ክርስቶስ በሩት ታሪክ ውስጥ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 7 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus in the Book of Ruth - Christ in OT

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.
    Dn Henok Haile
    ለጥያቄዎቻችሁ askhenokhaile@gmail.com ብቻ ተጠቀሙ፡፡

Komentáře • 303

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 Před 3 lety +31

    መምህር በአንተ ላይ አድሮ የሚመክረን የሚገስፀን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety +13

    አንዳንዴ አረብ ሀገር መሆኔን ስወደው እንደ ፈለኩ 24 ሰአት የእግዚአብሔር ቃል እሰማለሁ ነፃ WiFi ስላለ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲጣፍጥ ቃሉ

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 Před 3 lety +28

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ድንቅ ትምህርት እሱ ጥላ ከለላ ይሁንህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

    • @libneshtirulo2278
      @libneshtirulo2278 Před 3 lety

      0

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Před 3 lety +11

    ይገርማል ሚስጥሩ ጥልቅ ነው ተዋህዶ አትመረመርም ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @nestiethiohabeshatube7243

    በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን
    አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//፫//🕊🌿
    🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
    🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ
    ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊🌿
    🕊🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊💐🕊💐
    🕊🌿🕊🌿 #እኛም በሰማነው ቃል 30
    60 100 ያማረ መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ
    የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን//
    ፫//🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን
    አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜ✝✝✝️//
    ፫//🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን
    አማላጂነቷ አደለየን አሜን ፫ 🤲✝️🤲
    ​​​​​​ኒቆዲሞስ - የዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት።
    ''እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። (ዮሐ 3:3-6)
    ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር። በአንድ በኩል ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት በባርነት ሲገዛ ስለነበር ከሮማውያን ቅኝ ግዛት ነጻ የሚያወጣቸው መሲህ ይፈልጋሉ፡፡
    በሌላ በኩል ደግሞ ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት በባርነት ቀንበር ስለደከመ ተስፋ በመቁረጥ ተዳክሞ ነበር፡፡ መሲህ ቢመጣ እንኳ ይመጣል ብለው የሚጠብቁት ጦር ይዞ ሰራዊት አስከትሎ ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ስለዚህም ነው ክርስቶስን መሲህ ነኝ ብሎ ሲመጣ ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፡፡
    ምክንያቱ ደግሞ ጦር ሳይዝ ሰራዊት ሳያስከትል እንዲሁ ባዶ እጁን አርነት ላወጣችሁ መጥቻለሁ እያለ ደጋግሞ ተናግሯልና ነው፡፡ ምንም እንኳ አብዛኛው እስራኤላዊ የክርስቶስን መሲህነት ቢጠራጠርና ባይቀበለውም፣ በፍጹም እምነት እስከ መጨረሻው የተከተሉትም ነበሩ፡፡
    ለዚህም ትልቅ ማሳያ የሚሆነን ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አይሁዳዊ ነው፡፡
    ቅድስት ቤተክርስቲያንም ይህን ታላቅ ሰው ለማዘከር የዐቢይን ጾም ሰባተኛ እሁድ በእርሱ ስም ሰይማ ታከብረዋለች። ተከታዮቿ ምዕመናንም የእርሱን አሰረ ፍኖት እንዲከተሉ ትመክራለች ታስተምራለችም፡፡
    => ኒቆዲሞስ ማነው?
    ፩. ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው 《ዮሐ 3-1》
    ፪. ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው《ዮሐ 3-1》
    ፫. ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው《ዮሐ 3-10》
    ፬. ኒቆዲሞስ ምሁረ ኦሪት ነው 《ዮሐ 7-51》
    => ኒቆዲሞስ ምን አደረገ?
    ለምስጢረ ጥምቀት መገለጥ ምክንያት ሆነ 《ዮሐ 3:1-21)
    አዋቂ ነን የሚሉትን አሳፈራቸው 《ዮሐ 7-51》
    ጌታን ለመገነዝ በቃ 《ዮሐ 19-38》
    => ከኒቆዲሞስ ምን እንማር?
    አትኅቶ ርእስ ጎደሎን ማወቅ የእውነት ምስክር《ስምዐ ጽድቅ》መሆን ትግሃ ሌሊት እስከ መጨረሻ መጽናት በአጠቃላይ ከኒቆዲሞስ ህይወት ብዙ ቁምነገሮችን እንማራለን፡፡
    የኒቆዲሞስ በሌሊት ገስግሶ መምጣት ለምስጢረ ጥምቀት ትምህርት መገለጥ ምክንያት እንደሆነ ሁሉ በቅዳሴው በኪዳኑ በሰዓታቱ በማኅሌቱ መገኘትና መሳተፍ ረቂቅ የሆነው ሰማያዊ ምሥጢር ፍንትው ብሎ አንዲገለጥልን ምክንያት ነውና በምሥጢራት በመሳተፍ ራስን ዝቅ በማድረግ ለታላቅ ክብር እንድንበቃ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን፡፡
    የዕለቱ ምስባክ፦ "ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ። አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕልየ። ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመ ሕያው"። መዝ17፥3-4። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ3፥1-12። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

