alenyi 😭😭😭😭😭😭😭

  • @alialmajed1916
    @alialmajed1916 Před měsícem +34

    እባካችሁ በፈጠራችሁ እግዚአብሔ የምትጽፉ ሰዎች እስከመጨረሻው ከሰማችሁ በኋላ ጻፉ ሲቀጥል ደግሞ የሰው ችግር ታረዱ ስለጮኸ ለዛ ሰው አትወጉ ነው ያጠፋው ብላችሁ አሰቡ ነገ ይሄ ልጅ እራሱን በጥፋት ተጠያቂ እናንተ ናችሁ ላችሁ ጻፉ ፈራንድ ነው ልብንና ማስተዋል ይስጣችሁ ሮቤል ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ብዙ የሚወድቅ ሰው አለ ማንኛውም ሰው አትፍራ የሚረዱ ብዙ ልጆች አሉ ግባና የልጆቹን ብር ሰብስብ አንተም ከጭንቀት ከቀን ተገላገል መብራህን ከአንተ ጋር ወንድሜ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      እሜን እሜን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-el4rl4gy4y
    @user-el4rl4gy4y Před měsícem +4

    ጥሩልጅ ነበር አሁን ከአይኑ ያስታዉቃል ችግር አለ ፀበል ይግባ የምታምነዉ ይድርስልህ

  • @sarasol5240
    @sarasol5240 Před měsícem +14

    ትእግስቱን ይስጥህ አለምዬ እኔ ራሱ እያሳለፉኩ ነው ያየሁት ብቻ ...

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +43

    ኦ በግልፅ ከመጣማ የሆነ የደረሰበት ችግር አለ ማለት ነው እስኪ እንስማው እስከመጨረሻውና እንመለሳለን

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +22

    ፍቅር ይጎዳል
    ፍቅር ከሠውበታች ያደርጋል
    ሥነልቦና ይጎዳል
    ትዝታው ባዶነት ይሠማልየሚያፈቅሩትን አለማግኘት ያሣምምሀል ተርድቼሀለሁ ሮቤል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      እኔም በእስራዎቹ እድሜ ላይ እያለሁ በፍቅር ተጎድቼ እውቃለሁ ግን እንደዚህ ያለ ችክክክ ያለ እመታት ያስቆጠረ ፍቅር ስምቼም እይቼም እላውቅም..... በእውነት እሳዘነኝ ግን ምን እይነት ፍቅር ነው....???

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před měsícem +1

      @@user-rq3rm9in5z ፍቅር ማለት እኳ ውዴ ተለያይተሺም ያንን ሠው ማፍቀርሺ ማሠብሺ አያበቃም ለዛ ነው

    • @genet_tube
      @genet_tube Před měsícem +1

      ትክክል ፍቅር እኮ ደስ የመል ስቃየ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před měsícem +8

    እለም ስገድ ልጁ ስለ ዱባይ ላይ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ብልግና....ሳይስሩ ተቀማጥለው ስለመኖራቸው ሲነግርህ ሚስጥሩ ገብቶሀል...??? ግን ለምን ዝም ብለህ ሽፋፍነህ እለፍከው....???

  • @nawalboukhalil8227
    @nawalboukhalil8227 Před měsícem +4

    የኔ ጌታ እመብርሀን የዉስጥክን ጨቀት ተፍታልህ ኮሜት እምፅፉሰዉች እባካቹ ጠልዩለት ሁላችሁም በምነታቹ ልጁ ወንደማችነዉ በጣም ያሳዝናል ይወስጥ ሀዘን በመናገር አይወጣም

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před měsícem +17

    አየጉድ የሰው ልጅ ብቻ አንድ ቺግር አይዉደቅበት እንጂ ፈራጁ መብዛቱ ሱበሃን አላህ ፈጣሪዬ ሆይ ከነ ደካማ ጎኔ አንተ ብቻ ነህ ያለሀኚም የምትወደኚም ያንተ ፍርድ ብቻ ነው የሚጎዳኚም የሚጠቅመኚም ከፍ ብሎ ዝቅን አንተው ያዝልኝ ያረብ 😭🤲
    ወንድማቺን ሂወትህን ፈጣሪ ወደ ነበርክበት ይመልስህ ያስተካክልህ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před měsícem

