S12 Ep.2 - ጠላቂ መርከብ እንዴት ይሰራል? How Submarines Work? [Part 1] - TechTalk With Solomon

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 11. 2017
  • ማትታየዋ አጥፊ ክፍል 1 | The Invisible Predator
    The Invisible Predator! How Submarine works and its amazing innovation Part 1
    የማትታየዋ አጥፊ! ጠላቂ መርከብ እንዴት ይሰራል ከበስተጀርባውስ ያለው ድንቅ ፈጠራ ምንድነው? ክፍል 1
  • Věda a technologie

Komentáře • 72

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 Před 6 lety +14

    የእውነት ሶል አገላለጽህ በጣም ነው የሚያስደስተኝ😍😍😍

  • @youtubeyibeltal6811
    @youtubeyibeltal6811 Před 6 lety +4

    ሁሌ ምርጥ ነህ ሶል ዓለምን የአንተን ዝግጅት ስመለከት ብዙ መቆየትና አለምን የበለጥም እንዳየሁዋት ይስማኛል አላውቅም የተቀናጀ የመርጃ ምንጭ ከተሳካ የአቀራርብ ስልት መታደል ነው በርታ

  • @smallmaswabi6227
    @smallmaswabi6227 Před 4 lety +4

    በእውነት ሶል በጣም ምሁር ሰው ነህ እናመሰግናለን እንዳንተ አይነቱን ይጠብቅልን

  • @abrahammrg2332
    @abrahammrg2332 Před 4 lety +1

    መልካም ቅን ወንድማችን Respect

  • @endalkachewhalie4371
    @endalkachewhalie4371 Před 4 lety +1

    እጅግ የተዋበ ትምህት ነው የሃገር ልጅ እንዲህ ነው ያወቀውን ለወገኑ በሚገባው ቋንቋ የሚያሳውቀው ነው

  • @Kaleabe25
    @Kaleabe25 Před 4 lety +4

    Thanks for your great videos and annotations, your video has led me to watch a variety of interesting studies alongside my fields. God bless you.

  • @teachingandlearning1640
    @teachingandlearning1640 Před 4 lety +2

    your program forced me to see more innovations and motivates to innovate keep it up such works

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 4 lety

    የአላህን ችሎታ እንዳስተነትን ረድተሀኛል Jezakumulaheyiren Mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new program new 👍Jezakumulaheyiren

  • @leulyilma8161
    @leulyilma8161 Před 4 lety

    amazing technology,thank you sol

  • @ethiobetting269
    @ethiobetting269 Před 6 lety

    amazing!!! you are Genius

  • @kenbotube3654
    @kenbotube3654 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ሰሌ በርታ!

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 Před 4 lety +3

    It was really great lecture Sol. Keep it up bro.

  • @germayewondafraw9611
    @germayewondafraw9611 Před 6 lety

    Thank you sol it very Amazing

  • @selshiemekuria4013
    @selshiemekuria4013 Před 2 lety

    የውነት ደስ ሚል በርታ በጣም ተመቺቶኛል

  • @abdulkerimgugssa5192
    @abdulkerimgugssa5192 Před 2 lety

    Amazing!!!

  • @akliluberhanu5611
    @akliluberhanu5611 Před 6 lety

    Thank you

  • @MalcolmProduction
    @MalcolmProduction Před 6 lety +1

    ሶል በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @napolieonbonaparteantuanan6864

    Solo you r so genius. I am proud of u. Keep it up.

  • @misganamola416
    @misganamola416 Před 4 lety

    ejig ejig argen enameseginalen, be ewunet yihin hulu mereja masebaseb, maderajet nna makreb min yahil kebad endehone yigebanal. 10Q very much!!!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 6 lety

    Amazing video! ! !