    • @bezateshome7798
      @bezateshome7798 Před 3 lety

      Qake hiwotn yesmaln egzieabher

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 3 lety +7

    እምባየ መጣ እኮ እንዴት ድንቅ ጥርት ያለ ትምህርት ነው መድሃኒኣለም ከ ኩፉ ሁሉ ይተብክህ መምህራችን!

  • @fanthayefanthaye1376
    @fanthayefanthaye1376 Před 3 lety +1

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +9

    አሜን!!! ወይ ጉድ የሚተረጉምልኝ ሳይኖር እንዴት አውቀዋለው ነው ያለው? ዛሬ እኔ ልጁ ልባል የማይገባኝ ልጁ እንዲሁ እላለሁ:: ትንትን አድርገው ያስቀመጡልን አባቶቻችንን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: ይኸው አንተን ደግሞ ምክንያት አድርጎ ደግሞ ቃሉን ይመግበናል:: መቼም ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር እንደ ሊዲያ የልቦናችንን በር ይክፈት:: ለሕይወት ያድርግልን:: አንተንም በጸጋው ይጠብቅህ መምህሬ::

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይመስገን በጠዋት ግሩም የሆነ የነፍስ ቁርስ በመቃርም ጅምሪያለሁ ውሎየንም ቃልህን በመቃርም ይሁንልኝ ሁሌም የእግዚአብሔር ክብር በመግለፅ ስለምታስደመን እግዚአብሔር ከዙህም በላይ በጥነብ ላይ ጥበብ በሞገስ ላይ ሞገስ በእውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ጨማምሮ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ መምህሬ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    ቃለህይወት ያሠማልን አንተን የሰጠን አምላክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ አስተምረኸኛል የማቱስላን እድሜ ይስጥህ🙏🙏 በፀሎትህ አስበኝ ወለተማሪያም እያልክ 😢😢

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

    • @surafelasmrom5354
      @surafelasmrom5354 Před rokem

      እረ ዳዊት

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይሄን ታሪክ መፅሐፍ ቅዱስ ሳይ እጭር ስለሆነ አንቤዋለሁ ግን ግልፅ አለሆነልኝም ነበር አሁን ማስጥሩ በድን ተገለፀልኝ። በጣም በጣም እመስግናለሁ ድንቅ ትምህርት ነው ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይኑርህ ወንድሜ በረክትህ ይድረስን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን በልባችን ፅላት ያኑርልን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety +2

    ኑርላት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዲያቆን ሄኖክ የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ዕጹብ ነው ጥባቡ
    ቃላ ህይወትን ይሰማልን ዳዕቆን ሄኖክን በጻጋው እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለጽልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen!!!! Kalahiwot Yasemalen Rigim Zemen Yadelelen!!!!!