      የኔ የዋህ ስደት እኮ የብዞቻችንን ሂይወት ያበላሸ ነው

    • @adenategene101
      @adenategene101 Před měsícem

      😢😢😢❤

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 Před měsícem

      ሰው ሲወድቅ ፈራጁ ብዙ ነው ፈጣሪ ሆይ ስወድቅ እጅህ ላይ ልውደቅ ሰው እጅ ላይ እንዳልወድቅ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před měsícem +37

    በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @hizbeabata3766
    @hizbeabata3766 Před měsícem +5

    ወንድሜ መውደቅ መነሳት የለነው አይዞህ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho6698 Před měsícem +5

    ስአሳዝን በሶ ቅዱስ እግዚአብሄር አብ ፀበል እድ በፈጣረችሁ ውሰዱት💔😭😢🙏

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před měsícem +30

    ማነው መጨረሻውን ለመስማት የቸኮለው እስካሁን ያወራው ወሬ ምንም ልጠመኝ አልቻለም እስት ልጨርስና ኮምታለው🧏‍♀️

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 Před měsícem +6

      😂😂😂😂እኔም እያለፍኩ ነው የሰማሁት

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před měsícem

      ​@@myoutube6311😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před měsícem +2

      እኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @onelove21
      @onelove21 Před měsícem +3

      እኔም ምንም አልጣመኝም የማይረባ ወሬ ነው ያወራው

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p Před měsícem +2

      😅😅😅😅😮አኔም

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 Před měsícem +5

    አረብ አገር የምትኖሩ እህቶቼ እባካችሁ እባካችሁ በሴት ገንዘብና ጉልበት
    መኖር ከሚፈልጉ ጨካኝ ወንዶች እራሳችሁን ጠብቁ እንዴ እስከመቼ 24 ስአት የለፋችሁበትን ገንዘብ ለማታውቁት ወንድ ትስጣላችሁ ለምንድነው አንዱ ከአንዱ የማይማረው እረባካችሁ በወንድ ቆዳ እኮ የተቀበረ የለም 😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před měsícem +1

    የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል አሉ ምነዉ ፀበል በወሰዱት እና ወደ ቀልቡ ተመልሶ ስራ ሰርቶ የህእቶቻችንን ብር በመለሠ 😭😭😭

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h Před měsícem +1

    አይዞህ ሮቤል ያልፋል አንተ ደህና ከሆንክ ብሩ ይከፈላል አንተ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z Před měsícem +12

    አለክስኮ አዳማጭ ነው ከልብ❤❤❤

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před měsícem +3

    አይዞክ ወድማችን አግኝቶ ማጣት ከባድነው ፈጣሪ ይፈውሥክ

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Před měsícem +1

    በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ እዮሃ ሚዲያ ግን በጣም እግዚአብሔር ያክብረህ❤❤❤❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před měsícem +2

    የሆነ በህይወቱ የገጠመው መጥፎ ነገር አለ አወራሩ ራሱ ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ወደቀድሞ ቦታህ ይመልስህ አይዞህ ሮቤል

  • @user-ml2pg8oq7u
    @user-ml2pg8oq7u Před měsícem +5

    ብቻ ስደት ክፉ ነው እባኳቹ ልብ በሉ አላማ ይኑራቹ የሰው አገር የሰው ነው የቻለውን ያህል ሰርተን ለማንም ሳንልክ(ሳንሰጥ ወደሀገራችን እንግባ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +9

    ይህ ፍቅር ሳይሆን ህይወትህን ልያመሰቃቅል የፈለገ የጨለማ ስራ ነው። ክርስቶስ እየሱስን ተቀበል ።እየሱስ ያድናል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      ልክ ነው እየሱሰ ያድናል እናቃለን ግግ ሌባና ድርዬ መሰግሰጊያ ነው ጴንጤ ገንዘቡን ለመካፍል ነው

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u Před měsícem +1

      ወይ ናተ ክሪስታን ነው እኮ አይ ጴንጤ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z Před měsícem +2

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-jw8gl8el4x
    @user-jw8gl8el4x Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድማችን

  • @yusritube5329
    @yusritube5329 Před měsícem +9

    ለመጀመረያ ግዜ አዝግ የሆነ ኢንተቪው ምኑም ደስ ይልለኝ ጨረስኩት አለምዬ የኔ አዳማጭ 🥺🥰💜

  • @Tegasat
    @Tegasat Před měsícem +4

    ማርያምን የህዋ ነው ሮቤል ተረዱት

  • @leya3286
    @leya3286 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመልስህ ውንድሜ እግዚአብሔር የመጨርሻችን ያስ
    ምርልን😢😢

