ዳር የሌለው ድንበር || ፉአድ አል ቡርዳ || አዲስ መንዙማ || NEW MENZUMA DAR YELELEW DINBER || FUAD AL BURDA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2021
  • ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★
    አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ czcams.com/channels/vNi.html​...
    አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇
    ****************
    t.me/ALFARUQTUBE5​
    t.me/ALFARUQTUBE5​
    t.me/ALFARUQTUBE5​
    t.me/ALFARUQTUBE5​
    Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
    የCZcams ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
    / alfaruqtube​
    የፌስቡክ ገፅ ||
    / ​
    ቴሌግራም ||
    t.me/alfaruqtub​
    #ALFARUQTUBE

Komentáře • 273

  • @dr.sheikhabubekr818
    @dr.sheikhabubekr818 Před 3 lety +84

    ለኔም ከደረሠኝ ከሱ ላይ ማረጉ
    ውስጤን ካቆሰለኝ የሙሃባው ውጉ
    እስኪ ለነሳሳው እናንተም ተጠጉ
    መርቀን ብላችሁ ያዙልኝ በወጉ
    እንዲገቡ ደጉ መቼም ቀልጣፋ ነው
    አምሳያው አይመጣም 💚💚💚

  • @esmaleesmshe7457
    @esmaleesmshe7457 Před 3 lety +186

    ሆፕ ኢንተርቴመንት ውስጥ ገብታቹ ማሻ አላህ አሪፍ ዘፈን ነው ምትሉ ሰዋች አል ፋሩቅ ላይ መታቹ ሀራም ነው ምሉት ነገር ትንሽ አይጋጭም

    • @azizaseid7577
      @azizaseid7577 Před 3 lety +4

      Welahi betamn

    • @hawahawa5544
      @hawahawa5544 Před 3 lety +3

      ንገሬልኝ እማ

    • @ramuztimes1249
      @ramuztimes1249 Před 3 lety +5

      Lk nh yagnaw ergtm haram nw yhegnaw haram behone mnged sewochn endayasast tret enadrg sewochn ke menged yemiyaweta gtmochn banl tru nw beterefe MASHALLAH

    • @ramuztimes1249
      @ramuztimes1249 Před 3 lety +3

      Le msale wede Nebyu s.a.w erdata tri aderege ylal Nebiyu s.a.w ketta merdat aychlum gn be esachw mkniyat Ke Allah erdata enagegnalen

    • @Nebiloman
      @Nebiloman Před 3 lety

      enem yegeremegn neger bihon

  • @onelove6948
    @onelove6948 Před rokem +16

    እኔ ክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ስሰማው በጣም ደስ ይለኛል ዋውውውውውው ❤❤❤❤❤❤

  • @ammarebrahim2673
    @ammarebrahim2673 Před 3 lety +11

    ልቤን ቅልጥ አድርጋ የወሰደች መንዙማ ናት ምን አለበት ቢረዝም እናመሰግናለን ፉአድ አላህ ይጨምርልህ👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 Před 3 lety +18

    ሁሉንም ሙነሺዶች አደንቃለሁ ለአልቡርዳወች ቃላት አጥቻለሁ አሏህ ይጠብቀችሁ ወንዲሞቻችን

  • @shifabilatu4167
    @shifabilatu4167 Před 3 lety +42

    ይህ ልጅ እያበረከተልን ያለው ነገር በውነት ይደንቃል መንዙማን በአንድ ደረጃ ከፍ ያረገ ስራ ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት

  • @zebibaahmed3867
    @zebibaahmed3867 Před 3 lety +29

    ማሻአሏህ. ተባረክ ወዲሜ ድምፅ ከዜማህ ጋር ልብ ያረጋል😗😗

  • @user-jg4pv6xz7l
    @user-jg4pv6xz7l Před 3 lety +7

    ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ያለማካበድ አል ቡርዳ የሀድራ ጀመዓዎች በጣም ይለያሉ ወላሂ ገበያ ነው አቦ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nesrutube7321
    @nesrutube7321 Před 3 lety +7