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 Před 3 lety +1

    የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልህ !!! ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ እንቁ መምህራችን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @yeshyezeleke5583
    @yeshyezeleke5583 Před 3 lety

    ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ሳልጠግበው አለቀ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před 3 lety +1

    የዘላለም አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ከሙሉ ፀጋ እና በረከትህ ጋር ዘመንህን ሁሉ ያኑርህ ...

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +1

    Egezabeher yemesgen yegna eku memeher nurelen she amate Amen kale hiwote yasmalen yesamanew balbonachin yasdereben ❤❤❤

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ደስ እሚል እሚመስጥ ትምኽርት ጸጋዉን ያብዛልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤👏👏👏በጣም የሚገርም ንፁር ፍትፍት ያለ ትምህርት ነው።ፈጣሪ ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ!የድካምህን ዋጋ ዕጥፍ ድርብ ይክፈልህ መምህራችን!!❤👏

  • @egzihabermalkamnewu925

    Dinq timrt new Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @user-xt4so6gf3o
    @user-xt4so6gf3o Před 2 lety

    መምህር ዳቄን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዜልሕ በእውነት።

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒💚💛❤🤲🤲🤲🕊😭😭

  • @tigesttube5763
    @tigesttube5763 Před 3 lety +34

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ?ለምንድነው መምራችን ላክ እያረግን ቻላኑ ማናሳድገው እረ ተው ለወሬ ምንመሰ ለማያርግልን ነገር ላይክ እናረጋለን የግድ ላይክ አርጉ ብሎ መለመን አለብን በስመአብ ላክክ አርጉ አይታቹ አትውጡ በረከቱ ለእናንተ ነው

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

    • @cairocory9589
      @cairocory9589 Před 3 lety

      i know it's kind of off topic but do anyone know a good website to watch new movies online?

    • @londonkalel9492
      @londonkalel9492 Před 3 lety

      @Cairo Cory try flixzone. You can find it by googling :)

    • @marcoshepard7850
      @marcoshepard7850 Před 3 lety

      @Cairo Cory Try FlixZone. You can find it by googling :)

    • @benedictfelix9480
      @benedictfelix9480 Před 3 lety

      @Cairo Cory i use Flixzone. You can find it on google =)

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie Před 3 lety +4

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።አሜን!

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራን የመግስቱ መራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርግን በቸርነቱ አሜን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እኔ በጣም የናፈቀኝ ቅዳሴ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አገሬ በሰላም አስገባኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️✝️💒

    • @TheMaggie656
      @TheMaggie656 Před 3 lety

      Me too! God will make a way for us have faith 🙏

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 3 lety

    በእውነት ወንድማችን ሄኖክ ሃይለ ትምህርትህ ልብ ያረስርሳል ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከት ረዲአቶም ይደርብን።

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety +1

    የኔትሁት መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልኝ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety

    የመከረን ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሀር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 2 lety

    አሜን በእውነት✝️❤️🥰🥰🥰👏👏👏
    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው።
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 Před 3 lety +1

    Selamu ybzalh wendmachn D.henok, yemakebrh yanten temariney betami des yemilegn timrith betiwatu mesmate des blognal, Kale hiwot yasemaln!!! Eritrea 🇪🇷

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 Před 3 lety +1

    Deykon Hinok kal hiwat yasmalna.Egzabher Amlak Tsegeu yebzahalk n berket kun.Neana dema Zesamaenyo ab lebna tselat yenbralna Egazbher Amlak 🙏🙏🙏

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 3 lety

    ዋው ትምህርት " ጥኦመ ቃል" ብዪሀለው። ከማር ከወተት የሚጥም ትምህርት ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselechzedingilds9618

    ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistbiyazen8711
    @tigistbiyazen8711 Před 3 lety

    አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን ግን ምን አይነት መታደል ነው ረጅም እድሜ ለመምሀራችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የማያልቀውን ፀጋ ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን!!!!

