ኢሳያስ ታምራት - "አልረሳም አለኝ" | Bireman

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኢሳያስ ታምራት - አልረሳም አለኝ! - የክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰን ተወዳጅ ስራ
    #BiremanFilmProduction #EsayasTamrat

Komentáře • 275

  • @yonael8490
    @yonael8490 Před 3 lety +41

    ኢሳይያስ; ድምፅህ ከመቃብር ውስጥ ህይወትን እየዘራህ ሙታንን ማስነሳት የሚችል አንዳች ሃይል ያለህ ይመስለኛል። አንተ መስታወት ነህ። ጥላሁንን ሞቱን አስረስተህን በድምፅህ ህይወትን ዘርተህበት እንድናየው የሚያደርግ ድንቅ ብቃት ያለህ የዘመኑ ድምፃዊ ነህ።
    አንተ የኛ፣
    አንደኛ፤
    ካንተ ወዲያ፣
    ኤዲያ፤
    ካንተ ዉጪ፣
    ወደ ዉጪ፤

  • @minte1916
    @minte1916 Před 3 lety +96

    እኔ ብቻ ነኝ ግን በጣም ልቤን የሚነካው ❤❤❤

  • @gd8933
    @gd8933 Před 3 lety +43

    የባላገሩ አይዶል ዳኞች ቀይ ስህተት ቋሚ ማስረጃ ኢሱ..............አንተ ሁሌም አንደኛችን ነህ

    • @zolaab968
      @zolaab968 Před rokem

      Atsasat dawit golto yetayebet gize nbr....siketl yih music soundu studio teserto eziga mtayew video nw

    • @abelamha803
      @abelamha803 Před 9 měsíci

      Dawit tsigem andegna neber yezane esayasim endezaw gin balageru yerasu mesfert neber atashkabitu eyemetachu eski

    • @brookgiez5700
      @brookgiez5700 Před 8 měsíci

      አንደኛ መውጣት በእራሱ ስኬት አይደለም ከውድድሩ በኋላ የት ነው ያለው ዳዊትስ የሚለው ነው ዋናው

  • @3369yt
    @3369yt Před 16 dny

    ወደሇላ አልራመድ ነገር በጣም ናፍቀኸኛል😢😢😢

  • @bisrattube1420
    @bisrattube1420 Před 3 lety +37

    ኢሴ ባንተ ውስጥ ጋሽ ጥሌን በጣም እያየውት ነው ትዝታ ሆንክብኝ።
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ሰላምን ፍቅርን እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @hailebetamaryam4046

    ዋው ጀግና ትችላለህ በጣም!!!
    ዳግማዊ ጥላሁን ገሰሰ❤❤

  • @user-lu5cw6wk3b
    @user-lu5cw6wk3b Před 2 lety +13

    ❤❤❤❤በሥማው ብሠመው የማይሠለች ዋው ድምፅ ሰቶሀል አይገልጸውም ❤❤❤🥰የውስጤን እረመጥ ነው የቆስቆስከው❤

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf Před 3 lety +76

    ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ተዝቆ የማያልቅ የጥበብ ሥራዎቹን ትቶልን ነው ያለፈው።
    እንዲህ ልዩ ተሰጥዖ ያላቸው ወጣት አርቲስቶች ብቅ ሲሉ ሲቃ እስኪይዘን ያስደሙናል!
    በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው።
    በርታልን!

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před 3 lety +1

      ለሙዚቀኛውም : ለድማጭም : ግንዛቤ አስጨባጭ አስተያየት መሆኑ ሳያንሰው: የኦርጅናል ሙዚቃ ተጫዋቹ እውቅና ባያንሰውም እርስዎ ሁሉንም ያካተተ የአስተዋይ ሰው አስተያየት:: አመሰግናለሁ:

    • @Mradt2023
      @Mradt2023 Před 2 lety

      እጅግ በጣም ጎበዝ እና ልዬ ስጦታ እባክህ ድምፅህን ጠብቀዉ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Před rokem

      ትክክል : ክ. ዘም አብሮ መታወስ አለበት::

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 Před 2 lety +5

    ፍርደል ገምድል የሆነ ሀገርና ህዝብ ነው ያለን አንተ ከሁሉም በላይ ነህ ።አሉ አይደል እነ ያሬድ ነጉ እነሳንቾ አሁን እነሱ ካንተጋር ሊቆጠሩ ነው ? ዋዋዋዋዋዋ ትንፍሽ አጠረኝ አንተ ለዘፈንክ♥♥♥♥♥

  • @BirukAdugna-hx3sh
    @BirukAdugna-hx3sh Před 21 dnem +1

    ተመስጬ ቀረሁ እኮ ወገን

  • @robelroba8221
    @robelroba8221 Před rokem +1

    ሁሌም ነው ስሰማው ማለቅሰው

  • @MrDDNAT
    @MrDDNAT Před 3 lety +54

    One of the most underrated current Ethiopian singers! Esayas, you did an amazing job with covering one of the most iconic songs of the legend, Dr. Tilahun!!!