    እስቲ እንደኔ ኮሜንት ሊያነብ የገባ ምርጥ ስራ በርታልን ፎአዲ

  • @dr.sheikhabubekr818
    @dr.sheikhabubekr818 Před 3 lety +21

    ሩሄ መነመነች ናፍቆት ጠንቶባታ 😭😭😭

  • @omerfuad8908
    @omerfuad8908 Před 3 lety +6

    አሏህ አብዝቶ ይባርክህ በረካቸውን ይስጥህ አሏሁመ ሷሊ ወሰሊም ኣላ ነብይና ሙሀመዲን ሠ አ ወ

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 Před 3 lety +9

    በረካ ሁኑ ከይር ያሰማቹ ሁሌ ከይር እንድንሰማ ሁላችሁም ጠንክራቹ በርትታቹ ስሩ አላህ ተምኪኑንም ጀባ ብሎዋቹ ተከፍሎዋቹ ሳይሆን እየከፈላቹ መውሊድ ሰደቃ እያወጣቹ በግመል ኡማውን ወደ ሀቅ መንገድ የምትመሩ ጀግና ያርጋቹ የነብያቶች የኡለማዎች ወራሽ ተተኪ ወጣቶች ለሰሚውም ለዛኪሩም ለፕሮዳክሽኑም ለሁሉም ወይም ለሁላችንም ነው ሀሳቡ ሀህባቦቼ 😍💖

  • @smanseid5792
    @smanseid5792 Před 3 lety +25

    ሀቢቢ ላንተማ ቃላት የለኝም❤😘

  • @nejatahmed8949
    @nejatahmed8949 Před 3 lety +4

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ፉአድ አሏህ ይጨምርልህ ወሏሂ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መንዙማ ሀቢቢ ያረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    በርቱልን ሙሂቦች ባረከሏሁ ፊኩም

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 Před 3 lety +7

    ማሻ አላህ አላህ ጀዛህን ይክፈል አል-ቡርዳ ምርጦቼ

  • @user-ju2zx3xe8d
    @user-ju2zx3xe8d Před 3 lety +6

    اللهم صل على محمد عبدك.ونبيك ورسولك النبي الامي😭😭😭😭😭😭 አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን መልካም ስራህም አሏህ ይውደድልህ

  • @tube7467
    @tube7467 Před 3 lety +11

    ማሻአሏህ ተባረከላህ
    ፉአድ ድምፅህ ልብ ገብቶ የሆነ ስሜት የመፍጠር ሀይል አለው አሏሁ አክበር
    ባረከላሁ ፊክ አኼ ሁሉም ስራዎችህ ድንቅ ነው በርቱልኝ ውዶቼ

  • @tube7467
    @tube7467 Před 3 lety +2

    አላሁ መሰሌ ወሰልም አላ ሰይዲና ሙሀመዱል አሚን

  • @EstherAdrian-ge8ut
    @EstherAdrian-ge8ut Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ የጠብቃች በመዙማው እ ጃቹ ያለበት ሁሉም ሀሳብም አላህ የጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abukewsernuryei1856
    @abukewsernuryei1856 Před 3 lety +13

    እሰይ የኔወንድም አቦ ይጣፍጥልህ !!!!

  • @hamhabesh_et
    @hamhabesh_et Před rokem +2

    ዘላለም ብሰማው የማልሰለቸው ነው😢😢😢😢

  • @bushes20011
    @bushes20011 Před 3 lety +1

    መንዙማ አልወድም ነበር ፡ የዚህ ልጅ ግን ልዩ ነው ፡ ልዩ።

  • @shifabilatu4167
    @shifabilatu4167 Před 3 lety +1

    የአላህ ወዳጅ ባለ ሙጅዛው
    ምንድን ይሁን የአሽክሩ ጀዛው

  • @user-or2xm2tl6t
    @user-or2xm2tl6t Před 3 měsíci

    ዋዉ ትለያላችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤ሀሀሀሀሀሀሀያያያያያያያያያ ትትትትትትትት❤❤❤❤

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 Před 3 lety +3

    አላህ ይማራቸው። ያቀሩኝ ሸህ ትዝ አሉኝ። መንዙማ እኮ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ነብዩን ማቀማጠያ ነው❤❤
    መጨረሻው ላይ ያለው ሀድራ አነሰብኝ ለምን ይሆን?