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety

    መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን
    አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙌🙌🙌

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @helen3129
    @helen3129 Před 3 lety +3

    ይህ የትምህርት ክፍል እንዴት ደስ ያሰኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    እፁብ ነው መምሕሬ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ያድልልን🙏🙏🙏

  • @henock2127
    @henock2127 Před 3 lety +1

    Betam yegermal ..egzihaber yistelen kalehiwot yasemalen..tegawn kibrun yadeleln

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተሰማያትን ያድልልን!

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏

  • @24a3e56d
    @24a3e56d Před 3 lety +2

    የቸርነት ባለቤት ማንንም እማይንቀው ጌታ የሰውየው ልብ እሱን ፈላጊ ከኾነ እንደ ሩት አህዛብን ለእርሱ የተመረጡ ህዝብ ያደርጋቸዋል ህዝብህንና አሕዛብን አንድ ያደረግህ የማእዘኑ ራስ ሆይ ክብር ለስምይ ይኹን!!!መምህር የሕይወትን ቃል ያሰማል የጥዋት ቁርስ ተመገብኩኝ ክብር ጸጋውን ያድልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachan

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 3 lety

    እያስተማርከን ያለኸው ተአምር ነው በጣም ደስ ይላል ቃላት የለኝም ጉደኛ ነህ። ተባረክ አቦ ኑርልን🙏👏👏

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    መምህሬ❤ ፀጋውን ያብዛልህ በማስታወሻ እየያዝኩ እየተማርኩኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke 🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety +1

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir egiziyabhir yibarkihi Desi yemil temihrt new egziabher yimesigen

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆👆

  • @mintamezigebu6296
    @mintamezigebu6296 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot yasmalen yasmanewan belebonachine yasaderelen

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin amen tebarek geta iyesus yimesigen girum new

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 3 lety +2

    ግሩም ምስጥር ነው መምህር ጸጋው ያብዛልህ በእውነት

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale heywte yasmalen

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety +1

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @actodc9780
    @actodc9780 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማህ።

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን👏

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před 7 měsíci

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 Před 3 lety

    የኔ አባት ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 Před 3 lety

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr asiged..segawn.yabezal MEDENEW

  • @kokoblove788
    @kokoblove788 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety +1

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆👆

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 3 lety

    Memehirachin Kale hiwot yasemalin memehirachin Egziabhere ergm edmena tena ydelh🙏✝️🕊⛪️

  • @ragheedalboss843
    @ragheedalboss843 Před 3 lety +1

    Amen kallee hiwotta yasemale tsigawa yabzlka madnilma wuda mhmirchanna

  • @yordanoskassa9853
    @yordanoskassa9853 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ኣንተ ኣንደበተ ሩቱዕ እግዚኣብሔር ይጠብቅክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 Před 3 lety +1

    Amen

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel1151 Před 3 lety +1

    memehere temeheretehe enede megibe newe egizeabehere enedanete yaluten yabezalene hagerachenene benanete teslote yetebekelene

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 Před 3 lety

    እንቁ መምህሬ ፈጣሪ ጸጋ ውን ይጨምርልህ ጥርት ያለ ትምህርት

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 3 lety

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንዴት አደራችሁ አርፈዳችሁ እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን!!!

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanasiware1207
    @hanasiware1207 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።

  • @user-mg8jc3pc3x
    @user-mg8jc3pc3x Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና ይድጠለን ድንቅ ትምህርት

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @igzabrehifikrnew2143
    @igzabrehifikrnew2143 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይዉት ይስማልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kale Hiweten Yasemalen Memeherachen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekdelawitguche4244
    @mekdelawitguche4244 Před 3 lety +3

    በፀጋው የመረጠህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆

  • @dubaidxb5615
    @dubaidxb5615 Před 3 lety +1

    Egziabher yemesgen selameh yebzalen kale hiwot yasemalen tsegawun yabzaleh

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆👆

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አስደናቂ ትምህርት ነው

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏⛪

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆👆👆👆

  • @enanigebre3063
    @enanigebre3063 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ አድተምረኸኛል የማቱሳላን እድሜይጥህ::

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @HiluT
    @HiluT Před 3 lety +1

    Kale Hiowt Yasemalen!

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 Před 3 lety

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን