Ene gin geta hoy እኔ ግን ጌታ ሆይ ድካም ይዞኛል by Dr. Dereje kebede

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እኔ ግን ጌታ ሆይ ድካም ይዞኛል by Dr. Dereje kebede
    የቆዩ ግን ግዜ የማይሽራቸው ፣ ነፍስን የሚያንጹና መንፈስን የሚያድሱ ፣የሶሎና የኳየር ዝማሬዎችን ፣ በማድመጥ መታንጽ ለወደዳችሁ ሁሉ ፣ ስብስክራይብ ማድረግ ትችላላችሁ ፣ የደውሉን ምልክት በመጫን ደግሞ አዳዲስ የምለቃቸውን ዝማሬዎች ኖቲፋይ ያደርጋችኋል። ሼር በማድረግ ደግሞ በታነጽንበት ዝማሬ ሌሎች እንዲጽናኑበት ማድርግ እንችላለን።

Komentáře • 18

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd Před 2 lety +11

    ይህ መዝሙር በጣም ነው መንፈስ የሚያድሰው። የልጅነት ዘመኔን ያስታውሰኛል ያልተረጋጋ ወጣትነት። ደሬ ተባረክልኝ

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny

      If you blessed really and if you need more old but live songs of Dereje and others songs please share with others and need more subscriptions. Bless you

  • @eseykabo3117
    @eseykabo3117 Před rokem +7

    እንደዚህ አይነት መዝሙር ይለቀቅ። ይህ መዝሙር ህይወቴን ለውጦታል በእውነት

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny

      የ60ዎቹና የ70ዎቹ የድሮ የወንጌላዊያን ዝማሬዎች ፣ በዘመኑ በሬዲዮ ስቱዲዮ ተላልፈው በአልበም ያልታተሙ፣ ህያው ዝመሬዎች፣ ትፅናኑበትና ትባረኩበት ዘንድ እነሆ ቀርቦላችኋል። በዚህ ቻናል የደ/ር ደረጄ ከበደ፣ የሙሉ ወንጌል እና የመሰረተ ክርስቶስና ሌሎች የቃለህይወት የድሮ ኳየሮች ዝማሬዎች ተካተዋል። ሼር በማድርግና ሰብስክራይብ በመጨምር ከበረታችሁ ብዙ ሌሎች ክ50 በላይ አሉኝ መተባበር ብቻ ነው። ተባርኩ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 27 dny

    Geta Eyesus hoy Dr. Dereje Kebeden wede derow fikir melesew, be negegeru yaskeyemachewen hulu Yikerta endityek ,vidio serto yeker belugne endil Geta Hoy lebun ahununu asnesaw ,tihut argew ...wengelawiwochen hulu yikerta enditeyek ye tstset menfes ahununu setew Geta Menfes Kidus ...wede derow agalgelotu ke wendmoch ena ke ehotoch gar asnesaw...AMEN IN JESUS'S MIGHTY NAME!

  • @adinoabose8433
    @adinoabose8433 Před rokem +2

    አሜን

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz Před rokem +2

    እየሱስ ይባረክ

  • @kidisttafesse455
    @kidisttafesse455 Před rokem +2

    Omg😂. Ebakih Dr dereje yihen zimare asibew ye zemerkewen zare honehal. Geta Gin hulem yiwedhal memeles yihunileh

  • @spartas.5206
    @spartas.5206 Před 2 lety +6

    በጣም ጥሩ መዝሙር ነው

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny

      If you blessed really and if you need more old but live songs of Dereje and others songs please share with others and need more subscriptions. Bless you

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před 8 měsíci +1

    ዶክተር በአንተ እስትንፋስ እያለህ እንደገና በዜማ እግዘብሔርን ስታመሰግን ማየት እንፈልጋለን። እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዘብሔርን ያመስግን ስለሚል ከአንተ የሚወለደው ዝማሬ አለማለቁን በሕይወት መኖርህ ይመሰክራልና

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny

      የ60ዎቹና የ70ዎቹ የድሮ የወንጌላዊያን ዝማሬዎች ፣ በዘመኑ በሬዲዮ ስቱዲዮ ተላልፈው በአልበም ያልታተሙ፣ ህያው ዝመሬዎች፣ ትፅናኑበትና ትባረኩበት ዘንድ እነሆ ቀርቦላችኋል። በዚህ ቻናል የደ/ር ደረጄ ከበደ፣ የሙሉ ወንጌል እና የመሰረተ ክርስቶስና ሌሎች የቃለህይወት የድሮ ኳየሮች ዝማሬዎች ተካተዋል። ሼር በማድርግና ሰብስክራይብ በመጨምር ከበረታችሁ ብዙ ሌሎች ክ50 በላይ አሉኝ መተባበር ብቻ ነው። ተባርኩ

  • @SamuelMengiste-wb6vw
    @SamuelMengiste-wb6vw Před 8 měsíci

    መኖር ዘላለም በላይኛው ሀገር
    ከቅዱሳን ጋር አንተን ማደናነቅ
    የሚለውን መዝሙር የሚያውቅ ካለ ንገሩኝ

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny +1

      የ60ዎቹና የ70ዎቹ የድሮ የወንጌላዊያን ዝማሬዎች ፣ በዘመኑ በሬዲዮ ስቱዲዮ ተላልፈው በአልበም ያልታተሙ፣ ህያው ዝመሬዎች፣ ትፅናኑበትና ትባረኩበት ዘንድ እነሆ ቀርቦላችኋል። በዚህ ቻናል የደ/ር ደረጄ ከበደ፣ የሙሉ ወንጌል እና የመሰረተ ክርስቶስና ሌሎች የቃለህይወት የድሮ ኳየሮች ዝማሬዎች ተካተዋል። ሼር በማድርግና ሰብስክራይብ በመጨምር ከበረታችሁ ብዙ ሌሎች ክ50 በላይ አሉኝ መተባበር ብቻ ነው። ተባርኩ

    • @SamuelMengiste-wb6vw
      @SamuelMengiste-wb6vw Před dnem

      @@danielasnake2166 በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ በብዙ ጌታ ዘመኖችህን በወንዝ ዳር እንደተተከለ ዛፍ ያለምልማቸው

  • @addisalem9499
    @addisalem9499 Před rokem

    ቁጥር ስንት ነው ወንድሜ ንገረኝ ። በጣም እፈልዋለሁ

    • @danielasnake2166
      @danielasnake2166  Před 4 dny

      if you need more songs please share and need more subscription. Bless you.

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 Před rokem

    Dereje fano kkk