ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለሏህ || በ ፉአድ ሸምሱ አዲስ መንዙማ || Fuad shemsu khuz biyedi ya resullah

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
    Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
    የCZcams ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
    / alfaruqtube
    የፌስቡክ ገፅ ||
    / ​​...​
    ቴሌግራም ||
    t.me/alfaruqtube
    ።።።።።።
    ያ ሰይዲ ኹዝ ቢየዲ
    ።።።።።።
    ።።።።።።።።
    ያሚፍታሃን ሊኩኑዚላህ
    ያ ሂጃበን ሊዓዛቢላህ

    ያ ከሪመን ሚን ከረሚላህ
    አንተል ባቡ ሊዓጧኢላህ
    ።።
    አንተ አንተ ያረሱለሏህ
    አንተል መቅሱድ ያሃቢበሏህ
    ፈአጊስና ያ ረሱለሏህ
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ላመስግንህ ዳኢም ጌታየ ሶመዲ
    ፉአዴን ነወርከው በማሂ መንገዲ
    አህመድን የኔ አርገህ እኔን የአህመዲ
    ላይወልቅ አለበስከኝ የአንዋሩን ለምዲ
    በረክቷል በኛ ላይ የኒዕማህ ዐደዲ
    ።።።።
    አደም ከስህተቱ ኑህ ከጡፋን ጉዲ
    ኢብራሂም ከእሳቱ ኢስማኢል ከእርዲ
    የየዕቁብ ልጅ ጀማል ሚዝማር የዳውዲ
    ሲሩ አንቱ ኖት ለካስ የሙርሰሎች ዘውዲ
    ቀድ ዛበ ፉአዲ፣ ቀልሚ ወሚዳዲ
    ።።።።።
    ከንቅልፍ አለም ርቄ አንቱን ብወዳጂ
    ያጣሁት አንድ የለም ያገኘሁት እንጂ
    አዎን ማጣት የለም ወለው እንኳ ላንዲ
    አንቱን እያነሳ ላንቱ አድሮ ፉአዲ
    ለቀድ ተሸረፍና ቢኩም ያ ሰይዲ
    ።።።።።።
    ።።።።
    ሰማሁ ዳና መንደር ያንቱ ስም ሲጠራ
    ደርሷል የኔም ተራ ልጥራዎት እንግዲ
    ።።።።
    ቢያድለኝ ነው እኮ ቢመርጠኝ ሶመዲ
    በስምሁ ነግሼ በዚክርሁ ምከብዲ
    ።።።።።።።
    ምን ስሙን ባቆላምጥ ሳባብለው ብኖረው
    ላሳምረው ስጥር እኔው ነኝ የማምረው
    ።።።።
    አምረው ሚያሳምሩ ልቀው የሚያልቁ
    ተጠርተው ማይርቁ የጠና ለት ጉዲ
    ።።።።።።
    እሰየሁ ሰይዲ ሞላልኝ የልቤ
    መራቄን አራቅኩት ካንቱ ተቃርቤ
    አልፈትርም ላፍታ ስምሁን አልለቅም
    እያየሁት አይደል ሲያነግስ ሲጠቅም
    ወሏህ እኔ አልርቅም ወዴትም አልሄዲ
    ።።።።።።
    አንቱን ቢያነሳ አይደል ቀለም አንደበቴ
    ጣፍጦልኝ የዋለው ዜማ ከሊማቴ
    ልጥራዎት ፈንታየ ልጥራዎት ሹመቴ
    አንቱንማ ትቼ መች ሊያምር ሃያቴ
    ፈመን ሊ ሲዋኩም መን የእኹዝ ቢየዲ
    ።።።
    የቅጣት ነበልባል ተካምሮ ሲነዲ
    ቀልብና አንደበቱ ያለለት አሃዲ
    ቢላሉል ሃበሺይ ስምኩን ተሰንቆ