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa1450 Před 3 lety +6

    በጣም አሪፍ ድምፅ ኢሱ እናመስግናለን

  • @sura011
    @sura011 Před 3 lety +20

    Wow! What a mind blowing performance 🤯

  • @yonasdaniel1475
    @yonasdaniel1475 Před 3 lety +19

    the perfect voice of ethiopia at the time

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 2 lety +3

    O.. my God unbelievable አቦ ተባረክ አንጀቴን ቅቤ አጠጦከው

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Před 3 lety +7

    ውይ ድምጽህ በጣም ነው የሚያምራው ችሎታህ የሚደነቅ ነው ወደፊት ትልቅ ቦታ ለመድረስ መጣር አለብህ

  • @shwandeblack6168
    @shwandeblack6168 Před 2 lety +1

    ማርያምን ኢሴ ትራቀቅበታለ አንደኛ ጥልዬን አስታወሰከኝ ወዳጄ እግዚአብሔር ይርዳኝ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል እንገናኛለን

  • @minty1188
    @minty1188 Před 3 lety +3

    ወየው ምን ልበል በጣም ችሎታ አለው

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r Před 3 lety +5

    አቤት ድምፅ 😔👌❤️❤️

  • @hanayemamilij170
    @hanayemamilij170 Před 3 lety +6

    እነትናም ዘፉኝ አርቲስት ተባሉ ይኔን የመሰለ ድምፅ ሲሰሙ በራሳቸው ሊያፍሩ ይገባል እነ ቢራቢሮ 😎shem of u በሉልኝ አመዝፈናችሁ በፊት ሙዙቃ አድምጡ ምድረ ታናሞ ታሻሞ ኢሱ ቃል የለኝም ክበርልኝ

  • @zerguat
    @zerguat Před rokem +2

    በዚህ ድምፅ የአድማጭን ስሜት ጣሪያ ታሰነካለህ። በርታ በል ብልጥ ሁን አለን ከሚሉት ድምፃውያን የላቀ ድምፅ አለህ።

  • @bete4276
    @bete4276 Před rokem +1

    ... Tilahun lives forever.Bravo...Esayas!!!

  • @beletube1231
    @beletube1231 Před 3 lety +11

    you are a unique singer and talented what i have seen ever

  • @mhiret
    @mhiret Před 3 lety +2

    ይችላል ከማለት በላይ የሚገልጸው ቃል አጣሁ👏👏👏

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 3 lety +17

    ውይ ይሄን ዘፈን ስወደው ❤️🇪🇹👌

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety +5

    ድዳግማዊ ጥላሁን ብለንካል ልዩ ድምጻዊ !!!!!!!!!!

  • @adugnaalem
    @adugnaalem Před 3 lety +17

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ I just can’t believe this much very touch bring all memories wow 💕💕💕💕🙌

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před rokem +2

    Goodness gracious!!! His voice is OMG

  • @Ewnetinnurew
    @Ewnetinnurew Před měsícem

    👏👏👏👏 ትችላለህ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 3 lety +4

    ምርጥ ነው በጣም።

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 Před rokem +1

    Oh my God !! I A born artist! U make my day !

  • @kievemehari1443
    @kievemehari1443 Před 3 lety +2

    ኢሱ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚብሄር እድመ ና ጥና ይስጠህ

  • @user-hk4op3rf8q
    @user-hk4op3rf8q Před 2 lety

    ወላሂ ኩራት ይሰማኛል ፍሂን ሙዙቃ ስሰማ እፍፍፍፍ ሀገሬ መች ነው እምሰማው ሰላምሺን

  • @ashenafilulseged4277
    @ashenafilulseged4277 Před rokem

    የሚገርም ድምፅ ደሰ ይላል።

  • @Enkokelish
    @Enkokelish Před 2 lety +11

    I understand the ups and dawn's of personal life when it comes to the dos and donts. Regardless, no one can deny this special gift of the special song to a special singer like him!
    Thanks again my brother!

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Před 2 lety +31

    What a nice voice. Keep up the good work brother. I wish peace and love for Eritreans and Ethiopians!

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 3 lety +8

    What a performance it is? it's breathtaking.Thank you, Esu

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 3 lety +5

    እንደው በለስ ቀንቶት ነው እንጂ ዳዊት ፅጌ ለእኔ ምርጥጥጥጥጥ ድምፅ ያለው ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰን የሚተካ የሚመስል ኢሳያስ ነው በርታ በደንብብብብብብብብብብ መስራት የምትችል ምርጥ ድምፃዊ ነህ. 1. 1. 1. 1. 1. 1. ነህ :: 👏👏👏

    • @dawitdave6328
      @dawitdave6328 Před 3 lety +2

      ትክክል ነው ዳዊት ፅጌን በደንብ አርጎ ኢሳያስ ይበልጠዋል

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před 2 lety +5

    What an amazing voice!!!!
    I love it!!
    You have a great future!!

  • @abdumohammed1627
    @abdumohammed1627 Před 3 měsíci

    you are the Best Voice.

  • @MrDDNAT
    @MrDDNAT Před 3 lety +6

    Very powerful!! Star is already in the making!!

  • @abebagebrehiwot2089
    @abebagebrehiwot2089 Před rokem +1

    Powerful voice Esu. Greeting from Norway 🇳🇴

  • @danielhailu6818
    @danielhailu6818 Před 3 lety +2

    ኢሴ በአንተ ውስጥ ጥላሁን ይታየኛል በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ የእውነት ስታዜም ልቤን ነው የምትነካው

  • @fasiltesfaye8111
    @fasiltesfaye8111 Před 2 lety

    ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ነው ተባረክ።

  • @zortebo
    @zortebo Před rokem

    ግሩም ድንቅ ነው!

  • @endegenaaragaw
    @endegenaaragaw Před 2 lety +1

    Tileyaleh

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 Před 3 lety +3

    ዋውውው ያምራል በርታ ውንድሜ

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 Před 3 lety +1

    አይ ድምፅ በጣም ያምራል
    ሺ አመት ኑርልኝ

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 2 lety +2

    Esayass... the name to remember

  • @abbeyabbey5256
    @abbeyabbey5256 Před 2 lety +1

    የእውነት የጋሽ ጥላሁን ድምፅ አለው thank you to share with us keep it up !!

  • @mahletasfaw1023
    @mahletasfaw1023 Před 3 lety +1

    Uuuufffaaaa gerami new beqa 1gna neh.. 👏👏🙏🙏

  • @Adis001
    @Adis001 Před 3 lety +2

    ወንድሜ በታም የተለየ ተሰተሆ አለ በርታ፣ ድምስ ልቤን ስብር አደረከው ምክንያቱም ትልሁን ገሰሰን ማንም የሚተካው ስለሌለ።

  • @andi-tube956
    @andi-tube956 Před 3 lety +5

    i love your voice wow wow

  • @abebekitaw5911
    @abebekitaw5911 Před rokem

    I really appreciate suchlike voice. Keep it up.

  • @user-fw8me5kv6p
    @user-fw8me5kv6p Před 6 měsíci

    You are the best

  • @honeligndemie882
    @honeligndemie882 Před 3 lety +4

    wow ... I can't express my feeling... very amazing one

  • @michaelamare1139
    @michaelamare1139 Před 11 měsíci

    Esayas is the superman of Ethiopia music!

  • @hayatnnnn9445
    @hayatnnnn9445 Před 2 lety

    በጣም ነው የምወድክ በርታልን

  • @hiwotzerga2516
    @hiwotzerga2516 Před rokem

    እናመሰግናለን ኢሱዬ

  • @getnetdemil
    @getnetdemil Před 3 lety +4

    outstanding performance

  • @Maedtube7008
    @Maedtube7008 Před 3 lety +1

    yeleyal ko geta esun fetrotal bqa 1ኛ

  • @ziyadkasim4999
    @ziyadkasim4999 Před 4 měsíci

    Eisuya gen wuseteh letenagerawu yematefelgewu hazen yalebeh yemeselgnal wonedema 😢😢

  • @yegionminch
    @yegionminch Před rokem

    ይህ ድምጽ በዓለም አቀፍ ደረጃ የለም ወደፊትም አይኖርም በሃይ ሬንጅ ጀምር በሃይ ሬንጅ መጨረስ የቻለ ድምጻዊ እስከዛሬ አልታየም:: አስደናቂ ነገር!

