💎አሚ ይቅርታ ጠየቀች ማንን ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 116

  • @emantube1007
    @emantube1007 Před 2 měsíci +41

    አሚዬ አላህም ይቅር ባይ ነው ይቅር ባዬችን ይወዳል እና ኢቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው የሰውልጅ ይሳሳታል ከተሳሳቾች በላጩ ስተቱን አውቆ ኢቅርታ የጠየቀ ነው ውዴ አብሽሪ አንቺ ድሮም ሰብረኛ ነሽ ግን አሁንም በማንኛውም ነገር ሰብር ማድረግ መቻል አለብሽ ሶብር የመሰለ ኒእማ የለም አላህ ለሁላችንም ትግስትን ይወፍቀን

    • @amihabeshawit
      @amihabeshawit  Před 2 měsíci +7

      ኢማንዬ ካንቺ በመራቂ ብዙ ክፍተቶች ተፈጥረውብኛል በዱዋ አግዢኝ ውዷ እህቴ💐💚💚

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před 2 měsíci

      እህቴ አውፍ በይኝ ለአላህ ብለሽ በጣም ብዙነገር ተናግሬሻለሁ😢​@@amihabeshawit

    • @halimaalraqi
      @halimaalraqi Před 2 měsíci +1

      አብሸር❤

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před 2 měsíci

      @@amihabeshawit አውፍበይኝኝኝኝ

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před 2 měsíci

      በጣም ነው የተናገርኩሽ ግን መሥሎኝነው እጅ ልክ አልነበርኩም በጣም ነው የተፀፀትኩት ለአላህ ብየ እወድሻለሁ❤😘

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 2 měsíci +15

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ጎበዝ አምዬ ፍቅር ያሸንፋል🙏❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 2 měsíci +22

    ጎበዝ ፋሲካ ጨዋ ጀግና ሴት ናት አሚ እኔም እኮ ፋሲካ ስትሳደቢ ሰድቤሽ አለው ኮሜት ስር 😂😂 ይቅርታ መጠየው ትልቅነት ነው ከዛሬ ጀምራቹ ማንም በመሀላቹ እዳይገባ አደራ እጅ ለእጅ መያያዝ አለብን አሚዬ የኔ ውድ ምስኪን ልጅ እኮ ነሽ አብሽሪ ፋሲካማ እርምጃ ብትወስድ ስት ሰው ያልቅ ነበር ብቻ ጀግና ሴት ብያቹዋለሁ ሁለታቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 měsíci +12

    ፋሲካ አታሽቃብጥም ተላቀቂት ጀግና ሴት ነች

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH Před 2 měsíci +6

    ጎበዝ ሙስሊም እህትሽን ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነት ነዉ 🌹

  • @keenyaatube
    @keenyaatube Před 2 měsíci +10

    እኔ ግን ፈስከ ሀቀኘ ትመስለኘሌች ለዘ ነው ብዙ ሰው የምጠለት😢❤

  • @user-bp1qq5kp3u
    @user-bp1qq5kp3u Před 2 měsíci +4

    የአድም ዘር ሁሉ ተሳሳች ነው ዋና ስህተትን አውቆ ይቅርታ መጠየቁ ነው ጎበዝ በጣም ነው ማደንቅሽ ማማዬ💕💕💕💕

  • @user-vo1mz8dx7o
    @user-vo1mz8dx7o Před 2 měsíci +9

    የኛ እንደ ሚዲያ አባል እንደመሆናችን ሁላችንም የምናያቻው ባነርና ኢንትሮ ነው የምናየው ይሄ ማለት ደግሞ አደጋ ነው ተቺዎች ለመሆን ሙሉውን ማየት

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv Před 2 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረግሽው አሚና ኡሙ ቢላልዬ ይቅርታዋን ተቀብለሽ እቺ እህትሽ አፉ እደምትያት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ !

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d Před 2 měsíci +3

    ጎበዝ ጥፋትሺን አውቀሺ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን❤❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube Před 2 měsíci +2

    ማሻአላህ ጎበዝ አሚ የኔ ውድ ይቅረታን መጠየቅ ትልቅነትነው ስተቱን አይቶ መመለሰ መልካምነትነው አላህ ይቅር ባይን ይወዳል አሚ አላህ ይጨመርልሸ❤የምወድሸ በምክኒያትነው የኔ የዋህ አብሸሪሪሪ ❤🎉🎉🎉 ፉሴጋ አፍዋ እነጆ ክፉ ሰው አትመሰለኝም እንካን አንቺ ለማዶትም ምንም ችግር አልፈጠረችባትም እሰትራክ ወላሂ አላህ ጀዛዋን ይክፈልሸ አሙ ቢላል ጎበዝ አላህ ይጨመረሸ ጀግናነሸ የኔ ወድ መልካምነትሸ ቀጥዬበት የኛ ኩሩሩ❤❤❤