    ወይ ፍንክች አላቸው መቀጣቱን ንቆ
    የተሰማው ደምቆ ኮቴው ጀነት ኹልዲ
    ።።።።።።
    እንዳልነበር ሎሌ ሰው ሁላ ሚንቀው
    ሊያነግሰው ቢከጅል ካንቱ አስተዋወቀው
    መቃሙ ሲታደል ያዛን ሹመት ደርሳው
    ከፍ ያረገውን ስም ከፍ አድርጎ አነሳው
    ያ ጥቁር አንበሳው አልቃሻው ዛሂዲ
    ።።።።።።።።
    ትመስክር መዲና ይግራላት ቃላቱ
    በአንዋር የሞላት ማን እንደሁ ምክኒያቱ
    ጦር ሜዳው ሳይሸሽግ ዘመቻው ሳይክዲ
    ይመስክር ሑነይኑ ኸንደቁም ይፍረዲ
    ጀግና ከሱ ወዲያ አይቶ እንደሆን አንዲ
    ።።።።።።
    ይናገር ያ ጀበል ይመስክር ኡሁዲ
    ታላቅ እንዳላየ እንደ ሙሀመዲ
    ይታደለው ልሳን ያውራ ዲንጋ ዛፉ
    ምን ተሰማው ነቢ ባጠገቡ ሲያልፉ
    ረሂሙ ረኡፉ ኑሩሏሂል ሃዲ
    ።።።።
    በሂሚዩ ሸዕሪ ፣ ዐዚሙል ሃመቲ
    ኑኒዩል ሃጂቢ፣ አንዋሪዩ ዛቲ
    አሊፊዩል አንፊ፣ ሚሚዩ ሸፈቲ
    ረውነቁል አስናኒ፣ ሚዛቡ ረህመቲ
    ሸምሲዩል ጀቢኒ፣ በድሪዩል ጀብሃቲ
    ሒላሊዩ ጦርፊ፣ ሙሽሪቁል ወጅነቲ
    ካሚሉል ፊጥረቲ ሩሃን ወጀሰዲ
    ።።።።።።
    ያሃቢበሏሂ፣ ያሶፍወተል ዒባድ
    ሁቡኩም ደፊኑን፣ ፊ መይዳኒል ፉአድ
    ወከም ሚን ዊዳዲን፣ ዓሹ ቢሂ ሱዓድ
    ሙሐመዱል ሃዲ ረፊኡ ደረጃት
    ሷሂቡል ዓላማት፣ ወሙስቢ ላሃዟት
    ሒላሊዩል ወጅሂ፣ መርዲዩል መቃላት
    መዝሃሩ ኑሪላህ፣ በይነል ሙሻሃዳት
    ወሲሩ ቀለሚ፣ ፊ ጀሚዒል አውቃት
    አፍዶሉል መኽሉቃት፣ ሚስሉክ ላ ዩጀዲ
    ።።።።።።።።
    ።።።።።።።
    እኒያ ያሏህ ሰዎች፣ ዛሬ አንዱ ነገ አንዱ
    ደጋጎች አሪፎች፣ ኸለዊይ ዓቢዱ
    ተከታትለው ተራ፣ ባዶ አርገውን ሄዱ
    ጨለመብን ወቅቱ፣ ጠፋብን መንገዱ
    ሚያጠብቀው አጣናም፣ ላላብን ገመዱ
    የቲም መስሎ ኑሮን፣ አቅቶናል መልመዱ
    ይያዙን አህመዱ፣ ስንል ኹዝ ቢየዲ
    ።።።።።
    ምነው ወቅቱ ከፋ፣ ተሸበረስ ሆዴ
    ከደጎች ጋር አብሮ፣ ደግነት ሄደ እንዴ
    ወዴት ሄደ ረህመት፣ የት ገባ ትዝዝን
    ወንድም ሆኗልሳ፣ ወንድምን ሚያሳዝን
    የሸይኾቻችን ሲር ቆሞ እንዳላቆመን
    ዛሬስ ዘመም ብሎ እንደ ጤፍ ዘመመን
    በኛው ግፊት ወድቋል የኛውማ ዘመን
    ያንቱው እጅ ያክመን ፣ ካሳመመን ጉዲ
    ።።።።።
    ልብስ ብቻ ፀድቶ ልብ እየቆሸሸ
    እራቀን መዋደድ፣ ፍቅር ጥሎን ሸሸ
    ለኔ ለኔ ስንል በኛ ላይ ቀን መሸ
    የደጋጎች መራቅ ስንቱን አበላሸ
    የኛው ዘመን ላሸ፣ ድረሱ ሰይዲ
    ።።።።።።
    እንደው ድንገት ደርሶ ሆዴን ሆድ ሲብሰው
    ሰው ጠማኝ ይለኛል ተከብቤም በሰው
    ከቶ ምንድን ነካን ወቅቴን ምን ወረሰው
    ያባቶቼን ኪታብ አፈር እስኪያለብሰው
    ላንሳው ላባብሰው፣ ይዶላል መንገዲ
    ።።።።።።