  • @clockybits
    @clockybits Před rokem +5

    It softens hard hearts.
    It strengthens lovers heart.
    It makes cold nights warm.
    It makes busy hearts calm.
    May you be from the people of jennah ya fund. Barekelahu fik

  • @youtubemusic1535
    @youtubemusic1535 Před 3 lety +7

    MASHALLAH abo allah yichemereleh....Allahumosoli ala sayidina muhammed

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 Před 3 lety +9

    ፍአዴ ሚያምር ቆንጃ ድምፅ አለህ ስራዎችህ አይጠገቡም በርታ ቆንጆ ስራ ነው። በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው በርታልን

  • @safias4050
    @safias4050 Před rokem +2

    ወየው ወየው ወየው እህህህህህህ ልብ ያለው ልብ ይበል ወየው ወየው ወየው ያርሱለላህ የሀቢበላህ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 3 lety +1

    ያሠላም ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ😭😭

  • @user-mf7hv3vi2i
    @user-mf7hv3vi2i Před 3 lety +1

    ማሻ አሏህ ጠንክርልን ወንድማችን
    ዘይንየን እኛም ናፍቀናል
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏሕ አሏህ ይጠብቅህ ወንዲሜ

  • @emranmohammed9100
    @emranmohammed9100 Před 3 lety +4

    Waw Masha allah
    Fuad No 1

  • @user-ld6uf7ss1f
    @user-ld6uf7ss1f Před 3 lety +1

    ሶለለሁ አለይሂ ወሰለም ፈዳከ ያረሱለሏህ 😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓

  • @seadalovenafakiwa1076
    @seadalovenafakiwa1076 Před 3 lety +3

    Yaselam Fuadu lyu new barekellahu fikum

  • @mamehu804
    @mamehu804 Před 3 lety +6

    Masha Allah

  • @galaxyj4398
    @galaxyj4398 Před 3 lety

    አሏሁመሶሊ ወሠሊም አለሠይድና ሙሀመድ 💘💘💘💘💘💘

  • @yelemiljitube8864
    @yelemiljitube8864 Před 20 dny

    ማሻ አላህ

  • @wafaaarif5742
    @wafaaarif5742 Před 3 lety +7

    Masha allah❤❤

  • @abdukadirsualih2368
    @abdukadirsualih2368 Před 3 lety +24

    "እንግዲህ ሁሉንም አብጁት ሰይዲ...አህባቡን ሰብስበን እናውጣ መውሊድ" ማሻ አላህ በርቱ አላህ ይገዛቹ ሁ

  • @zuzuzuzu3382
    @zuzuzuzu3382 Před 3 lety +3

    AL faruqe welahi teleyalchu Allah yetbekachu haytttt nebin tereto meystera hula

  • @user-yt4tx8qj9i
    @user-yt4tx8qj9i Před 3 lety

    ሰለ ላሁአለይሂወሰለም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብርቱልን ይኛተምሳሊቱች

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 Před 3 lety +1

    ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ዉዶቼ አሏህ ይጨምርላቹ አሏህ ይጠብቃቹ እንደዉ አብደሪዋች ወሏሂ ስወዳቹ እኮ አሏህ ወደ ያስወድዳቹ ማሻ አሏህ

  • @user-yk5kb1ql8b
    @user-yk5kb1ql8b Před 3 lety +4

    ፉዬ ሙዚቃ ላይ ሲጣድ ሽርክ ሀራም
    የማይል ምድረ ጀብጀባን አትስማ አቦ
    የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅልኝ የኔ ምርጥ
    ደሞም ሚሰራ ሁሌም ይተቻል SO