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 Před 2 měsíci +6

    እሱን ይቅርታ ካደረግሽ እኔም ሰብስክራይቤን እመልሳለሁ አንስቸ ነበር

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Před 2 měsíci +1

      Enami😂

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před 2 měsíci

      ቱሽ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před 2 měsíci

      ቲሽአነሳሽአላነሳሽየሁሌነሽበይክክክክ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Před 2 měsíci +2

    ጎበዝ እንደዚህ ነው ጥሩ እኔም ተናድጀቢሺ ነበር ጎበዚ አሚ ❤

  • @user-lh3cw2ij1v
    @user-lh3cw2ij1v Před 2 měsíci +2

    ጎበዝ አዉን ብዙ ብለሻታል የምር ታይ እያልንሽኮ አሰሚሚ ነበር ያዉ ይቅራታ ላቅነት ነዉ በረች

  • @user-zs8if4wr3i
    @user-zs8if4wr3i Před 2 měsíci +5

    በርች እህት እኛሙስሊሞች እህት አማቾች ነን ስለዚህ እኔም ታስቀየምኩሽ ይቅርታ

  • @tube2432
    @tube2432 Před 2 měsíci

    ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ይቅርታ ትልቅነት በሳልነት ነው በይ ፋሲካ ተቀበይ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 měsíci +1

    ሀገር እያለሽ እራሱ ከጎንሽ ነበረች ትገርሚለሽ ብቻ እንኳንም ይቅርታ ጠየቅሺ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 2 měsíci

    ይቅርታ መጠዬቅ ትልቅነት ነው የሰው ልጂ ይጣላል ይታረቃል እንኳን ጎደኛ የናትና ልጂ የጣላል እናተደሞ ሙስሊም እትማማቾች ናችሁ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před 2 měsíci +5

    ዝምታ ወርቅ ነው

  • @Denametube
    @Denametube Před 2 měsíci

    ስለፍቅር ሲባል ስለፀብ ካወራን ተሳስተናል. አለህ ጎበዝ የኔ ውድ. አሁን ቆንጆ ነው

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r Před 2 měsíci

    ማሻአላህ እኔም ምን እንዳልሻት አልሰማሁም ግን ኢማን ልታስታርቃቹሁ ሰት ል ሁላቹሁም አነዳቹሁኛል አፎ ስትባባሉ 😢

  • @user-gy5wc3wh2t
    @user-gy5wc3wh2t Před 2 měsíci +1

    አምዬ በጣም ምርጥ ልጅ እኮ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው❤

  • @user-ky6fu8qf2z
    @user-ky6fu8qf2z Před 2 měsíci +1

    ጎቦዝ ፎርዶስ ላሰው መትፎ አትወዱም ልክ እንደ ድሮ ፊቅራቹ ቃጥሉ ከእቅርታ በላይ ዬላም ፈ

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před 2 měsíci +2

    ዋአልይኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የላል

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 měsíci

    ሰብስክራይብ ላረግሽ ነው መጥፎ ነገር እንዳለቂ

  • @user-qc9xg5dr3j
    @user-qc9xg5dr3j Před 2 měsíci +5

    አብርሸንም ይቅርታ ጠይቂ አካውንቴን አዘጋ እያልሸ ውሼትሸን

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 Před 2 měsíci +4

      እውነት ነውኮ ሊያዘጋባት ነበር ኮቢ ራይት ልኮባታል ገልቱ ሁላ ለምድነው ይቅረታ የምጠይቀው አልሰደበችሁ ምክር እንጂ 😏😏

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 2 měsíci

      መጀመሪያ በሱውአይደልምቀኛእያለች ፋሲካን የሰደበቻት ሥትገድፋቸው ነበር ለራሧ ማሥተዋልነው እነሡም አይጠፋቸውም ገንዘብ አሥክሯቸውእንጅ​@@madibintalemu2388

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa Před 2 měsíci +1

    ማሻላህ ሙስሌም እህትሽ ናት ተግናኘታቹው አውሩው

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 2 měsíci +3

    ይቅር መባባል ይልመድብን🎉

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤አዎ ይቅርታ ትልቅንት ነው

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Před 2 měsíci

    እኔ ፋሲካ አታቀኝም አላቃትም እንደ ማንኛውም ሰው የምትለቃቸው ቪዲዮ እከታተላለሁ

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf Před 2 měsíci +1

    የኔዉድ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነዉ ማሬ አብሽሪ ደምሩኝ ዉድ የአሄራ እህቶቸ የሚያሥተምር ነገር መልቀቅ እቅድ አለኝ ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumayoutube8794
    @fatumayoutube8794 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ ጎበዝ ሙስሊም እንደዚህ ነው ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 2 měsíci +1

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ በርች🎉🎉

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Před 2 měsíci +7

    እቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው❤❤❤czcams.com/video/y0faQcrdryE/video.htmlsi=Asvp_RaVzAygYeNB

  • @JemalTube595
    @JemalTube595 Před 2 měsíci

    ይቅራታ መጠየቅ ትልቂነታ ነዉ ጎቦዝ በሪች እህቴ አለህ ይወደል ይቅራ በዮቺን🌹🌹

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 2 měsíci

    አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አሚ እህቴ ማሻ አላህ ይቅርታ መጠየቅ መታደል ነዉ የይቅርታ እና የኢቅርባይነት ንፁ ልብ መኖር ትልቅነት ነዉ ❤❤❤🎉🎉

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před 2 měsíci

    ጠካራ ሴት የሥራ ሠው ደስ ይለኛልእህቶቸ እንጠክር ለራሳችን ያለነው ራሳችን ነን

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Před 2 měsíci +2

    ይቅር ባይነት ትልቅነት ነዉ 🎉🎉

  • @RahmuTube
    @RahmuTube Před 2 měsíci

    ማሻላይ ጎበዝ አሚ እቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው❤❤❤❤

  • @zenushow
    @zenushow Před 2 měsíci +1

    አሰለሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱህ መተናል ገብቴናል ሰላም ሰላም ብሌናል ላይክ ሼር🎉🎉

  • @JemalTube595
    @JemalTube595 Před 2 měsíci

    እሙ ብለልም ጎቦዝ ሴት ነቲ ለአላህ ብዬ እወድሸለዉ🌹

  • @rawdalhammadi8524
    @rawdalhammadi8524 Před 2 měsíci

    የፍርድ ውስስትሰድበት ሰብስክራይብ አንስቼ ነበር አሁን ሰብስክራይብ አደረኩሽ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 měsíci +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ አሚ 👍👍👍

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 2 měsíci

    Kkk kibutajra yuotbe tetalshinyalshi amarechi kifadki metarki nwe kihetamamochi Michale lime e gebadhi

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ዉድ የአሚ ቤተሰብ ደሚሩኝ እስት አበራተቱኝ ስደት ሚሪሪ ቢሎኛል

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před 2 měsíci

    አሚዬ ጎበዝ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ በርቺ ሼር

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Před 2 měsíci

    መሺ አላህ ይቅረታ ትልቅ ነገረ ነው ፊረዶሰ ታማኘ ሀቀኛ ነት ወላሂ ሰለዚን አብራችሁ እንያችሁ ቢደው ሰሩነ እደ ድሮችሁ ሁኑ በቃ ሳብሰክራይብ አደረግሻለሁ ሰትሰድቢት ሳብሰክራይብ አሰቸ ነበረ

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371 Před 2 měsíci +2

    👍

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Před 2 měsíci

    ጉበዝይቅርታትልቅነትነውሙስሊምአህትሽናት

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 Před 2 měsíci +1

    ሙሲሊም ቂም አይዝም የፈለገ ቢጎዳሽ አትጉጅ ደሞ ፋሲካ ሰለምቴ ነች ከጎኗ ሁኑ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 2 měsíci +1

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ወድ የአግሬ ልጀች

  • @LovelyBarn-kw1zj
    @LovelyBarn-kw1zj Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 2 měsíci +1

    የምር ፋሲካ እኮ ችኩል ትመስላለች እንደችኩልነቷዋ ዝም ብላሽ ነበር ግን አትሳደቢ

  • @madi2644
    @madi2644 Před 2 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ ፋሲካኮ ጀግናናት ከድሮም እደግፋታለሁ

  • @TemimaNasir-cv2jw
    @TemimaNasir-cv2jw Před 2 měsíci +1

    ወልኩምሰለም ወረሃማቱለይ ወበረከቱ አሚ አሂለን🎉🎉

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Před 2 měsíci

    ጥሩ ነው አሁንም ጥፈትሽን ካወቅሽም ወላሂ እኔ በጣም አስጠለት ሲ ነበር

  • @allahisone5773
    @allahisone5773 Před 2 měsíci

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው መልካም ነገር ነው ያደረክሽው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 měsíci

    እኔም ሙሲሊምእህትሺን እደዚህ ለምንትያለሽ ብየሽነበር ይቅርታማለትሺ ትልቅነትሺን ያሳያል እኔንም አፉ በይኝ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před 2 měsíci

