Dereje Kebede "ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል🙏❤🙌 🙏❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Dereje Kebede "ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል
    ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል🙏❤🙌
    በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል🙏❤🙌

Komentáře • 9

  • @Jesusexample
    @Jesusexample Před měsícem +2

    አሜን ጌታዬ እንድናውቅህ ፀጋህ ይብዛልን

  • @Queenmama-n6q
    @Queenmama-n6q Před 7 dny

    አሜን።አሜን። ተባረኪልኝ።❤

  • @desta5885
    @desta5885 Před 4 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው። ተባረክ።

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 3 lety +4

    አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል
    ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል
    በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል
    በልቡ ፡ አንተን ፡ ፈላጊ
    ስምህን ፡ ጠሪ ፡ ይባረካል
    በኑሮ ፡ የሚያስቀድምህ
    የደስታን ፡ ካባን ፡ ይደርባል
    ከእርኩሰት ፡ ታርቀዋለህ
    በልቡ ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ነግሰህ
    ሰላምን ፡ በውስጡ ፡ አኑሮ
    ይጓዛል ፡ ደስታን ፡ ጨምሮ
    አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል
    ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል
    በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል
    ከኋለኛው ፡ ሃዘን ፡ ይልቅ
    የአሁኑን ፡ ጉስቁልና ፡ መርጦ
    ጊዜያዊውን ፡ ተድላ ፡ ንቆ
    ነፍሱን ፡ ከሥጋው ፡ ያየ ፡ አብልጦ
    ብልህ ፡ ነው ፡ ጠቢብ ፡ አዋቂ
    የሰማይ ፡ ሃገር ፡ ዘላቂ
    ዘለዓለም ፡ እረፍትን ፡ አይቷል
    ለተስፋው ፡ ምድር ፡ ተመርጧል
    አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል
    ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል
    በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል
    በለመለመ ፡ መስክ ፡ አድሮ
    የጠራ ፡ ምንጭ ፡ ውኃ ፡ ጠጥቶ
    በአምላኩ ፡ እንክብካቤ ፡ አድርጐ
    መጓዙን ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ አጥላልቶ
    ከስታለች ፡ ተርባ ፡ ነፍሱ
    ታውኳል ፡ ሥጋ ፡ መንፈሱ
    ይመለስ ፡ ሚወድ ፡ ይመለስ
    ሳይወድቅ ፡ ጉልበቱ ፡ ሳይፈር
    አዝ፦ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከሞት ፡ ሕይወት ፡ ይመረጣል
    ብልህ ፡ ሰው ፡ ነፍሱን ፡ ያድናል
    በስምህ ፡ ትዕዛዝ ፡ ስር ፡ ያድራል

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před rokem

    አሜን

  • @abelkidan2524
    @abelkidan2524 Před 5 lety +1

    የልብ መዝሙር

  • @habtamuabebe2909
    @habtamuabebe2909 Před rokem

    ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር