S12 Ep.8 [Part 1] The Beast | Marine One - የአሜሪካኑ መሪ የሚጠቀምባቸው ልዩ መኪናና ሄሊኮፕተር - TechTalk With Solomon
Vložit
- čas přidán 1. 01. 2018
- ከዚህ በፊት ስለ Air Force One ልዩ የፕሬዚደንሺያል አውሮፕላን አስቃኝቼ ነበር። አሁን ደግሞ The Beast ወይንም Cadillac One እና Marine One ስለተሰኙ የአሜሪካን መሪ ልዩ የመጓጓዣ መኪናና ሄሊኮፕተር በሁለት ክፍል አድርጌ አቀርብላችኋለሁ! ክፍል አንድ እነሆ!
In the past, I presented about Air Force One US presidential plane. Now, I would like to present to you about The Beast or Cadillac One and Marine One, a special US presidential car and helicopter. I will present these topics to you in two episodes and here is part 1! - Věda a technologie
ሁልግዜም ለሀገርህ እና ለህዝብሕ ዕውቀትን ያዘሉ ትምህርቶችን በማቅረብህ ላንተ ያለኝ ክብር ታላቅ ስህን
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ
ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
czcams.com/video/JpknEAwan2g/video.html
Sol ሰክሪን ላይ ያለውን ትርጉም ብታነሣልን
የዩትዩብ ምንደኞችን የማይጠቅም ፕሮግራም ከማየት የአንተን የወንድሜን ፕሮግራም መከታተል ትልቅ ትምህርት ስለሚሰጥ ማንኛውም ትውልድ ቢከታተል በጣም ጥሩ ነው እላለሁ ስለዚህ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ እላለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ!!🇪🇹🇪🇹
ወላሂ ከምር ዝም ብዬ የመጀመሪያ ቀኔ ይህንን ሚዲያ ስከታተል ሆኖም በጣም የሚጠቅሙ መረጃዎች አገኘሁ ☝️☝️☝️
ሰሌ፦አንተ እውነተኛው የ21ኛው የመረጃ ሰው ነህ።በእውነት አደንቅሀለሁ።ወጣቱ በአንተ ይነቀቀል ብየ አምናለሁ።
ሀይ የቤተል ካባ ያአ ሁሉም ሰዉ ታጥባ ሽቱ ተቀብቶ አላህ ሚማጨንበት አገር ድዋዉ ጥቅሙም ይሠጠን አሚን ክፋት ላይይያዝብን ( ለይላ . ከሚል )
ኢትዮጵያዊያን ለቴክኖሎጅ እና ሳይንስ እውቀት ዘገምተኛ መሆናችን tech talk subscribers በጣም ትንሽ ነው።ለወሬ እና ለነገር ቢሆን ሚቀድመን የለም።ያሳዝናል
በጣም ትክክል
ትክክል እኔም ያው ነኝ
@ Lij Andy Habesha 😂😂😂 ወላሂ በጣም ነው ያሳቅከኝ ዘገምተኛ መሆናችን ብለህ እውነቱን ቁልጭ ነው ያደረክልኝ እኛ በዘር እና በሀይማኖት ስንባላ አለም በቴክኖሎጂ መጥቃለች
መማማሩ መልካምነው።
እውነት ነው
በጣም ሱስ የሚያሲዝ ፕሮግራም ነው አመሠግናለሁ ሰሌ
ደምሩኝአዳስነኝ👍👍👍👍👍👍
እናመሰግናለን
Thank you for sharing "Solo "
It is amazing! I am learning many things from here! Thank you sewuye!
keep on updating us with the technologies.thank you solo
Well explained. I really liked it.
It’s so interesting program, I love it 🥰
Thanks Sol 😊
በጣም ነው የማመሰግነው ሶል ትልቅ እውቀት ነው የሰጠኸኝ
Thank you 👏👏👏👏
Thank you.
It's amazing.
እናመሰግናለን ሶል
ጎበዝ በርታ
It is amazing thank you sol
Thank you for sharing Sole!!!
Proud of u man😊
Thanks.