    አሚየ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ጎበዝ

  • @tube6263
    @tube6263 Před 2 měsíci

    አሚ ውደ ፍሲካን ስትሳደቢ እኔም ሰዲቤሻለሁ አውፍ በይኝ ይቅርታ❤❤❤❤

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm Před 2 měsíci

    አሰላሙአሊኩም የነበርኚ ቆይታሀሪፍነበር ብዙእጠብቃለን በርቺ በር ውድ ❤❤❤

  • @chiefyahyatube9011
    @chiefyahyatube9011 Před 2 měsíci

    ኡሙ ማሬም ጀጌነዬ ❤❤❤

  • @jaa2972
    @jaa2972 Před 2 měsíci +1

    እንዳች ያለውን ዚፍጥ ማን ያጠቃል የሆንሽ ዱቄታም ነሽ

  • @zahram5784
    @zahram5784 Před 2 měsíci

    ዛሬ ሰብ አረኩሺ አሚ ጎበዝ ይቅርታ ማለት ትልቅነትነው

  • @MuluTuri
    @MuluTuri Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @SalamAddis-ou2cx
    @SalamAddis-ou2cx Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 2 měsíci

    ❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 2 měsíci

    ፊርደውስ አታስመስልም አንደኛ ነች ስትሰድቢያት አናደሽኝ ነበር ከሰው ጋር ገጥመሽ

  • @user-yw3xb9kb5s
    @user-yw3xb9kb5s Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @hahtghjytiu5704
    @hahtghjytiu5704 Před 2 měsíci

    👍👍👍

  • @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
    @ኢትዮጵያ-ደ5ጠ Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bk5xq7xh4u
    @user-bk5xq7xh4u Před 2 měsíci +1

    👍👍👍👍✅✅👌🌹

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k Před 2 měsíci +1

    ፍሲካ እውንቷን ነው የምርናገረው በውሽት አታሽቃብጥም አናደሽኝ ነበር ሙስሊም እህትሽን ለካፍር አሽቃብጠሽ ስትናገሪ

  • @user-po8zp1he9c
    @user-po8zp1he9c Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Před 2 měsíci

    ይቅርታ ትልቅነት ነው ዋናው ጥፋትሽን ማዎቅሽ ነው አቋም ይኑርሽ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před 2 měsíci

    እኔም ሰብስክራይብ መለስኩ አንሽቸብሽ ነበር ፋሲካ ወይም ፍርዶስ ትክክል ስለሆነች በጣም አናደሽኝ ሰድቤሽ ነበር አወፍ በይ በመቀጠል ባለፈው የዛ ሰፈር ሰዎች ሲወርዱብሽ ከአንች ጎን ሆኘ ስናገር ነበር

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ ጎብዝ አሚ❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před 2 měsíci

    አምየ ኢቱዉብ ከፈቸልኝ

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Před 2 měsíci

    ወላሂ እኔ በጣም ነበር ይምወድሽ የነበረው ፋሲካን እውነቱን እንደምትሰራ ውሽትን እንደማትሰራ የሁላችንም ግልፅ ነው እኔም በጣም ነበር የተነድድኩብሽ የነበርው ይቅርታን መጠየቅ ትልቅነት ነው ጥፋትን ማመን የመሰለነገር ዬለም እነ ኢሻላህ ለጥሩ ነገር አላህ ያግራልን እነ ውሸትን ወላሂ ዛሬን ሊመስለን ይችላል ብቻ ድስ ብሎኛል

  • @Lujeyni111q11
    @Lujeyni111q11 Před 2 měsíci +2

    Ene dagmo Rutayeni yeqerta lexeyqi meselogi dese belog nebere😢

    • @SalamAddis-ou2cx
      @SalamAddis-ou2cx Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂Ruta balige nat demo bexam balige nat Bettesebkibir Ale😢😢😢

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 Před 2 měsíci

      @@SalamAddis-ou2cx eseye dege eregeche melekem meqexele

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 2 měsíci +1

    አቺስአለሽ አደለ እዴ በሁለት እህትማሞች እና በሁለት ፍቅረኛሞኛ መሀል ገብተሽ ምትፈተፍቺ ደሞ ሰው ሰውን ትመክሪያለሽ እዴ አይ የቡታጀራ ዩቱበሮች አዳዳቹ አቺና ፋሲካ ኢማን ሰሚራ የተቢ አፍልታቹ አልነበረ በሆነ ወቅት አጀብ😊😊

  • @mimihabeshawit446
    @mimihabeshawit446 Před 2 měsíci +1

    በርቺ

  • @user-xx7qu5wt8n
    @user-xx7qu5wt8n Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @Hliamamohammed1518
    @Hliamamohammed1518 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi3sy2ub4i
    @user-hi3sy2ub4i Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🤲🥰🥰