  • @semirnasri5274
    @semirnasri5274 Před 2 lety

    ማሻአላህ ልብውስጥ ሰርጎ ነው ሚገባው ሙሂቡ ፡ ጀዛከላህ ወንስማችን አላህ ይጨምርልህ ፡

  • @kuwait6711
    @kuwait6711 Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ያሙሀመድ ያረሱሏሏህ ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @seidyimam7493
    @seidyimam7493 Před 3 lety +5

    ማሻ አላህ ልብ ውስጥ ሰርጎ የሚገባ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyfuaberar8915
    @seyfuaberar8915 Před 3 lety +1

    Masha allah 😍😍

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 Před 3 lety +2

    Ma Sha Allah ❤️Allahumma Salli wa Sallim ala Nabiyyina Mohammed ❤️
    Betam new dess yemlw 🌟🌟🌟

  • @kedirmencha
    @kedirmencha Před 3 lety +1

    መሻ አሏህ ሰለላዉ አለይ ወሰለም
    I wish good health

  • @azitiabdu-vz2fg
    @azitiabdu-vz2fg Před rokem

    ማሻ አላህ ተባረከላ ምርጥ ስራ ነው አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @muridaabdulqadr1779
    @muridaabdulqadr1779 Před 2 lety +1

    ወላሂ ትለያለህ በአንተ ልክ የሚያህል የለም 💚

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 Před 3 lety +3

    Salallaahu Alleyhi wosalam maashaAllah

  • @reyanabdurehman461
    @reyanabdurehman461 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ku4cm3fe1m
    @user-ku4cm3fe1m Před 3 lety

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሐቢቢ ያረሱለሏህ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ አለይክ 💘💘💘💘❤️

  • @KerMoh-o2j
    @KerMoh-o2j Před 4 dny

    Habibe allah yakoyeh sewadehe

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan Před 3 lety +2

    እሺ ምናባቴ ልሁንልህ... ❤❤❤❤

  • @safias4050
    @safias4050 Před rokem

    ውይውይውይ ያርብ. የነቢን ሙሀባ ወፍቀን

  • @sikosilo215
    @sikosilo215 Před rokem

    አሏህ ይጨምርልህ ውሀብያ ነቢን ሳይሆን ብርነው የምትወድ

  • @seidoumer1563
    @seidoumer1563 Před 3 lety +1

    siwodih wollahi girma mogesih lik ene tilik sewoch new beteleyi ayinochihn keden sitadergachew desssss silt degmo sitigeltachew betele kalatochih desss silu

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 Před 3 lety +2

    we thankyou al , faruq tube , we thankyou al , faruq tube .. jezakumallah ..

  • @fjfj544
    @fjfj544 Před 3 lety

    ማሻአሏህ. ተባረክ ወዲሜ ድምፅ ከዜማህ ጋር ልብ ያረጋል , melketu betam yemechal

  • @aboodvipp6378
    @aboodvipp6378 Před 3 lety +1

    አሏህ አሏህ በል በል

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 Před 3 lety +3

    ዩስራ ነኝ በሶስቱም ስልኬ ነው የለየኩት ነቢ

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 Před 3 lety

    ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ኣላሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይድና ሙሓመድ
    ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @abdulkerimnure922
    @abdulkerimnure922 Před 3 lety +1

    gud nw zendro meddddddddd Mashallah

  • @hikmahashim7426
    @hikmahashim7426 Před 3 lety +2

    Wow wow wow mashallah mashallah fuad keayne yetbekh lela mn yebalal

  • @aualtubi5087
    @aualtubi5087 Před 3 lety

    ማሻ አሏህ አሏህ ጀነትን ይወፍቀን ያረብ

  • @rawedaebrahim5523
    @rawedaebrahim5523 Před 2 lety +1

    ማሻ ኣላህ በርታ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @user-gl7vy9mw8m
    @user-gl7vy9mw8m Před 7 měsíci

