የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 01. 2019
  • የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
    የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1

Komentáře • 113

  • @user-ii2lj1pc2d
    @user-ii2lj1pc2d Před 4 dny +2

    አሁንም ከልጅነት ክፋና ደጉን ባላወቅኩበት ዘመን የዘማሪ ደረጄን መዝሙር ሰምቼ ከልቤ ተመፅቼ አለቅስ ነበር አሁንም እድሜ ለቴክኒዮሎጂ ዝማሬክን እያደመጥኩ ወደ ቀድሞ ትክክልና ከልብ የነበረ ለሃይማኖት መታመንና የሃይማኖት መከባበሩ ብቻ ፈጣሪ ዝማሬዎችህ መልእክታቸው እጅግ የበዛ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 4 lety +46

    አይ ያ የመጀመሪያ የክርስትና ዘመን ትዝ አለኝ ወረት የሌለበት ጌታ ለዘላለም ያው ነው እኔ ግን ስንቴ ወድቄ ስንቴ ተነሳሁ በምህረቱ አሜን።

  • @yalganeshmulualem3131
    @yalganeshmulualem3131 Před 10 měsíci +5

    ለኔ ሂወት እድሜ ያስተማረኝ ነገር ቢኖር 38 ዓመት የማይሰለች የውስጥ አካልን ሽርሽር እሚገባ የሚፅናና ለመኖር ጉልበት የሚሇን የማይሰለች ትልቅ ጥበብ የሰጠው እኔ በበኩሌ ለሁሉም ሐይማኖት የሚሆን ሰውነትን የሚነዝር መዝሙር መቸም አይዘመርም በዚህ ተለዋዋጭ ዓለም የለም ዶክተር ደረጀ ፈጣሪ ከምንም በላይ ፈጣሪ ስላከበረህ ዕድለኛ ነህ ለመላው ሀገሬ ህዝብ ቅርስ ነህ ኑርልን ለኔ መፅናኛዬ ነህ አመሰግናለሁ፡፡❤❤❤

  • @selamgenu9027
    @selamgenu9027 Před 3 lety +27

    በአንተም ዘመን ነበርኩ
    ጌታ ፈቅዶልኝ አሁንም አለሁ
    ክብሩ ለጌታ ይሁን!!
    በጣም መንፈሳዊነት ሲናፍቀኝ የአንተን መዝሙር አዳምጣለሁ።
    ዘመን ተሻጋሪው ወንድሜ በጌታ ተባረክልኝ
    በጣም እወድሀለሁ .....

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 3 lety +7

    Betam yigermegnal ene ye orthodox Haymanot teketay negn ye Dr.Derege mezimur sisema sewineten yemesemagn yeteleye neger new. liu new. dinik new. Elllllll biyalehu yanurih. Tinish lij hogne yesemahut gitim zare aliresahutim sisemaw des yilegnal. Amen.

    • @tesfagabirteame9607
      @tesfagabirteame9607 Před 3 lety +2

      Hello my sister, I advice you to read Bible and ask God to help you explain His words. I love orthodox church and I started reading Bible, from there God showed me His way, that is to confess that I am a sinner and follow Jesus Christ who paid my sin on the cross. God bless you.

    • @firhanagebremedehen4744
      @firhanagebremedehen4744 Před 2 lety +1

      Me too!!

  • @Fikiryashegnefal
    @Fikiryashegnefal Před 8 měsíci +3

    እሜን እግዚአብሔር ይመስግን እንደገና በአዲስ ዝማሬ ተመለስልን እንወድሀለን የጥንቱ ውድ ወንድማችን ዶክተር ደረጄ ተ ባረክልን

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 4 lety +16

    ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ባለህበት ስፍራ ይባርክህ ይጠብቅህም እባክህን ለኛዘመን መዘምራንም ፀልይላቸው

  • @abrahamararo1847
    @abrahamararo1847 Před 2 lety +5

    ከጌታ የተቀበልከውን መንፈሰ ኣጥብቀህ ጠብቅ ከቀድሞ ጀምሮ በሰመሁት ቁጥር በጣም ነው የምባረከው በኣንተ የሚያምረው በምትታወቀው መንፈሳዊ ዝማሬ ነውተባረክ በጣም ነው የምወድህ።

  • @solf2000
    @solf2000 Před 3 lety +6

    ክብር ለእርሱ ይሁን፥ ላልተወኝና ለማይተወኝ
    ሳይሰለች ለተሸከመኝ።

  • @degitugetissa2513
    @degitugetissa2513 Před 3 lety +18

    በጣም የምውድህ የማከብርህ ዶክተር ደረዴ ጌታ ይባርክህ ደሞ ጌታን ያገኘሁት ባንተመዝሙር ነዉ መዝሙርህ ምስክርነት እየሰራ ነዉ ተባረክ