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 Před 4 lety

    Thank u Sol keep it up

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Před 4 lety +1

    Omg you so Amazing solo በርታ

  • @lehuluendehon9305
    @lehuluendehon9305 Před 6 lety

    thanks men you are the best

  • @toplove9139
    @toplove9139 Před 5 lety

    Amazing Technology

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 Před 11 měsíci +1

    Thanks

  • @tarikuhaileyesuskebede9126

    Thank you so much

  • @taddyfirst7297
    @taddyfirst7297 Před 4 lety

    Batam gobez nak
    Live ur life better
    Wish u best
    Hav more keep it up

  • @endalkachewhalie4371
    @endalkachewhalie4371 Před 4 lety

    በጣም ጥሩትምሕርት አገኘሁ

  • @solomonhailemariam8645

    PHENOMENAL

  • @ismailmohamed3004
    @ismailmohamed3004 Před 4 lety

    Antem kenesu atinisim you are very smart I enjoy every word you said and make sense

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 Před 4 lety +1

    ሶልየ ስወድህ you are so wonderful

  • @ags9180
    @ags9180 Před 4 lety

    Chemistry has numerous advantage on our lives. Electrolysis is an interesting topic in chemistry.
    Water boil at 93°C or below if the altitude increases because the atmospheric pressure decrease when we go up.
    Love of wisdom! It is an impressing.

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 Před 4 lety

    ምርጥ ትምህርት ነው በርታ

  • @ikiafrica
    @ikiafrica Před 4 lety +1

    nice job sol. try to open clubs that new generations use to change their attitude towards technology

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 Před 4 lety

    Ante anbesa genius mind brother respect

  • @NHJK
    @NHJK Před rokem

    Men abaty ladergehe begeta teleyalehe eko....!!! Mn alebet chemistry endih bemare noro.....
    Thank you for your great presentation!!

  • @michaelghidey753
    @michaelghidey753 Před 4 lety

    አቀራረብህ በጣም አሪፍ በርታ

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to Před 4 měsíci

    Nice

  • @bekya5113
    @bekya5113 Před 6 lety

    Tanx sol

  • @eyasutsegaye4028
    @eyasutsegaye4028 Před 4 lety

    U right they talk even in the moon too amazing

  • @thomasaraya6981
    @thomasaraya6981 Před 4 lety

    Very nice

  • @merelove8199
    @merelove8199 Před 3 lety

    Solo you are smart

  • @binibini9157
    @binibini9157 Před 4 lety

    ምርጥ ሰው

  • @leokalidou8933
    @leokalidou8933 Před 4 lety

    bro Tnx😍😍😍😍

  • @habtamualemu4790
    @habtamualemu4790 Před 2 lety +1

    It is bast

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 6 lety

    Ty bro migermew sew letfat yehen yaheli metgatu new mami minmi lay tefat endayaders denzizo yeqer beysus sew limat eng tefat ayasfelignmi

  • @pikalopiko7327
    @pikalopiko7327 Před 4 lety

    tankes soolmon

  • @negashbirhane9479
    @negashbirhane9479 Před 6 lety

    wawwwww sol

  • @wekelsigab2977
    @wekelsigab2977 Před 6 lety

    Why ur programs upload on diffirent channales and late?

  • @sirakdemissie9321
    @sirakdemissie9321 Před 6 lety

    ምስጋና ሲያንስህ ነው ሶል

  • @mesfinkassa1977
    @mesfinkassa1977 Před rokem

    sol selam biyewalehu sile sony pxw-x180 xdcamera ena sile sony pxw-x320 xdcamera abraralin astemiren

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 Před 4 lety

    ይህ ፕሮግራም መደገፍ ይገባዋል በእውነት

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Před 4 lety

    ሶሎ Technology ይደንቃል ግን ይህ ሁሉ ጥበብ ሰው ልጅን ለማጥፋት መሆኑ ብቻ

  • @joniraga8112
    @joniraga8112 Před 6 lety

    10q sole

  • @anatolros2927
    @anatolros2927 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው !
    czcams.com/video/aabbJteMnlU/video.html

  • @melakumsganaw1394
    @melakumsganaw1394 Před 4 lety

    hulu negerh ymechegnal yehulgzem temelkach negn ketlibet

  • @endrisosman6311
    @endrisosman6311 Před 4 lety

    አጃኢባ ውገራኢባ ነው አቦ

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 17 dny

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @aderajawtadele2558
    @aderajawtadele2558 Před 4 lety

    Bereta wodm

  • @anutube2260
    @anutube2260 Před 5 lety

    sol bertaln

  • @tarikuseifu7282
    @tarikuseifu7282 Před 4 lety

    SOL , SL EARTH LIKE PLANET BTAQRBLN

  • @mausdadi4219
    @mausdadi4219 Před 6 lety

    ኢትዩጵያም ኣንድ እንደገዛች ሰምቼ ኣሎው ና እሰከ ንገረን ኬት እንደገዛች ና ለምን እንደገዝች መቸም ኤርትራ ና ግብፅ ለማስፈራራት ነው ኣትለኝም ለ ኣመርካ መሆን ኣለበት እንጅ

  • @husseinhassen263
    @husseinhassen263 Před 4 lety +1

    ወንዝ በሌለበት ድልድይ!
    ትምህርቱ አሪፍ ነበር ግን?ወንድሜ ራሽያ 12 አመት ኑክሊየር ሳይንስ አጥንቶ መጥቶ የእርሻ አስተማሪ የሆነበትን ሀገር ሳያንስ
    አንተ ስለ ሰብመሪን !