Komentáře • 204

  • @hawahawa3854
    @hawahawa3854 Před rokem +46

    ድምፅህ ፣ አቅልህ ፣ ፊትህ ለይ ሚታየው ገደብ ያላለፈ ፈገግታ ፣ የሰውነት እንቅሰቃሴህ አደቡን ያልጣሰ ... ሁሉ ነገር ሚሰብ ብቻ አላህ አይለውጥህም ይጠብቅህም ይሄን ብቻ ነው ማለት ምችለው 🤲🤲🤲 👌👌👌👍👍👍👏👏👏

  • @hamduahmed1147
    @hamduahmed1147 Před rokem +14

    ማሻአላህ ድንቅ ነው ኹዝ ቢየዲ እንደነውር በተቆጠረበት ጊዜ መሆኑ ድንቅ ነው 💚💚💚💚💚

    • @user-hs5le9hr9q
      @user-hs5le9hr9q Před rokem

      ምን ማለት ነው ለምን አታስረዳኝም የገባህ ትመስላለህ እ

    • @amtm1570
      @amtm1570 Před 11 měsíci

      አጂብ ኹዝ ቢየዲ ያረሱለሏህ

  • @user-eg6dt1xb7k
    @user-eg6dt1xb7k Před rokem +14

    ማሻአሏህ አሏሁመሶሊ አላነብይና ወሀቢቡና ሙሀመድ አለይሂ ሶላቱ ወስለም

  • @አልሀምዱሊሏህ1996

    ያኔበቂያማቀን ኹዝቢዬድ ያሀቢበሏህ

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 Před rokem +28

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም። ይህ ልጅ እንደውበቱም ድምጹ ያማረ ነው።👏

  • @fuadhussen2673
    @fuadhussen2673 Před rokem +7

    ማሻ አላህ 👏👏👏👏ቃላት የለኝም ምገልፅበት ማሻ አላህ💞💞💞💞

  • @fe1220
    @fe1220 Před rokem +3

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ስወድልህ 🥰🥰😘😘👏👏👏👏👏

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 Před rokem +23

    Masha Allah 🕋🕌
    I admire your talent in everything that you do.
    በቃ ትችላለህ 👌👌👏👏💪

    • @EeEe-uj6tp
      @EeEe-uj6tp Před rokem +1

      ማሻአላህ👍👍👍💙🥰🥰💙💙🥰🥰❤️❤️❤️🤲🤲☝️☝️☝️👍👍☝️🤲🤲🧡🧡💛💛💚💚💚💙💙🥰🥰❤️❤️🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @sirjebaahmed7657
    @sirjebaahmed7657 Před rokem +2

    ውውውው...ብ ገፅታ ማረክ ድምፅ ደስ የምል ሙሃባ

  • @sofiyamohammed6650
    @sofiyamohammed6650 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ የምትሰራቸው ስራዎች ቀን ከለሊት ባዳምጠው አልሰለችም አላህ ይጨምርልህ

  • @kafusha26
    @kafusha26 Před rokem +6

    እጄን ያዙኝ ያረሱልላ💚💚💚

  • @JibrilWondm
    @JibrilWondm Před 15 dny

    አላህ ይጨምርልህ የነቢ ሠዉ ያርግህ የዛ እቁ ነቢይ

  • @jimilala
    @jimilala Před rokem +9

    ያ. አላህ
    ምን አይነት. ውብ ድምፅ ውድ ቅላፄ. ውብ ግጥም ነው በነቢ
    ይሰራልልልልልልልልልል. ብለናል. ፉኣዴ
    ኡስታዝን. ግንባራቸው ሳምልኝ

  • @lubabamuhammed4087
    @lubabamuhammed4087 Před rokem +2

    ያሠላምምም 😭😭 ሱበሀን አሏህ ያለንበት ጊዜ ምርጥ አድርገሕ ገልፀኸዋል አሏህ ይጠብቃችሁ
    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አለሠይድና ሙሐመድ