  • @user-wm9dc7uv5q
    @user-wm9dc7uv5q Před měsícem +1

    አውሮፓ ሄደ በደሀው ብር ሲሉ አኣኑበረ ግን ፕሄ ልጅ የሆነ ጭንቀት አለው እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ ብላችሁ የተወሰደባችሁም ታገሱት ቢቆይም ይመልስላችኃል ህይወት እንዲ ናት ዛሬ ካለህ ነገ የለህም ይህም ደግሞ እንደወደቀ አይቀርም የወደቀውን የሚያነሳው እግዚአብሔር ነው አይዞህ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před měsícem +6

    እዬሃ ሚዲያ ክብርልን❤❤❤

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před měsícem +15

    ለመጀመርያ ግዜ አሰልቺ ኢንተቪው ምኑም ደስ ሳይለኝ ጨረስኩ እሱንም አለምሰገድን ብዬ እግዚኦ የሰው ሀቅ እንዲህ ያደነዝዛል እንዴ በል የልጆቹን ብር መልስ ባለ መሀተብ ፈጣሪን ሚፈራ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ነው ይህ ባልሆነበት ምን ዋጋ አለው ለዚህች ከንቱ አለም ዘረፋ

  • @user-us7fn2rm3y
    @user-us7fn2rm3y Před měsícem

    በጣም የሚገርም አድማጭ ጋዜጠኛ ሌሎችም ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል ሙሉጌታ ከአትላንታ አሜሪካ ❤❤❤❤

  • @kidistgulma2166
    @kidistgulma2166 Před měsícem +3

    Almesegde i appreciate you have patient you are the best

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před měsícem +3

    ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ለቅሶህ ምንድነው አሁን ብራችንን መልስ ኡኡኡ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      በትክክል ምን ይቀዛብራል የራሳቸው ጉዳይ ሰራቸው ያውጣቸው አንተ ለመሆንክ ምን ማሰርጃ አለ ይቅር ይበልክ ወደገደለው ግባ የታለ ገንዘቡ መልሰላቸው ለእነዚ ሚሲኪን እህቶቼ😢😢😢

  • @foziya-nc7pl
    @foziya-nc7pl Před měsícem +10

    ዝም ያለ ነጀ ወጣ❤❤❤❤❤

  • @SelamSuyume
    @SelamSuyume Před měsícem +1

    የኔ መልካም ስንቴ ፈጣሪ ይጠብቀን ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před měsícem +1

    የኔ ወድም ሰው ብዙ ያወራን እና የልብህን ፈጣሪ ነው የሟውቀው እና🥺

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před měsícem +13

    ልጅ ግን ጤነኛ አይደለም እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜፀበል ሄድ

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před měsícem +8

    ተባረክ ሮቤል እግዚእብሄር መልካም ነው በስበብ እስባብ እድርጎ ለትምህርት እዚህ መድረክ ላይ እቀረበህ እሜን x3 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሴቶቹ እንተን ባይወነጅሉህ ኖሮ ይሄንን ሁሉ የእረብ ሀገር ጉድ ባልስማን ነበር😢😢ይሄንን ፕሮግራም ያዳመጠ ዱባይ ብሎም ባጠቃላይ በእረብ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድ ስደተኞች ለመስደድ ያስባችሁትም ልብ ብላችሁ ስሙ “ልብ ያለው ልብ ይበል" 👈🏽ይህ ወንዶች ላይ የሚደረገው የሴክሽዋል ህገወጥ ጥቃት 😢😢😢💔💔💔

  • @Ikram221-ux9rs
    @Ikram221-ux9rs Před měsícem +1

    እዉነት ለመናገር ስለረረብ ሀገር ያወራዉ ያሳዝናል ብዙ ልጆች እንድጠነቀቁ ትምህርት ይሰጣል😢😢😢

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Před měsícem

    ልዑል እግዚአብሔር ስላምህን ስቶ ያለብልን እዳ ለምክፈል ያብቃህ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před měsícem +9

    ሮቤል እንኮአን ደህና መጣህ አሞህም ከሆነ እግዜአብሄር ይማርህ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem +1

      እሜን ለሁሉም ነገር እግዚእብሄር ይድረስለለት ...!!!