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Před 4 lety

      Hussein Hassen ......it doesn’t matter that Russia where they was spent there live-time which hunt .....but I’m telling whatever you said...they have more technology and farming systems more than Ethiopia . So they could be your teacher for anything else, because you and people like you has been chosen remains with damaging knowledge. What amazed me about your comments.... you are still wear the same position instead of asking yourself why i can not be ????? At list listen and enjoy the world technology were they are ....and were they going to be ???? Of course i can tell what kind person you are ? Probably you look like humans with animals brains. The reason why I said this to you.....i was listen this guy how he was trying to sharing his OWN BRILLIANT EXPERIENCE AND RESEARCHING about the great world technology how they was started ? and where are they today ? Most importantly this technology technical how can be functionality process ? of course we all must appreciate him . Even if he make a mistake we can give him our thoughts to corrected with right information. Rather than negative comments just like you did ....absolutely you are natural born sick !!!!!!!!!! NAKLEHADE.

  • @user-re6ly9ti7f
    @user-re6ly9ti7f Před 4 lety

    እደት እደሚሰራ አሰሩም ወሬው ምን ይጠቅመናል

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali Před 2 lety

    We need to make an innovative time and create srengthn between us we will make another world stresses to convert unfolede world poletics around east Africa.I have great idea and share for all innovators and your partners around us.may be you can share the PM.ለሁሉም ነገር እንደምን አለህ ብዙ ጊዜ ስለሀገር እድገት ሳስብ ሁሌም ትዝ ትለኛለህ እና ደርሶ የበሰለ በለስ ካልሆነ አልቆርጠውም ጥሬውን እያልኩኝ ሳልፅፍልህ ዘገየሁ ምናልባት ሚዛን ትደፋ እንደሆነ አላውቅም በእኔ በኩል ቴክኒካሊ ይቻላል ሙከራየን ጨርሸ ወደ ተግባር ሂደቱ አንድ እርምጃ ለመራመድ ፓለቲካል ኢምፓቱን ከአንተ የተሻለ የሚፈትሸው የለምና ግምገማህን ብትለግሰኝ ወይም አቅጣጫውን ብትጠቁመኝ ወይም ከማን ጋር ብንገናኝ ዉጤታ ልንሆን እንደምንችል ከፓርትነር ጋር ብታገናኘኝ ለዚች ምስኪን ሀገር sunlight የማታ ፀሀይ በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይፈነጥቃል ብየ አስባለሁ፡፡