  • @segelgazeta8445
    @segelgazeta8445 Před 2 lety +1

    Amazingly Superb!

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 Před 3 lety +2

    ውይ ኢሱ እንዴት እንደምወድህ

  • @kukidamtew7572
    @kukidamtew7572 Před 3 lety +7

    ESU ESU, MY DEAR BROTHER. YOU CAN!!!!!!! SING. THUNDERSTORM VOCAL!!!!

  • @herohero4001
    @herohero4001 Před 3 lety +2

    Kalat yalegnm silanta👌🙏

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 Před 3 lety

    ዋዉዉዉ በርታ ቆንጆ ድምፅ አስሬ ነው የምስማህ

  • @mmekonnen1
    @mmekonnen1 Před 3 lety +2

    Wow...you are incredible....👏

  • @MimiMimi-nu5vc
    @MimiMimi-nu5vc Před 2 lety +1

    Amazing voice!!!

  • @dawit7956
    @dawit7956 Před 2 lety +2

    Wow It breaks heart ♥️

  • @eskinderbeyene6806
    @eskinderbeyene6806 Před 3 lety +2

    Tilahun would have been proud! Go man!

  • @etmezmur2
    @etmezmur2 Před 3 lety +3

    best

  • @loveeritreapeaceeritrea9847

    Beatful Beatful 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 Před 2 lety

    Ewey yenie mar qimit tilahun Habibi I love you from kanada am Ethiopian tigray

  • @jemalyasin
    @jemalyasin Před 2 lety +1

    Amazing performance

  • @alextefera6777
    @alextefera6777 Před rokem +1

    Pure talent 👏

  • @daluzvaz3088
    @daluzvaz3088 Před 2 lety +3

    Meaning of real talent.
    Big hug from Portugal.

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel4082 Před rokem

    ኢሱ የተቀበረው መክሊት።።እኛ ኢትዮጵያን እምናጨበጭብለትን አናውቅምኮ።።ስሰማህ በጣም እናደዳለሁ ቦታ ያልተሰጠህ ድንቅ ሰው ነህ ።

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 3 lety +1

    ስራህ ግሩም ነው... በርታልን

  • @avinu2119
    @avinu2119 Před 3 lety +3

    Woe 🥰🥰

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 Před 2 lety

    Thank you so much. Great , well done.

  • @rahelnesro792
    @rahelnesro792 Před rokem

    u are amazing singer. I can't explain yr voice 👏

  • @asmamawatnafu7100
    @asmamawatnafu7100 Před 2 lety +1

    Amazing talent

  • @desalegnkassa5485
    @desalegnkassa5485 Před rokem

    no word to express this amazing voice

  • @meskeremfouger2422
    @meskeremfouger2422 Před 2 lety +1

    Merci quel voix bravo a Toi merci

  • @sibylleglanz-thorwarth2657

    Fantastisch

  • @user-xh7us6sd8x
    @user-xh7us6sd8x Před 3 lety

    እኔ በጣም ነው የምወድህ ብሮ

  • @kedejaa
    @kedejaa Před 2 lety

    አቤት ድምፅ ተመስጨ ሰማሁት ባሌን አስታወስከኝ

  • @alemuabebehaile4962
    @alemuabebehaile4962 Před 2 lety

    GOD BLESS YOU

  • @azeb6136
    @azeb6136 Před 3 lety +3

    woooooooow

  • @mulugetabirhanu2733
    @mulugetabirhanu2733 Před 3 lety +2

    ዎው የሚገርም ነው

  • @wehibebelachew3527
    @wehibebelachew3527 Před 2 lety

    Very stunning voice 👌

  • @immanuelberhanu2878
    @immanuelberhanu2878 Před 3 lety +1

    Yemayiselach hula bisema bisema bisema yigermal!!

  • @hiwihailu1473
    @hiwihailu1473 Před 3 lety +3

    Yene andega

  • @amenT756
    @amenT756 Před 2 lety

    Amazing u have a great voice 💯💯 please make ur albums ❤️❤️❤️❤️

  • @yaredtesfaye1772
    @yaredtesfaye1772 Před 3 lety

    ድንቅ ብቃት በርታ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰን ነው ያስታወስከኝ

  • @abeldegnet9546
    @abeldegnet9546 Před 3 lety +1

    Ene ke Tilahun gessese ante eyebeletkibign new sle ewnet musica ante gar nefs alat👌👌💖💖

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před 3 lety +2

    ኢሱ 1111111ኛ 👏👏👏👏