ለአርበኛ ፋኖ አጋየ አድማሱ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ተበረከተለት።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2021
  • የCZcams ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Komentáře • 86

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 2 lety +20

    ጀግኒት ማህፀነ ለምለም እረጅም እድሜ ለጀግናው እናት ለፋኖ አጋዬ 💪

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před 2 lety

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቁጥር አያጉድልብን የእኛ ጀግኖች አሜን ይገባዋል

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 2 lety +13

    አንድ ክ/ከተማም ቢሸለም ሲያንሰው ነው ጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤

  • @MMA-Hero
    @MMA-Hero Před 2 lety +10

    አጋየ እውነትም አጋየ የኛ ጀግና 💪🏿 ያንስብሀል

  • @yuhabdu2801
    @yuhabdu2801 Před 2 lety +4

    ክብር ለፋኖ ክብር ለፋኖ ክብር ለፋኖ

  • @getachertedlaethio598
    @getachertedlaethio598 Před 2 lety +11

    ፋኖ አጋዬ በድል ተመልሰህ ከእናትህ፣ ከባለቤትህ ከልጆችህጋር የምትኖርበት ያርግልህ የዘመናችን ጀግና

  • @zeharaseid2682
    @zeharaseid2682 Před 2 lety +5

    አጋዬ ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁን ይገባሃል የኛ ጀግና

  • @fentahungubegna5138
    @fentahungubegna5138 Před 2 lety +7

    ፋኖን በደንብ በደንብ አደራጅተን ባለደመወዝ አድርገን የአማራ እና የኢትዮጵያ ዋልታ እንዲሆን ማድረግ አለብን።

  • @faxumashayi9877
    @faxumashayi9877 Před 2 lety

    እሰይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pc8pr2ep7t
    @user-pc8pr2ep7t Před 2 lety

    ይገባሃል ጀግናየ

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před 3 měsíci

    ይገባዋል ጀግናችን በድል ተመልህ ከነቤተሰብህ የምትሮረበት ያረግልህ❤❤

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety

    ያስበታል ያማራውጀግና

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 2 lety +1

    ድህነታችን ነዉጅ ለመከላከያ ሰራዊት ከዚህም በላይ የሚገባቸዉ ነበሩ🇪🇹😭😭💪💪

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety

    ለጎደር ፋኖ ሢያንሠዉ ነዉ ቢቻል ንሮ ለሁሉም እንደዚህ ቢሠጥልን ደሥ ባለን ጎደር ልዩ ነሽ ሀገሬ

  • @samahal2269
    @samahal2269 Před 2 lety +2

    ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና እመቤቴ ማርያም በሰላም በደስታ በድል ትመልሳችሁ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 Před 2 lety

    ለፋኖ አጋየ አድማሱ እሂ ሲያንስበት እጅ አይበዛበትም ሞከራችሁ ጥሩ ነው በዚሄው ሚቀጥል ያድርገው ፋኖ አጋየ አድማሱ በድል ተመለስልን ከሆዳም ቅጥረኛወች እራስህን ጠብቅልን እሂአኩሪ ስራህ ለዘላለም ይኖራል

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety +2

    አጋዬ ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር💞💞💞🇨🇬💞💞ኢትዮጵያ ደሜ💘 አማራዬ አጥቴ💞💞💞

  • @AaAa-ti3cg
    @AaAa-ti3cg Před 2 lety +1

    ጀግናው ፍኖ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @s.8681
    @s.8681 Před 2 lety +1

    ፍኖ የኔ ጀግኖች 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️✊

  • @user-hi1to5ur4k
    @user-hi1to5ur4k Před 2 lety

    ማሻአላህ ይገባዎል
    በርቱ

  • @dreambig1848
    @dreambig1848 Před 2 lety +2

    We should keep encouraging and supporting Fano.strong fano, strong Ethiopia. It is a great start.

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Před 2 lety

    ይገባዋል !!!

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 Před 2 lety +2

    ወይኔ አጋየ ይገባሀል
    የሰፈሬ ልጅ የአርማጭሆዉ ጀግና ኑርልኝ ያሳደገህ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቅ ህ ወድምየ ታታየ አረጀሸ የኔ ጀግና የአጋየ እናት አንችም ከወያኔ ጋር ተናንቀሻል

  • @belget2594
    @belget2594 Před 2 lety +4

    Good Job! It is acceptable to acknowledge the sacrifice of Fanos!

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍👍አቦጎደሬዎችበጣምጎበዞችናቸው

  • @user-ni7yn4ms9q
    @user-ni7yn4ms9q Před 2 lety +2

    ፍትህ ለታጋይ ፋኖ ዘመነ ካሴ💚💛❤️

  • @berkilebanon2162
    @berkilebanon2162 Před 2 lety +1

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hawahawa1434
    @hawahawa1434 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +2

    የእኔ ነፍጠኞች ደሞቸዋ ውድድድድድ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 2 lety +2

    የአርማጭሆ እሳት ክብር ይገባሃል

  • @bf7767
    @bf7767 Před 2 lety +1

    ይገባዋል💪 ሌሎቹም ይታሰቡ🙏

  • @isrexgamer7687
    @isrexgamer7687 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላን
    ግን መሳፍት&አረጋ&ደረጀ እሚባሉትንም ብታስቧቸውስ ብየ ነው

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety

    ስያንሰው ነው ህይወቱን የሚሰጥ ጀግና ነው💚💛❤✊

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety

    ይገባዋል ሲያንሰው ነው ጀግናየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ

  • @mesiegugu707
    @mesiegugu707 Před 2 lety +2

    ለጀግናው ያንሰዋል ቦታ ይሰጠው።

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety

    ልኡል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በድል ተመለስ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 2 lety