    • @chuchutadesse2290
      @chuchutadesse2290 Před 10 měsíci +1

      1

    • @Lidetumare
      @Lidetumare Před 3 měsíci

      ❤lĺ❤

    • @Lidetumare
      @Lidetumare Před 3 měsíci

      Lĺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ĺl❤❤❤❤❤❤❤0❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤0❤❤0❤❤😊❤p❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤00❤❤❤❤❤❤l❤❤❤

  • @millionendeshaw4804
    @millionendeshaw4804 Před 5 měsíci +1

    በአንተ መዝሙሮች አማካኝነት የጌታ ቃል ተዘርቶብኝ ዘግይቼም ቢሆን ጌታ እገኘሁ ጌታ ይባርክህ አሁንም በተሠጠህ ጸጋ አማካኝነት ለጠፉት ያድርስህ።

  • @aminamamo9145
    @aminamamo9145 Před 5 měsíci +1

    ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም

  • @selomonmebrate
    @selomonmebrate Před rokem +2

    አንተ ስትዘምር በሀይልና በመንፈስ እሞላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ መብራቴ ጐበና ከዲላ ♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 Před 4 lety +15

    Best singer My father singing with him in Ethiopia mekena yesus church in debre Zyit Long time a go.

  • @girmawongele
    @girmawongele Před 7 měsíci +1

    ምስጋና በጌታ ኢየሱስ ስም ይህ ን መዝሙርን ለጫነ! ደሬ ም ወጣትነትህን የሰጠኸው ጌታ ያገለገልከው አምላክ መጨረሻህን ከሱ ጋር ያድርገው!!

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 3 lety +9

    እንደ ዛሬ እነ እስራኤልና እዩ ጩፋ ሳያረክሱት ኦርቶዶስም ያከበረችው አይ ዘመን ይገርማል

  • @dinksiraayehu8683
    @dinksiraayehu8683 Před 3 lety +6

    መዝሙር በደረጀ አየሁ እርፍ ሚያደርግ ህይወቱን የሚዘም ዝማሬው ንግግር የሆነ በጣም ይጣፍጣል ዝማሬው ዘመናትን የሚሻገር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ግን መቼ ነው ምናይህ እባክህ አገልግል ህዝቡ መዝሙር እርቦታ!!!!!

  • @baharu6206
    @baharu6206 Před 9 měsíci +2

    ❤ ምስጋና እልልታ ይገባዋል ለሀያሉ ጌታ❤
    ሰላምህ ይበዛ ከሁመራ ጎንደር ኢትዮጵያ
    We love yuo❤

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před 2 lety +6

    ተባረክ ውድ ወንድሜ !! የአንተን መዝሙር ስስማ ወደ ፀሎት ነው !! የክርሥሥትናዬ መበርቻ ነህ !!

  • @wondutaye9432
    @wondutaye9432 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ ደረጄ የጌታ ጸጋው ይብዛልህ ክርስትናየ የጣፈጠኝ ባንተ መዝሙር ነበር
    አነባለሁ አኔ ሆኘ ሆደባሻ
    ቀኑ ተራዝሞብኝ የጌታዬ መምጫ

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Před rokem +7

    What an amazing singer 🙏
    ዘማሪዎች ከደረጀ ተማሩ !
    ነጋዴ ፖስተሮችና ሆይ ሆይ ራፐር ጨፋሪ ዘማሪ ነን ባዮች

  • @addisudiribi625
    @addisudiribi625 Před 4 lety +10

    እፎይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 Před 3 lety +2

    ድንት ካየሄው
    comen lemasiteti atefahewu
    ደረጀ ምንም እንኳ በአካል ባላገኝህም ለኔ አባቴና ምሳሌዬ ነህ መዝሙሮችህ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ናቸው እና ይሄን በመዝሙር የተገለጠውን እውነት በስብከት መቼ አየዋለሁ ብዬ እናፍቅ ነበር ............ 😌🥺😌 በመዝሙር የማውቀውን አባቴን እንዲህ በማግኘቴ አዝናለሁ
    ፍትህ እንዳለ ሆኖ ........ መፃተኛ እንደሆንክ ዘነጋሄዉ ወይ አባቴ እኔ የማውቀው ለሰማይ የቆምክ ለእየሱስ ስም የሚጋደል ምሳሌዬ የምትሆን አባቴን ነው ፍትህ ማጣት ያንገበግባል አውቃለሁ በተወሰነ መልኩ ግን እንዲህ እየተንገበገብህ ስለ እየሱስ አዳኝነት የምትናገርበትን ግዜ እናፍቃለሁ እወድሃለሁ አባቴ 🥰😘❤😍🥰❤