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Před rokem +1

    ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ኩዝ ውድድ 😭😭😭😭😭

  • @user-so2jb9ec5m
    @user-so2jb9ec5m Před rokem +2

    ማሻ አሏህ ፉአድ አሏህ ይጠብቅህ ወንድም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🕋

  • @user-uu9wt3nf8o
    @user-uu9wt3nf8o Před 10 měsíci

    Wolahe .degemo degagemo ..marrr yadergeh ...mash aliah .fuadoooo

  • @sofii3558
    @sofii3558 Před rokem +2

    ያሰይዲ ኹዝ ቢየዲ 😥😥

  • @lulaseid3507
    @lulaseid3507 Před rokem

    Engdiyaaaaaaaasssssaaaa .....khuz biyedi yaresulellah....mejen seyiduna danayul awol......👏👏👏👏😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏allah allah....subhan allah......
    Barekellahu fik...hayat jeba..fewuqel muradddd

  • @sureyamohamed4316
    @sureyamohamed4316 Před rokem +7

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ...በርታ..ወደፊት..ቦታዉ ያምራል

  • @user-yz3yc7nb8h
    @user-yz3yc7nb8h Před rokem +2

    ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ ማሻአሏሕሶለሏሑ አለይሒ ወሰለም ሦለሏሑ አለይሒ ወሰለም አሏሕ ይጠብቅሕ ወድማችን 👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @muradahmed504
    @muradahmed504 Před rokem +2

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @hfghgfvg8794
    @hfghgfvg8794 Před rokem +3

    ማሻ ኣላህ ደስ ይላል

  • @KhaledAhmed-if3xb
    @KhaledAhmed-if3xb Před rokem +5

    Masha Allah

  • @tofatecvedios305
    @tofatecvedios305 Před rokem +3

    masha allah tabarakallah

  • @yasiminmohammed
    @yasiminmohammed Před rokem +4

    Masha Allah😍😍😍

  • @sadasaued4215
    @sadasaued4215 Před rokem +3

    ማሻ አላሂ

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 Před rokem +1

    استاذ سعيد احمد حفظكم الله ✍️📚

  • @abdulazizmehamed9119
    @abdulazizmehamed9119 Před rokem +1

    mashallhe Nebiyen S.a.w kelb Sizeker Semet Alew Lek endezii
    Shukeren Fuade

  • @ekram1754
    @ekram1754 Před rokem +1

    Yasalam hayateh yimer fuadye🥰🥰🥰

  • @hudimoh5972
    @hudimoh5972 Před rokem

    Fuadiye❤❤❤
    Mashallah ya seyidi khuz beyedi❤❤

  • @mamayewudeye9920
    @mamayewudeye9920 Před rokem +3

    بسم الله ماشاء الله الله يحفظك من كل شر و سوء بارك الله فيك

  • @zeah22
    @zeah22 Před rokem +1

    ما شاء الله بارك الله فيك 😍😍😍صلى الله على سيدنا محمد صلى الله على سيدنا محمد 💗💗💖💖aboorejimm hayatt keafiya ga ystek 👌👌👌👍👍

  • @kebirmuhamed
    @kebirmuhamed Před rokem +1

    ياسيدي خذ بيدي أفضل الصلاة وسلام ❤❤

  • @rabeamohammed9310
    @rabeamohammed9310 Před rokem +2

    ማሻአላህ💖💓💓👋👋👋👋👋

  • @hayutiii5689
    @hayutiii5689 Před rokem +4

    Allah erjm edme ystlgn....
    Aminn aminn 😍

  • @muhamednrr9201
    @muhamednrr9201 Před rokem +1

    fuadyea betam mert sera nwo masheallah

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤مشاءالله ❤❤❤❤

  • @mahiimahii3076
    @mahiimahii3076 Před rokem +1

    Ayii FUAd...

  • @user-xu6ss8np6m
    @user-xu6ss8np6m Před 2 měsíci +1

    👏👏👏👏👏

  • @JibrilWondm
    @JibrilWondm Před 15 dny

    ዘመኑ ወቅቱ እጀን ያዙኝ ያሥብላል ሀቢቢዋ

  • @Seyfee
    @Seyfee Před 5 měsíci +1

    Mashallahe

  • @KeriyaahmedBeshir-cr9hs

    ነብዬ❤

  • @mustafaararse265
    @mustafaararse265 Před rokem +1

    ما شاء الله تبارك الله
    يا سيدي خذ بيدي يارسول الله صلى الله عليه وسلم

  • @muhammedawele2307
    @muhammedawele2307 Před rokem +3

    Masha Allah wow

  • @SaydaSayda-su8rc
    @SaydaSayda-su8rc Před rokem +1

    ማሻአላሕ ፉአዴ በርታ💕💕🥀

  • @ahmedtube7689
    @ahmedtube7689 Před rokem +3

    ማሻ ኣለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetmarewu6797
    @zinetmarewu6797 Před rokem +1

    Meshalilah 😍😍😍 welah teleyalh

  • @rabiarabia1892
    @rabiarabia1892 Před rokem +1

    masha allahu yegizacene eniku allahu yecemerelacehu sirawecacehu yemayitegebu wube sirawoce nacewu berutulen

  • @bashananadhera242
    @bashananadhera242 Před rokem +3

    Masha allah ❤️

  • @mohammedawel8471
    @mohammedawel8471 Před rokem +5

    Mashallah

  • @semsyasani1002
    @semsyasani1002 Před rokem +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله⚘⚘🌷

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 Před rokem

    አሰላምአለይኩም ወረወበ ውድ ፉአድ ማሻአላህ ድምፆ በጣም አጀብ ነው በተለይ እርጋታህ አላህ ይጠብቅህ

  • @esmealseid6345
    @esmealseid6345 Před rokem +1

    ማሻ አላህ 👚👚👚👚👚👚

  • @dzmanentartemantdzman6062

    Mashall Ari sra nw Fuadee😘😘😘😘

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 Před rokem +3

    بسم الله ما شاء الله عليك ربنا يحفظك🌟🌟🌟

  • @ayishasheshifa8960
    @ayishasheshifa8960 Před rokem

    ኩዝቢ አድ ያረሱለላ ሰለላ አለይ ወሰለም አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ

  • @zeniqune9480
    @zeniqune9480 Před rokem

    Masha allaah fuade Allah yitebiqih 🥰🥰🥰🥰😍😍💞💞💞💞💯💯💯💯💯

  • @user-vc9zm6tm7g
    @user-vc9zm6tm7g Před rokem

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ይጠብቃችሁ ያሰላምም ፉአዴ አሏህ ይጨምርልህ

  • @hamzaabe6783
    @hamzaabe6783 Před rokem +2

    masha allah

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Před rokem

    ማሻ አላህ ሱለላሁ አለሂወሰለም ሱለላሁ አለሂወሰለም ሱለላሁ አለሂወሰለም☝️🤲🤲

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 Před rokem +1

    ጨለመብን በጣም አላህ ይሁነን ማሻ አላህ የሚገርም ስራ ነው

  • @abaskedir4125
    @abaskedir4125 Před rokem +1

    🕋☝ Mahmmed Lo❤e

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 Před rokem

    አለይሂ ሶላቱ ወሰለም ፋአደ ማሻ አላህ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-qz5zy6xp8p
    @user-qz5zy6xp8p Před rokem +1

    ማሻአሏህ👍💜♥💙💚🌹🌹🙋

  • @footballgoal3023
    @footballgoal3023 Před rokem

    ደስ ይላል ፋአድ ኡስታዝ ብእራቹህ ይባረክ

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k Před rokem

    ወየው ምንም ብል አይከፈልልኝ ብቻ ልዩነህ ወላሂ💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @semu-yass
    @semu-yass Před rokem +3

    ماشاالله تبارك الرحمن😍😍😍

  • @abdulqaimmustefa1712
    @abdulqaimmustefa1712 Před rokem

    ወላሂ ለአላህ ብዬ እወድሃሌው ወንድሜ አላህ ይጨምርል አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ib4zr8gw3l
    @user-ib4zr8gw3l Před rokem

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ወርቆቸዋ አሏሁመሶሌ አላሰይድና አለሙሀመድ አሶላዋቱ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @menzumamention4979
    @menzumamention4979 Před rokem +1