    ሀቢቢ ቃላት የለኝም በርታልን

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna Před 7 měsíci

    ፉአድ ልዩ❤ማሻ አላህ

  • @anwarali7007
    @anwarali7007 Před 3 lety +1

    menzuma eyalu kemijajalu wtetywoche 100% telyalhe mashaalhe

  • @imadson1591
    @imadson1591 Před 3 lety +1

    mashallah... keleloch madihoch yemr tleyalh Allah anten yakoyelnena hule yersulen kemnastawes yadrgen Allah yetbkeh

  • @rehanayassin3847
    @rehanayassin3847 Před 3 lety +1

    Masha Allah SAW Allhamdulelah Menfasen Yemadesebet Menzuma

  • @battlelegends3274
    @battlelegends3274 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ፋአድ:ጀዛከላህ በርታ አላህ ያግዝህ::

  • @ProductivePro
    @ProductivePro Před 3 lety +1

    Mashaallah fuye des sil welahi Allah yechmrelh

  • @hayathassan7818
    @hayathassan7818 Před 3 lety +2

    Masha Allah May Allah protect you Sollellahu Alleyhi Weselm ❤️ zezezzzžzz Bel Bel Bel 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 3 lety

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @ruqyar504
    @ruqyar504 Před 3 lety

    ሰላለሁ አለይ ውሰለምምም መሻላ መሻአላህህህህ

  • @semiraseyedsemira59
    @semiraseyedsemira59 Před 3 lety

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ነዉ ልብ የሚወስደዉ

  • @imuomer1603
    @imuomer1603 Před 3 lety +1

    Masha Allah des ylal fuad Allah ychemrlh 🎉🎉

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    አቦ በረካ ሀኑ 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @mubarekadem1638
    @mubarekadem1638 Před 3 lety +1

    fuad😘😘

  • @muhamedmosa9281
    @muhamedmosa9281 Před 3 lety

    ሀየ ሀየ ሀየ ማሻአሏህ

  • @user-ju2zx3xe8d
    @user-ju2zx3xe8d Před 3 lety +3

    ሐቂቃ በጣም ደስ የምል ስራ ነው የሚትሰሩት አሏህ ይውደድላችሁ አሏህ ያጠንክራችሁ ውዶቸ😢😢 اللهم صل وسلم وبارك عليه

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 Před 3 lety

    ጀዛኩሙላሁ ኸይራን ኣሕሰነል ጀዛእ ኣላህ ኣላህ ማሻኣላህ ተባረካላህ

  • @semiraseyedsemira59
    @semiraseyedsemira59 Před 3 lety

    ማሻ አሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-sm6ww9fj9s
    @user-sm6ww9fj9s Před rokem

    Wellahi seyidi lantu new menoree.....are allahan firu😢

  • @lubnaabdulaziz7663
    @lubnaabdulaziz7663 Před 10 měsíci

    Waw betam megerim menzuma new betammm wodjewalehu Allah yabertah wondme

  • @kedralajemal426
    @kedralajemal426 Před rokem +2

    Mash Allah this is heartwarming thanks Al Hadra tube💚💚💚

  • @aboodvipp6378
    @aboodvipp6378 Před 3 lety +1

    ማሻአሏህ

  • @hudimoh5972
    @hudimoh5972 Před 3 lety +4

    💗💗🥰ya habibellah....
    Fuad ur voice mashallah

  • @hamzanuru98
    @hamzanuru98 Před 3 lety

    ማሻአሏህ ብለናል ከስንቅ አራጋፊ ይጠብቃችሁ

  • @hikmahashim7426
    @hikmahashim7426 Před 3 lety +1

    Muazina gn mnw tefa beslam nw😍

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +4

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ቃላቱ እንዴት ከባድ ነው!!!

  • @Hassyesofu
    @Hassyesofu Před 3 lety

    Ooooooooooo allahe yichemerelke wendema masha allahe
    Lene wedemocha wedanetu lesheshe 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety +1

    Meadhalahe 💙💙💙💙🌷🌷

  • @mubarekseid4580
    @mubarekseid4580 Před 3 lety +4

    mashallah

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 Před 3 lety

    ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቃቹ ባረከላሁ ፊኩም