  • @derejetesfaye9476
    @derejetesfaye9476 Před rokem +1

    ዶክተር ሰላም ላንተ
    ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን ስሰማ ስባረክበት ነው ያደኩት በጣም ነው ምገረመው ድነቅ የሆኑ መልክቶች ዜማዋች ጌታ ባርኮሀል
    አንዳነዴ እንደውም music ላንተ በተለየ መልኩ የተሰጠክ ሁሉ ነው ሚመስለኝ
    .
    .
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በ ዶክተር አብይ አስተዳደር ላይ ያለክን አስተያየቶች ስሰማ ለአንድ ወገን ያዘነበለ አስተያየት ካንተ የማይጠበቅ ጥላቻ የመሰሉ ሀሳቦችን ከመንፈሳዊ ሰው ማይጠበቁ ንግግሮች ሳይ አዘንኩ
    አቃለው ላንተ አስተያየት ለመስጠት ብቁ እንዳለሆነኩ
    ግን በጣም ስላዘንኩ ነው ይቅርታ
    ግን ዶክተር እንደምታቀው እኮ በጌታ ቤት ውስጥ ብዙ የተበላሹ ነገሮች እሉ እሱ ላይ ብትሰራ መልካም ይመስለኛል
    አመሰግናለው ።

  • @helensemere2811
    @helensemere2811 Před 2 lety +2

    እሄንን መዝሙር ስሰማ እምባየ ነውየፈሰሰሰው

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 2 lety +8

    አቤት አቤት እወይ ዝማሬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 3 měsíci +1

    Le wongel kiber yezemere❤

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 Před 3 lety +4

    Best gospel singer Dr Dereje Kebede. ኑርልን ♥️🙏🏿

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Před rokem +1

    I know Dr dereg since my childhood when he was in Olympia (meseret kerestose) I don’t hide the fact that I love my fellow Protestants ‘mezmure’ to praise God specially dr dereg’s but me as a devout orthodox Christian I began to see dr dereg’s true human characters after almost 35 years when his and mine beloved Ethiopia fell in to darkness what an honest man dr derege is I don’t have a world to express my gratitude simply may the Almighty God bless you ❤🙏🏾🎩

  • @zaidkidane9005
    @zaidkidane9005 Před 3 lety +1

    ህይወቴን የዘመረልኝ፣ ጌታን በመዝሙሩ ያመሰገነ ዘማሪ ምንግዜም ቢሆን አልረሳቸውም እነዛ የጨለማ ዘመናት በደረጀ ከበደ መዝሙር ውስጥ ሆኘ አስታውሳቸዋለሁ።

  • @khlotehywet8094
    @khlotehywet8094 Před 4 lety +6

    ደረጄ በዘመን የሚሻገር መዝሙሮችን የበረከት....... .

  • @ruthworko7465
    @ruthworko7465 Před 2 lety +6

    Praise God & I respect you, I love all your songs!! It's very blessing always!!

  • @semawitkidane8102
    @semawitkidane8102 Před 4 lety +12

    ohh Thank you God Bless You who Post this Song , I really Love Derejes Songs

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 Před 2 lety +3

    God bless you. Your songs are soul touching.

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 3 lety +2

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር የደጉ ጊዜ ጥሩ ዘመን .

  • @amanuelamachu6177
    @amanuelamachu6177 Před 4 lety +2

    Yetiwulidu abat ye egiziabiher lij geta bemidirum belayignawum yebarekeh ahunim geta zerihin yibarikew

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 Před 2 lety +2

    Dereje ! Why you forget this amazing song?

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Před rokem +1

    አቤት ጌታን አመሰግነዋለሁ ይህን መዝሙር አያቴ ቤት አዳምጨ ነው ያደኩት።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      Orthodox hun ..ye Yaredin mezmur..shibsheba..adamit

  • @getachewyosef1007
    @getachewyosef1007 Před 8 měsíci

    GOD BLESS YOU DR. DEREJE KEBEDE. THE GREATEST SPIRITUAL SINGER IN ETHIOPIA.

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Před 10 měsíci

    This was one of the blessing spiritual songs of Dereje Kebede that was giving me consolations during the very stressful time of the era of atheistic and communistic political system in Ethiopia in the 1970''s and 80's.
    May the Almighty God bless Dereje Kebede.