ሶል በEbs tv ላይ የአንተን ፕሮግራም እየተከታተልኩ ዓለማችን በቴክኖሎጂው ምን ያህል መገስገሷን አስቃኝተህናል!! እናመሰግናለን በርታ!!
Always u doing good
እናመሰግናለን በርታ
Thank you 😊
ድንቅ አቀራረብ ነው
Thank you
Very amazing
ዋው ደስ ይላል ሶል
thank you
ጀግናው አንደኛ ነህ
Thank you bro
Wow solo ceramic mereja yiketil(bertalin)
sole it's so amazing
ግሩም ነው!
በረካ ሁን
Thanks bro
Wow thanks bro
በጣም የተመቸኝ
Thank you solo
Wowww
Keep up😍😘😍😘😘😘
wow so hamayzing ........
Inamasaginalan
ገራሚ መኪና ነው !!!!!!!!!!
arf nw tnx
its amazing
Amizing thank you budy
ye D.R ABIY AHIMED makina vidio siralin please sol
Betam megerm nw egzer yakbrelge gena Kanta bezu entbekalen
👏👏👏👏👏👏
Wow sole wowwwwwww
After all they called it the beast because it represent the devil(beast)
The only one
abo enwedhalen
Hager Shach dedeb neh
Like
ሰሌ ሰላምነህ
part 222222
It's amathing to me
marin wan yamilaw lakakal
nice
This car needs this protection for our Prime Minister
አቶ ሰለሞን ዋጋዉ ላይ ሽተት ነዉ አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዶላር የሁሉም ሰዉ ኪሥ ባይችለዉም የቤት መኪናዎች ዋጋ ሆንዋል ለምሳሌ ሜርሴዴሥ ሜይባኽ ማዜራቲ ላምቦርጊኒ ፌራሪ ሌላም ሌሎችም ዋጋቸዉ ከዚህ ይበልጣል። የዚሕ መኪና ዋጋው አስራ አምስት ሚሊዮን ነዉ። ጣሩ።
Mndnwe swywe endze aynte tbka endaymote endze ytbkale
iloveyou
ante erkus neh ye nech wusha ye eluminat teketay nek le banenebh seyitan
Bro yemachesh
Bryan jobholders new
for small cat
Ye South Korea yas
wwoww
ሃእለስላሴ ይሄን ሁሉ አይተው ያልተማሩ መሪ አሳፋሪ ናቸው
Pes 2021 games sol please
አሁን ለኝ በቀን ሶስቴ ምግብ በስራቱ ለማይበላ ህዝብ። የአሜሪካ ፕሬዳንት ሚመሳሰልበት መኪና ምን ያረግልን ነው ምትነግረን።ከቻል እንዴት ስንዴ በብዛት እንደሚያመሪቱ እና ሌሎች ግብርናውን ሚያዘምን ነገር አታወራም
አገላለፅህ የወረደ ነው ሀሳብህ ትክክል ቢመስልም be humble when u suggest idea's.
@@ayobab1257 እስቲ የኔን የወረደ ሀሳብ ከፍ አርገ ግለፀው ወዳጄ።ብዙ ብናገር ደስ ባለኝ።ግን እኝ ሳስበው ሚያስፈልገንን እና ምንፈልገውን ነገር ለይተን አናቅም
If you interested for any kind of knowledge you will appreciate him so why don't you find some idea about agriculture he is very smart educated young man respect please
ምን ኣገባን የራሱ ጉዳይ
መቼም ዜግነትህን ያልቀየርክ ከሆነክ አንተን ነበር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ማድረግ
ኢሄ ለ ኣንድ ኢትዮፕያዊ (ምንም ይሁን ምን) ምን ይጠቅመዋል ??
First you ought to know the Spelling of best not spell as beast. It is wrong spelling correct it.
Be humble.
R u sure; sole what u r talk on 2:58 minutes.check it again.
Who care about this car. Is is so important for us....No.
ማህተብህ በጥስህ ነው የምትሰራ
የት አይተህ ነው የምትቀደድከው ቀዳዳ
i am 13 year old i love you i want to talk you