    ተባረኩ ይህ ነው እውነተኛ አስተዳደር።

  • @fetleworkbelay3637
    @fetleworkbelay3637 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j Před 2 lety

    የጀግና እናት እድሜን ጤና ይስጠወት

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Před 2 lety

    Good job 👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @idrissadjimde1392
    @idrissadjimde1392 Před 2 lety

    Salut

  • @ethio1775
    @ethio1775 Před 2 lety

    Yekebewal yenga jegna del le agaye 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer Před 2 lety

    ይገባቸዋልልል ይቀጥል

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z Před 2 lety

    ይገባዋል ጀግናነው

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 2 lety

    ከዚህ በላይ ይገባዋል!
    ኢትዮጵያ ለተሰው እና ለተሳተፉ ልጆቿ ሁሉ ውለታቸውን ትከፍላለች!
    ሐገሬ ጠላቶችሽን አላህ ያጥፋቸው!

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily7966 Před 2 lety

    Fano ewenetgna ye Ethiopia lege

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety

    እሰይ ያአባቱ ልጅ ይሏችኋል ይሄነው ቆራጥ አሞተ ኮስታራ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሞራል ድጋፍ እነሱ ህይወታቸውን እየሰጡ ክቡር ለነሱ ይሁን።

  • @samtsegay9155
    @samtsegay9155 Před 2 lety

    ኡፍፍፍ

  • @dgvrhc6375
    @dgvrhc6375 Před 2 lety

    Siyansh new jegnaw

  • @user-fl4wd2vd9x
    @user-fl4wd2vd9x Před 2 lety

    ይገባዋል እደዉምሲያሰዉነዉ

  • @user-qz6kq7in2p
    @user-qz6kq7in2p Před 2 lety

    YimarKal ensala

  • @halemhhabashy396
    @halemhhabashy396 Před 2 lety

    ሢያሠው ነው

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Před 2 lety

    ይገባዋል

  • @user-yg5in8ck1g
    @user-yg5in8ck1g Před 2 lety

    ይገበዋልሳንሰውነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 2 lety

    GOD.

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 2 lety

    ማሻ አላህ ደሰ ይላል

  • @user-ho8yc9ex9d
    @user-ho8yc9ex9d Před 2 lety

    ለእይልዳዱ ፍኖ መሰጠት አለበት ሂወት ለሰጠ ቤት ያሳል

  • @rtfgtgy9714
    @rtfgtgy9714 Před 2 lety

    እሺ

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety

    ለመሣፍንትም ይሠጥልን እሥከ ልጆቹ ነዉ እድሜ ልኩን እየታገለልን የኖር እንዲያዉ የ ባለሀብቶችም ካላችሁ አርበኛ መሣፍንትን አሥተዉሡ እና ይሠጥልን

  • @aaaaaaaa1780
    @aaaaaaaa1780 Před 2 lety

    ይልመድባችሁ ከመግደል ወደመሸለም ብአዴኖች

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Před 2 lety

    Yegabawale yane jagena egezabehare yetabekehe

  • @yuhabdu2801
    @yuhabdu2801 Před 2 lety

    ፍትህ ፍትህ ለጀግኖት ዘመነ ካሴ እንጠይቃለን አሁን አገርን ለመታድግ ሂውቱን እየሰጠ እያለ ዴአድን እንድታስር ክስ ያውጣበት ለምድን ነው ።።።።።።።።።።ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግኖት ዘመነ ካሴ

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 Před 2 lety

    Awen yansewal

  • @user-ty8nh2iq7h
    @user-ty8nh2iq7h Před rokem

    Ere destawun alchalkutmmmm

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ አማራ ወታደር ሕዝብ ትግራይን ህዋአትን እና ኤርትራን ግደልህ

  • @user-iy8mj1um7x
    @user-iy8mj1um7x Před 2 lety

    መሻላ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily7966 Před 2 lety

    Betam desse yelale lelelochem endzehe bedereg lehager lemiwadek yehager gegna.

  • @katheejarak9657
    @katheejarak9657 Před 2 lety

    አሁንይህቤትነዉው፡የፈራረሱ ቤት፡ከሸለማችሁአይቀረደህነነገአረጉ

  • @alemneshabera299
    @alemneshabera299 Před 2 lety

    . .

  • @fatumashifw913
    @fatumashifw913 Před 2 lety

    ygbwal snseaw new

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 Před 2 lety

    Yigebawal

  • @t.gultgist.gultgis2781

    አይ የብአዴን ስጦታ ቢቀርበት ይሻላል ከሃላው የሆነ ደባ ሳይኖር እዴት ሊሰጣቸው ቻለ ፋኖ ብሎ ለመጥራት እሚፀየፉ አሁን ብድግ ብሎ ስጦታ ንቃ አባቴ

  • @greenpulseeducation5002

    አሁንስ?

  • @user-sf6np5ft4l
    @user-sf6np5ft4l Před 2 lety +1

    ለአርበኛ መሳፍንትም ይህ ስጦታ ይሰጥ በዚህ እድሜው ዋጋ እየከፈለ ነው ቤት የለውም ወያኔ አቃጥሎበታል !!

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Před 2 lety +1

    Abey beselem yemeshe wedemey

  • @katheejarak9657
    @katheejarak9657 Před 2 lety

    ከዘመነካሴእጀችሁንአሱ፡ብአዴን የብትባሉ፡ሆድአደርሮች

  • @eyasubahiru2285
    @eyasubahiru2285 Před 2 lety

    Ere betun asayun yikebedal eko pp mamen..

  • @store8674
    @store8674 Před 2 lety

    ይገባዋል