    የፕሮጀክቱ ፅንሰ ሀሳብ የኢትዮጵያ መልካምድር እና አቀማመጥ ከሌሎች አለማት አፈጣጠር መለየቱ እና ሌሎች አለማት ያልታደሉትን ስውር ገፀበረከት የተላበት መሆኗ ምናልባትም የኢትዮጵያዉያን የዋህነት ምንጩ ለፈጣሪያቸው ያላቸው ቅርበት ይመስለኛል፡፡ 1000 ብር ቢዘጋባቸው አይጨንቃቸውም፡፡ ወዲያዉኑ ሌላ 2000 በር ሊከፈት እንደሚችል በአምላካቸው ላይ ያላቸው ፅናት አስገራሚ ነው፡፡ መቼም ስለኢትዮጵያውን ለማወቅ ኢትዮጵያ መሆን ግድ ይላል ትርጉሙ ትንሽ ራቅ ያለ ቢሆንም፡፡
    እንደሰው ለማሰብ እንሞክርና አምላክ ይቀድመናል፡፡ ይላሉ ኢትዮጵያውያኖች፡፡ ሰው የሚሉት ግልፅ ሰይጣን መሆኑ አይደል፡፡ ብቻ ውሌን እንዳልረሳ ወደ ነገሬ ልመለስ አሁን ያለው የአለም ፓለቲካ ኢትዮጵያን ብቻ እና ብቻ ያተኮረ መሆኑ የፈጣሪ ረቂቅነት አለምን አስጨንቋል ማለት ነው፡፡ የሰው ዘር ስንል( የቅዱሳን ዘሮች) መፈጠሪያ ሀገር ማለት ምናልባትም ፈጣሪ የባረካት ሀገር መሆኗ አይደል፡፡ ለየት ያለውን ተሰጥኦዋን በትንሹ ልግለፅልህ፣
    የሀሳቡ ምንጭ ጦርነቱ ቢሆንም እንዴት ትለኝ ይሆናል? የማሰብ ነፃነት ተነፍገን ለብዙ ዓመታት ስንቆይ ትልቅ መሆናችን ተዘንግቶ ኖሯል፡፡ በዚህ ጦርነት ከሀሳባቸው ከተፈቱት ውስጥ አንዱ ብሆንም ብቻየን ማሰቤ ፍርሃት አለብኝ፡፡ ለዚህም ነው የመነጨው ሀሳብ የሁለት ዓለማት መድህን እንጅ የእኔ አለመሆኑን በግልፅ እረዳለሁ፡፡ ምናልባትም ጦርነቱ የኋልዮሽ ይገለብጠውና ወደ ሰላም ሊያመጣው ይችላል፡፡
    ሀሳብ 1
    በዓለም ላይ ዝቅተኛው ቦታ የት ነው? መልሱ ቀላል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አፋር (ኤርታሌ) ወይም ዳሎል ማለቴ ነው፡፡ ቦታው በትክክለኛ የድሮ ካርታ ቢሆን ትግራይን ያመለክት ነበር ግን እነሱ ክደዋል፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ካርታ ሲከለል ተመልካች እንጅ አፅዳቂ አልነበርንም፡፡ በካርታ ሲጣሉ ተፋላሚ እና ሟች እንጅ ተጠቃሚ የምንሆን ይመለስልሀልን ብቻ ሆድ ይፍጀው ምናልባት የዚህ ትልቅ ሀሳብ የአለማትን 1/100 ጊዜ እንኳን ሀሳብ እና ጊዜ ቢሰርቅ ትንሽ እፎይ እንላለን እናም ይህ የኤርታሌ ከባህር ወለል በታች 130 ሜትር ዝቅ ብሎ፣ ከሰሜን በኩል የኤርትራ አዋሳኝ ቀይ ባህር ይገኛል፡፡ በመካከላቸው የ130 ሜትር ከፍታ ልዩነት አለ ይህን ልዩነት ወደ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፓወር ብንቀይረው ከኤርታሌ ኤርትራ (ቀይ ባህር) በወፍበበር ርቀት 250 ኪ.ሜ ቢሆን በመካከል ላይ መሀከላቸው 60ኪሜ ተጀምሮ የመሬት ውስጥ ለውስጥ ካናል ቢሰራ ሁሉም ውቅያኖች ወደ ኢትዮጵያ ማለትም ወደ ኤርታሌ እንዲያመሩ አደረግናቸው ማለት ነው፡፡ technology በጥሬ ትርጉሜ take ማለት ውሰድ ሲሆን knowledge ማለት ደግሞ እውቀት ማለት ነው፡፡ በጥቅሉ እውቀት ሁሉ ወደ ቦታው መመለሱን ያመለክታል፡፡
    Lost money can be found
    lost time is the lost forever
    ሀሳብ 2
    ከቀይ ባህር በ60 ሜትር ከፍታ እየተምዘገዘገ የሚመጣው አልፋ ትሪሊየን ወተር አልፍ አላፍ የሆነ ውኃ እስከ አንድ መቶ ሽኅ እና ከዚያ በላይ ኤሌክትሪክ ሜጋ ዋት በማምንጨት ቀጥታ ከሚሊዮን ዓመት በፊት ወደተፈጠረው ፈፅሞ ወደ ማይቀዘቀዝው የእሳተ ገሞራ በፍጥነት ያመራል፡፡