  • @user-jy7wj9ii4z
    @user-jy7wj9ii4z Před 5 měsíci

    አመን እልልልልል

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

    Bakih Dr. Dereje orthodox hun. ..Pentewoch selasadeguh amesginachew enji Haymanot mekeyer alneberebihim !! ..hulachinim orthodox mehon alebin..be baed bet menor yebka..

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 Před 2 lety +1

    Brother dr Deriye ijig ijig geta abzito yibarkih zemen teshagari yezemenachin birkiye mezmuroch it tooks me thoes days and time ,, benante yezemen dikam lezih yabekan yezelalem amlak yibarek

  • @fanayebeyene6045
    @fanayebeyene6045 Před 4 lety +6

    Amen God bless you.

  • @muke614
    @muke614 Před rokem +1

    ዝም ብዬ ላልቅስ አይ ድሮ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ተመለከ በእውነትና በመንፈስ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 4 lety +4

    May God bless you more for posting the old songs. Pls post more. Thank you.

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 Před rokem

    Dear precious brother, I respect your gifts from heaven, that’s why souls trapped by your songs, you received by Holy Spirit revelation, not by meditation .

  • @nazutatesfay120
    @nazutatesfay120 Před 3 lety +1

    Betam new yemiwedh wendime Dereje Kebede my favorite song I appreciate you always perfect God bless you more

  • @liyatkitchen
    @liyatkitchen Před 5 lety +3

    Wow amazing song collection

  • @abebemegersa4712
    @abebemegersa4712 Před 2 lety +3

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ!!!

  • @salamwolede7963
    @salamwolede7963 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን💓💓💓💒💒💕💕🙏🙏

    • @adanechassefa8156
      @adanechassefa8156 Před 2 lety +1

      አይ ያ የክርስትና ዘመን አልፎ እዚህ ደረስን ደሬ ቄራ የነበረችው ወንጌል ብርሐነ ወንጌል ቤ/ክ የመጀመሪያዋን መዝሙር በደረስክበት ጊዜ ባንተ መዝሙር ነበር ጌታን ያገኘሁት እጅህን ጭነህ ፀልየህልኛል ጌታ ፈቃዱ ሆኖ እስከዛሬ በቤቱ አኑሮኛል ተመስገን።

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ፍፃሚየን አሳምረዉ 🙏🙏🙏

  • @nuhaminjesus9794
    @nuhaminjesus9794 Před 2 lety +1

    Amen geta ybarek

  • @saranoora9843
    @saranoora9843 Před 2 lety +2

    tebark yegta leg

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 Před 4 lety +2

    Amen God bless u all.👍👍👍

  • @habtamunana5625
    @habtamunana5625 Před 4 lety +2

    GOD bless u who post this song

  • @alemmekonen4298
    @alemmekonen4298 Před 3 lety +2

    እልልል… አሜን

  • @addismerkato7743
    @addismerkato7743 Před 5 lety +2

    Dereje God Bless you

  • @yabiyteddisa7509
    @yabiyteddisa7509 Před 4 lety +3

    God bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addison7759
    @addison7759 Před 5 lety +2

    God Bless you dereje

  • @meazi01
    @meazi01 Před 4 lety +3

    Thank you who posted this God bless

  • @user-xz1ku3sy9i
    @user-xz1ku3sy9i Před 3 měsíci +1

    ❤🎉💙💪🌟

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባራክ

  • @dawitfirew4064
    @dawitfirew4064 Před 11 měsíci +1

    ደሬ አንተን መጥላት አንችልም ምን አልባት እግዜር ያንተን ድካም ያሳየን ለብዙ ጴንጤ እኔን ጨምሮ ጣዕት ስለሆንክብን ትንሽ ተንፈስ እንድንል ሳይሆን አይቀርም ብዬ እጠረጥራለው ደሬ አሜሪካን ለመምጣት እቅድ ነበረኝ አንዱ እቅዴ የሚገርመው አንተ ማግኝተ ነበር ስላንተ ስሰማ ግን ሀበሻ ቸርች እንደማትገባ ለብቻህ እንደምትኖር ብዙም ሀበሻ መቅረብ እንደማትፈልግ ሰማው ደሬ አንተ ያለፍክበትን አላውቅም ምን ላይ አንዳለህም አላውቅም አንድ ነገር ግን አውቃለው ከማናችንም በላይ ዛሬም ጌታን ትወዳለህ ባንተ መቼም አልሰናከልም አንዳንድ ነገር ካንተ ጋር ያመሳስለኛል ለዛም ይሆናል ስወድህ ነብስ የማይቀርልኝ በመዝሙሮችህ ውስጥ አንተን ማወቅ ችያለው ሂወት ነው ያዘመርከው ሂወቴን ለውጦታል የናተ መዝሙር ደሬ በሂወት ካገኝህው ደስ ይለኛል በዚ ምድር ባንገናኝ በሚቀጥለው ቤታችን እንገናኛልን እወድሀለው 😢😢😢😢 በእንባ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 Před 3 lety +2