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 Před měsícem +13

    ግዜ መጥፎ ኘው ሠወች የሰው ልጂ ከፋ የላል ዝቅ የላል ግን ልጂ ጤናኛ አየመሠለኝ ቢታከም መልካም ነው

  • @amarechbenti5036
    @amarechbenti5036 Před měsícem +1

    አይዞህ እሮቤል በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል ልጁ የስለ ልቦና ችግር ደርሶበታል ስናውቀው እንደዚህ አይደለም የኔ አባት ግን እኮ ስንት እህቶቻችንን የረዳ ሰው ነው የወደቀ ዱላ ይበዛበታል አይዞህ ይሄም ቀን ያልፋል ወንድሜ 😢

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 Před měsícem +8

    Alemseged , God gave you strength to handle this generation. You really are serving all no matter what . Childhood problem is the real cause to produce such out of the way. Citizens who are mentally confused. That lead to hurt innocent citizens. I am sorry for all people who envolve in this issue

  • @Momi.87
    @Momi.87 Před měsícem +5

    ያዘናቹህለት እርዱት😢😢😢
    አሏህ ይገላግልህ ከገባህበት ጭንቅ
    ወላሂ አእምሮምኮ ሠላም የለም የሠው ሀቅ ከያዝን አሏህ ይጠብቀን ከመቸገር

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr Před měsícem

    የኔጌታ እግዘአብሄርከፈተናያውጣህ

  • @Weyni21
    @Weyni21 Před měsícem +1

    በስደት ያለን ሁኑ እግዚአብሄር የማታ እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před měsícem +9

    😢የእህቶቼ ህመማችሁይሰማኛል⁉️⁉️😭ምን ማባባል አያስፈልጉም⁉️⁉️⁉️ብራቾሁ መልስላችሁ😢😢😢 የሰው ገዘብ እሳትነው 😭😭😭እወቅ ዬትም አምጥተኽ ስጣችሁ😢😢😢😭😭በእሳት ተቃጥልነው ሰው ሀገረ የምንሰራው እወቅ😢😢እግዚአብሔር ዝም አይልህም እወቅ

    • @user-dq3rh2vj3b
      @user-dq3rh2vj3b Před měsícem

      አንዳንድ ሰዎች ልክ ሲሰጡት የነበራቹ ያያቹ ነው የምታስመስሉት

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf Před měsícem

      አፈረ ነሽልባ መቼም ሌባነው😢​@@user-dq3rh2vj3b

    • @WubitWubit-wl6jx
      @WubitWubit-wl6jx Před měsícem

      ምኑን ይክፈል😢😢😢

    • @smaza1924
      @smaza1924 Před měsícem

      Lamino yikfalilin haqachin​@@WubitWubit-wl6jx

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      በትክክል የልጆችን ገንዘብ ይመልሰ ከየት አምጥቶ ላልከው ቤት አለው አካውንት አለው አይደል እነሱሰ ከየት አምጥተው ነው አጭበርባሪ ነው የሰለጠነ እየመሰለው ጥራዝ ነጠቅ ነው ሌባ ሌባ ነው በቃ መልሰ መልሰ የደሃ እህቶቻችንን ገንዘብ 😢😢

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo Před měsícem +14

    እኔ ምንም አልልም የማደም ቅመምች እንኮን ደስ አላችሁ አላህ ሀቃችሁን አያስበላባችሁ በጃችሁ ያርግላችሁ እህቶቸ

  • @AsterMitiku-cz5ui
    @AsterMitiku-cz5ui Před měsícem +2

    ሰዉ ሁኖ የማይቼገር የለም በዙ አትፍረዱ አይዞህ ወንድሜ ያልፋል

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před měsícem +2

    ሮቤል ፀበል ተፀበል የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሚል ትምህርት ዩቲዩብ ላይ አለ አዳምጥ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před měsícem +5

    ሀይማኖትን ለዛውም የክርስቶስን መስቀል ለማጭበርበሪያነት የምትጠቀሙ ሰዎች ግን ድፍረታችሁ አስጨናቂ ነው። " ማሰናከያ ለሚሆን ለዛ ሰው ወዮለት መጅ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባህር ቢጠልቅ በተሻለው ነበር" ነው ቅዱስ ቃሉ የሚለው።

    • @user-gj7ln2yy9j
      @user-gj7ln2yy9j Před měsícem

      Sawu wadoo aiyedelm fitsum ayidelm 🥺atifiraji