    Huzbiyedi 🕯🤯😫

  • @eskadmastefera3401
    @eskadmastefera3401 Před rokem +1

    Masha allah fuada ❤❤❤❤❤

  • @semirabintabdulkader6932

    ( اللهم صلي على سيدنا محمد و على ال سيدنا محمد عدد الاعوام و شهورها و عدد الشهور و ايامها و عدد الايام و ساعاتها و عدد الساعات و دقائقها صلاة مستمرة مدى الاعوام و شهورها و مدى الشهور و ايامها و مدى الايام و ساعاتها و مدى الساعات و دقائقها )

    • @user-rs8tc3ky9z
      @user-rs8tc3ky9z Před rokem +1

      اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ Před 8 měsíci

    ሶለላህ አለይሂ ወሠለም💚💚💚💚

  • @abubekerhussen6860
    @abubekerhussen6860 Před rokem

    Yene nebi selelahu alyhi weselem Masha Allah fuad Allah yetebkeh

  • @fafunur3805
    @fafunur3805 Před rokem

    ማሻ አላህ ድንቅ ስራ በርታልን
    ኡስታዜ ሰኢድ ብዕርህ ይባረክ ማሻ አላህ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 Před rokem +2

    Masheallah

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Před rokem

    አንተ ግን ትለያለህ ማሻ አላህ❤

  • @Abdery_tube
    @Abdery_tube Před rokem +1

    Masha Allah 💚💚

  • @user-lb3qi6mo7f
    @user-lb3qi6mo7f Před rokem

    ሰ❤ዐ❤ወ ማሻ አላህ ድንቅ ሥራ 👌👌👌

  • @semsyasani1002
    @semsyasani1002 Před rokem +1

    ماشاءالله ماشاءالله بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 🌷😍😍😍💔💔💔💔💔❤❤👏👏👏

  • @nuriyasualih9618
    @nuriyasualih9618 Před rokem +2

    masha allah bertaln ☺♥♥♥☺

  • @user-pf3ij6dx7l
    @user-pf3ij6dx7l Před 8 měsíci

    جزاك لله خيرا
    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💘💘💘

  • @hawaismail7552
    @hawaismail7552 Před rokem +1

    Amine alhamdoulillah

  • @YouhanesKabeda
    @YouhanesKabeda Před měsícem

    ase

  • @neseriyashekure7020
    @neseriyashekure7020 Před rokem

    ኹዝ ቢየዲ
    20ttttttttttttttttttttttttttt werkewaaaa 😍😍

  • @user-us5hf6pz5g
    @user-us5hf6pz5g Před rokem +1

    አወይይይይ አወ ብቸኛሁነናል ሄዱብን ተከታትለዉ ሄዱብን አሏህ ቀብራቸዉን ኑርበኑር ያድርግልን የቲም ሁነናል 😢😢😢😢😢😢ያከሪሙ ያአሏህ አተዉ ካቲማችንን አሳምርልንያሉትን አተዉ ጠብቅልን ያኢላሂ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭መሻይሆቻችንም በልባችን ይኖራሉ እኛምተራችንእስቲደርስ💔💔💔💔💔💔 ያሰይዲ ኹዝ ቢየድ ፉአዱ አሏህ ይጠብቅህ

  • @Hassyesofu
    @Hassyesofu Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏leyu hulam leyu sera allahe yichemerelek wendema 🥰🥰🥰🥰

  • @abdurazaketofikezakofficia5193

    Medede habibi ymenzumawe king ❤❤❤

  • @redonem-sf5ov
    @redonem-sf5ov Před rokem

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ !!!

  • @ethioneshidatube3474
    @ethioneshidatube3474 Před rokem

    ሀበሻ ኢጅቲማ

  • @abukitube7347
    @abukitube7347 Před rokem

    Teha ena ferhan inshallah enantem yerasachun menzuma tawetalachu 🤗🤗🤗🤗

  • @shobgshobhaa7964
    @shobgshobhaa7964 Před rokem

    ماشاءالله تبا رك الله❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @jemilayasir2837
    @jemilayasir2837 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @SultanmuhafkerSultanmuha

    ማሻአ ላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @neju9659
    @neju9659 Před rokem

    💚💚💚

  • @user-gt7if9pr3s
    @user-gt7if9pr3s Před rokem

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zuzu6735
    @zuzu6735 Před rokem

    ماشاءالله تبرك الله🥰🥰👏👏👏👏👏

  • @user-xd1vw5tc5j
    @user-xd1vw5tc5j Před rokem

    ማሻአሏህ❤❤❤