DEREJE KEBEDE (Dr) - ድንዛዜ | ዶ/ር ደረጄ ከበደ (አዲስ መዝሙር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ድንዛዜ- ዶ/ር ደረጄ ከበደ
    ይህ ቪዲዮ በደረጀ ከበደ ዩቲዩብ ቻነል ላይ ለተለቀቀው አዲስ መዝሙር የተሰራ Lyrics Video ነው
    ሰላም ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ነፍስን እና ሕይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ዝማሬዎችን ለእናንተ እናቀርባለን፡፡
    በየጊዜዉ የምንለቃቸዉን ዝማሬዎችን እና ወቅታዊ ዝግጅቶች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    / @asaftube
    @Daniel Amdemichael @MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL @Meskerem Getu @Ephrem Alemu Official @Ephrem Alemu Official @Eyerusalem Negiya Official channel @Mezmur Tube @MARSIL TV WORLDWIDE @Hanna Tekle Official @KalkidanTilahun Lily @Awtaru Kebede Ministry @Kingdom Sound @ካቦድ - Kabod Tube
    #DerejeKebede
    #mezmur #protestant #amlko #lyrics #amharicmezmur #protestantmezmur #mezmur #coversong #covermezmur #nonstopmezmur #Ethiopia

Komentáře • 26

  • @samuelaynalem6226
    @samuelaynalem6226 Před 7 měsíci +3

    እውነት የሚናገር ሰው በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንተን እግዚአብሔር ሰለሰጠን ፣ ጌታን እናመሠግናለን።

  • @ashenafitagelo1426
    @ashenafitagelo1426 Před 21 dnem +1

    እዉነትን መታጠቅ ማለት እንዲህ ነዉ፡፡ ያለ አስተዉሎት ማጨብጨብ ድንዛዜ ነዉ የያዘን አባዜ፡፡ ማን ይሆን ከዚህ አባዜ የሚያወጣን፡፡ እልፍ ሱባኤ፡፡ ዘቅዝቀን ለሰቀልነዉ ክራላይሶ ፣ደፍረን ቆራርጠን ለገደልናት የ7አመት ህጻን ክራላይሶ፣ በአደባባይ ለጨፈጨፍናቸዉ ወጣቶች ክራላይሶ፣ በርሀብ ለቀጣናቸዉ ህዝቦች፣……..፡፡፡በእንባ እና በብዙ ሀዘን እንደ ነህምያ ሰማሁት ፣ክራላይሶ ጌታሆይ እኔና ህዝቤ አንተን በድለናል መልሰን እባክህ፡፡ ከዚህ ከደነዘዘ ማንነት አዉጣን፡፡ ወንድሜ ተባረክ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ባንተ በኩል ተናግሮናል ይናገረናል፡፡እድሜህን እልፍ አድርጎ ያስረዝምልን፡፡

  • @emebetworku2354
    @emebetworku2354 Před 5 měsíci +1

    ግሩም ነው በዚህ ጊዜ ከዝለይ ይልቅ መዘመር ያለበት ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci +2

    ደረጀን ያኔ የዛሬ 25 ዓመት በወደድኩበት ፍቅር ዛሬም ያንን በፍቅር እናዜመዋለን!

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 4 měsíci

    ተይ ስምኚ ሀገሬ፤ በቀኝ አውለኝ፤ ነፍስ ይማርልን፤ ያንተ ያለህ፤ ተወልዶአል፤ ድንዛዜ

  • @EyobAbebe-ud8ne
    @EyobAbebe-ud8ne Před 8 měsíci +1

    ይሔ በውስጥ ያለው እውነት ይብዛና ይጨምርል አንተ ቆራጦ የእግዚያብሔር ሰው በኤልያስ መንፈስ ስላስነሳ ኢየሱስ አመሠግናለሁ በርታ በርታ የሐሰተኞች ነብያቶች እና ቤተ እምነቶቸ ቀጥሎ በደም ለሚዋኙ መሪዎች ተቆጪ ስላደረገህና እንደሌሎች አገልጋዮች እጅ መንሻ የማትፈልግ ቆራጥ የእየሱስ ወታደር ዘመን ይባረክ ፀጋ ይጨምርል በርታ ወንድሜ