    ይህም ውኃ ጨዋማነት ቢኖረውም ትሪትድ ከተደረገ በኬሚካል ቋንቋ ውሃው ካልታከመ እንዲሁም 4000 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ስለሚያልፍ ይህ ሙቀት ውኃውን በማቅለጥ ወደ ጉምት ይቀይረዋል፡፡ ይህም ከሰብ ሳህራ ያየአየር ንብረት በአጭር አመት ውስጥ ወደ አረንጓዴነት ይቆይረዋል፡፡ በተለይ በምስራቅ አፍሪካ እየተከሰተ ያለውን ድርቅና ረሀብ በሰሀራ በረሃ መስፋፋትን ሊታደገው ይችላል፡፡ ለዚህ ፕሮጀክት ወጨው እጅግ ቀላል ወይምን አነስተኛ ቢሆንም ከስግብግብ ፓለቲከኞች እጅ ከገባ አላማቸውን የማጨናገፍ አቅም ስላለው ሀሳቡ ሊታፈን ይችላል፡፡ ለዚህም ጉዳዩን ሁሉም እንዲያውቁት ማድረግ ከአፈና ሊየድነው ይችላል፡፡ ችግርን በማብዛት የሚያጨራርሰን ወይ ፈሪ ነው ወይም ፈጣሪ የለውም፡፡ እናም አንዳንዴ በሌላ አንግል ለማየት የሚያስችሉ አዳዲስ ሀሳቦች በመነጩ ደግ ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት ጥቅሙ ለአላመት መድህን ይበጃል፡፡ በአንድ ጊዜ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት ብናመነጭ ለአፍሪካ አይደለም፡፡ ለአዓለማትም ይተርፋል፡፡ ለሁሉም በቂ ጥናት ያስፈልጋል፡፡ ለጥናቱ የሚሆን ገንዘብ በእኔ በኩል ማፈላለግ ብጀምርም አልሆነልኝም ምናልባተ በአንተ በኩል ዝርዘር መረጃዎች ካስፈለጉ እሰጥሀለሁ፡፡ በዓለም ላይ ካሉ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር መፍትሄ ብታፈላልግልኝ መፍትሄው ሩቅ አይሆንም፡፡ እናም ይህንን ጊዜ በዚህ ትልቅ ሀሳብ አሁን ያለውን መከራና ስቃይ መገልበጥ ይኖርብናል፡፡ ምናልባት እነኚህ አሜሪካ አውሮፓ አሳ ነባሪዎች ቢሆንም ከስራችን በመጠናችን የተተከሉ ሻርኮች ሳይሸረክቱን በጊዜ ሳይዞሩብን ሚስጥራችንነ በጊዜ ጠብቅቀን የሀሳብ ፈንጅ አፈንድተን እውን ለማድረግ በቂ የገንዘብ አቅም ያስፈልገናል፡፡ ምናልባትም ጉዳዩን ለመፈጸም 2ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ሊሆን ይችላል፡፡ ትልቁ ቁምነገር ከስር ሳይሆን ከላይ ነው መነሳት
    Climate change
    Global warning
    Population increment
    Poverty
    War
    Etc. የመሳሰሉት ሊተባበሩት ይችላል ብየ አስባለሁ፡፡
    በል መልካሙና ተወዳጁ ወንድሜ ነአመን ዘለቀ ጉዳዩን ቅርበት ላላቸው ሁሉ ሸር አድርግላቸው ለሁሉም በደህና እንድንገናኝ አምላካችን ይርዳን
    ጉዳዩን ቀጠሮ ይዘህ ወይም አገናኝተኸው ለጠቅላይ ሚኒስቴር ብታመለክት ጥሩ አቅጣጫ ሊይዙለት ይችላሉ በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ አልበርታንስታይን ለፍራንክሊን አለምን በአንዴ የሚያጠፋ መሳሪያ ለመስራት እችላለሁ እና ይርዱኝ ባለ ጊዜ ፍራንክሊንም ማመልከቻውን ተቀብሎ አቶሚክ ቦንብ እንዲሰራ ሆኗል፡፡ ለማለትየፈለግሁት በግልባጭ ነው፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አለምን ሊያድን የሚችል ጉዳይ መፈፀም እችላለሁ እና እባክዎን ይርዱኝ ነው ጥያቄው የደግ ሀሳብ መሆናቸው ማንም አይክደውም፡፡ እናም እናሸንፋለን፡፡ ለማንኛውም መልካሙን እየተመኘሁ እሰናበትሀለሁ ከወደ ጣና ቆሌው ነኝ፡፡
    እያዩ ዓለም contact me 0911742241 ..tahagtz@gmail.com