S6 Ep.3 - Air Force One (U.S. Presidentail Airplane) - TechTalk With Solomon
Vložit
- čas přidán 29. 05. 2015
- የአሜሪካ ፕሬዚደንት ለሱ ጥቅም ብቻ የሚውሉና በተለምዶ ኤይርፎርስ ዋን (Air Force One) የተሰኙ ሁለት አስደናቂ አውሮፕላኖችን እንደሚጠቀም ያውቃሉ? ስለዚህ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የረቀቀ ኤይርክራፍት አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም ስላታሪካዊ አመጣጡና የወደፊት ሁኔታው ያዘጋጀሁት ፕሮግራም እነሆ።
Do you know The President of The United States uses his own two amazing planes and they are usually called "Air Force One"? I am going to tell you several MIND BLOWING FACTS about this technologically advanced Presidential Airplane also with a little bit of its history and its future. - Věda a technologie
በጣም አሪፊ መረጃ ስለ ሩሲያው መሪ ፑቲን አውሮፕላን እና መኪኖችም ብትነግረን ደስ ይለናል
Solomon is great presentation!
Nice one brother tnx
wow it is excellent explanations
You are so smart .I love all your programs and your performance
በጣም እናመስግናለን በርታ
ሶል እኔ ቴዲ እባላለው ቮልቮ (VOLVO)ኦዳ ባስ ካፕቴን ነኝ ያንተን ፕሮግራም በዩቱብ በቪዲዮ ዳውሎድ እያረኩኝ በየጊዜው አያለው ሁል ጊዜ ደጋግሜ የማያቸው አሉ እኔ ቴክኖሎጂዎችን በጣም እወዳለሁ አንተ ለዚች አገር የአይን ብሌን ነህ አንተ በእውቀት ቴክኖሎጂን በእጃችን አስገብተሀል አንድ ቀን ፈልጌ አገኝህና አድናቆቴን እገልፅለሃለው ፈጣሪህ ረጅም እድሜ ይስጥ ወዳጃችን።
You are amazing person I love what you doing
Solomon programu temechitognal le knowledge betami hurfnw gin anidad genizeb yemiasera app kale lakilin
Amazing Show Solo really.
Great
Thank you Sol for your brief and clear technological shows. I appreciate your dedicated effort to deliver every updated and new technology innovations. I am waiting more and more from you as I am an electrical engineer and eager to know more about technologies. Keep up on it. I would like to request you the sources from where you get your informations and more programs on Electric Vehicles.
Thank you in an advance.
Nice one
You much professional person I never expected Thank you
nice bro God bless u.
Betam new madenkh bro 👍🏼
Thanks
Wayward you are the best no words
ሰሌ ምርጥ ሰው
I love this TV program.... Keep it up!
Sole it's really interested keep it up.
aschalew weldegiyorgis interning*
amazing Airplane
Wow amazing program. Interesting narrations. What a feature air force 1 has on it. The depth and width of technology is beyond imagination. Thank u so much
thanks to sol ,iam exciting your show ,its teaches more and more generation ,c
ጀግና አቅራቢ🙏🙏🙏
U the best sol
like like like...
sole betam betam new emwedeh e/r kanetega yehune solllllllleeeeeeeee............................
በጣም የሚደነቅ መረጃ ው። "አወቅሁት አላወቅሁት ምን ያደርግልኛል ? " የሚባል ሳይሆን ፣ አሜሪካንን አሜሪካ ያሰኛት ፣ እንደአንዳንዶቹ የሀገሬ "አክቲቪስት ነን " ባዮች፤ በሰበብ አስባቡ፣ የሽብር አጀንዳ አራጋቢዎችን ለማብዛት የሚተጉባትና ሕዝብን እርስ በርሱ የሚያባሉባት አለመሆንዋን የሚገልጽ ነው ! አሜሪካ፣ ዜጎቿ ልሒቀ ልሒቃን ለመሆንና ለመሰኘት፣ የሀገርን ማንነትና ክብርን ለማግዘፍ በሳይንሳዊ ምርምር ሥራ ሌት ተቀን የሚተጉ ሰዎች የሚበረታቱባት ሀገር ነች ! የሠራ የሚከብርባት ፣ የሚማር ዳርቻውና ምጥቀቱ " የትእየሌሌ " የሆነባት ፣
የሀገራቸውን ባንዲራ ከምንምና ከማንም በላይ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ ለማየት ፍቅር ያላቸውና ሁሌም የሚተጉ እንጂ አንጀኞች እንዲበረታቱባት ችላ የሚባልባት ሀገር አለመሆንዋን ያመለክታል!! የአውሮፕላኑን ታሪክ ፣ የዚህ ሁሉ መገለጫ ሆኖ ወስጄዋለሁ ። አቅራቢው የሚያውቀውን ለማሳወቅ ያደረገውን ጥናትና ዝግጅት በእጅጉ አድንቄአለሁ !"
