አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Komentáře • 13

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Před měsícem +5

    በጥራቃው አብይ በአማራ ላይ ሁሉንም ነገር ሞክሯል፡፡ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ግን መራር ጉዞውን ቀጥሎ ወደነጻነት እየተቃረበ ነው፡፡ አብይ ሆዳሞችን በገንዘብ ከመግዛትና አስቸኳይ ጊዜ አዋጆችን ከማውጣት ጀምሮ በድሮን፣ በታንክ፣ በመድፍ፣ በመደበኛ ጦር፣ በሪፐብሊካን ጋርድ፣ በባህር ሀይል ፣ ወዘተ ሁሉንም ነገሮች ሞክሯል፡፡ ግን አልተሳካለትም፡፤ የፋኖ የድል ጉዞ ቀጥሏል፡፡ ለምን ይመስላችኋል?? የአማራ ህዝብ ትግል የህልዉና ስለሆነ ነው፡፡ አብይ አሁን ታዲያ ምን ያድርግ?

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 Před měsícem +5

    እን.ጭ.ጩ አብይ አህመድ የተዋጣለት በጥራቃ ነው፡፤ የለየለትም እ.ብ.ድ ነው፡፤ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይና ትልቅ ለመሆን እ የ.ቃ.ዠ ያለ ከ.ን.ቱ ፍጡር ነው፡፡ በጥራቃው አብይ ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለበሻሻ አይመጥንም፡፡

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 Před měsícem +5

    በጥራቃው አብይ አህመድ የአማራ ህዝብ የማይታጠፍ ተጋድሎ እያስጨነቀው ሲመጣ በአማራ ህልዉና ላይ ከወያኔ ጋር ጥምረት ፈጥሯል፤፡ ለአማራው የህልውና ተጋድሎው የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ስለሆነ በጋራ መጡም በተናጠል ሁለቱንም ያለጥርጥር ድባቅ መትቶ ሸንፋቸዋል፡፡

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Před měsícem +5

    በጡንቻው የሚያስበው ሽመልስ አብዲሳ ወደ አማራ ክልል አዝምተዋለሁ ካለው አንድ ሚሊዮን የኦሮሞ ወጣት ውስጥ ከፋኖ ተርፎ የሚመለስው ከቶ ስንት ይሆን? ሙያ በልብ!!! ማሰቢያ ጭንቅላቱ በንፍጥ የተሞላው የአብዲሳ ልጅ ሽመልስ ለአማራ ካለው ጥላቻ አንጻር አንድ ወቅት የወያኔው ጌታቸው ረዳ ጋር ሆኖ "በአማርኛ ላለመናገር ወስነናል" ማለቱም ይታወሳል፡፡ የሚገርመው ግን ይህንኑ የገለጸው በአማርኛ ቋንቋ መሆኑ ነበር፡፡ በጥራቃው ሽሜ፦አሽከራችሁ የነበረው ብአደን አሁንኮ በአማራ ክልል ውስጥ ቦታ የለውም፡፤ ጭቃ!!!!

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw4130 Před měsícem +4

    በኦሮሙማ አገዛዝ የኢትዮጵያ ሰራዊት የምንለው የለም ፡፡ ዱሮ ቀረ! አሁን ያለው የኦሮሙማ መንጋ ነው፡፤ አላማ የለው፣ ወኔ የለው፡፡ ሲቪሉን ህዝብ የሚፈጅ እንከፍ ነው፡፡ ጀግናውን ፋኖን በማስታጠቁ ብቻ ይመሰገናል፡፡

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +1

    ባለራእዪ ጀግናዉ መሪያችን ህልምህ ተሳካልህ ተሰራልህ አስመረከዉ ዋዉ ድንቅ የጎርጎራ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያዉያን ኩራት የሰሩ ያገዙ የደከሙ ሁሉ ሊመሰገኑ ይገባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌳🎄

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Před měsícem +4

    አብይ አህመድ ከወያኔ ጋር እንዳቀደው የፋኖ የአራት ኪሎ ጉዞ ከትግራይ ወደ አማራ መሬት በሚደረግ ዘመቻ አይከፋፈልም፡፡ ማንን ከማን እንደሚያስቀድም ፋኖን አይመክሩትም፡፡ አብይና ወያኔ ከቻሉ እስኪ ፋኖን መክተው ያስቁሙት?? 56 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን በጽናት ቆሟል፡፡

  • @zemedbayresaw4130
    @zemedbayresaw4130 Před měsícem +4

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @hadushmelese7472
    @hadushmelese7472 Před měsícem +3

    አንዲት ምስጢርን ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Před měsícem +4

    የአብይ አህመድ አ.ጨ.ራ.ረስ ከላይቤሪያው ሳሙኤል ዶ አሟ.ሟ.ት ያነሰ መሆን የለበትም፡፡ ሳሙኤል ዶ አይኖቹ በየተራ እየተጎለጎሉ ወጥተው ጆሮወቹም በየተራ ተቆራርጠውና ሰውነቱ እየተነቃቀለ ቀሰ በቀስ ከሞተ በኋላ አጥንቱ ተፈጭቶ ከላይቤርያ ውጭ በሚሄድ ወንዝ ላይ ነው የተበተነው፡፡ የእኛውስ አረመኔ ጉድ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል፡፡ የስንቱስ አንጀት አርሯል፡፤ ተኮማትሯል፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Před měsícem +3

    አለም ብዙ ፈላጭ ቆርጮችን አይታለች፡፤ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከውጭ አገሮቻቸውን ታላቅና ሰፊ ለማድረግና ከውስጥም ስልጣናቸውንም ፍጹም ለማድረግ በውስጥ ተቀናቀኞቻቸው ላይ ያተኩራሉ እንጅ እንደ እኛው ነውረኛ አገሮቻቸውን አስወርረውና ህዝቦቻቸውንም በዘር እርስ በእርሱ አናክሰው 30 ሚሊዮንን የየእለት የምግብ እርዳታ ጠባቂ፣ 6 ሚሊዮኑን ስደተኛ በሶስቱ ክልሎች ውስጥም ወታደሮቻቸውን በማሰማራት ህዝቦቻቸውን እንዲጨርስ አላደረጉም፡፡ የአብይ ይለያል!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +1

    የአማራ ሚዲያ ተደማጭ ተመራጭ ተወዳጅ ጣቢያችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @weyrawergete383
    @weyrawergete383 Před měsícem +1

    ላለፉት አርባ በላይ አመታት ወያኔና ኦሮሙማ ትርፍ አንጀቱን ብአደንን አሽከር አድርገው በአማራው ላይ ብዙ ግ.ፍ ሰርተዋል፡፡ ወያኔንና ኦሮሙማ ተባበሩ፣ አልተባበሩ፤ ተጣመሩ፣አልተጣመሩ ከእንግዲህ በኋላ የአማራን ህዝብ ሊያንበረክኩት አይችሉም፡፡ አማራ ነጻነቱን በክንዱ ያስከብራል፡፡