  • @YosfeBonja
    @YosfeBonja Před 3 měsíci

    አባቴ ካንተ ብዙ ተባርከናል ሁለም እወዳለሁ ተባረክ

  • @letebrhanwasihun7932
    @letebrhanwasihun7932 Před 9 měsíci +2

    ጌታ ይባርከህ ወንድሜ

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu Před 4 měsíci +1

    ደረጄ ብቻ ይዘምር እንዴት እንደምወደው

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሸክም ይስጠን! ስለወገኔ ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ ቀን እና ሌት እምባ ታፈሳለች እንዳለ ነብዩ ኤርሚያስ አንጀቱ እንደተላወሰበት፣ ነህምያ ከተማይቱ በእሳት ተቃጥላለች ቅጥሯም ፈርሷል የሚል ዜና ሲሰማ ሊሸፍነው እስከማይችል ያየው እስከሚያውቅበት ለአያሌ ቀናት እንዳዘነ፣ መርዶክዮስ አይሁድ እንዲደመሰስ መጠንሰሱን ሲረዳ ያማረ መልበስ እስከሚያስጠላው ልብሱን ቀዶ እንደ ዕብድ እየጮኸ ሐዘኑን የጓዳ ሳይሆን የአደባባይ እስከሚያደርግ ድረስ እንዳዘነ በእውነት ለቤተክርስቲያን ለሀገር ለትውልድ ለህዝብ የሚገደን ያድርገን….ሸክም ይስጠን ለቅሶ ይስጠን እምባ ይስጠን። ይህን ያህል ሰው በጅምላ ተገደለ ሲባል የማይሰቀጥጠን ፣አጣዬ ሻሸመኔ ከተማ በአንድ ጀምበር ተቃጠለ ሲባል “ደስ ደስ እያለኝ ነው” ብሎ መዘመር የማይከብደን፣ ሀገር በሰሜን በምዕራብ በጦርነት እየታመሰች “ንሰሐ”ብለን ጠርተን መስቀል አደባባይ የምንዘል ፣LGBTQ ኢትዮዽያ ውስጥ ሊፈቀድ ነው የሚል ዱብዳ ሰምተን የሠርክ ጭፈራችንን ገታ አድርገን ወዮ ብለን አምጠን ሀገር የማንወልድ ትውልድ የማንታደግ የሆነው ሸክም አልቦ ስለሆንን ነው። ሸክም ከማጣት የከፋ እርግማን ወዴት አለ😭😭😭። ዶ/ር ደረጀ እግዚአብሔር ይበርክህ ክርስትና ሁል ጊዜ “ህይወቴ አምሮበታል” እያሉ መዘመር በምሥጋና መትመም ብቻ ሳይሆን ስለሀገር ጥፋት ግድ ተሰኝቶ ማልቀስ ሌሎችንም አብረው እንዲያለቅሱ መጋበዝ እንደሆነ አሳይተኸናል።

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci

    " የመብረ ብልጭታ"...ልክ እንደበፊቱ ዛሬም የፊቱን ታያለሕ!

  • @getachewyosef1007
    @getachewyosef1007 Před 10 měsíci +2

    GOD BLESS

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před měsícem

    መቼ ነው የፈውሳችን ቀን ... በንስሃ ከመመለስ ውጭ አማራጭ የሌለን ምስኪንጨሰዎችጨነን።

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki2970 Před 4 měsíci

    DeziHule Egziabher Yimelsal wedeErsu mechoķ Yishalal @

  • @abemogus3916
    @abemogus3916 Před rokem

    Angry man is crying. Powerful!

  • @eljiah3497
    @eljiah3497 Před 3 měsíci

    እውነትም ደንዝዣለሁ

  • @alexgf3193
    @alexgf3193 Před 6 měsíci

    Tebarekk

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki2970 Před 4 měsíci +1

    Tadya- meftehew mndrNewu?

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 5 měsíci

    የራሱ መደንዘዝ ግን ተጋርዶበታል😢አይ የቀድሞው ዘማሪ የአሁን የጦርነት ሰባቂ ስንቱን አደነዘዝክ ይብቃህ ተ መ ለ ስ።

    • @YosfeBonja
      @YosfeBonja Před 3 měsíci

      ስማ ሰለ ጀኖሳይድ መናገር መጻፍ ቅዱሳዊ ነው ወንድሜ ነገሮችን በስክነት አስብ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 3 měsíci +1

      @@YosfeBonja ጀኖሳይድ መጽሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም ለጦርነት ማነሳሳትም መጽሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም እግዚአብሔር ደምን ማፍሰስ ይቃወማል የክርስቶስ ደም ሁሉን ለማጽዳት ፈሶልናል። ሂዱ ተዋጉ ከሚል ጸልዩ ቢል የሚሰማው አያገኝም ነበር በተቃራኒው ግን ይኸው ተምዋጋች አግኝቶአል አስተውል እባክህን አየሩ ተበክሎአል ሰውን ተመለስ የሚል ጠፍቶአል ጸድቶ (በክርስቶስ) ያሳየን አሜን እላለው ።

    • @zenebechbogale9147
      @zenebechbogale9147 Před 3 měsíci

      ​@@fetsumkidanne9679በራስህ የሀሰት እይታ የደነዘዝከው አንተ እንጂ እሱ አይደለም:: የዘመኑ ክስተት ያልታየውና የሌሎች ወገኖቹ ስቃይ የማይሰማው በሀሰት እምነት ራሱን ሸብቦ ገንዘብ የሚያሳድድ ሃይማኖተኛ በበዛበት ደረጀ እንድ ወርቅ በእሳት የተፈተነ እውነት ሰባኪ ነው!! አምላክ በሱ ውስጥ አለና ያበርታው🙏

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před 3 měsíci

      @@zenebechbogale9147 ቢሆንማ እዚህ ባልደረሰ ነበር ከክብር እንደወረደበት ፍጥነት እስኪመለስ በጸሎት እንጠብቃለን ! የአንቺ ስድብ ግን ምንም አይጎዳኝም እንደእንጨት መልሶ እንዳወጋሽ ተጠበቂ።

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 21 dnem

    አንተ ተሳዳቢና አመጸኛ ሰውዬ 😂 ፋኖነት ያዋጣህ 😂አንተን ብሎ ዘማሪ😢

  • @emebetworku2354
    @emebetworku2354 Před 5 měsíci +1

    ግሩም ነው በዚህ ጊዜ ከዝለይ ይልቅ መዘመር ያለበት ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲😢😢😢