I love you so much, sol. why don't you make an episode in English? your English is amazing.
u r smart sola
Be amarigna awra pls!
sol its greet
Wow
በጣም አሪፍ አቀራረብ
በተደጋጋሚ አይቼዋልው
ከዚህ ውስጥ ሊደነቁ የሚገባቸው ይህን የገነቡት የመካኒካል እንጂሮችና ኤልክትሪካል እንጂነሮች ናቸው።
Dear Sol, greeting from Ethiopia. thank you for the continued impressive tech show. May I suggest you also to improve your shows that could add value to your audiences to get them embark on their own society problems than being always impressed by high tech out there. You could also invite experts to do a bit of teaching than only making it tech NEWS. eg; coding tips, designing, problem solving skill etc. . Otherwise it would always be a news which cant fit into an existing problem at hand and solve nothing. please also cover, Ethiopian, African related tech insights as well. I appreciate also your dedications and research into the current technological updates, where the world is right now. Thank you.
what is your profession? I amazing for your program
D ilmeta Gedam I am a software engineer and a senior technology consultant
@@TechTalkWithSolomon you are the one hope that never give up on our society. God bless you man
This is extremely amazing 👍👍👍technology
What about marine one?
Ahuun ihe le ethiopia mn yixqmal
Sol bet am dress yemel program new txs
thank yuo
solomon menw tefek beselem nw
AIRFORCE ONE isn’t a radio signal. It is a Call Sign.
በጣም አስተማሪ ነው መቸ ነው እኛም እንደዚህ አይነት ሚኖረን
አውሮፕላኑን በውቀውም አቀራረቡ ግን ይገርማል
eski konjo konjo film emiweredbet channal or adress gchen
Amharic or English channel please use one language Amharic or English
dear Solomon no more Nasa staff Ethiopian
Hey man what about #Tilaye #Tadesse #NASA #Reaserch
Bugatti seralen
ሻወር ቤት የለውም ?…… ሲጋራ ማጨስ አይችልም ?
Ofcourse has multiple shower rooms. Actually not this particular Aircraft commercials aircraft has multiple shower as well. Anyway's airforce one has been facilitated the same is white house which is everything white house have , there is inside airforce one as well. By theway this aircraft even has sport playing rooms and will be set up by any president favors sport requirement.
@@me-fs4yy thank you Sol
ሺታም ነገር ነህ
አንተ ሰውዬ የኛኝ አሽቃባጭ የፈረንጅ ባሪያ ህዝብ ትውልድ ፈረንጆችን እያስመለክ ነው
ሳይንስ ህልውና የለውም
ጥበብ እውቀት የእግዚአብሔር ነው
Awo "ye science helewina " yelewim 😂😂😂headass
መጀመሪያ ኦቴሎ ና ዴስዲሞና ከኢትዮጵያዊነታቸውን ብትነግረኝ ሲቀጥል ስለ አንድ ነገር ማወቅ ሰውን እንዲያስመልክ ካደረገህ እራስህን መርምር. ስለ አንድ ነገር ማወቁ ሳይሆን ያወከውን ነገር የምትረዳበት ና የምታይበት መንገድ ነው ቁም ነገሩ. ለምሳሌ ይህንን ፕሮግራም አይተህ ነጮች ይህንን ከሰሩ እኛስ ለምን አንሰራም ..እንዲሁም ይህንን የሰሩት ኢንጅነሮች እውቀት የሆነ ቅናት ሊጭርብህ ና እኔስ የሚል ጥያቄ ሊፈጥርብህ ይገባል.....በነገራችን ላይ እኛ ለራሳችን ያለን ዝቅተኛ አመለካከት እንጂ የፈጠራ ባለቤቶች ሁሉ ነጮች ናቸው ማለት አይደለም..በእያንዳንዱ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ውስጥ የአፍሪካውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ድርሻ ትልቅ ነው. እኛ ችግራችን ወይ አንሰራ ወይ አናሰራ
ቆይ ስለ አሜሪካ አውሮፕላን ማውራት ለኝ ለትውልዱ ምንድን ነው ጥቅሙ። ስለ ገዳማት ስለ ኢትዩጵያ ታሪክ ብታወራ አይሻልም። ስለ ሰው ሀገር እንደዝ ሰሩ በሉ ጠጡ ማለት ምንም ጥቅም የለዉም
For everything you know, your exceedingly naive!!!!
tadiya men taregaleh ezi
ይሄ እኮ ነው ችግራችን ምንም ሳናውቅ ብዙ ያወቅን ያህል መኮፈሳችን. ስለ ገዳማት ስለ ሌላው እስቲ እንተ አስተምረን..ካልቻልክ አንተ ማታደርገውን ሌላው ላይ አትጫን..እሱ ባለብት ሙያ ዙሪያ እየሰራ ነው..አይ አይጠቅመኝም ካልክ ደሞ የሰውን ስራ ከማንቋሸሽ ይልቅ አለማየት የተከበረ መብትህ ነው.
Denkoro