    Thank you GBU

  • @mickyastesfaye8687
    @mickyastesfaye8687 Před 4 lety +3

    Jesus is lord amen

    • @happykhan2858
      @happykhan2858 Před 4 lety +1

      Amen man of God bless again i see you one day

    • @tsyontesefaye3756
      @tsyontesefaye3756 Před 4 lety +3

      ተባረክ ደረጀ ዘመን በሙሉ የበረከት ይሁን

  • @wedeyohannes7574
    @wedeyohannes7574 Před 3 lety +1

    We love you tebarecelen

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 2 lety

    Thank you for posting this beautiful songs. It takes me to the next level.

  • @nardiabresh409
    @nardiabresh409 Před 4 lety +2

    God bless u

  • @TK-12345
    @TK-12345 Před 2 lety

    Thanks, God bless Dr.Derege.

  • @hanaaddis3920
    @hanaaddis3920 Před 5 lety +2

    God bless you

  • @amanuel822
    @amanuel822 Před 2 lety +1

    Spiritual melodies straight from the heavenly places. These tunes are not earthly.

  • @Yonastare
    @Yonastare Před 4 lety +2

    wow god bless

  • @daniellambebo6390
    @daniellambebo6390 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 4 lety +2

    Amennnnnnn Getta amelekalehu😭😭😭😭😭

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 4 lety +2

    Amennn😍😍😍😍😍

  • @haimanotabate976
    @haimanotabate976 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🌿🌿🌿

  • @lilykasahun8014
    @lilykasahun8014 Před 9 měsíci

    Tebarek

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem +1

    ዝላዩን ትተው እንዲህ ቢዘምሩ ምናለ የዛሬዎቹ ጴንጤዎች

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 Před 5 lety +2

    💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @gechove1154
    @gechove1154 Před 2 měsíci

    When was the first song came out does anybody know what year is this?

  • @binyamteklehaimanot6970
    @binyamteklehaimanot6970 Před 3 lety +1

    Devotrd Peopel Never Use .ምሕጻር OMG From To Day On October 25 2020
    Thats How They Thech Me In East Meseret Kristos Church AA Ethiopia

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 Před 2 lety +1

    ዶክተር ደረጄ ከበደ እንዲህ ብለ በዘመርክበት ዘረኝነት አወራክበት ለበሄርህ እየሱስ እንጂ ቤሄርትኝነት አይጠቅማቸውም ስንቱ ይሄንን እየሱስ ሳያቁ ወደ ስሆል ወረደ ያሳዝናል

    • @mduzzol9917
      @mduzzol9917 Před rokem +2

      ዘረኝነት አደለም እሱ የሚናገረው እውነት ነው ስለ በደል ስለ ግፍ ስለ ጭፍጨፋው በግልፅ ካልተቃወመማ ምኑን ክርስቲያን አማኝ ሆነ ታድያ እውነቱን ነው ።

  • @collectiongracetv3827
    @collectiongracetv3827 Před 2 lety

    ይህንን መዝሙር የዘመረው በስንት አመተ ምህረት ነው? እርሱስ እድሜው ስንት ነበር?

  • @abutuna2712
    @abutuna2712 Před rokem

    Mecherashawun abalashe inji! Tasadabi hono kuchi aleko!

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 Před 3 lety

    Yesus ne jaleta😭

  • @yohannesyoseph661
    @yohannesyoseph661 Před 2 lety

    1

  • @woinishetabate9085
    @woinishetabate9085 Před 2 lety

    Keba

  • @user-zr5ye2cm4m
    @user-zr5ye2cm4m Před 11 měsíci

    ዶክተር ደረጀ ካንተ የምጠላው ነገር ቢኖር ፖለቲኛም የምትሆነው ነገር ነው

  • @samibonse993
    @samibonse993 Před 2 lety

    yehen yemesel grace eyalek wede koshasha polttika west gebak

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 Před 6 měsíci

    ደረጀ አይደለም

  • @oberasfaw2210
    @oberasfaw2210 Před 2 lety

    ዘምር ሲኦል እዳትገባ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 8 měsíci

    ፖለቲከኛው ጭንብሉ ተገልጦ ብቅ ብላል ይሄ አጭበርባሪ